🤔ያላስፈላጊ ለምኮምትት መልሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 27 днів тому +2

    ውደ እኔኳ ተሳድቤም አላቅ ሲጀመር ሰው መሳደብ አልወድም ከሰደቡኝም አልቅሸ ዝምነው ግን ስህተት ካየሁ በቻልኩት እናገራለሁ የኔ ልዪ እህት እሚሰድቡሽን ዝም በያቸው ግን እኔ እምመክርሽ ኒቃቡንም ብትለብሽ ለራስሽነው ለነሱአይደለም ዝምባያቸው ግን ሙዚቃ አትልቀቂ ከቻልሽ ውደ ቁርአን ብት ለቂ ሀሰናት ታገኝ አለሽ እኛ ሙስሊም እህቶችሽ እናዳምጣል እን ከታተላል የፈለገይይ ያለፈለገ ይቶወው ያው አች እደጠቀሽው እና ውደ ካጠፋሁ ይቅርታ እውድሻለሁ 🎉

  • @LubabaYmam
    @LubabaYmam 27 днів тому +2

    ኒቃብ ለበሱ ማለት ከሀገራችን ባህልና ወግ መውጣት አይቻልም ዝበያቸው እደዛ የሚሉት ለራሳቸው በየበረሀው የሚሄዱት ናቸው 😂😂😂😂

  • @DhFu-ux1wz
    @DhFu-ux1wz 28 днів тому +8

    እና ኒቃብ ለብሰሽ ሙዚቃ የተሸፈሽው አሏህን ፈርተሽ እማ አሏህን ፍሪ

    • @FkSd-lh5wq
      @FkSd-lh5wq 28 днів тому

      ያገራችንትዝታይናፍቃልሙዚቃውነውጅእናአዳድስድብደሞእደምክርአርገሽያጅውበተረፈይመችሽ

    • @እሙዬኢቱብ
      @እሙዬኢቱብ 27 днів тому

      ደምሩኝ

    • @ዜዴነኝገጠሪዋ
      @ዜዴነኝገጠሪዋ 27 днів тому

      አች እራሱ ገብተሸ ሰለከታተልሻት እማ ያየሻት አችም አላህን ፈሪ በመጀመሪ እሶ የራሶ ሂውት ነው የምኖረው ምን አገባሸ ሰርታ ትኑርበት ከፈለግሸ ተከታተይ ካልፈለግሸ አትከታተይ መብቶ ነው😊

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 27 днів тому

      ​@@ዜዴነኝገጠሪዋ ውደ ስለቀውማ ማየታችን አይቀርም ስድቡን ትተው ምክር ቢሆን የተሻለነው ብዙ ነገር አለ ገደታሙዚቃ ተለቀቀና እይታየለውም ነገጧት ስን ሞት ሀሰናት የምናገኝበትን ነገር ብትለቅየተሻለነው በተረፈ አትሰዳደቡ መቸ እደምነሞት አናቅም ውዶቸ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 27 днів тому +1

    ❤❤🌺🌺

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 27 днів тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sueaduh1838r9
    @Sueaduh1838r9 2 дні тому

    በርቺ እህቴ የኛሰው አፉ አያርፍም❤❤❤

  • @FjFj-jh4co
    @FjFj-jh4co 28 днів тому +1

    ሳህ እሙየ ወነትሽነዉ የሰርግሰለሆነድረስ ያገራችንትዝታነዉ መቸምያልተጫወተአይኖርም ዝበያቸዉ ልቀቂልን ማያቱንይተዉት ያልፈለገሰዉ ያስገደዳቸዉየለም🎉🎉🎉

  • @MsMs-mh3tn
    @MsMs-mh3tn 25 днів тому

    ለምንወደዉ ልቀቂ አገራቺን ደስይላል❤❤❤❤❤

  • @ፍፉ
    @ፍፉ 27 днів тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @Gfgi-p7v
    @Gfgi-p7v 11 днів тому

    ሣህ

  • @sararayatube7224
    @sararayatube7224 28 днів тому +1

    ሰላም እሙየ እንኳን ደና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @صعداالاثوبي
    @صعداالاثوبي 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatoabdu8959
    @fatoabdu8959 27 днів тому +1

    ❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙረያን-ኀ5ዐ
    @ኡሙረያን-ኀ5ዐ 28 днів тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ሰላምነሺ እህታቺን ዝባያቸዉ አዝናኚነ

  • @FhDu-xd3qv
    @FhDu-xd3qv 27 днів тому +1

    አረ ልቀቂ እህት የፈ ለገ ገደል ይግባ አይዉ ካል ፈለጉ አብሽሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ممدوحالحربي-ص2ض
    @ممدوحالحربي-ص2ض 27 днів тому +1

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @እሙሃጅ
    @እሙሃጅ 27 днів тому +1

    ❤❤ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ❤❤❤ወበርከቱ እሙየ እንኩን ደህናመጠሽ 🎉🎉 አመልሽላቸዉ ዉድ ❤ አሁንም ብዙ ኩሚት አሉ ግን እንደኔ ባመልሽላቸዉ ይቃጠላሉ ምነው አወል መራነው አላቼሁ ሆሆሆሆ መቀርጥ ❤❤

  • @ዜዴነኝገጠሪዋ
    @ዜዴነኝገጠሪዋ 27 днів тому +1

    እሙየ መልሰ አትሰጪ የቅናት ጥግ ሰላለባቸው ነው የኛ ሰው አች ላገኘሸ ቅናት ብጥሰጥሰ ነው የሚያረጋቸው ሰለዚህ የህን እናቃል ምቀኛ ሁላ ተሰራበት ተዋት አብሸሪ ዝብለሸ ሰራሸን ሰሪ አትሰሚያቸው አች እዳትሸነፊላቸው ሰርተሸ አሳያቸው እጂ የህን አሉኝ ብለሸ እዳወድቂላቸው የኔ ብረቱ እበሪ እህት አለሚ የሚጠላሸ እዳለሁኖ የሚወድሸ ይበዛል የኔውድ እህት በርቺ እደፈለግሸ መሰራት መብትሸ ነው ተናግረው ሊያናግሩሸ ነው እጂ ለማነኛውም አመልሺ ላቸው እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @DhFu-ux1wz
      @DhFu-ux1wz 26 днів тому

      አሁን ባች ቤት እየገደፍሻት ነው ካሏህ ሙገድ እያወጣሻት ነው ስራኮ ትስራ ግን ኒቃብ ለብሳ ሌሽ ሙዚቃ ትለቃለይ አድ ሰው ቢያገኝ ማንም እሚጠላ የለም ያኦኽቲ

    • @ዜዴነኝገጠሪዋ
      @ዜዴነኝገጠሪዋ 26 днів тому

      @DhFu-ux1wz ከከ እሶ ፈልጋው አይደል መብቶ መሰለኝ እና ደሞ እህቴ የህ ጡሩ አይደለም ካላችሁ በግል መምከር ነው ሙ ባደባባይ በግል ምከሮት እቢ ካይ ደሞ መብቶ ነው እሺ የሰው ሞራን አትኩ

  • @ahmedayalew7438
    @ahmedayalew7438 27 днів тому +1

    ውዳጄየ ለኮሜንት አትመልሽ በነሱም አትረበሽ ተያቼው

  • @ethiopaethio1351
    @ethiopaethio1351 27 днів тому +1

    ታያቸው ውድ

  • @ممدوحالحربي-ص2ض
    @ممدوحالحربي-ص2ض 27 днів тому +1

    እግጂውሻ😂😂😂😂😂

    • @ዜዴነኝገጠሪዋ
      @ዜዴነኝገጠሪዋ 27 днів тому

      ውሻ እራሰሸ ነሸ ወሻ እኮ ከሰው ቢት የሂድና ይናከሳል እሶ እዳች ሀሰው ቢት አልተለከሰይም 😷

  • @امماهر-س7ه
    @امماهر-س7ه 27 днів тому +1

    እና መህር የሆነደሁ ጨፍሩ ተባለደ

  • @tfgbcvh3992
    @tfgbcvh3992 18 днів тому

    ዝበያቸው አገራችን እርሱት እን ዴ እያንዳዶ በዚህ አድጋ አበዛይው

  • @HwlIw
    @HwlIw 27 днів тому +1

    አረ አዳ አቅርጫችዉ ይጨወቱብት ምጫዋቻአጣኮ ቤዶዉ ብለቀቅሽግዝ አካላችን አላቅ የኔም የኖሩ ብማለት ሆሆሆሆሆ አረ ተያችሁ አችንም አላህ ሀላሉን የወፈቅሽ አረገ

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 27 днів тому +1

    ለሚሰድቡሽ ቦታ አትስጭ

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 27 днів тому +1

    ዝም በያቸው ልቀቂ እህት የባሀላችን ስለሆነ እደዚህ የሚሉሽ ቲክቶክ ላይ የሚጨፍሩት ነው የሚሆኑት

  • @HhHhj-i6s
    @HhHhj-i6s 22 дні тому

    ሙዚቃ አትልቃቂ የራስሽን ጥሩ ነገር ማቅረብ ትቺየላሽ እነቶቻችን እዴት ትለቂላሽ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 26 днів тому

    .ኒቃብ ለብሰሽ ሚዚቃ እና ሚስኪኑን ህዝብ እደዚህ በሚድያ መልቀቅ አግባብ አይመስለኝም ለራስሽ ተሸፍነሽ ለምን እናቶቻችንን በሚዲያ አክበር ሀራም እየሰራሽ ነዉ

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 27 днів тому +1

    ኒቃብ ሌላ ዝም በያቸዉ

  • @እሙዬኢቱብ
    @እሙዬኢቱብ 27 днів тому +2

    ዉዷቹዬ. ደምሩኝ. ጀማሩቹም ኑ. አብረንእንዴግ