Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ❤የሌሊት አድርገኝ....እግሬ ለሰዎች ክፉ ቀን ይድረስ እኔ ባለሁበት ሰዎች አይቸገሩ የምስራች አድርገኝ ...ላገልግልህ❤
የጤነኞች ስብስብ የነ አሊ ቤት👍
ሂሉዬ ያንቺ ኢየሱስ ሌላ ነው የሚመስለኝ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል ስትጠሪው አሊዬ ለምልም መንፈሳዊ ህይወቴ ወደነበረበት እንዲመለስ ስላደረከኝ ተባረኩ በጣም ነው የምወዳቹ ።
ሥኬታችን በየሱስ በኩል
ለእኔም ኢየሱስ በዝህ ልክ ዉስጠ እንድቀር በስሜ እንድትፀልዩልኝ በጌታ እይዛችኃለሁ ምልክያስ ነኝ የጻድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ታላቅ ነገር ታደርጋለች አምናለሁ
አሚን የሌሊተ ሠወች ሥዊሮች ይነሡ ይገለጡ
ሌላዉ ዝም ይበል ሰዉሮች የናገሩ አሚን ይሑን ተባረኪ ሕሌናየ
አሜንዘመንሽ ይባረክ
ለዘመኑ ከጌታ የተላክሽ በረከት ነሽ - ህሉ፤ እግዚአብሔር በረዥም ዘመኔ ያልተረዳኋቸውን እውነቶች እንድረዳ ይህን ጊዜ ጨምሮ ስለሰጠኝ አመሰገንኩት። ቃሉ እንደሚል፣ ሰው በራሱ አይበረታምና ኢየሱስ ብርታት ሆኖህ ይህንን መድረክ ስላዘጋጀህ መላ የአገልግሎት ዘመንህን ከባረከልህ በላይ እንዲባርክልህ እንጸልያለን።
ሂሉ ኢየሱስን ስታወሪው ይበልጥ እንድወደው ከሚያረጉኝ ሰዎች አንዷ ነሽ ተባረኪ ብዙ አውሪለት ብዙ ዘምሪለት 100ሊትር ሽቶ ዋው
John 19 አማ - ዮሐንስ39: ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።
ልዩ መገለጥ ፅ በእንባ የማዳምጥሽ ጌታ ይባረክ
" ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።"(የዮሐንስ ወንጌል 19:39)
ዘመንሽ ይለምልም ይሄ ፀጋ ይለምልም መቼም አይወሰድብሽ።
በእውነት ተባረኪ ዘመንሽ በፊቱ ይሁንልሽ ድንቅ መገለጥ መባረክም ነው ይጨመርልሽ !!!!! አሜን የክፋ ቀን ያድርገን ብዙ ችግር ሲፈጠር የምንቆም ጤነኛ ስብስብ ጠቃሚዎች ናችሁ እወዳችኋለሁ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍላችሁ❤❤❤❤❤❤
Hiluye bereketachin nesh!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድሮም ከመዝሙሮችሽ የመልዕክት ጥልቀት የተነሳ በጣም ነበር የምወድሽ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩሽ ፤ እንደ አንቺ አይነት እህት ሰለለች በጣም ደስተኛ ነኝ።
አንቺ የተባረክሽ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ i love you all.እውነት ነው ሁሉ ነገር ይሰለቻል እየሱስ ግን ሲወራ በፍጹም አይሰለችም ዝናው የሚጣፍጥ ቢወራ የማይጠገብ. ቸርነቱ የማያልቅ
ዘመንሽ ይባረክ የክርስቶስ ፍቅር ይዉረሰን ስጦታዉን ሳይሆን ሰጪዉን መጠጋጋት ይሁን።
Be lekiso jemire be lekiso cheresku des eyalegn...hiluye Aliye...ahun shito sayhon erasean afeseletalew...sheto ke min endemesera alawkim gin.axentea tefcheto shito endehonilet zegeju negne... liben Egzeabher yawkale Eyesus ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ስለ እናት እጅ እባረክዋለሀ🥰🥰🥰
Hiluyee migerm grace nw yalesh 🙏😍
ፓስተር አሊ፣ ከጌታ የሆነ መልካም ሁሉ ያግኝህ፤ ይህ መድረክ ፍጻሜውም ታላቅ እንደሚሆን በጌታ እምነቴ ጽኑ ነው።
ጌታ እንድሰማችሁ እድል ስለጠኝ አመሰግነዋለሁ እርሱ አዋቂ ነው።
ooooooohhhhhhh Jesus thanks, for you have working in this generation as you promised.
