መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 172

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +26

    በስደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር አምላክ የረፍት እንጀራ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤❤አሜን❤በሉ🌹🌹👍👍👍👈👈👈🌹🌹🌹

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      Amen Amen Amen ❤❤

    • @HiwotBashay
      @HiwotBashay Місяць тому

      አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @bezamelaku-ht6el
      @bezamelaku-ht6el 13 днів тому

      amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MariamBeza
    @MariamBeza Місяць тому +31

    እኔ ሀረብ አገር ነኝ የነ አብርሽን ድራማ ግን የማይበት አቅም የለኝም በጣም ያስጠሉኛል

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA Місяць тому +1

      በጣም ዕኔምተመልክቻቸዉ ዐላቅም

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Місяць тому +1

      እኔ ጭራሽ አላያቸውም ከድሮም ያስጠሉኛል ምድረ ኩታራ ሲያስጠሉኝ

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew Місяць тому +1

      Wow👍 👍

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ Місяць тому +1

      😂😂😂😂 እኔም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому +1

      Betam 😁☺️

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Місяць тому +5

    ሚኩዬ የኔ ልጅ ተባረክልን ጨዋ ያሳደገሕ ስለ አርቲስቶች ልቤ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርከው

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Місяць тому +1

    በርታ ትክክል ነህ❤😭😥✝️✝️🤲

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw Місяць тому

    ቅድስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን የኔ አባት የኔ አማላጅ ያሳደከኝ መላእክት ❤❤❤❤

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t Місяць тому +7

    እውነት ብለሀል በዚ ዘመን ንስሀ ገብቶ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው የሚሻለው

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +3

    የኔ እናት ሄለንዬ ስወዳት ፈጣሪ ይጠብቃት እንከ ልጆቿ😢

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Місяць тому +3

    በመላው አለም የምትገኙ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍትህ ለህታችን😢😢😢

  • @adadnech122
    @adadnech122 Місяць тому +6

    ፍትህ ለእህተችን

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Місяць тому +1

    አዎ ተከፍሎልናል እየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu Місяць тому +4

    ሁሉም አረብ አገር ያለ አያያቸዉም እኔ በበኩሌ አልከታተል ስንት ሜሰማ አለ ሰብከተ መዝሙር እነሱ ስራ ፈት እኛ ጌዜ የለንም:: ፋትህ ለእህታችን ፋትህ ለህፃናት ፋትህ ለሴቶች😢😢😢😢

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Місяць тому

    በርታልን ሚኩየ ውንድማችን

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 Місяць тому +4

    ቅድስ ገብሬል ይፍረድባቸው ወንድሜ ተባረክ🌺🌺🌺🙏

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh Місяць тому +1

      በ ኤል ጨርሽው። ገብርኤል

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw Місяць тому

      ገብርኤል ይፍረድባቸው አየክ የሚፈርደውም ገብርኤል ነው ይሄን እንኳን አላስተማሯችሁም😢

  • @BirtukanMuche-i3e
    @BirtukanMuche-i3e Місяць тому +4

    ፍትህ ለህታችን

  • @ريتاميلو
    @ريتاميلو Місяць тому

    እግዜሀቤር,ምህረቱን,ይዉርድልን

  • @lenat3112
    @lenat3112 Місяць тому +2

    ጎበዝ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +1

    እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +3

    ፍትህ ለ እህታችን 😢ሊገላት ነው እንዴ ያገባት

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l Місяць тому +1

    አተ፡ልጅ፡ግን፡ዜና፡አባቢ፡ሁን፡ትችላለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kaya-d7i
    @Kaya-d7i Місяць тому +1

    ፍትህታችን ፈተና እህታችን ፈተና ለእህታችን ፈተና እህታችን

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 Місяць тому +2

    ፍትህ ለህታችን😭😭😭

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው Місяць тому +3

    ውይ ውይ ወይ 2017 ዓመት የግፍ ዓመት ነው መሰለኝ ይቅር ይበለኝ እግዜኦ😢😢😢😢😢

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

  • @frewenygebreyesus4579
    @frewenygebreyesus4579 Місяць тому

    Yes, you are right, my brother.❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Місяць тому +1

