🔴በህልማችሁ አትታመኑ ! | ሐዋርያዊነት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 місяців тому +4

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526 6 місяців тому +3

    Amen amen amen kake hiywet yasemalinn bereketachew yideribnnn❤❤❤❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 7 місяців тому +1

    Amen Abatachen ❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Рік тому +1

    Abatachin Kalehiywetin yasemalin.

  • @ayalneshalemayehu9796
    @ayalneshalemayehu9796 Рік тому +8

    እርስዎን የሰጠን አምላኬ መድሀኔአለም ይመስገን! ሊገባኝ በምችለው ሁኔታ በቀላልና በማይሰለች አንደበት ቅዱስ ቃሉን የሚመግበኝ መምህር በማግኘቴ ደስተኛ ሆኛለሁ

    • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
      @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 місяці тому +2

      ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx Рік тому +3

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመቤትወለተኪሮስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን👏💚💛❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 7 місяців тому +1

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያስማልን

  • @TcgdDdew
    @TcgdDdew Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የኔ አባት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያባታችን ጾሎት ምልጃ ለሁላችን ለኛ ለበደለኞች ይድረሰን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 10 місяців тому +1

    ኣሜን(3)

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 10 місяців тому +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ኣባታችን በእውነት የኣገልግሎት ዘመናቸው እግዚአብሔር ያሰማልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 10 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መገስተ ሰማያትን ያወርስልን!!!

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለወትን ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እርስወን የስጠን ቸሩ መድሐኒያለም ይመስገን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Рік тому +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ❤🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ❤🙏

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ... በምህረትና በ ቸርነቱ በፀጋው ይጎብኝዎት......🙏🙏🙏

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 3 місяці тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን። አሜን አሜን አሜን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @MeseretGezmu-kz9tk
    @MeseretGezmu-kz9tk 6 місяців тому +1

    አባታችን እርስዎ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ነዎት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በጣም ነው የማከብሮት የኔ አባት ረጅም እድሜ ያድሎት አምላከ ቅድሳን

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 Рік тому +9

    ጊዜውን የዋጀ ድንቅ ትምህርት። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በጤና ይጠብቅልን።

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne Рік тому +1

    Thanks

  • @melakugizaw9919
    @melakugizaw9919 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @abamzaid5145
    @abamzaid5145 Рік тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @HabteslassieAbebaw
    @HabteslassieAbebaw 6 місяців тому +1

    አምላከ መምህራን ስለኛ ብሎ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Рік тому +2

    አሜን ቃለ የሕይወትን ያስማልን

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን እድሜ ይስጥሁት❤❤❤

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому +3

    አሜን ቃለህ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Sameera-d9w
    @Sameera-d9w Рік тому +2

    አመተ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirewassie9076
    @fikirewassie9076 Рік тому +6

    አባ እንደርሰዎ ያለ አባት አያሳጣን እድሜና ጤና ይስጥልን ይባርኩኝ

  • @KonjuKonju-hg1bq
    @KonjuKonju-hg1bq 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጢና ይጠብቅልን

  • @ButtukanButtukan
    @ButtukanButtukan 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 6 місяців тому +1

    አባታችን። መምህራችን። ቃለህይወት። ያሰማልን

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 6 місяців тому

    አባታችን ከዛሬ10 አመት ባሉት አመታት እደዚ በሀይማኖት የበቁ መምህር ቢናሩን ብዬ አስባለሁ ሁሌም አሁንም ቢሆን ጊዜው አረፈደም መናፍቃን እንኳን የአባታችንን ት/ም ሰምቶ ወደ እናት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እደሚመለሱ እርግጠኛነኝ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፍቅር በሞገስ እ/ብ ይጠብቋት የሰማነውን እድንድንበት እግዛብሄር ይርዳን

  • @rozadebra9453
    @rozadebra9453 Рік тому +10

    አባየ አቱን ለሰጠን በዚህ ዘመን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው በእውነት እደማቱሳላ እርሜወትን ያርዝምልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому +3

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb Рік тому +10

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Рік тому +3

    አባ፡የኔ፡ቅዱስ፡ቄርሎስ❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እጅግ ድንቅ ስብከት ነው የአባየን ትምህርት ሳዳምጥ የደከመው የስደቱ ጉዞየ ተስፋአም ሙልት ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 2 місяці тому

    በዚህ ዘመን መልካም አባት ማግኘት መታደልነው

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 Рік тому +2

    እንኳን ደናመጡልን ቃለህይውት ያሰማልን አማኑኤል ይጠብቀልኝ በድሜበፀጋ ያቆይልን እንውዳችዎለን አባታችን እውነትነው እምነቴን እንድውደው ቃለዎት አስተምረውኛል ልቤም ተፅናናንቷ ያመንኩት ያመለኩት ያብልጅ ውልድ ይማሪየም ልጅ ውልድ አምላኪ ይሰጠኝ እርስኦን የስድት ተስፈየ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Рік тому +7

    ቃለ ሂወት ያሰሙን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Рік тому +2

    አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @appletravel1039
    @appletravel1039 Рік тому +2

    Amen, Amen, Amen, Abatachen Kale Hiwote Yasemalene !