አሜን ያርገን ለሰልፊ የማንከተል ያርገን
amen
ህሉ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤ እዉድሻለሁ
በእውነት ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ቅረታዎች አሉት ፤ በዚህ ውጥንቅጡ በጠፋው ሰፈር መልካም የመዓዛ ሽታ ሆናችኋል ተባረኩ!። ጌታ ያብዛችሁ ያጽናችሁም።!!❤❤🙏
Amen!
እውነት ነው ውስጤ ስለ ጌታ ፍቅር ሳስብ ሑሌ የምነካበት ስለ ሴትዮ ሽቶ ነበር እሑን ስለተገ ለጠው ስለኒቆዲሞስ ፍቅር መስዋቱ ሰለ ሽቶ የሚደንቅ ነው ከዚሕ በላይ በጌ ታ ቃል ጌታ መንፈስቅዱስ ፀጋው ይሙ ላብሽ በኢየሱስም
Hiluu koo Gooftaan bara kee haa eebbisuu Ayyaanni kun siif haa dabalmuu❤❤❤❤
ተባረኪ የተወደድሽ እህት
ወንድማችሁ አሊዬ ስምህ ራሱ ደስ ሲል ምን ያህል እንደ ወንድም ቅርብ ልትሆነን እንደፈለክ ያሳያል ብዙ አልተከታተልኩህም ባየሁት ሁሉ ግን ተባርኬበታለው ተባረኩ❤❤❤
Hiluya eyasusen endagana. Bafeker eyasyashege naw semu sewara nabsa lamlmchelge ❤❤❤❤❤❤
Abet Des Sitlu God bless You !!!
ይገርማል አፍሽ ላይ ኢየሱስ ይጣፍጣል፣ተባረኪ የኔ እህት
ሁላችሁም ተባረኩ ጌታ ዛሬም ሰዉ አለው ስለሱ የሚያወራ ከዚ ውጭ ምንም ካላወራችሁ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለችሁ ስለ እየሱስ ብቻ አውሩ ተባረኩ ክብራችን እየሱ ነው ስሙን እንኩዋ መጥራት የቻልነው እሱ አቅማችን ስለሆነ ነው ፓስተርዬ ተባረክ!!
አንቺ የተባረክሽ ነሺ እኮ ❤❤❤ በውስጥ የተሞላ የመልካም ነገር ምሳሌ ነው 🥰🥰🥰 አሊ 😍
ህሉ ተባረኪልን
እየሱስ እኔ አለሁ ልበልህየራስህ አነካክ አለህና ንካኝ!!!
እኔም ዛሬ አንድ ነገር ውስጤ ቀርቶልኛል ተባረኪ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤hiliy tebarekelign ሁሌም ብታወሪ አትሰለችም መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ባንቺ ስለሚያወራ ደስ እያለኝ እሰማሻለው ጌታ ሆይ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
pastor prophate alalkum because i know you are fullness of Jesus
መዝ 115:-15 እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። ❤❤❤
ኢየሱስ ይጣፍጣል ❤ ተባረኪ
Wahat a great revelation omg amazing grace may the Lord continue to guide you through his mercy and grace my beloved sister ❤❤❤
አሜን አሜን😢😢😢
God bless you
ጌታ ይባርክህ እህት ህሊና የአባቴ ልጅ ተባረኪ።
እልልልልልልል!
Yet giden enmar endi aynet meredat ❤
“ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።” ዮሐ 19:39 - ዮሐንስ 19፥39
Hlinayeeee geta ystsh moges ygermal geta ybark selanchi
በዘመኔ አንቺን ስለአሳየኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሂሉ ይብዛልሺ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!🙏❤️
መቶ ንጥር፣ amazing
አሚን ሃሌሉያ ዘመናቹ ይለምልም ህሉዬ ብሩክ ነሽ
halelua abenezet
ተባረኩ
ተባረኪ እህታችን ሂሉ እየሱስ አዲስ ሁልጊዜ አዲስ የማይጠገብ የማይሰለች የየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ዘወትር አይለወጥም
Hiluye """""""""""""""""""""""""""""""""
ዘመንሸ ይለምልም በርቼ ክብር ለመንፈሰ ቅድሰ ይሁን
የሰዉ ነገር በጣም እንጂ ይሰለቸላል ኢየሱስዬ ግን አይሰለችም።
አዎ እየሱስ ቤቴን ዙራዬን ፈርቼ በማታ ተደብቄ እከተልሃለሁ እፈልግለሁ አንድ ቀን እኔም እንደእነቆድሚስ ልገኝልህ እህህህህህህ እሱ አይስለችም ስሙ ጣፋጭ ነው።
ተባረኪ ኣገልግሎትሽ ይስፋ መልካም ትምሕርት ❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑
አሊዬ ያንተ ቤት ኮ የ ሰላም ቤት ነዉ የ እረፍት ቤት ኡፍፍ
እየሱሴ ይባርካቹ
Tabarekiln❤ ፀጋው ይብዛልሽ
አሊዬ ንፁህ ፍቅር እንደወንዝ በሄሉ አግንቻለሁ ብዙ
ተባረኪ ይብዛልሸ የኔ ልጅ ለትውልድ ሁሉ እንደሽቶው ያርግሸ
ህልና ❤❤❤
የኔ ዉድ ስወድሽ አዎ አለዉ የኔ ለልቶች ጌታ እኮ ነዉ 😭😭😭😭😭
ጎበዝ ካንቺ ብዙ ተማርኩ የክርስቶስ ልብ ያለሽ መልካም ኢሉዬ። I remember the last time I seen you in here. Praise The Lord. መንፈስቅዱስ ጨዋ ነው።🎉❤🎉❤
አሜን
bless you ymigaba menfes ale
geta yibarkish yene ehit
Amennnnnnnnnnnnnnn Egezeabehr Abate yekeberbt. Ehetachen Bebezu Tebarekelge. Wegenoche bebezu tebarekulg ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤heluyee ebifami ❤❤❤❤
❤❤Amen amenn
የለሊቶቺ ያደረገን wow❤
ህሉዬ አንቺ ድንቅ ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ ይግባን ጌታ ይራበን የኔ ውድ ለምልሚ
anchi becha zem belase aweri endet endemitafetu eyesusun tatafechelenalesh tebareki
Hulachihunem betam new yemewedachihu kidusan Eyesus yemayeselch, yemayetegeb Ereise new!! Ehitachen tebarek I Love you!!
ብሩክ ናችሁ
እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏🙌❤
ተባረኪ ዘመናቹሁ ይባረክ
እሉዬ አሊ ኮካ ሁላቹም በውስጣቹ ያለውን እንዴት ልብን እንደምማርክ በዛ ላይ ትወስዱኝና ኢየሱስ እግር ስር እንደቀመጥ ታደርጉኛላቹ በተለይ የሽቶው የመናውን መረዳት ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ አረፍኩኝ ብቻዬን የተከራከርኩበን ጉዳይ ያውም የልጄን ህመም እግዚአብሔር ስር አስቀምጡት ሲትል ወሰድኩትና አስቀመጥኩት ከዚም የእውነት አረፍኩ የዛሬ 2ወር ልጄን በክርስቶስ እግር ስር አገኘውት እውነት በፍጹም ፀጋው ተባሩኩልኝ እወደችዋለው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤እንዲል ህወቴ አረጋቹኝ ❤❤❤❤❤❤
Helina, my dear sister i just loved to hear your preaching and your worship ❤❤❤, i wish i can meet you in person and be your friend ❤ also that i can learn more from you❤, May God bless you more, i see Christ through your preach 😍🙏
Meredatesh dess sel geta abzeto yebarkish
ሂሉዬ ጌታ ይጨምርልሽ አይወሰድብሽ❤❤❤❤
ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ! እንዴት ነው እንደዚህ የምትጣፍጠው ♥♥♥♥♥♥♥ኢየሱሴ !!!
ህልውናው የሚገኝበት ፕሮግራም ነው አልዬ ተባረኩልኝ❤❤
ewnet new biwera biwera mayiselech sile Eyesus bicha new, tebareku kidusan
Amen 🙏🙏🙏🙏
What a wonderful love ❤️ 😍
Amen Amen 🙏 🙏 🙏
ምን አይነት መነካት ነው🔥ተባረኪልኝ❤
Amen amen zemensh ybarek yelelitoch ynesuln endanchi mawrat kalkere afachew eyesus bcha yemiyawera zemenchew sle Ersu bicha jemrew yemchersu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
geta eyesus Hulu yihchele kibre Hulu lasuyihune
ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ❤
የሌሊት አድርገኝ....
እግሬ ለሰዎች ክፉ ቀን ይድረስ
እኔ ባለሁበት ሰዎች አይቸገሩ
የምስራች አድርገኝ ...
ላገልግልህ❤
የጤነኞች ስብስብ የነ አሊ ቤት👍
ሂሉዬ ያንቺ ኢየሱስ ሌላ ነው የሚመስለኝ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል ስትጠሪው አሊዬ ለምልም መንፈሳዊ ህይወቴ ወደነበረበት እንዲመለስ ስላደረከኝ ተባረኩ በጣም ነው የምወዳቹ ።
ሥኬታችን በየሱስ በኩል
ለእኔም ኢየሱስ በዝህ ልክ ዉስጠ እንድቀር በስሜ እንድትፀልዩልኝ በጌታ እይዛችኃለሁ ምልክያስ ነኝ የጻድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ታላቅ ነገር ታደርጋለች አምናለሁ
አሚን የሌሊተ ሠወች ሥዊሮች ይነሡ ይገለጡ
ሌላዉ ዝም ይበል ሰዉሮች የናገሩ አሚን ይሑን ተባረኪ ሕሌናየ
አሜን
ዘመንሽ ይባረክ
ለዘመኑ ከጌታ የተላክሽ በረከት ነሽ - ህሉ፤ እግዚአብሔር በረዥም ዘመኔ ያልተረዳኋቸውን እውነቶች እንድረዳ ይህን ጊዜ ጨምሮ ስለሰጠኝ አመሰገንኩት። ቃሉ እንደሚል፣ ሰው በራሱ አይበረታምና ኢየሱስ ብርታት ሆኖህ ይህንን መድረክ ስላዘጋጀህ መላ የአገልግሎት ዘመንህን ከባረከልህ በላይ እንዲባርክልህ እንጸልያለን።
ሂሉ ኢየሱስን ስታወሪው ይበልጥ እንድወደው ከሚያረጉኝ ሰዎች አንዷ ነሽ ተባረኪ ብዙ አውሪለት ብዙ ዘምሪለት 100ሊትር ሽቶ ዋው
John 19 አማ - ዮሐንስ
39: ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።
ልዩ መገለጥ ፅ በእንባ የማዳምጥሽ ጌታ ይባረክ
" ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 19:39)
ዘመንሽ ይለምልም ይሄ ፀጋ ይለምልም መቼም አይወሰድብሽ።
በእውነት ተባረኪ ዘመንሽ በፊቱ ይሁንልሽ ድንቅ መገለጥ መባረክም ነው ይጨመርልሽ !!!!! አሜን የክፋ ቀን ያድርገን ብዙ ችግር ሲፈጠር የምንቆም ጤነኛ ስብስብ ጠቃሚዎች ናችሁ እወዳችኋለሁ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍላችሁ❤❤❤❤❤❤
Hiluye bereketachin nesh!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድሮም ከመዝሙሮችሽ የመልዕክት ጥልቀት የተነሳ በጣም ነበር የምወድሽ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩሽ ፤ እንደ አንቺ አይነት እህት ሰለለች በጣም ደስተኛ ነኝ።
አንቺ የተባረክሽ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ i love you all.እውነት ነው ሁሉ ነገር ይሰለቻል እየሱስ ግን ሲወራ በፍጹም አይሰለችም ዝናው የሚጣፍጥ ቢወራ የማይጠገብ. ቸርነቱ የማያልቅ
ዘመንሽ ይባረክ የክርስቶስ ፍቅር ይዉረሰን ስጦታዉን ሳይሆን ሰጪዉን መጠጋጋት ይሁን።
Be lekiso jemire be lekiso cheresku des eyalegn...hiluye Aliye...ahun shito sayhon erasean afeseletalew...sheto ke min endemesera alawkim gin.axentea tefcheto shito endehonilet zegeju negne... liben Egzeabher yawkale Eyesus ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ስለ እናት እጅ እባረክዋለሀ🥰🥰🥰
Hiluyee migerm grace nw yalesh 🙏😍
ፓስተር አሊ፣ ከጌታ የሆነ መልካም ሁሉ ያግኝህ፤ ይህ መድረክ ፍጻሜውም ታላቅ እንደሚሆን በጌታ እምነቴ ጽኑ ነው።
ጌታ እንድሰማችሁ እድል ስለጠኝ አመሰግነዋለሁ እርሱ አዋቂ ነው።
ooooooohhhhhhh Jesus thanks, for you have working in this generation as you promised.
አሜን ያርገን ለሰልፊ የማንከተል ያርገን
amen
ህሉ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤ እዉድሻለሁ
በእውነት ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ቅረታዎች አሉት ፤ በዚህ ውጥንቅጡ በጠፋው ሰፈር መልካም የመዓዛ ሽታ ሆናችኋል ተባረኩ!። ጌታ ያብዛችሁ ያጽናችሁም።!!❤❤🙏
Amen!
እውነት ነው ውስጤ ስለ ጌታ ፍቅር ሳስብ ሑሌ የምነካበት ስለ ሴትዮ ሽቶ ነበር እሑን ስለተገ ለጠው ስለኒቆዲሞስ ፍቅር መስዋቱ ሰለ ሽቶ የሚደንቅ ነው ከዚሕ በላይ በጌ ታ ቃል ጌታ መንፈስቅዱስ ፀጋው ይሙ ላብሽ በኢየሱስም
Hiluu koo Gooftaan bara kee haa eebbisuu Ayyaanni kun siif haa dabalmuu❤❤❤❤
ተባረኪ የተወደድሽ እህት
ወንድማችሁ አሊዬ ስምህ ራሱ ደስ ሲል ምን ያህል እንደ ወንድም ቅርብ ልትሆነን እንደፈለክ ያሳያል ብዙ አልተከታተልኩህም ባየሁት ሁሉ ግን ተባርኬበታለው ተባረኩ❤❤❤
Hiluya eyasusen endagana. Bafeker eyasyashege naw semu sewara nabsa lamlmchelge ❤❤❤❤❤❤
Abet Des Sitlu God bless You !!!
ይገርማል አፍሽ ላይ ኢየሱስ ይጣፍጣል፣ተባረኪ የኔ እህት
ሁላችሁም ተባረኩ ጌታ ዛሬም ሰዉ አለው ስለሱ የሚያወራ ከዚ ውጭ ምንም ካላወራችሁ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለችሁ ስለ እየሱስ ብቻ አውሩ ተባረኩ ክብራችን እየሱ ነው ስሙን እንኩዋ መጥራት የቻልነው እሱ አቅማችን ስለሆነ ነው ፓስተርዬ ተባረክ!!
አንቺ የተባረክሽ ነሺ እኮ ❤❤❤ በውስጥ የተሞላ የመልካም ነገር ምሳሌ ነው 🥰🥰🥰 አሊ 😍
ህሉ ተባረኪልን
እየሱስ እኔ አለሁ ልበልህ
የራስህ አነካክ አለህና ንካኝ!!!
እኔም ዛሬ አንድ ነገር ውስጤ ቀርቶልኛል ተባረኪ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤hiliy tebarekelign ሁሌም ብታወሪ አትሰለችም መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ባንቺ ስለሚያወራ ደስ እያለኝ እሰማሻለው ጌታ ሆይ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
pastor prophate alalkum because i know you are fullness of Jesus
መዝ 115:-15
እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። ❤❤❤
ኢየሱስ ይጣፍጣል ❤ ተባረኪ
Wahat a great revelation omg amazing grace may the Lord continue to guide you through his mercy and grace my beloved sister ❤❤❤
አሜን አሜን😢😢😢
God bless you
ጌታ ይባርክህ እህት ህሊና የአባቴ ልጅ ተባረኪ።
እልልልልልልል!
Yet giden enmar endi aynet meredat ❤
“ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።” ዮሐ 19:39
- ዮሐንስ 19፥39
Hlinayeeee geta ystsh moges ygermal geta ybark selanchi
በዘመኔ አንቺን ስለአሳየኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሂሉ ይብዛልሺ ተባረኩ ቅዱሳን
በሙሉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!🙏❤️