የፍርሀት መንፈስ እግዚአብሔር አልሰጠንም ...||ዕብራውያን || Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @amarechdriba2290
    @amarechdriba2290 25 днів тому +2

    Thank you Dr, Mamush የማይሰለቸው ትምህርትህ እንዴት አርጎ እንደሚባርክ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ውስጥ አድሮ የቃሉን ሀይል እንዲበራልን አድርጎ ስለምታስተምረን ተባረክልን ለምልምልን 🙏

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 22 дні тому

    ዶ /ር ማሙሸት በድርቀት ሰይሆን በምያረሰርስ ቅባት ፣ በመሠጠትና በትህትና ስለምታገለግል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @eshetubeyene7983
    @eshetubeyene7983 2 роки тому +14

    እንደ ዘምኑ ሳይሆን እንደ ፍቃዱ እንድንኖር የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልን፡፡፡፡፡

  • @eeeee2022
    @eeeee2022 2 місяці тому

    በዚህ ዘመን ጌታን ከማሳየት ይልቅ እኔ እኔ የሚሉ አገልጋዮች ብለው እራሳቸውን የሚጠሩ በበዛበት ዘመን ዶክተር ማሙሻን የመሠለ የጌታ አገልጋይ ስላለ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 2 роки тому +2

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ሁል ጌዜ የእውነትን ወንጌል ነው የምትነግረን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አንድ ሰው እንኳን ቢቀር ይህን ስብከትህን እዳትለውጥ

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 2 роки тому +2

    ዶክተር ማሙሻ እግዝያአብሔር አምላክ የባረከህና ፀጋውን ያብዛልህ ነህ። አሁንም ሁሌም እየጨመረልህ እየብዛልህ ይኑርህ እላለሁ።

  • @yabesyebelay5541
    @yabesyebelay5541 2 роки тому +12

    አሜን እግዚአብሔር ከማያበቃ በረከቱ አብዝቶ በሁሉ ይባርክህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 11 місяців тому +1

    ማሙሻ ተባረክ !አንደዚህ አይነት ጥያቄን የሚፈጥሩ እርዕስ ላይ ስታስተምር ለምዕመናን የምታደረገዉ ጥንቃቄ ይገርመኛል! ተኩላዎች በዘመናችን እጅግ በዝተዋልና ለበጎችህ ያለህ ጥበቃ በዚሁ ይቀጥል!ጌታችን በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን!
    “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
    - መዝሙር 105፥4

  • @tamiratasefa4644
    @tamiratasefa4644 2 роки тому +5

    ማሙሻ!የአስተማሪ የመጨረሻው ውሃ ልክ። እግ/ር ለእኔና ለመሰሎቼ የሰጠህ የዘመናችን በረከት ።

  • @rigattewode8779
    @rigattewode8779 21 день тому

    ጌታ ይባርክ በጣም ሚገርም ትምህርት ነው

  • @TamiruKebede-w2y
    @TamiruKebede-w2y 5 місяців тому

    እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ያኑርህ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 роки тому +9

    ዘመንህ በሙሉ አገልግሎት ህ
    ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ
    ይባርክልን🙏🏾

  • @MulugetaTadesa
    @MulugetaTadesa Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤❤

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 роки тому +1

    ከጌዜው ጋር የሚሄድ ትክክልኛ ወንጌልን ስላስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ።

  • @BemnetTewodros-v8d
    @BemnetTewodros-v8d Рік тому

    አሜን!!! እግዚአብሄር ይባርክህ! እኔ ተባርኬበታለሁ ፡፡እንደ ፍቃዱ እንድንኖር የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልን!

  • @sharakuwait4792
    @sharakuwait4792 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋዉነ ያብዛልህ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምርህት ነው

  • @zerihunhassen4671
    @zerihunhassen4671 2 роки тому

    እግ/ር የሰጠን አገልጋይ ነህ በርታ ለልብ የሚደርስ ስብከት፥ የሚያንጽ --- ተባረክ!

  • @WorkuYohannes-c8p
    @WorkuYohannes-c8p Рік тому

    አሁን፡ጌታ፡ኢሱስ፡ሆይ፡ልቤ፡አንተን፡ደስ፡እንድያሰኝ፡አድርገኝ❤

  • @moneseifugragne8062
    @moneseifugragne8062 2 роки тому +4

    ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ። This is amazing teaching, it gave me chance to see my self again.

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 роки тому

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому +1

    አሜንንንንንንንን. እልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜን አቤት ስላተ እግዚአብሔር አከብራለው ሆ አሌሉያ

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 роки тому

    ተባረክ ድንቅ ትምህርት ከዶ/ር ማሙሽ

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 роки тому +5

    የእግዚአብሔር ቃልን እንዲህ በግልፅ የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር አብዛልን አሜን።

  • @zeniteshome3163
    @zeniteshome3163 2 роки тому

    የሚያድን እውነት! እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @sebleb7532
    @sebleb7532 2 роки тому +1

    ልሉ ሕግዚያብሔር ይባርክኽ፣ ዘመንኽ ይባርክኽ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 11 місяців тому

    God bless you abundantly Dr.Mamusha.