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Рік тому +2

    ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቆት አባታችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Рік тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @abigetasew8326
    @abigetasew8326 Рік тому +3

    አባታለሜ እድሜ ፀጋውን ያብዛለወት የሚያስተምሩት ትምህርት ሁሉ ሂወቴን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebesimma6700
    @abebesimma6700 Рік тому +2

    አሜን።

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Рік тому +2

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎን ከጤና ጋር ያብዛልን! መንገድ ከሚያስቱ ክፉዎች ይጠብቅልን! አሜን!!!

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zekiyaali7459
    @zekiyaali7459 Рік тому +2

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen ❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Рік тому +14

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴማርያምናትእ

    👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Рік тому +3

    ቃሊውት ያሰማልን

  • @sister6838
    @sister6838 Рік тому +4

    አባታችን እድሜሆትን ያርዝምልን

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @workietesema
    @workietesema Рік тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልኝ በፀሎት እስቡኝ

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Рік тому +9

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ ቃለህወት ያስማልን።

  • @abiy-ce7hj
    @abiy-ce7hj Рік тому +2

    Kalehiwot yasemalen tesefa menegeset semayat yawareselen Amen 🙏

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Рік тому +13

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር አባ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና በእመ ቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ያድልልኝ ።

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Рік тому +3

    አቡየ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @ShewaHagos-g1f
    @ShewaHagos-g1f Рік тому +1

    አባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @srAmele
    @srAmele Рік тому +15

    አይ አባታችን እምለው የለኝም የሠማዩ አምላክ እግዚአብሔር በፀጋው በበረከት እርሰዎን ሳይሆን እኛን እንድንማር ስለፈቀደልን እናመሰግናለን የሰማዩ አምላክ በጸጋው ላይ ጸጋው ይጨምሩለት

    • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
      @MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛ በአዛብ ሀገር ላለነዉ 😢አባታችንን ስለሰጠንኸን አምላኬ ሆይ ምስጋና ይገባኸል

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ሃዋርያትን ረድኤት በረከት ይደርብን በአባቶቻችን ጸሎተ ይማረን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንዎት አባታችን
    ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድልልን

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 Рік тому +17

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንኳን ደህና መጡልን

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Рік тому +3

    እኔ ቃል የለኝም ጌታ የተመሰገነ ይሁን

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Рік тому +2

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yesamalne

  • @mazaretmoula5324
    @mazaretmoula5324 Рік тому +51

    አባታችን እኳን መጡልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏 አወይ የእኔን ህይወት የቀየሩ በእምነቴ እድፀና ብርታት ምግብ የሆነ ትምርት በምን ይገለፃል😢🤲🤲

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Рік тому +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ከኢትዮጵያ ከሆናቹህ ለምን ጣና ቂርቆስ ገዳም አትሂጅም እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 місяці тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን☦️❤️🥰👏👏👏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Рік тому +2

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለህይወት ያሰማልን! በረከታችሁ ይድረሰን!

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +7

    አንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Рік тому +2

    ሰላምሰላምሸይብዛልባለሸበትአላህይ

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Рік тому +4

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @DagiMele
    @DagiMele Рік тому +2

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 місяці тому

    አሜን አሜን አምን ቃለሕይዎት ያሠማልን

  • @እንደፍቃድህኣኑረኝጌ-ቨ3ለ

    yene wude abat kale hiwet yasemaln🙏💚

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Рік тому +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haregyeshinew5453
    @haregyeshinew5453 Рік тому +3

    በረከቱ ይደርብን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +3

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባዬ❤
    ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @ኣደ-ጎይታ
    @ኣደ-ጎይታ Рік тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝🤲🤲🤲

  • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
    @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Рік тому +19

    እንኳን ደና መጡ፣አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤💓🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒🕊️

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому +2

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን እሄን ማለት በይገባኝም ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 Рік тому +2

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna aba

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zedethiopiawit5216
    @zedethiopiawit5216 Рік тому +3

    Amen Amen Amen kale hywet yasamalin Abatachn ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ገ5ጨ
    @የማርያምልጅ-ገ5ጨ Рік тому +6

    አባታችን ባለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abuali4615
    @abuali4615 Рік тому +2

    ዬኔ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ በውነቱ❤❤❤❤

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን አሜን ፫❤❤❤

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 Рік тому +1

    Kale hywot yasemaline abatachin!

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz Рік тому +2

    kalehiwotin yaswmalen edminahasta yabezalachu Abatachen❤❤❤

  • @emebetdemeke8481
    @emebetdemeke8481 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ቤተክርሰቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድልን 🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ክርስቶስአባቴማርያምናትእ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ላባታችን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Рік тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን