❤❤ Pastor Ali ye egziabihier sew geta ybarkh bante eyesera slalw ye geta tsega kbr lerasu legeta yhun. Online stgeba be TikTok lemn UA-cam online atadergewm mkniyatu TikTok yelegnim ena online live lgeba eyfeleku alchalkutim pls pls online UA-cam kfet ❤❤❤
🤝 ቅዱሳን JOIN በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ ቤተሰብ ይሁኑ ፤ 👇👉
ua-cam.com/channels/8PX8hSeExhfajQyqYWRJHg.htmljoin
👐 Need Prayer? 𝟮𝟰/𝟳 PRAYER ROOM LINK:- t.me/PrayerRoomBodyofChrist
💵 Ways to Support the Ministry:
🏦 CashUp/ZELLE - Bethelhem Mamo - 6465446673
🏦 PayPal - Biruk Melaku - 6464024019
ፓስተር እንዴት ስልክ ግን ላግኝ እኔ ቲክቶክ የለኝም አገልግሎትህን በዩትዩብ ነው የምካፈለው እባክህ ጸልይልኝ የልጄ
የበኩር ልጄ ጉዳይ ግራ ገባኝ እየጸለይኩ
ነው እግዚአብሔር እንደሚሰማኝ አምናለሁ
ግን ለዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሔር
እንዳስነሳህ ስላመንኩ አብረኽኝ እንድትጸልይ
እንድታግዘኝ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ
ትልቅ ስጋት አለብኝ አስራ ዘጠኝ አመቱ ነው
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
ebkchue silke kuter
ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ብዙም ተጠቅሚያለሁ ስለ ልጆቴ ፀልዩልን
እኔ በውስጤ ያለ ቂም አለ ሁሌም ያሳደጉኝ ቤተሰቦቼ ብዬ የማስባቸው ሰዎች በድለውኛል ልጅነቴን አላውቀውም በመከራ ነው ያደኩት .....
Amen amen
Amen Amen Amen
Amen❤
What amazing teachings it is unbelievable Pastor Ali God bless you
አንዳንድ ግዜ ነፃ የምንወጣበትን መንገድ ብትነግርን ምክኔያቱም በጣም ብዙ ክርስቴያኖች አገልጋይ መሆናቸውን እንጂ ነፃ መውጣት እንዳለባቸው ፓስተሮቻቸው ነብያቶቻቸው አይነግሮቸውም ዋናው መዳናቸው ነው ብለው ነው የሚስቡት አገልጋይም ሆነ መዕመን ነፃ ካልወጣ ጌታ እንደሚፍልገው አይነት ህህይወት መኖር አይችልም አጋንንትም ይጠቀምበታል እነሱ ግን የሚመስላቸው ጌታ እሚጠቀምባቸው ነው የሚመስላችው ስለዚህ አገልጋዮች እራሱ ነፃ መውጣት አለባቸው
ወንድም አሊ ተባረክ
Amen geta yrdashal sister
God
Bless you paster
ሰላም ለናተ ይሁን
Aliye tebareke from Rwanda
ከዚህ በፌት ምን ገጠመኝ 5 የምናህል ሴቶች አንድ ትልቅ የእግዚአብሔር ስው zoom ላይ ይፀልያል እኔ ብዙ ግዜ ይህን የእግር ስው እከታተለዋለሁ አንድ ግዜም እድሉ ደርሶኝ በጣም ብዙ መንፍስ ወጣልኝ ከዛ ግዜ ጀምሮ በጣም እሱን መከታተል ጀመርኩ የበለጠ እና አንድ ቀን 5 ልጆች ተስብስበን ይህ የእግር ስው zoom ላይ ገብቶ አየሁት ከዜህ ብፌት እኔ ነፃ እንደወጣሁ በዚህ ስው እግር ተጠቅሞ ነገርኮቸው ከዛ ይፀልይልን ይፀልይል አሉ እኔም ደስ አለኝ ከዛ ክዛ ገባን ከእኔ እና ከአንዶ ጎደኛዬ በቀር ሌሎቹ አገልጋይ ነበሩ እንደውም ዕራይ አያለሁ ህልም አያለሁ የሚሉ እንዴሁም ትንቢትም የሚናገሩ ናቸው እኔ እጠራጥር ነበር በርግጥ ነን በሚሉት ነገር በተለይ አንደኛዎ በጌታ ቤት አድጋ አገልጋይ እንደሆነች ብቻ ነው የምታቀው እና ምን ተፍጠር ያ የእግር ስው ዙም እንዴያስገባን ለመንኩት ጌታ እርድቶን አስገባን ክዛ እንደዚህ አለ ሁላችሁም ላይ መንፍስ አያለሁ ነፃ መውጣት ትፍልጋላችሁ ፍቃደኛ ናችሁ አለ ትንሹ ቁጣ እያለ እኔም እንዴ እኔ እኮ ከዚህ በፌት ነፃ ወጥቺ ነበር ድጋሚ አለብኝ ማለት ነው አልኩኝ ጌታ ሁይ ነፃ አውጣኝ አልኩ እኔ እና እንደኔ አገልጋይ ያልሆነችው ነፃ ወጣን የኔ ሲወጣ ተደብቆ የነበር 15 አመት መንፍስ ነበር የሌሉቹ ግን ግዜ ፍጀበት ለአገልጋዮ በተለይ ነብይ ነኝ የምትለው አገልጋይ ላይ ያለው መንፍስ አደገኛ እንደሆን እና ተደብቆ አገልጋዮችንም ጭምር የሚፍታተን እንደሆነ እና በህወቶም ሆነ በሌላ ስዎች ላይ ችግር የሚፍጥር እንደሆነ ነገራት እና ፍቃደኛ እስካልሆንሽ ድርስ መንፍሱ አብሮሽ ይኖራል ፍቃደኛ ከሆንሽ አሁን ነፃ ትወጫለሽ አላት እሷም አገልጋይ እኮ ነኝ የእግር ስው አለችው አቃለሁ ማገልገል ጥሩ ነው መጀመሪያ ግን ነፃ መውጣት አለብሽ አላት እሷ ግን ፍቃደኛ አልነበርችም እኛ ፌት ነፃ ስትወጣ ማየታችን እንደ ውርደት አስባ ነበር እና ደሞ እሱ በታዋቂ ቲሺ ቻናልም ያለው አገልጋይ ነው ባጠቃላይ እሷ የፍለገቺ ትንቢት እንዴነግራት ብቻ ነበር የፍለገችው እስካሁንም ልጀቶ ነፃ አልወጣችም ቤተክርስቴያን እንዴሁም አንዳንድ ቦታ ላይ ይየምትፍጥርውን ችግር ሳይ ያ የእግር ስው ያላት ትዝ ይለኛል ሌሉቻችን ግን ንፃ ወጣን እና ከኔም ላይ ሲወጣ ጉድ ነው ያሉት ምክኔያቱ። አልጠበቁም ነበር አጋንንት እናንተ ውስጥ ስለመገኝቱ የእናንት ጥፈት አይደለም እና እኔ የምመክራችሁ አገልጋይ ነን ባዩች እራሳችሁን ፍትሹ ለጌታ ፍቀድለት ነፃ እንዴያወጣችሁ ነፃ የምንወጣው ፍቃደኛ ስንሆን ብቻ ነ።።
ጌታሆይ ለልጆቻችን እንዲ እንደ እህቴ ልጅ ለእኔም ልጆች ይሁን ጌታን የታመነ ኣያፍርም
My God Bless You Ail❤❤❤❤❤❤❤❤
Aliy Geta Abzito Ybarkeh !!!!
አሜንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ Pastor Ali ye egziabihier sew geta ybarkh bante eyesera slalw ye geta tsega kbr lerasu legeta yhun. Online stgeba be TikTok lemn UA-cam online atadergewm mkniyatu TikTok yelegnim ena online live lgeba eyfeleku alchalkutim pls pls online UA-cam kfet ❤❤❤
Yes !Jesus is my Confidence ❤❤❤
Amen
❤❤❤
💜💜💜💜💜
Eskye kuter
🥺🥺🥺🥺
Beilge tkily endtekildbt yegta deme alibt
How do I get Pastor Ali’s phone number , I need help about parenting. It’s so deep
🤲 Need Prayer? 𝟮𝟰/𝟳 PRAYER ROOM LINK:- t.me/PrayerRoomBodyofChrist
Pilse silke kuter askmtlune
I need your phone numbers please Paster Ali I am a parent I need advice to my son ?
ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ብዙም ተጠቅሚያለሁ ስለ ልጆቴ ፀልዩልን
Aliye tebareke from Rwanda