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 роки тому +1

    Zarem bezeh zemen balemetazezachien waga eyekefelen new wendem zemenehne mulu yekalu ewekete yebezaleh tebarek ewenet ewenetun mitekemenene selemetasetemeren

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 2 роки тому +2

    God bless you dr mamusha

  • @akberetkidane5424
    @akberetkidane5424 Рік тому

    Wawww des yemil tmhrt geta abzto ybarkh ychemerlh 🙏🙏

  • @lulitbogale3393
    @lulitbogale3393 2 роки тому

    Egizabeher Barko yesten Ande sew Dr God Bless 🙌

  • @asterdesta3243
    @asterdesta3243 Рік тому

    ዘመንህ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ 🎉🎉❤❤❤

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Рік тому

    God bless you more Dr Mausha ❤💕🙏

  • @almazfekede8823
    @almazfekede8823 Рік тому

    ረጅም እድሜ ከመከናወን ጋር ይስጥህ

  • @buremame1265
    @buremame1265 2 роки тому

    እ ር ዘመንኽን አገልግሎትኽን ይባርክ ተባረክ

  • @zinashhailemelash1734
    @zinashhailemelash1734 9 місяців тому

    God bless you Dr Mamush.

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 2 роки тому

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 6 місяців тому

    Waw! Stay blessed!

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 Рік тому

    Ooooo my God !!!God blessed pastor Mamusha!!!

  • @helenmekonnen9672
    @helenmekonnen9672 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 роки тому

    ያብዛልህ ይብዙልን እንዳንተ 📖

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому

    Amennnnnnn gata yibarek🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 Рік тому

    senbet ina ireft eyesus new,,,,,,,,GOD bless you

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 роки тому

    አሜን ጥንቃቄ ይጠብቅሀል ማሰታዋል ይገርድሀል እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 2 роки тому +2

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Рік тому

    ❤❤❤WooW Ameeen Ameeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki❤❤❤sagu Yebzalki❤❤❤❤

  • @febutsegay3806
    @febutsegay3806 2 роки тому

    Zemenhn ybark wendme wawwwww betam yetebarekut Kal new agelglothn ybarek gbu.

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 2 роки тому +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @makdesgatachaw5756
    @makdesgatachaw5756 2 роки тому

    Ye egzbehr saw geta chamiro yebarki betam timerebat aleu ymr

  • @raheltakele9806
    @raheltakele9806 2 роки тому +1

    Thanks D/r that's amazing sermon, the owner of the race is not the starter but the finishers.

  • @heavenmelaku3112
    @heavenmelaku3112 2 роки тому

    Egziyabher yebarkeh

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 роки тому

    Yes abate biruk lij

  • @AdamFeyissa
    @AdamFeyissa 7 місяців тому

    May God bless u?

  • @helenmekonnen9672
    @helenmekonnen9672 2 роки тому +2

    አሜን አሜን

  • @መክሊት-ኘ8መ
    @መክሊት-ኘ8መ 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርኮት

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 2 роки тому

    ዶ/ር ማሙሻ ለጥያቄ ሁሉ መልስ የሆንክ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @shiferawruffe
    @shiferawruffe Рік тому

    Appreciate d

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 2 роки тому

    አቤት ማሙሻ ስወድህ ተባረክ

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።ዶር ማሙሻ

  • @selamasgodam3153
    @selamasgodam3153 2 роки тому

    Amen Amen tebarek pastor

  • @yabesyebelay5541
    @yabesyebelay5541 2 роки тому +3

    ዶክተር ማሙሻ እውነት ነው
    በፊት ማበራዊ ሚዲያ ባልነበረ ባልረከሰ ዘመን አመት
    ሰው ቢሳሳት በህብረት ውይይት ምክር ይመለሳል
    ልክ የተሰበረ የዞረ አጥንት በዎጌሻ እጅ እንደሚመለስ
    እንዲው ያጠፋን ግለሰብም ሆነ ህብረት ተመልካች ወዳጅ ታዳሚ ጓደኛ ጎረቤት ተሰብስቦ በምክር ውይይት ያቀናል ያስተካክላል
    ዛሬ ግን በቤተክርስቲያን አዋቂ ነኝ የሀይማኖት ተሟጓች በሚሉት አፊ በማበራዊ ሚዲያ መናከስ መክሰስ መተቸት ማናጨት መናቅ መስደብ ለኢየሱስ ተናከሱ ማለት
    ትንሿን ጉዳይ የአደባባይ ህዝበ አይን ጆሮ አይቶ ተምቶ የሀሳብ የእይታ ኃጢአት እንዲያተርፍ የአስታየት የንግግር ትችት ምላሽ እንዲሰጥ ሰይጣን አለን ከድሮ እስከ ዘንድሮ ባይችን ጋልቧል
    መፃፍ ቅዱስ ባለንጀራን ከመክሰስ ይልቅ በጓዳ መገሰፅን ያስተምራል ያ የለም አሁን ጓንኤን ሀይማኖታዊ ቡቱቱ ደርቶ
    የጤፍ ቅንጣት ስህተት በሁለት በሶስት አራት ተፈቶ የሚቀናን ጉዳይ የአደባባይ ግም ቆምጣጣ እርሾ አድርጎታል
    ቀን ሳስብ የነበረውን ነበር ያስተማርከው ለዛ ነው ይሄን ኮሜት የኮመትኩት ተባረክ እንዳንተ ያለ ዋርካ አያሳጣን
    ከሀፅያት ፀሀይ ፈጥነን የምንጠለልበት
    ከሀጢአት ዶሴ ዶፍ ዝናብ የምንሸሸግበት
    ወደ ክፉ እንዳንሄድ የምንመከርበት ዋርካ
    አያሳጣን በተዋከበው ዘመን አሜን!!

  • @tiruworktadese2427
    @tiruworktadese2427 2 роки тому

    You are an amazing blessed our gift Mamusha we love you

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 роки тому

    You are blessed,,,, powerful message,,,, stay blessed 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 роки тому +1

    እውነት ነው። ተባረክ!!!!!!!

  • @yabesyebelay5541
    @yabesyebelay5541 2 роки тому +2

    አሜን

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +1

    Tebarklen

  • @bettygirma9466
    @bettygirma9466 2 роки тому

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому

    Amen amen amen 💕🤲💕🙏thank you so much pro

  • @ሳራእግዚአብሔርአባቴነው

    እየሱስ ❤❤❤❤አሜን 🙏🙏🙏

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +3

    AmennnnnAmennnnAmennnn

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 роки тому

    ሰለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏💓

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Рік тому

    ቅዱስ ቅበት ይምጠልን

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 роки тому

    ተባረክ

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 2 роки тому

    Tebareke Wendeme

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 2 роки тому

    May God bless you.
    Very true.

  • @salaaasaalim3817
    @salaaasaalim3817 Рік тому

    አሜን(3)❤❤

  • @enush7338
    @enush7338 2 роки тому

    ተባረክ ዶክተር🙌

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 2 роки тому

    Wow tebarek

  • @nhw4787
    @nhw4787 2 роки тому

    God Bless you

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 Рік тому

    Mado Tube ! ከፍል 8 ዕብራውያን ማሙሻ ያስተማረውን ፖስት እርጉት እባካችሁ ተባረኩ 🙏💖

  • @getaehuntesfaye7937
    @getaehuntesfaye7937 8 місяців тому

    Amen

  • @abigea3057
    @abigea3057 2 роки тому +2

    Amennnnnn

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 роки тому +2

    Amen🙏🏾

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @heywetberhanu556
    @heywetberhanu556 2 роки тому +2

    Amen amen amen

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 2 роки тому

    AmenAmen 👏

  • @segnilemmessa5828
    @segnilemmessa5828 2 роки тому

    Geta yesuus yibarki tsegahun yabizali

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 роки тому

    Ante yetwld abat neh. Bruk neh🙏🙏🙏

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sameerasameera3614
    @sameerasameera3614 Рік тому

    Aman aman

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +3

    ♥♥♥♥♥♥

  • @Tograce11
    @Tograce11 2 роки тому

    where is this church location?

  • @natanayelekia7117
    @natanayelekia7117 2 роки тому

    ❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 2 роки тому

    Egzbher zamanihn yibbarkaw

  • @gt9334
    @gt9334 2 роки тому

    አገልጋይ ማሙሽ ይህ ሁሉ ማስረጃ ካለን ለምን ደህንነት ሊጠፋ ይችላል የሚለውን ለምን አስረግጠህ አዎ ደህንነት ይጠፋል ብለህ ለመናገር አልደፈርክም?

    • @selamawitwassie9758
      @selamawitwassie9758 2 роки тому

      ደህንነት ይጠፋል ወዳጄ ከልብህ ስማው
      24:51 ደቂቃ ያለውን ስማው

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 2 роки тому

    Libin yemiyareka timihirt

  • @WeladiteAmlak
    @WeladiteAmlak Місяць тому

    ቀውስ ውሻ የውሻ ኣር

  • @BillighAsmare-zk6df
    @BillighAsmare-zk6df Рік тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @SaraSara-nm9mk
    @SaraSara-nm9mk Рік тому

    Amennnnn amennnn❤❤❤❤❤

  • @MekdelawitKebede-p7q
    @MekdelawitKebede-p7q Рік тому

    አሜን