New Amharic Movie 2023 Altetsafem አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 አልተጻፈም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Aurora Media
    Aurora Meida is an ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. Aurora Media works with talented entertainers and artists, in all proficiency coming together creating unique entertainment performances. The performances extend beyond the show creating an interactive experience.
    Aurora Meida is a dynamic company established with the objective of producing music, films, Comedy, TV shows, radio programs etc. We are adding our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. All audio visual contents on our channel are done solely by the Aurora Media. Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

КОМЕНТАРІ • 363

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Рік тому +39

    ውድ የመዳም ቅመሞች በያለንበት እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጠን ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹👈 ያድርግልን ፈጣሪ🤲🤲🤲

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Рік тому +56

    ደስ አይልም መሞት አልነበረበትም ሚስጥሩ ታውቆ በይቅርታ አንድ ላይ ቡኖሩ ነበር ደስ ሚለው ምንም አይልም ታሪኩ ለመማሪያ ይጠቅማል❤

    • @esmaletube
      @esmaletube Рік тому +5

      እናቱ ለምን አናይበትም አንቺ አጀማመሩን አጨራረሱን ከነገርሽን ባናየው አይሻልም !!ለሌላ ጊዜ ስኮምቺ አሪፍ ነው ወይም አሪፍ አይደለም ነው ሚባለው ገና ሳልጀምረው አስደበርሽኝ ፊልሙን😏

    • @eyerus982
      @eyerus982 Рік тому +3

      ​@@esmaletubeየምር ቀድመው ሲነግሩኝ ማየት ያስጠላኛል አፋቸውን ይዝጋውና😏😏

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Рік тому

      @@eyerus982 እኔም ጉጉት አይኖሮዉም

    • @eyerus982
      @eyerus982 Рік тому

      @tamratamra6288 የኮሜንት ነገር ደፍቶ ነው ሚጥለኝ 😂😂😂 አሁን ግን ማንበብ ላቆም ነው ማሪያምን ፊልሙን አላየሁትም

    • @eyerus982
      @eyerus982 Рік тому

      @@meronfikir3385 ይኸው ሳላየው ወጣሁ

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ Рік тому +37

    ኬናዬ ያለበትማ ይታያል ተናፍቀካል ኬናችን😍😍😍

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Рік тому +6

    ደራሲው ግን ምን አይነት ሰው እንደሆነ መገመት ቀላል ነው ይገርማል ለገባው ሰው ፊልሙ መበደልን እና በቀልን ብቻ አይደለም ያስተላለፍው ለማንኛውም ይሄንንን ክፉ መንፍስ እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፍልን ኬና ሁሌም ትችላለህ ❤❤❤❤❤

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Рік тому +2

    በጣም አሳዝኖኛል ማሞት የለበት እያለህ ምንም የማየዉቀዉ የዋሁን ናሆምን እነዴት ደረስዉ ይገለወል
    ናሆም ማሞት የለበትም ደግሞ በጣም የዝንላተል እኮ ወይ ናሆም ያሳዝነኛል !!

  • @haleemahaleema6654
    @haleemahaleema6654 Рік тому +3

    በቀል ያስጠላል ይደምራል ምናምን የምትሉ ኮሜንቶች ጤነኛ ናችሁ ያች ሴት ህልሟን ማንነቷን እራሷን አታለች ልጇን ከርታታ አድርገውታል ከዚህ በላይ ምን ያርጓት እና ይቅርታ ያድርግላቸው
    እኔም እሱ ያርገውን ባርግ ደስ ይለኛል ክደት ምን ያክል እንደሚያደማ የደርሰበት ያውቀዋል

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 Рік тому +53

    የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ አብረን እንየው ብቻዬን ደበረኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 Рік тому +22

    ምኞታችንም ልባችንም ልጁን ለምን ገደለዉ ቢሆንም ፤ እዉነታዉ ግን ሞቷል የተገደለዉም በወንድሙ ፤ ግፍ የሰሩት እናት አባት ። እያንዳንዷን እርምጃችን አስተዉለን ካልተራመድን ይዘገያል እንጅ ወይ በምድር ወይ በሰማይ መቀጣታችን አይቀርም ። ፈጣሪ መልካም የሚያደርግም ፤ የይቅርታም ልብ ይስጠን 🙏

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Рік тому +1

      ፊልሙን የተረዳከው ብቸኛው ኮማች ትክክል ነክ ሁሉም ኮመንተሮች ለምን ገደለው እንጅ ታሪኩን አልተረዱትም

    • @tigieyob6383
      @tigieyob6383 Рік тому

      Gin lejue min aderege minm bemayekew neger

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 Рік тому

      በጣም እንደዚ አስተዋይ ሰዉ ነዉ የጠፋዉ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኬናዬንና ይህን ወጣት ናሆምን አይቼ ነው የመጣውት *አንድ ቀን እርቦክ ወይም ጠምቶክ ቢያውቅ የአንድ ቀን ዋጋው ክብደቱ ይገባካል ምርጥ ንግግር ነው ኬናዬ*

    • @SmilingHoneyBee-ul6kn
      @SmilingHoneyBee-ul6kn 7 місяців тому

      ኬናንስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 Рік тому +2

    እውነትን መሸሽ ለራስ ጥፋት ራስ ሃላፊነትን አለመውስድ የመጨረሻው ውጤት ይህ ነው ይህ ፊልም ለራስ ክብርና ዝና ሲባል የተጣለ ዕውነት ደመወዙ ምን እንደሆነ የሚያስተምር ድንቅ ፊልም ነው፡፡አውነት በሀሰት ከተቀየረች እራሷን የገለጸች ቀን ክፉ ትሆናለች ከዚህ ፊልም የተማርኩት ይህን ነው፡፡
    እናም የመጨረሻውን የዓለም ጊዜ የሚናገር ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ ሰዎች እንደሚበዙ እና እውነተኛ መስለው እንደሚኖሩ በዚህ ስሕተት ወንድምወንድሙ ላይ እንዲህ ዓይነት ክፋት እንደሚሰራ ይናገራል
    ትውልዱ ከዚህ መማር ያስፈልገዋል

  • @Emabet-t1t
    @Emabet-t1t Рік тому +8

    በቀል የእግዚአብሔር ነዉ ምንም አልመሰጠኝም እየሞተ ያለ ወድሙ ላይ እዲህ አይነት ጭካኔ😢 ሸዎች በበደሉን ልክ እንበድል ብንልማ ይቻል ነበር ግን በቃ ለበጎ ነዉ ብንልስ ብዬ አስባለሁ

  • @hdjd7849
    @hdjd7849 Рік тому +3

    አጨራረሱን ምንም አልወደድኩትም የበደሉልንን ሁሉ ለመበደል ካሰብን እና በደልን በበደል ካጣፋንማ መጨራረሳችን ነው በቀል የፈጣሪ ነው ለሰው ልጅ ይቅርታ ማድረግ ምንም እንኳን ቀላል ባይሆንም ይቅርታ እንደማድረግ ትልቅ በቀል እና እረፍት የለም ለሁላችንም ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን አሜን🙏 🙏

    • @SameraAmare
      @SameraAmare Рік тому

      ኤጭ መግደል የነበርብህ አባትህን ነበር

  • @netsanetgethachew3668
    @netsanetgethachew3668 Рік тому +6

    አልመሠጠኝም ወንድሙን መግደል አልነበረበትም😡 የመዳም ቅመሞች❤ ኑ አስተያየት ስጡ ለዚህ ኮመንቲ🙏 #መጨረሻላይ የተላለፈዉ ወሳኝ መልዕክት ነዉ!!👂👈

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 Рік тому +4

    ወንድሙን የሚገል ትውልድ ጨካኝ አቤቱ ጌታዬ ደህና ቀን አምጣ በፊልሙም በሪሉም ጭካኔ አይ ኢትዮጵያዬ

  • @gggu5782
    @gggu5782 Рік тому +6

    ግን ናሆም ሁልግዜ ያሳዝነኛል የሚሰራውሚስኪን ሁኖ ነው. ግንመሞትአልነበረበትም እሱምንአጠፋ ደስአይልም

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Рік тому +20

    ማነው እንደኔ 10 second pass እያረገ የሚያየው ?🤭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +10

    በስማም ገራሚ ፊልም ነው ኬናዬ ስወደው ትወናው ልዩ ነው 🥰የአባት እዳ ለልጅ የሚባለው ታሪክ ይሄ ነው 🤔

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 10 місяців тому

    አባትየውን ስወደው ጎበዝ አርቲስት ነው ድምፁ ራሱ ደስ ሲል👍👍

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ Рік тому +11

    የቤተስብ ግፍ እና መከራ ለልጅ የተርፋል 😢😢😢😢

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie Рік тому

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ሙሽራዋ አሳዘነችኝ እፍ እናትና አባት እባካችሁ የምትራመዱትን እያንዳንዱ እርምጃ መዘዙ ለልጅ እንደሚሆን አስባችሁ ተጠንቀቁ።

  • @ስሜንእመቤቴታቃለች

    ደራሲው አናደደኝ እኛ ድሮም ድሮ ነው አንኳን ለዚ ትውልድ እዲ አሳይተህ እባካቹ የምናየው እንኳን ይመር በቀል ሴጣን ነው እዴ ደራሲው 😢

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ Рік тому +8

    😢😢😢😢የኢትዬ ፊልም አይቸ ሳላለቅስ ጨርሸዎ አላቅም አቦ ለምን እሚያስደሰት ነገር አትሰሩም ኦገኖች ኑሮ ሚያስለቅሰነ አይበቃም😊

    • @fsha318
      @fsha318 Рік тому

      ምነው መግደል ፊልም ላይ ብቻ ነው ያየሀው ብዙ ተገረምክ ያውም በዚ ዘመን

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 Рік тому

    የኔ ዉዶች የመዳም ቅመሞች እናተ ባኖሩ ማን ፈታ ያረገኛልበኮሜት ሠላማችሁ ይብዛ መጨረሻዉ አያምርም እያላችሁ ይሄዉ ተፋጥጨ ቀረሁ እኮ

  • @MmKk-i3g
    @MmKk-i3g 11 місяців тому

    በቀል ለማንም አይጠቅምም ይጎዳል እጅ ያስጠላል በጣም

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 Рік тому +3

    አሪፉ ነው ግን መምት አልነበረበትም መጨረሻው በይቅታ አልቆ ቢሆን👌👌♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @selamhiwe670
    @selamhiwe670 Рік тому +5

    የሚገርም ፊልም ነዉ ያሣዝናል ያባትን እዳልጅ ከፈለ😢😢😢😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Рік тому +2

    ኸረ የመጨረሻ ይደብራል የእናት እና አባት በደል ለልጅ 😢😢😢 ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን::

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi Рік тому +12

    ልጁ ምን አደረገ ግን ሳስበው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ይሆናል ለዚህም ነው ደራሲው እውነትንመቀየር አይችል ይሆናል ያሳዝናል

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Рік тому +12

    ትውግን ወንዶች ክህዳታቹሁን በልክ አድርጉት መዝዙ ብዙነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Рік тому +5

    አረ መጨረሻው በጣም ያስጠላል 🥺

  • @EmebetEmu-v4o
    @EmebetEmu-v4o Рік тому +1

    የደረሰበት ያውቀዋል ምርጥ ፊልም

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Рік тому

    እሱ ምን ያርግ በጣም እየተከባከበው ነበርኮ😢😢😢😢 ኧረ እባካችሁ አስተማሪፊልም ስሩ ኤጭ💔💔💔💔

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +2

    አተ ጨካኝ ነህ የካደህ አባትህ ነው እጂ ልጁ ምን አድርጎህ ገደልከው😢😢😢😢😢

  • @ገኒቾየናቷታማሚ
    @ገኒቾየናቷታማሚ Рік тому +1

    ለኬናዬ የተጋበዘዎ ሙዚቃ አስለቅሶ አራሤን አሳመመኝ😢😢 በግፍ የተገፋ ልብ ስብራቱ ከቂምም በላይነዉ የናቱን ስቃይ እያየ አድጎ እደት አይበቀል 😢

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Рік тому

    ተዋናይዎቹን አይቼ ባይው አስቀያሚ ፊልም ያላያችሁ አትዩት ምንም ያማያውቀውን ወንድሜን ገድዬ ምን አይነት ደስታነው የማገኘው?

  • @beteyya4267
    @beteyya4267 Рік тому +4

    በጣም ሲያስጠላል ውንድሙን ምንም የማያውቀው ሞት😢😢😢

  • @عايشهجمال-ن9خ
    @عايشهجمال-ن9خ Рік тому +3

    Ok❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @seadajemalseadajemal
    @seadajemalseadajemal Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 Рік тому +4

    በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው:: ያአባት እዳ ለልጅ በዚያ ላይ በወንድሙ በእውነት ደራሲው አናዶኛል::

    • @Menelik27
      @Menelik27 Рік тому +1

      በትክክል እንደዚህ ናቸው በማያውቀው ነገር ለምን ይቀጣል? አባትየውን ቢበቀለው ትርጉም ነበረው ለምን ወንድሙን? አዝኛለሁም ተናድጃለሁም።

    • @neima2690
      @neima2690 Рік тому

      በጣም ያስጠላል

  • @endalelove4148
    @endalelove4148 Рік тому +7

    ይቅርታ እያለ በቀል ይደብራል በጣም የምር ለዚህ በቀል አያበቃም የምር በጣም አስጠላኝ

  • @RHimh-u1k
    @RHimh-u1k Рік тому +1

    በጣም ያስጠላልል😮

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому

    ኬናዬ ሰወድህፈልም ሁሉ ዋው ነው❤

  • @endalelove4148
    @endalelove4148 Рік тому +4

    በቀል እና ግድያ ሰልችቶናል ለፊልሙም ቢሆን በይቅርታ አስተምሩን በቀል በቃን ሰለቸን????

  • @SmilingHoneyBee-ul6kn
    @SmilingHoneyBee-ul6kn 7 місяців тому

    የኬናአድናቂወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Рік тому +8

    የሠው ህይወት ማጨለም እንዴት ያማል😭😭😭😭ሁሉም ነገር በቀል እግዚአብሔር ያስወግድ

  • @fakrtegabire5960
    @fakrtegabire5960 Рік тому +2

    በጣም የሚያስጠላ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚመዝን ምንድነው የሰጠን ትምህርት ወንድም ወንድምን መግደል

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj Рік тому

    እናትዩዋን ሥወዳት ሁሉም ፊልሟላይ ሥርአቷ

  • @Sara2127
    @Sara2127 Рік тому +1

    ለካ ጨካኝ እና ገዳይ የበዛው
    ካሃዲዎች ስለመሉ ነው
    በከፊሉ ሲገባኝ የአባት እዳ ለልጅ
    ለዛውም ለወንድሙ😢

  • @rahmaajamaal3926
    @rahmaajamaal3926 Рік тому +1

    በጣም ሲየስጠላል😢😢

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Рік тому +1

    ኣምላኬ ሆይ ከፈተና ሁሉ ኣተ ጠብቀን ሃገራቺን ሰላም ኣሪግልን 🙏🙏🙏💞

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 10 місяців тому

    ኬናየሠወድህ❤❤❤❤

  • @comzyjayjay
    @comzyjayjay Рік тому +3

    ማሙሽ ያሳለፈው በጣም ከባድ ሂወት ነው ግን ናሆምም መሞት አልነበረበትም

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 Рік тому +2

    ቆይ ምንድነው ኮሜተሮች እስከ መጨረሻ ምትፅፉ እኛ እንይበት እንጂ😂😂😂😂😂

  • @marshum4126
    @marshum4126 Рік тому +2

    ቲሽ ምአይነት ደንቆሮ ነው እንደዚህ ያረገው ልጁ ምን አረገ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ለስሙ በክርስቶስ ክርስቲያን ናችሁ ስራችሁ ግን የቃዬል ስራ ነው በቀል የዲያቢሎስ ነው በቀለን ለትውልድ አታስተምሩ አባት ባጠፋው ልጁ ምን ባጠፋ ደግሞ ለሞተችው እናትህ ሰው ገደልኩልሽ ብለህ ታበስራታለህ በመግደል ክርስቶስ ይከብራል በጣም ያማል

  • @berane2376
    @berane2376 Рік тому

    😢😢😢😢nahome mamot alabrbtem bayeqerta bitalf arif nber

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Рік тому +2

    እስቲ ልየው 👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️

  • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
    @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ Рік тому +1

    ተዋናዮቹ ምርጥ ምርጥ ናቸው ኮመንቶቹ ግን እዳላየው እያረጉኝ ነው😂😂

    • @firasanaytnegusa1268
      @firasanaytnegusa1268 Рік тому

      😂😂አትስሚያቸው ነይ አብረን እንየው ❤

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 Рік тому +1

      አትስሙ ሆሆ😮😂❤

    • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
      @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ Рік тому

      ካላቹ እሺ በቃ ልጀምረው ያው መጨረሻው ካናደደኝ ግን በናተ ነው እዪው እዪው ብላቹኝ ብዬ ጓ ነው ምልባቹ😅😅

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 Рік тому

      ​@@የማርያምልጅ-ዀ7ዘ😂😂እንቀጣለን ግን እኔምኮ መሃላይ ነኝ ገና😮

    • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
      @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ Рік тому

      ​@@kalkidan5311😂😂 በቃ እኔም ጀምሬዋለው የሚያናድድ ከሆነም አብረን እንናደዳለን ጅማሬው ምንም አይልም ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @jfsg1535
    @jfsg1535 Рік тому +7

    እነ ኪናዬ መጨረሻው በይቅርታ አልቆ ቢሆን የተሻለ ይሆንነበረ

  • @kingodesignertube
    @kingodesignertube Рік тому

    ናሆሜ የምር ምርጥ ስራ በየጊዜው እያስደመምከኝ ነው ወንድሜ በርታልን

  • @DebriAschenaki
    @DebriAschenaki Рік тому +4

    ቲሽ ሲያስጠላ አባቱን አይበቀልም ልጁ ምን ያድርግ

  • @FikirTawahido
    @FikirTawahido Рік тому +2

    minim das ayilim wandimun magdel alneberebetim😢😢😢😢😢

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    ምንም የመየዉቀዉ ምስኪን ነኡሜ አበቱ በደረገዉ ነገር ልጁ መሠወት ሆና የአባት ጠጠ ለልጅ ይተርፈል የሚሉት እንዚነዉ አበትና እናት በደረጉት ስታት ልጅ ነኡሜ ሞተ የሰዝናል ኤሄ ልጅ በሚተዉንበት ፊልም ሁሉ የወሀ ሆኖነዉ የሚተዊነዉ ወይ ይሞተል ወይ ይሰቀየል ወይም ደሞ የመጠበትን ችግር ሁሉ ተገፍጦ ይቆመል ምርጥ ተወነይ ነኡሜ የገበለዉ ብሎ በጉጉ ስጠብቅ በጪሩ ተቀጠፈ የሰዝናል በቃል ለመንም አይበጀም

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Рік тому +2

    ከእዚህ ፊልም የተማርኩት በቀልን ብቻ ነው!

  • @nwayshu2053
    @nwayshu2053 Рік тому +1

    ወንድም ውንድሙን ገሎ እንዴት ደስ ይለዋ?
    ረ ጤነኛ ትዉልድ እናፍራ በፈጣሪ::

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +1

    የሚገርም ፊልም ነው

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Рік тому +3

    አልቅሼ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢😢

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz Рік тому

    ዋዉ አስተማሪ በተለይ አዳድ ባለጌ ባለሀብቶች የሚሠሩት ስራ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Рік тому +1

    ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ ነው ልጁ ባይሞት ቤተርፍ ጥሩ ነበር ግን ሥንቶች ቤተሰብ ናቸው ይህን ጸያፍ ድርጊት ሚፈጽሙ ራሳችንን እንመርምር የቤተሰብ ነው ጥፉቱ ገዳዬም አልተሳሳተም ያሳለፉት ሥቃይ ከነናቱ ከባድ ነው ቤተሰብ ሃላፊነታቸውን ሥለዕነት ይወጡ እባካችሁ

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Рік тому +2

    ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው

  • @werqegzahgn6019
    @werqegzahgn6019 Рік тому

    Befexare migerm film new kenaye anten aychi gebchi tebesacchi alawqm hule endasdememkegn new 🙏

  • @BABR7826
    @BABR7826 Рік тому +2

    መጨረሻው አይነፋም አባትን ለመበቀል ወንድሙን መግደል በቀል ጥሩ አይደለም።

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 Рік тому +1

    በጣምያሳዝናልናሆምመሞትአነበረበትም😢😢😢😢😢😢

  • @vnfhbtgfhry8350
    @vnfhbtgfhry8350 Рік тому +1

    ለወንድሙ ችግሩን ቢያስረዳው ኖሮ ይረዳው ነበር ምንም በማያቀው መበቀያ መሆን የለበትም😢

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому

    ልጁ ምንም በማያዉቀዉ የአባት እዳ ለልጅ ተረፈ እነሱስ ቅጣታቸዉ ነዉ ግን ናሆምና ሙሽራዋ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት 😢😢😢😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому +6

    ያስጠላል እሺ ፊልሙ እሱ ምን አረገክ አባትክን አትበቀል ይሔልጅ ሚሰራው ድራማ ሀሌ አንዳይነት የበቀል የእብደት ምነው ደና ፊልም ብሰራ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Рік тому +3

      ያልገባሽ ነገር ቢኖር የልጁ ችሎታ ብቃቱ የተሠጠውን ካራክተር መስሎ ሳይሆን ሆኖ እንደሚሠራ ይህን አላየሽውም ልበል

  • @mariamova452
    @mariamova452 Рік тому

    አንዳንዴ ይቅር ማለት በጣም ይከብዳል እኔም ይቅር ማለት አቅቶኛል ይቅርታ እኮ የሚደረገው የሚደረገው መጥፋ ነገር ሲቆም ነው አምላክም ካልፈረደ ስቃዩም ከቀጠለ ከባድ ነው😔🤕

  • @bemnatx3hp
    @bemnatx3hp Рік тому

    Wow wow 💔💔💔💔💔

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Рік тому

    ጎበዝ አርቲስቶች የሰራችሁት ፊልም ቀሽም ነው በተለይ እንጉርጉሮ በጣም ያስጠላል .ሁሌለቅሶ ሁሌ ተንኮል መገዳደል መበቃቀል ለማንም አይጠቅምም

  • @haniorootube8215
    @haniorootube8215 Рік тому +1

    Betam astemari film new zare ye zeranow le lijochagnen ende meqemat astemaren

  • @jfsg1535
    @jfsg1535 Рік тому +2

    መጨረሻው ዘጋኝ

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 Рік тому

    Ewnetm altetsafem

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Рік тому +1

    ወየው😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ ኬና😢😢ግን ለምን 😢😢😢ያስጠላል 😢😢መሞት አልነበረበትም😢😢

  • @Menelik27
    @Menelik27 Рік тому

    የሚያስጠላ ፉልም ነው ደራሲዎች ጥሩ ፊልም ፃፉ ከፃፋችሁ ልጁ ምን አደረገው? ደራሲዎች መፃፍ አትችሉም ከተበቀለም አባቱን ነበር። ለዚህ ነው የአበሻ ፊልም የማልወደው።

  • @lulutube311
    @lulutube311 Рік тому

    ፋልሙ አይመሥጥም በቀልን ሳይሆን ይቅር ባይነትን ነበር ማስተማር ያለባችሁ ባል ሚስቱን ልጅ እናቱን ወድም ወድሙን እየተገዳደሉ ጫካኔ ነው የምናየው ፋልሙም በቀልና ግድያ ታድያ ትውልድ ምን ይማር አስተካክሉ

  • @Mihretsahle-y1s
    @Mihretsahle-y1s Рік тому +2

    ኬና በይቅርታ ብታደርገው ምርጥ ነበር

  • @safiyadubai8001
    @safiyadubai8001 Рік тому

    Minim Dasi Ayilim wandimee kaa mangadi 😢😢😢😢😢

  • @hasimoh1132
    @hasimoh1132 Рік тому

    Betam ygrmal o.m.g ken 😢😢😢

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому +1

    ባይገለዉሥ😢😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому

    የሚገርም ፈልም ነው ዋዉዉዉዉ😢😢😢

  • @jsdhbdjidb2454
    @jsdhbdjidb2454 Рік тому +3

    ምንም አልመሰጠኝም ወንድሙ ምን አጠፋ ለሀጥያት የመጣ ለንፁ ሞት

  • @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ

    የምር ልብ የሚነካ ፊልም ነው የምር
    የመጨረሻው ያስለቅሳል አይ 😢😢😢😢

  • @redredwan7178
    @redredwan7178 4 місяці тому

    ሰወድህ ነበር በየትኛው ድራማ አሁን ጠላሁህ ደራሲው አንተን እንድጠላህ አደረገኝ

  • @zeharatube1
    @zeharatube1 Рік тому

    Betam harifna astmari new

  • @abbahabesi3467
    @abbahabesi3467 Рік тому +1

    👍👍💯💯

  • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
    @የማርያምነኝ-ነ4ጘ Рік тому +1

    አስተማሪ አደለም በቀል ነው የሚስተምሪ

  • @samerisameriwit2617
    @samerisameriwit2617 Рік тому

    Wow❤❤❤❤❤ betam megerm nw🎉

  • @selamJote
    @selamJote Рік тому +1

    እንዴት እንደምወድሕ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому +2

    ማየት ልጀምር እንዴ ዉዶችዬ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ከሆነ ንገሩኝ በፍቃደኝነት♥️♥️♥️

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Рік тому +2

    ሰው ገሎ ያውም ወንድም ደስ ብሎኛል ይላል 😡😡😡😡😡እጭ የሚደብር ፊልም