ሰውነታችሁ ያለበትን ችግር የሚናገሩ 8 ምልክቶች 🔥 በጊዜ ልታውቋቸው የሚገቡ 🔥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 600

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  3 роки тому +95

    ለሌሎችም እንዲደርስ #LIKE👍🏽 እናድርግ!
    🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች
    ua-cam.com/video/vbcXcIiUO0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/ast8jBqXPrA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች
    ua-cam.com/video/bYlgRc7RU3g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች
    ua-cam.com/video/bcRd-ILMOm0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/pS6ejThnKa4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/t-MzNZ_WpIc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    9 የጉበት በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/zcdhlpB4t4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wkwT6MhY_t0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/hCEIxeMcV2c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/Zh891RWPXV0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሳምባን የሚያፀዱ 8 ምግብ እና መጠጦች
    ua-cam.com/video/Lm-RHGvKD9I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች
    ua-cam.com/video/rSsCKWVgSGA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች
    ua-cam.com/video/1eBi-L_eU7c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/l9QlbfRklqQ/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ
    ua-cam.com/video/OI9KZT4_DWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    መንታ ልጆች ከሁለት አባቶች [ አስደናቂ ታሪክ ]
    ua-cam.com/video/dgnUUSp7KuI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ12 አመት ትዳር በከባድ ክህደት ሲደመደም
    ua-cam.com/video/BaFZuTr-3Xw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/DjAXdSbRl1g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች
    ua-cam.com/video/EMekP1UhRDY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/r2A-EcDZH1I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/LDzzcDMwtVs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/d8dpP-VQjRg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጤፍ እንጀራ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/Naii6QDRtiw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል?
    ua-cam.com/video/Sv_KXlZZtp8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች
    ua-cam.com/video/e1M8ihuLvnc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/-SEFxcRcPys/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
    ua-cam.com/video/8USMPvC98cs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች
    ua-cam.com/video/C2NU67iRrXM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
    ua-cam.com/video/jjEArKGQT8A/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/Npa_ylQESHA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/qwq0WXABvkA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/Lk8PqJabRWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ
    ua-cam.com/video/Yb5ZNiWcBGk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/HRxbqi9d7Mw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
    ua-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች
    ua-cam.com/video/s4KdfohousI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/6fnUTojEZoo/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wpmbnju38Z8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
    ua-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የድንግልና አይነቶች
    ua-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች)
    ua-cam.com/video/3UWqnhHHM0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
    ua-cam.com/video/RKtu6qztIBU/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/RWaODEBcBg0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ua-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
    ua-cam.com/video/usYMUBHGVFg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ልታውቂያቸው የሚገቡ 5 የወሲብ ሚስጢሮች
    ua-cam.com/video/WQJJg9x5b1k/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እውነት ሴት ልጅ በወሲብ ወቅት ትረጫለች?
    ua-cam.com/video/4uc4qEgn4nc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
    ua-cam.com/video/d54GKDO5sYM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
    ua-cam.com/video/EJWSySK3hLk/v-deo.html
    **************⬇️****************
    በሳምንት 2 ቀን ወሲብ የማድረግ ጥቅም
    ua-cam.com/video/ldebd87CTCA/v-deo.html
    **************⬇️****************
    20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
    ua-cam.com/video/DPG74dRwAiU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
    ua-cam.com/video/DAN-efyWqqU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
    ua-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/v-deo.html
    ጥያቄዎችሁን DrAddis Ethio ብላችሁ Facebook ላይ መላክ ይቻላል።
    ua-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
    ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
    ለትዳር፣ ለወሲብ፣ ለጤና፣ለፍቅር
    ********💚💛❤️**********
    ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾

    • @mariamatyope2908
      @mariamatyope2908 3 роки тому +1

      ዶክተር እኔ ስራመድ በጣም ይጮሃል እግሬ

    • @astertass1502
      @astertass1502 3 роки тому +1

      እስኪ ያላየሁት ካለ ልይ

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 роки тому

      ህባክ፡ዶክቶር፡ደሜናሥ፡ባይታሚኔ፡እጥርት፡አለብኝ፡ማግንዝነዘም፡ክኒነዉ፡ምወሥደዉ፡ግን፡ክኒኑን፡እፋራዋለዉ፡ማዳሜ፡ግን፡እኤ፡ባይታምን፡እንጂ፡ኪኒን፡አይደለም፡ትላለች

    • @dorcashela7362
      @dorcashela7362 3 роки тому +1

      D

    • @semirhabibsemuhabib4809
      @semirhabibsemuhabib4809 3 роки тому +1

      Pls Dr yetfr mesbr mebteu mednu Pls

  • @yeshitilaadmasu2165
    @yeshitilaadmasu2165 2 роки тому +10

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ብዙ ጊዜ አፌ ውሰጥ ምራቅ ይሞላ እና ከሰው ጋር በማወራበት ጊዜ በአፌ ጎን እና ጎን ምራቅ እየወጣ ምቾት እየነሳኝ ተቸግሬአለሁና ችግሩን እና መፍትሔውን ብትጠቁመኝ አመሰግናለሁ።

  • @Ggg-kg2mc
    @Ggg-kg2mc 19 днів тому +4

    በጣም ምረጥ ትምህረትነው እኔለይ ካልካቸው አለብኝ እደው ፈጣሪ ይሁነኝ😢😢😢 የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @nafisaahmed6061
    @nafisaahmed6061 2 роки тому +5

    ወንድማችን እናመሰግናለን ጡሩ መረጃ ነው የደም ማነስ አለብኝ ምክርህን ስለጠቀመኝ በድጋሜ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @wondwesenfantaye396
    @wondwesenfantaye396 2 роки тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ Dr.Addis ብዙ ትም/ት ሰጥተኸናል።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 роки тому +13

    ጥርሴ ከወትሮ በተለዬ ሁኔታ ዝም ብሎ ይደማል
    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @111-ny3uy
    @111-ny3uy Місяць тому +3

    ያረብ አላህ አንተ በዝነትህ ጠብቀኝ አብዘሀኛዎቹ ችግሮች እኔ ጋር አሉ ሲጀመር በስደት አለም ላይ ያለነዉ በሙሉ እነዚህ ችግሮች ያጋጥሙናል!!😢😢😢

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h 23 дні тому +6

    የኔምላሥ በተፈጥሮዉ😢😢😢😢😢😢😢በጣም የተሠነጣጠቀነዉ😢🎉🎉🎉🎉ምድነዉ ችግሩ🎉🎉🎉

  • @denekewwubliker5579
    @denekewwubliker5579 2 роки тому +3

    ለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ የደም አይነት ዐ የሆነ ኤች አይ ቨ አይዘዉም የሜባለዉ ለምድን ነዉ

  • @beedaakedass589
    @beedaakedass589 2 роки тому +16

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግ ናለን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому +2

    ዶክተራችን፣ጠቃሚ፣ትምህርት፣ነው፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @aeneyalaeney5751
    @aeneyalaeney5751 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን ዶክተር እድሜና ጤናን ያድልህ

  • @SUSUtubeሱሱቲዩብ
    @SUSUtubeሱሱቲዩብ Місяць тому +2

    ያረቢ የቢታሚን እጥረት ያልከው በሙሉ እኔላይ አለ ያረቢ አንተ ሁነኝ

  • @teketeltesfaye1642
    @teketeltesfaye1642 2 роки тому +16

    ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ እና በቀላሉ የሚገባ ትምህርት ሳገኝ... አመሰግናለው ዶክተር

  • @hagezmedia6084
    @hagezmedia6084 3 роки тому +4

    ትምህርትህ ከጥራቱ የተነሳ በደንብ ነዉ የሚረዳ ።ቢጫ ወባ አለብኝ 12 አመት ግን እስካሁን በግራ ገሐኔ አበጠሸ ይሰማኛል።

  • @remedanedris900
    @remedanedris900 3 роки тому +22

    ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @toybatube7941
    @toybatube7941 3 роки тому +44

    እናመሰግናለን አረ እኔስ ምን ይሻለኛል. እስከመጨረሻው አዳመጥኩት. የተዘረዘረው በሙሉ በኔ ላይ ይስተዋላል. እግሬን ከጉልበቴ ጀምሮ ወደታች በጣም እያመመኝ ያቃጥለኛል እናም ሀኪም ቤት ስሄድ የቪታሚን ርጥረት ነው አሉኝ ክኒን እየቃምኩ ነው ሁላችሁም በዱአ አትርሱኝ

    • @helenyaseen1883
      @helenyaseen1883 Рік тому +2

      አይዞሺ ውድ ግን ደም ስጪና ተመትመሪ

    • @munameroawi1777
      @munameroawi1777 9 днів тому

      ኣብሽሪ ብኒያ​@@helenyaseen1883

  • @belaydani3556
    @belaydani3556 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @sina1584
    @sina1584 2 роки тому +3

    Dr. አዲስ የምር በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ፈጣሪ ከዚ በላይ ያሰብክበት ያድርስህ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነዉ 🙏እባክህን አንድ ላስቸግርህ ምፈልገዉ ነገር ቢኖር ;ወገቤን በጣም ያመኛል ጎምበስ ቀና ማለት እስኪያቅተኝ ድረስ አንድ አንዴ ቁጭ ሲል ልክ እንድ ዉሃ ወገቤ ለይ ሚፈስ አይነት ስሜት ይሰማኛል 😭እባክህን ተባብበረኝ ምን ማድረግ አለብኝ 🙏

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 2 роки тому +2

    እናመሰግናለ ጥሩትምርትነው

  • @temesgeneliyas8643
    @temesgeneliyas8643 3 роки тому +1

    Thank you manvbexam amesegnalew lalebgn beshta ftun medanit

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    በጣም እናመሠግናለን

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 28 днів тому

    እመቤቴ ማርያም አንች ጠብቂኝ ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ

  • @wogenewogayehu7582
    @wogenewogayehu7582 3 роки тому +1

    Dr ijen betam yalbegnal mn byareg yshalegnal

  • @tiglebanon2178
    @tiglebanon2178 3 роки тому +2

    እናመሠግናለን ዶክተርThank you👏

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 роки тому +26

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ፋታችን ላይ ትንንሽ ጥቁር ነገር የሚወጣብን ለምድነው መፋትኤውስ እየወጣብኝ ተቸግሪያለው ፋቴ ላይ?

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 роки тому

      ዝም ብለሽ ሙሙሻሽን አሸክሽኪ ችግሩ የሱ እጥረት ነው አዘውትረሽ አርጊ ይለቅሻል አማራ ከሆንሽ ደግም ሸገር ጎዳና ላይ ሽህ ብለሽ ቁሚ

    • @FatmahHy-n1v
      @FatmahHy-n1v Місяць тому

      አስታፍረላ

  • @rozag6033
    @rozag6033 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር አዲስ
    በጣም ጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ ከጠቀስካቸወ 5 በእኔ ላይ የተከሰቱ ናቸወ
    ያልከው ሁሉ እሞክራለሁ
    በርታልን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህትነው

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 3 роки тому +9

    እናመሰግናለን በጠም ጠቃሚ ነገር ነው የሚታተለልፈው
    Galatomi 😍

  • @HaftomGerie-b1w
    @HaftomGerie-b1w 27 днів тому

    እናመስግናለን ዶር ጡሩ ትምህርት ነው

  • @NaimaNaima-mq3ej
    @NaimaNaima-mq3ej 2 роки тому +1

    እናመሠግናለንዶክተርጠቃሚትምርትነው

  • @ነፂወሎየዋ-ገ4ኀ
    @ነፂወሎየዋ-ገ4ኀ 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ደ/ር እባክህ ሰዉነቴ ተቃጠለ ሌሊት ላብ እንደዉሃ ነዉ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 роки тому +7

    በጣም እናመሰግናለትን ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ

  • @ሩትየአስቴርልጅ
    @ሩትየአስቴርልጅ 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ የባሌ ምላስ ስንጥቅጥቅ ያለ ነው

    • @abelaklilu7408
      @abelaklilu7408 3 роки тому

      Ena tadya endet new mitsemiw ?

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Рік тому

      @@abelaklilu7408 hehehe አታስቀኚ አቤላ የማይሉት ነገር የላቸውም

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 роки тому +9

    እናመሰግናለን ዶክተር የተቆምካቸው ምልክቶች hulu እኔ ጋር ይታያሉ ታዲያ በዝህ የኖሮ ውድነት ከየት አባቱ ይመጣል የጠቀስከው ምግብ ዳቦ አሮብናል 😊

  • @nazinazi3023
    @nazinazi3023 2 роки тому +1

    Enamesegenaln doctery

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 3 роки тому +9

    ጠቃሚ መልዕክት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Рік тому

    Doctore thank you so much birvo

  • @banchitesfaye9783
    @banchitesfaye9783 2 роки тому +1

    Doctorye I really thank u so much ,,, proudly subscribed ur channel,,,

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 23 дні тому

    Excellent information!! Thank you ❤Dr. Addis!!

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 3 роки тому +8

    ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትን ይጨምርህ

  • @hagibiruck7182
    @hagibiruck7182 3 роки тому +10

    Wow, I learn a lot today it’s so interesting and our bodies are trying to telling us what we need . Thanks

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 роки тому +6

    Thanks Doc. I am beneficial from your teachings!!

  • @rahieltegegn7725
    @rahieltegegn7725 3 роки тому +1

    Egziabheir ybarkih enamesegnalen

  • @roseworku6942
    @roseworku6942 3 роки тому +4

    እናመሠግናል ዶ/ርለምትሠጠን ጠቀሚ መረጃ❤️

  • @MadinaTakele
    @MadinaTakele Місяць тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር ብዙወቹ ከኔ ጋ አሉ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 роки тому +8

    እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር በጣም ትልቅ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የወሰድኩት እግዚኣብሄር ይስጥልን

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 3 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናል ዶክተር

  • @tarikmisganaw2724
    @tarikmisganaw2724 15 днів тому

    እውነት ነው እኔ እንደዚ የጠቆረ ሰውነቴ ላይ ነበረ ነገር ግን ስታከም የ type 2 ስኩዋር ተገኘብኝ

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 роки тому +3

    እናመሠግናለን:ዶክተር:እድሜና:ጤና:ላንተ:ይሁን💜💜

  • @omnah3159
    @omnah3159 2 роки тому +3

    በጣም እኖድካለን

  • @amanamare8886
    @amanamare8886 2 роки тому +1

    Thanks doctor, useful Info

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 3 роки тому +4

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነው እኔ እግሬ በጣም ነው አሚሰነጠቀው በቃ ያላረኩት የለም አይድንም

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 роки тому +3

      ሁቢ እኔም እንደንችው ነኝ ግን መዳም ቤት ከሆንሺ ቅዝቀዜው ይመስላኛል እኔ ከሀገረ ሰመጠ ምንም አነበረብኝም እዝ ተረካሴ ፈረክረከሰ ይላል

    • @ሓደበጃኩሉሞተ
      @ሓደበጃኩሉሞተ 3 роки тому

      @@nuntube321 እህቴ የኔም ልክ እንደ አንቺ ሃገሬ እያለሁ ምንም አልበረብኝም አሁን ግን ስደት ነው ያለሁ ልክ ከአገሬ ወጥቼ አረብ አገር ስገባ በአንድ ወር ነው የጀመረኝ በጣም ይሳናጠጠቃል እግሬን መላ በይኝ እህት

    • @store8674
      @store8674 3 роки тому

      እኔ ምላሤን ምላርግ ሥጥቅ ሥጥቅ ይላል

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 3 роки тому

      እግራችሁ ለተሠነጠቀ ባዚሊን ዘወትር እየቀባችሁ ካልሺ ልበሡ

    • @ሓደበጃኩሉሞተ
      @ሓደበጃኩሉሞተ 3 роки тому +1

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد አመሰግናሎው እህቴ ግን ከዚ በፊት ሞክሮው ነበር ሊጠፋልኝ አልቻለም

  • @gashawendirie
    @gashawendirie 16 днів тому

    አመሰግናለሁ ዶክተርየ

  • @ሀድነኝሀላሌንአድናቂ-ሐ8ኘ

    እናመሰግናል እኔግን አዱ ብቻነዉ ያለብኝ አልሀምዱሪላሆ እስ የጥረስመድማት

    • @rak7888
      @rak7888 29 днів тому

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @tadelulegese1965
    @tadelulegese1965 3 роки тому +3

    እናመስግናለን ዶክተር በመቀጠል የማዲያት ቪታሚን ካለ ንገረኝ 🙏🙏🙏

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 2 роки тому +1

    ደስ እሚለው ነገር ምንም ነገር የለም ከኔ ጋ

  • @MsganawDagnew
    @MsganawDagnew Місяць тому

    ደክተር ጤና ይስጥል እንዲያው ብዙ ጊዚ አፌ ምራቅ እያመነጨ በጣም ያሰቸግረኛል እባክህ መፍትሔ ካለው ጠቁመኝ

  • @isrubuna1755
    @isrubuna1755 2 роки тому +1

    እጄን ውርር ያደርገኛል ከመታጠፊያዬ በታች ጀምሮ ሲሆን ድንዝዝ የሚል እና የሚሰማ መውረር አየተሰማኝ ነው መፍቴውን ብትመክሩኝ በጣም እየተጨነኩኝ ነው እባክህን ዶ/ር

    • @isrubuna1755
      @isrubuna1755 2 роки тому

      Yeteyekune negergne

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  2 роки тому

      ሰላም,
      የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜቶች ከነርቭ ችግር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ምልክቶች ቢሆኑም ያለ ምርመራ ግን ፈፅሞ እርግጠኛ መሆን ስለማይቻል እንዲሁ በቤት ውስጥ ከመጨነቅ ምርመራ ማድረጉ የተሻለ ይሆናል።

  • @zinetnuryanurya4001
    @zinetnuryanurya4001 3 роки тому +5

    ኡኡኡኢ ያርብ ያአላህ ጤናየን አድራህን ያርብ

  • @ZahraZaahhrraa
    @ZahraZaahhrraa 10 днів тому

    ኣላህ ያዒጢኩም ኣፊያ

  • @hadyahabibi747
    @hadyahabibi747 3 роки тому +1

    ዋውው ወድሜ አመሰግናለሁኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለህሁኝ

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ደኩተር ስላምህ ይብዛልን

  • @kaledaomer9063
    @kaledaomer9063 3 роки тому +1

    ሠላምጤነይስጥልኝ ዶክትርእኔ አይኔ ይቀላል ምንማድርግ እዳለብኝ ምከርኝ

  • @wubalem2262
    @wubalem2262 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @KananisaBeke
    @KananisaBeke 12 днів тому

    Dc ine tinish exercise keserahu betam oxygen yatiriegnal midino..demo betele tinish sirot no...Please melisilign

  • @NettyNet-kf7ko
    @NettyNet-kf7ko 2 роки тому +2

    Very good 😊 thanks for your support ☺️☺️

  • @meheretadefres97
    @meheretadefres97 3 роки тому +1

    Enamesgenalen doctor bezu gize vitamin ke pharmacie bemegezat lemen ayeseralegnem el neber ezih west kalut bezuwochu yene chegeroch nachew

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr 3 роки тому +1

    እናመስግናለን ደኩተርየ

  • @Aysha-y6w1s
    @Aysha-y6w1s 18 днів тому

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ እሰው ጋር እየተሳቀኩ ነው ምቀመጥ ምነሳ ቀጭ ቋ የሚለው ነገር 😂

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 6 днів тому +1

    Eejeg asetamare maleket naw enamadagenalan.

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 3 роки тому +1

    አላህይጨምርልህዶክተርብዙነገርነውየተማርኩት

  • @مدينة-ر9ب
    @مدينة-ر9ب 3 роки тому +7

    ዶክተር እኔ ጥርሴ
    ድሮ ምንም አይደማም ነበር
    አሁን ግን ጥርሴ ይደማል በተለይ በምተኛ ሰአት
    አፌ ደምቶነው የማገኘው ጥርሴን አፀዳለሁ ግን
    ባብዛኛው ግዜ ተኚቼ ስነሳ ሁልግዜም ደም ነው
    ሽታም አለው በጨው ተግመጥመጪው ብለውኝ ሞክሬው ለውጥየለውም

  • @BezaTadesse1930
    @BezaTadesse1930 28 днів тому

    እኔ ደግሞ ምላሴ በተፈጥሮ ሳይሆን ከሆነ ጊዜ በዃላ ጠቆረብኝ ምን ላድርግ?

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 3 роки тому +2

    Thank you doctor blessing 🙏 🙏 🙏 .

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 5 місяців тому +1

    ድክትር አንምስግንልን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🎉🎉🎉🎉ጠቅም ተአምህ ንው 🙏🏻❤❤❤❤❤

  • @aadrtjemal1426
    @aadrtjemal1426 Рік тому

    በጣምአመሠግናለሁ,,አዲሥ

  • @fioregetachew4252
    @fioregetachew4252 3 роки тому +1

    Betam Enamesegenalen Docter Addis 🙏

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +1

    ድክተር አናመሰግናለን አኔ አይኔ ስርና ፊቴ ላይ አንደብጉር አይንት አየወጣብኝ ተቸገርኩ ባዛ ላይ በጣም ሙቀት ነው መላ በለኝ

  • @raheldagnew7503
    @raheldagnew7503 3 роки тому +1

    Thank you doctor Addis betam tekami

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Місяць тому

    Thank you for sharing, doctor 🙏 ❤️ 🙏

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 роки тому +2

    Thank you d/r bless you

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 роки тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @heexoofardaa773
    @heexoofardaa773 2 роки тому +1

    Galatoomi sirritti na hubachiiftee jirta

  • @asfourasfour63
    @asfourasfour63 2 роки тому +1

    doctor eye edat nek tebasa matefeya este mela bel

  • @lindalinda7341
    @lindalinda7341 3 роки тому +1

    Ewnet new doctor tanks alot

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 2 роки тому +1

    Thanks for sharing brother

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому +1

    Enamsegenalen Doctor 🙏

  • @rahelso
    @rahelso 2 роки тому +1

    Wow Dr yewunet betam betikikil yihe hulu yene bashitanew hulem madanit matatan new sirahe

  • @محمدبشرىالعباس
    @محمدبشرىالعباس 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶክትር በጣም

  • @nunuwolela6100
    @nunuwolela6100 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር አዲስ ግሩም ነው

  • @DuretiKilta
    @DuretiKilta 23 дні тому

    Thank you Doctor 🤩🤩🤩

  • @Fatima-i3y
    @Fatima-i3y 26 днів тому

    ዋውእናመሰግናለን

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 3 роки тому +1

    Wow amazing, thanks a lots, Dr,

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን dr

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Місяць тому

    ዶክተርየየ በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር ምላሴ በጣም የተሰነጣጠቀነው ሀኪም ቤት ሂጄ አላቅም 4,5 አመት ሆኖኛል ምን ላድርግግግ

  • @astertass1502
    @astertass1502 3 роки тому +3

    እና መሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃነው እኔ ላማክረዋት የምፈልገው ነበረኝ?