    Hey 👋 I’m listening 👂 you when I’m driving home 🏡 from DR appointment 👋

  • @ethiopiawoldemariam8998
    @ethiopiawoldemariam8998 Місяць тому +1

    ማኛ ጎበዝ ነዉ

  • @Mekdi-s5z
    @Mekdi-s5z Місяць тому +2

    ፍትህ ለእህታችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Місяць тому +1

    ውንድሜ አብርሽና ሩታን እወቃቸው

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +6

    ማርያምን የአብርሽ እና የሩታ ጉዳይ ድራማ ከሆነ በጣም ባለጌ ናቸው ቱ እኔ ሰብስክራይቤን አነሳለው የምር😢ተባረክ ወንድሜ

    • @BarakatAndualam-ke4dl
      @BarakatAndualam-ke4dl Місяць тому +1

      yane konjo eskahun ewnet meslosh neber endee ene gin saychew ersu deme yefelal

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj Місяць тому

      @@BarakatAndualam-ke4dl እንዴ ሚዲያው ሁሉ እኮ ስለነሱ ሲያወሩ አመንኩኝ መጀመሪያ እማ ፕራንክ መስሎኝ ነበር የምር 😢አይ መጫዎቻቸው ሆንን በቃ የመዳም ስራም ሰልችቶናል እኛ ለራሳችን 😢

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Місяць тому +1

    ወንድማችን ኢጅብት የምትኖሩ ከሆነ መናፍቃኖች በኦርቶዶክስ ስም የሚያታልሉትን ለኢጅብት አባቶች በማሳወቅ ቤተክርስትያን እንዳይሰጥዋቸው ብታደርጉ

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 Місяць тому +4

    ኸረ ሚኮ እኔ በጣም ነው የምወድህ እና ስለ እነ ሩታ ና አብርሽ የሰጠኸው መረጃ በጣም ይደብራል የማትከታተል ከሆነ መብትህ ነው ግን አረብ አገር የሚኖሩ ናቸው የሚከታተሉት ያልከው ነገር ይደብራል

    • @HamedaSeid
      @HamedaSeid Місяць тому

      ፍረደብን ምን ይድርግ

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 Місяць тому

      እውነት ነው አኮ

    • @tgestYouTobi
      @tgestYouTobi Місяць тому

      አዉነት ነዉ ያረባገረሲት ነዉ የሚከታተለቸዉ

    • @kalie217
      @kalie217 Місяць тому

      Ewnet newko😂😂

    • @هدىمراد-ل4ق
      @هدىمراد-ل4ق Місяць тому

      እዉነት እኮነዉ አህት

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Місяць тому

    በራሳችው ላይእንጅ በቅዱሳንላይ ማንም ቀልዱ አያመልጠም

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Місяць тому +1

    እሰይ እንኳን በሉልኝ ❤ ሁልግዜ ልክ እንደዚህ ይብሉልኝ አተ ግን መናፍቅ ላልከው ጉዳይ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን ትውልድ መናፍቅ አይደለም በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ ኢየሱስ የሚያምን ትውልጅ በኢየሱስ አምኑ የዳነ ከዘላም ሞት ያመለጠ እድለኛ አማኝ ነው እጅ መናፍቅ አይደለም መናፍቅ የሚባለው ቋንቋ አተን እና መሰሎችህን ነው የሚገልጠው ወንድሜ

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw Місяць тому

      እግዚአብሔር ይባርክህ ስድብ እና እርግማን ብቻነው የሚያውቁት ማን ክርስቶስን እንደሚመስል ግልጽ ነው አምላክ ልብ ይስጠን 😢

  • @AbNosh
    @AbNosh Місяць тому +1

    ፍህት ለእህትችን

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 Місяць тому +2

    አትግደሉን😭😭😭😭😭😭

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому +1

    እውነት ነው ዘፋኝ መንግስተሰማያት አይገባም ኩኩሻ በቃሽ በቃሽ ወደእግዚአብሄር መንገድ ተመለሺ:

  • @YordanosYabsira
    @YordanosYabsira Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሚኮ እኔም አረብ ሀገር ነው ያሎዉ ለዉም ኳታር እኔ ለምሳሌ እና አብርሽ እና ዳኒ ነው የምትሎት አንድም ቀን አይቼው አላዉቅም አይገርምም አንድም ቀን እንደ ሰው ቆጥራችሁ አለውቅም

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 Місяць тому +2

    ሀያሉ ቅዱስ ገብሬኤል ፍርድ ይስጠዉ ከመለአክ ጋር ቀልድ ቅዱስ ገብሬል ቀልድ ፈጣን ነዉ ይቅሰፍህ መደሬ ሰዉ መሳደብ አልወድም ነበር ግን ይሄ ሰዉዬ በጣም ብዙ ግዜ ሰማሁት ስድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ 💔💔💔

  • @SeblrBelay
    @SeblrBelay Місяць тому +3

    ስራ አጥቼ ነው እነሱን ቁጭብኔ የማነው እንኳን እንደዚህ አይነት ውሸት እውነት ቢሆን እራሱ እነሱን አላይም

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Місяць тому +1

    እኔ ምለው 150 ፍጡር ከአምላክ እኩል እንደውም ከ አምላክም በላይ እያመለካቹ አናመልክም ትላላቹ??? እናንተ ምታደርጉትን እኮ አንድም Bible ላይ ያለ ፃድቅ እናንተ ምታደርጉትን ያደረገ ማንም የለም ተበልተሀል አባቴ...

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Місяць тому

    PLEASE JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR WOMEN AND KIDS

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Місяць тому

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ አንድቀን ብቻ አየሗቸው ከዛም ማየት አስጠላኝ እነሱን ማን ያያል

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw Місяць тому

    መናፍቅ አትበል አታባላን አንድሰው ባለው ሁሉንም እንደዛ አትበል ይችን አገር ባገኛችሁት እድል አታባሉን😢

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j Місяць тому

    እነዚህን ማን ያያል ስራ ፈት😂😂 እኔ የማያቸው እናተ ስታመጧቸው ብቻነው የማዳም ስራም አያዳርሰኝ እናቴ😂😂😂

  • @AmelBezu
    @AmelBezu Місяць тому

    Men abash aybalem adebtshen koxbi wexat nate atkenubat egzihabher ykftelaten bere.egzihabher erasu ymelsatal .lijetuwa fire 🔥 ege lay neche .

  • @konifekote8950
    @konifekote8950 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    እዩ ጩፋ አርፈህ ብት ቀሜጥ በጣም ጥሩ ነዉ እርፈው 😢😢😢😢😢

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Місяць тому

    Meko በማርያም እንዴት ላገኝህ እችላለው🙏🙏🙏

  • @Btad24
    @Btad24 Місяць тому +1

    Gena sataregagt sle Abraham ena Ruta atawru benesu slemikenubachu new

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Місяць тому

    ቤተ ክርስቲያንን የሲወል ደጆች አያናውጣትም

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Місяць тому

    ገብርኤል ፊጡሪ ነው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samerah333
    @samerah333 Місяць тому

    💔😂😂😂😂😂

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому

    ዳኒ እና ጽጌ ትንሽ ይሻላሉ ድራማ እንደሆነ በትንሽ ያስመስላሉ ይሄ አብርሽ የሚባል ከነ ሚስቱ ስግጥ ብሎ ሰው እውነት እንደሆነ እንዲያምን ይፈልጋል😮😮😅😅😅

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و Місяць тому

    Gatayoy maren menanet sewu yalebet geza lay newu ydersenewu😢😢😢😢😢

  • @AdanachArarsa-y6o
    @AdanachArarsa-y6o Місяць тому

    ከህንድ ፍልም እየኮረጁ ያሚየቀርቡት ለመየቀችሁ 😂😂😂😂

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Місяць тому +1

    ወንድሜ ሙሃመን ተመልሷል መዝሙር አለው ያላደረክልኝ ጌታየ ምን አለ እና እነሆ ፍሰሀ ኮነ የምል መዝሙር አለ እስት ተመልከት

  • @MMasarat-th6xm
    @MMasarat-th6xm Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Місяць тому

    ገብርኤል በሰይፉ ይቁረጠዉ

  • @MiroMer-o3x
    @MiroMer-o3x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elina-b3l
    @Elina-b3l Місяць тому

    miko Berta Akerarebeh Des Yelal Yoni Magna Bezu Gize Lek New Rasum Tenagrual Teru Say Edegefalehu Metfo Say Ekawemalehu Belual Lezi New Akuam Yelewem Yemilut Enji Teru Negeren Betam Yaberetatal

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому

    ሰውየ ኣብርሽና ሩታየ እንዳትነካቸው ተጠንቀቅ በነሱ ቀልድ የለም ኣታውቃቸውም😮

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Місяць тому

      Kkkkk

    • @mikooffical234
      @mikooffical234  Місяць тому

      ስራሽን ሰርተሽ ነይ😊 አትሰግጪ

    • @kalie217
      @kalie217 Місяць тому

      esti arfesh srashn sri atjajayi

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому +1

      @@mikooffical234 እኔ ከኣንተ በላይ ነኝ ኣንገቴ ደፍቼ እምሰራይ ቤቴሰቦቴ ኣስተዳድሬ እምኖሮው እንዳንተ ሰው ማማት ኣደለም ስራይ በትርፍ ግዜየ ግን የፈልኩት ዘና መለት መብቴ ነው እንኳን እነሱ ኣንተ እዩልኝ ትላለስ እነሱ ብዙ ቁምነገር የሱሩ ነው ስራ ፈቲ ኣይደሉም ማወቅ ይቻላል ስንት የድሀ ቤት ገነቡ ስንት የታመሙ ኣቅመ ደካማ ኣሳከሙ ብላህ ከነሱ በቃ ፍቅር ናቸው ኣለቂ ቅናታም ኣትሁኑ ሀጥያት ነው

  • @RhaleRhaletaye
    @RhaleRhaletaye Місяць тому

    አይቻቸው ያማላቅ ሰዎች የሚደብርኝ በጣም ምንም አሰተማሪ ነገር የሌላቸው ድፍን ቅል ብያቸዋለው

  • @SblaMwsa
    @SblaMwsa Місяць тому

    ፍትህለህቶቻችን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @TizitaAdmasie
    @TizitaAdmasie Місяць тому +1

    Areb Hager yale ayayachewm ene bebekule alayachewum

  • @Lemlemguta
    @Lemlemguta Місяць тому

    እኔ ምለው ምነው አረባገር ላይ ምላሳቹ ተንጣጣ ቼክ አናረጋቸውም ምን ማየትና ምን አለማየት እዳለብን ለይተን እናቃለን ከኑግ የተገኘ ሰሊጥ አብረ ተወቀጥ አላቹሳ ያም ይኤም አረባገር አረባገር ብታውቁ ሁላቹንም ከፍተኛ ማማ ላይ ከእግዚያብሔር ቀጥሎ የምናስቀምጣቹ እኛ ነን እሺ አፋቹ እዳመጣላቹ አታውሩ

  • @klm9872
    @klm9872 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Місяць тому

    ተዋቸው እነሱ ፆም ስለማያውቁ ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Місяць тому

    ምንም አላዬንም ጥላ ይዘው ነው ገባኝ ስላልመዘገቡህ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ እምትል 😂😂😂😂😂

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 Місяць тому

    ገብሬል ሚኒም አቅም ይለውም አለሀ ከልፈቀደላት

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw Місяць тому

      አይ አላህ ይባርክሽ 🎉🎉እውነት ነው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Місяць тому

    ወይ ድፍረት መናፍቃን ግን 🤔 በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስትቀልዱ ትግስቱ የበዛ ስለሆነ ዝም ሲላቹ ደግሞ በመላእክት መጣቹ ያውም በቅዱስ ገብርኤል አያዋጣችሁም😥😥😥

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому

    የሀረብ ገረዶች አፈር ይቡ ነፋፋወች ሊላ ማንም እንሂን ልጋጋሞች ማን ያያል በነገራችን ላይ እውነት ነው ድራማ አይደለም

  • @AmelBezu
    @AmelBezu Місяць тому

    Er ante endet new ymtanbew demtsk yasferal😂😂😂😂😂😂

  • @KoketBoki
    @KoketBoki Місяць тому

    Miko bereta

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Mikoye lek neh wndecheferu endezelelu menor aygegnem wedeFetari memelesbyakatavhew bezu zefagnoch alu fetari lebona yestachew

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 Місяць тому

    ፍትህ ለሞተችው ነብስ ይማር

  • @MakebaKebede
    @MakebaKebede Місяць тому

    Ante men agebah?

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Місяць тому

    😂😂😂የቲክታክ ድምፅህ ነዉ የሚጣፍጥ ፠፠፠አክሊል ሚዲያ ምን ሆኖ ነዉ የጠፋ ካወቅህ ሹክ በለን

  • @linecompany4607
    @linecompany4607 Місяць тому

    የመጨረሻዋ ፓርት 😂

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Місяць тому

    Nebs yimar

  • @gamuregolcha
    @gamuregolcha Місяць тому

    ሚኪ እንደ ታላቅ አማርኛህ አጻጻፍህ ልክ አይደለም ይታረም። ገና ከማግባቷ ነዉ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Mikoye jegnaye hulem akbarih negne

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 Місяць тому +1

    ሁሉም የሚያስደስተውን ነገር ነው የሚከታተለው ሲቀጥል ማንም ተከታተሉን ብሎ አይደለም የምንዝናናበት ትምህርት የምናገኝበት ነገር ስለሆነ እንጂ ሁሉም ለገንዘብ ሲል ነው ዩቱዩበር የሚሆነው አንተንም የሚመለከት ጉዳይ ይመስለኛል ደግሞ ድራማ አይደለም ስታውቀው ይገባሀል ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤

    • @mikooffical234
      @mikooffical234  Місяць тому

      ድራማ ነው ግልፅ ነው

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y Місяць тому +1

      እረ ዉዴ ድራማ ነዉ አስቢዉ እስኪ የዳኒና የሚስቱን ነገር በደንብ ተመልከች በሷ ቦታ ብትሆኝ አስቢዉ ህዝብ ላይ በሀሰት እየነገዱ ነዉ ደግሞስ ዝሙት፣ የሰዉ ሚስት መቀማት በሀስት መማል የሚያስደስት ነዉ አይ ዘመን😢😢😢😢

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому

      ​@@mikooffical234ድራማው የዳኒ እና የፅጌ ተብየዋ ነው የነሩታ እና ኣብርሽ ፍቅር ለመፍረስ መጀመርያ እወፓቸው ኣትፍረድ

    • @kalie217
      @kalie217 Місяць тому

      ​@@DdgDdgcdvfbfgr-jg7esawkesh muteshal😂😂

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 Місяць тому +1

    አንተም መናፍቅትላለህ የሆንክ እርኩስ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Місяць тому

    ውንድሜ እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን ታናሽ እህት ልንገርህ አብርሽና ሩታን ጠለቅ ብለህ እያቸው እንደሚወራው ሳይሆን ሕይወታቹው ስለሚያስረዳህ ግን በሐሰት ከሚያወሩት ሰዎች ተረድተህ አትኮንን ደግሞም ክርስቲያን ጭምት ነው አተም ጎበዝ ነህ ግን ስለነ ሩታና ስለ አብርሽ እወቅ

    • @kalie217
      @kalie217 Місяць тому

      awkesh muteshal😂😂

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol Місяць тому

    ምን አለ እነዚህ መናፍቃንን ባታነሶቸው

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 Місяць тому

    Ena gen bzi zemen bltwe cherswe
    Endii Trfo Mayte Eyesuse Gata
    niw Tmsgen

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y Місяць тому

    fetehe lehetachene

  • @LidyaKidane-p8s
    @LidyaKidane-p8s Місяць тому

    Feteh le ehetachen

  • @Bemnetlove
    @Bemnetlove Місяць тому

    ከነሱ በላይ ሆዳም አለ አንዴ ጴጠ ደሞ ሲበሉ አንካን መች ይመርጣሉ

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw Місяць тому

    እውነት ነው እዩ የሚናገረው ገብሬል ስልጣን የለውም እግዚአብሔር ካላዘዘው ምንም ማድረግ አይችልም አንተልጂ ሀይማኖተኛ አትሁን ዮኒ ማኛ ከሆነ ነገ ደግሞ ጴንጤ ሁኖ ያስገርምካል ስለ ኦርቶዶክስ ያለውንም አትርሳ

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ

    ሰላም ወድሜ ሚኮ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን በዚህ ልክ ስለሰው መፈትፈት ለምን አስፈለገ ሲቀጥል Orthodox ነኝ ትላለህ ግን ብዙ ጊዜ ሳይህ በቲክታክ ላይ ብዙ ታወራለህ ግን ምታወራው ሁሉ ውሸት ነው አንድም ምቀኝነትም ይታይበሃል አብርሽ ማለት ማርያምን የድሃ አባት ነው ቤት ለሌለው ቤት ሰሪ ነው ለታመሙ አስታካሚ ነው ለአካለ ጉዳተኞች ደሞ ምን ነበር ስሙ ገዝቶ የሰጠ ነው ላይቭ ላይ ቁጭ ብሎ ለምኖ ማለት ነው ሲቀጥል እኛ ወደን ፈቅደን ተመችቶን ነው ምናየው እስኪ አንተ እትትትትትት ከማለት ውጭ ምን ሰራክ ከአብርሽ እራስ ውረድ ቲክታክ ላይ አይመቸኝም ምናምን ስትል ነበር ምን አድርጎክ ሳስባቹ ሁላቹም ቅናት አድሮባችዋል የምር ውደራሳቹ ተመለሱ ጥሩ ነገር ስራ እናይልሃለን እኛም አትቅና አየ በ22 ሰአት ውስጥ 200viwe እራሱ አልታየልህም ለምን ስለሰው ነው ምትፈተፍተው እኛ ደሞ ደስ አይለንም Orthodox ከሆንክ ዋንትያ ያለችበት አትከተል ሊያ ምን ሰርታ ነው አሁን ትመቸኛለች ያልከው 😂😂😂😂😂 ቁጭ ብላ ሰውን ስለምትሰድብ ትመችሃለች ለድሃ ቤት ሚሰራ ለታመመ ሚያሳክም ለጎዳና ልጆች ሚያለብስ ለተራበ ሚያበላ አይመችህም አብርሽ ማለት ለስንት ሰው ስልክ ገዝቶ ዩትብ ከፍቶ ሰጠ በጥቂቱ ሙቢ ቲዩብ ፈረንጁ ቲዩብ ቢኒ ቲዩብ እያለ ይቀጥላል እኮ ምን ስለሰራ ነው በዚህ ልክ እሱን ዝቅ ለማድረግ ምጥረው እረ ወደራስህ ተመለስ Orthodox ከሆንክ ብዙ መጻፍ ይቻላል ስለ አብርሽ በውስጥ ሚረዳቸው ልጆች አሉ ሚያስተምራቸው አንተ ዝም ብለህ እኝኝኝኝ አደብርም አስተውል

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому

    እቺ ዋንትያን እማ ቢመክሯት ጥሩ ነበር

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Місяць тому

    🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒💒

  • @asmasalameh7248
    @asmasalameh7248 Місяць тому

    🤣

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Місяць тому

    Enesum sew nen blew naw tsom tselot yemayaku hule dankera menafikan yikir yibelachu