Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይደርሰላችሁ 🙏🏿😭😭ያሳዝናል
ችግር ያልደረሰበት ቦታ የለም በሁሉም ቦታ ፍትሀዊ ያልሆነ ነገር ደርሷል። ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ ምስኪን ስታሳዝኝ
እውነት የምለው ጠፋብኝ ያባቶችንም አሳማኝ የሚመስል ትንታኔ ጨርሸ ባላምንበትም ሰምቻለሁ ወድሞቸ እውነት እና ንጋት እያደር ነው ተስፋ እዳትቆርጡ አሻጥር ስለበዛብን ነው
ለዛ ነው ተመርቀው የሚወጡት ከእውቀት ነፃና መናፍቅ የሚሆኑት በርትታቹ ሞግቱ እነሱ ናቸው ሃይማነቱን እያጠፉት ያሉ
ወይሀገሬ ወይ ወገኔ እኔ አፈር ልብላላችሁ ።ኧረ ምንይሻላል በመንፈሳዊውም በአለማዊውም እንዲህ አይነት መከራ ኧረ ጌታሆይ ይቅር በለን እባክህ።
እነዚህ ልጆች ከ12ተኛ ክፍል በላይ ናቸው እድሜም ተ/ቤት ነው እውነትን የያዘ መቼም አይወደድ ስለዚህ አስተዳደሩ ውስጥን ይመርምር ሀይማኖታችን አይደፈርብን እባካችሁ የት/ቤቱን ማነት አትዘንጉ ።
እንዲህእያልኮስኩሱ አስተምረው ነው ልጆቻችን እንዲኮበልሉ የሚገፋፉት እውነት ትፍረድ።
ወንድሞቸ መድኃኔዓለም ይርዳችሁ አይዞችሁ በእውነት ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይፈርዳል የጮህነዉ ለግላችን ጥቅም አይደለም ማዕከል ያደረግነው ቤተክርስቲያንን ነዉ
ይህ አካሔድ አገራችንንም ለመጉዳት ነው ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም ሠውን የሆነ ኮሮጆ ውስጥ ማስገባት የፈለገ አካል አለይመስለኛል ዋዋ ብቻ ፈራጁ ማፅዳቱ አይቀርም ህሊና አችንን ለእውነት አሰንጠቀምበት። ይህንን ሁሉ ምስጢር የሆነች ቤተክርስቲያን እድህ ለማዳፈን መሞከር ዋጋ ያስከፍላል ሰው አላት ቤተክርስቲያን ወድሞቼ ለውነት መዎጣታችሁ። ኮርተንባችሁላ እናተ ባትናገሩ ችግሩ እየታዘለ ነበር እሚሔደው እቢ ካሏችሁ ቤተክርስቲያን በብዙ መንገድ ታስተምራለች 💌👏👏👏👏👏👏👏👏👏
#እግዚአብሔር ምህረት ይላክ ለዚህች ሀገር #በየቦታው ችግር በሃይማኖት በሀገሪቷ በብሄር #እያንዳንዱ ጉዳይ ፈተና ሆኖአል ስለዚህ ያለን #አምራጭ በሙሉ ልብ ወደ አምላክ መጮህና ቁጣውን ያርቅልን አማኑኤል
እግዚአብሔር መፍትሔ ይፍጠር ሁሉንም አድራጊ እሱነዉ!
በእውነት ያሳዝናል ! ያሳዝናል ! ልብንም ይሰብራል ። እነዚህ ልጆች የደረሰባቸውን ግፍ ከነመረጃው ሲያቀርቡ ፤ ያ ግቢ የሚመረው በምን አይነት ቄሳሮች እንደሆነ ሳስበው እንደው በቃ ጩሂ ጩሂ ይለኛል ፤ ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ ከማለት ውጪ ሌላ ምለው የለኝም።
በመንፈሳዊ ኮሌጁ ውስጥ የተሠገሠጉትን ካድሬዎች አስወጡላቸው።
በርቱ ወንድሞቻችን
ይህምያልፋል ፅናቱን ይስጣችሁ፣፣ሰው ጠፋ
ፍትህ ለተባረሩ ተማሪዎቻችን
በሁሉም እምነት ወስጥ እግዚአብሔርን አለማውቅ አስተማሪ ቄስ ፓስተር ውንጌለዊ የሕይወት ምሳሌነት ስለሌለ ወጣቱ ለአገር ለሕይወት ለትውልድ የምሆን ፍሬ ጠፍቶ ለክፉ ሐሳብ ተልፈን ተሰጠን ስለዚህ በመንግሥት መሥሪያ ቤት የሐይማኖት ተቋም ዘረኛ ዘራፊ ቅመኛ ነብሰጋይ በኢትዮጵያ በዛ እንመለስ ጌታም ይምራል 😗😗😗😗😗
እግዚአብሔር ይፍረድ አይዟችሁ እውነት ሀቅ ይዛችሁ ከሆነ እናተ በፀሎት በርቱ አባቶች ተናግረዋል ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኩላ በዜቷል የሚያፀዳበት ግዜ ደርሷል ብለዋል 😭😭😭
የኔቲ ቱብ ከሰጠሁት ሀሳብ ሌላ አልጸፈም የልጆቹ ስልክ ቁጥር ብትሰጡን የቤተክርስቲያን ቅርብ ከሆኑ አባቶች እንዲቀረቡ እንፈልጋለን የአንዳቸው ስልክ ብህሰጡን መንፍቅና አለባቸው የተባለው መጣራት አለበት
እውነት ምንፍቅናን ለመከላከል ፈልገህ/ሽ ከሆነ ከአባቶች እቅፍ የወጡትን ለመፈለግ መሞከር አይሻልም ለአባቶቻችን ቅርብ መሆን ብቻ አይደለም አብረን እያገለገልን ያለን ሰዎች ላይ በተሳሳተ ወሬ ተታሎ አጉል ተቆርቋሪ ከመሆን። በእኛ በኩል ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነን! ከምንፍቅና ውጭ!
ይህ መታበይ እንደምን ያለ መታበይ ነው ባክህ/ሽ ! ወይስ በእነዚህ ልጆች የልብ ስብራት ገብተህ/ሽ ወደሌላ ለመውሰድ የተዘጋጀህ/ሽ ጭልፊት...ያስመስላል ኮመንቱ
@@taosm7046 ቤቱ በክርስቶስ ዘመን የነበሩትን ቄሳሮችን የሚያስንቁ ቄሳራውያን ከእውቀት ባዶ የሆኑ ሰዎች ለዚሁ አላማ በዚያ ቦታ ተመድበዋል እነዚህ ሰዎች ከግብር አባታቸው ከሰይጣን ያልተሻሉ እንደሆኑ የታወቀ የተረዳ ጉዳይ ነው ወንድሞቻችን፤ ሌላው ቀርቶ መልስ ለመስጠት ቀርበው የተናገሩትን ንግግር ስሰማ ከሳሽ ዲያብሎሶች እንጂ መስቀል የጨበጡ ተማሪዎችን ሚመሩ ሰዎች እንኳን አይመስሉም ...በእውነት የኔ ልብ እንዴት እንደተሰበረ ሳስበው #የእናንተማ በምን ያህል መጠን ተጎድቶ ይሆን ? ለማንኛውም #እውነት_ሁልግዜም_ቢሆን_እንደተሳደደች_ነው። ስለዚህ ይግባኛችሁን #ወደክርስቶስ ላኩት እሺ አይዟችሁ ።
ምንም ቢሆን እባካቹ ፈጣሪን አናስቀይም ምንም ቢሆን አባቶቻቹህ ቢገስፁዋቹህም እናተ እንደልጅ ዝቅ ብላቹህ በትህትና አስረዴቸው እረ በፈጣሪ የዳቢሎስ መጨፈሪያ አንሁን ማስተዋልን ይስጠን ቤተክርስቲያን እኮ ምታስተምረው ትሁትነትን ነው እባካቹህ ሁሉን ነገር አደባባይ ይዛቹህት አትቅረቡ ውስጥ ለውስጥ ጨርሱት እረ አምላኬ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነ እንዴት ነው ታዲያ እግዛብሄር ይቅር የሚለን
አረ ምን አይነት ዘመን ደረስን ዱሮ እኮ ከዚህ የበለጠ ችግር እካ ቢኖር እንደዚ በአደባባይ ያስዝናል!!
በመባረራችሁ አዝናለሁ ግን ለምን ሚዲያዎች ሁለቱም ወገን ፊት ለፊት ማታቀቡዋቸው ለየቢቻ እያቀረባችሁ የማንን እውነት እንቀበል እግዚናብሔር እውነቱን ያውጣው
ወንድሞቼ እዉነት እግዚአብሔር ያዉጣላችሁ ጊዜዉ የባለ ተራ ነዉ ፍርዱን ያቅርብላችሁ
ቤተክርስቲያን ተወራለች ሲባል የት ነበራችሁ..... አለቃ አያሌው ታምሩ መንፈስ ቅዱስ የበላይ እንዲሆን ብቻቸውን ሲታገሉም የት ነበራችሁ ጥሩ ነው በናንተ ሲደርስ ነቃችሁ.... በርቱ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል እህህ
በሚድያ በምታራግቡት ወሬ አንዳችም የምታመጡት ለውጥ የለም ጥፋትም ቢኖር ቤተክርስቲያን ብዙ ስርዓት አላትእናንተ የያዛችሁት ግን ስም ማጥፋት እና ውንጀላ ቤተክርስቲያንን ማዋረድ አባቶችን ማስናቅ ነውለዚህም እያንዳንዱ ንግግራችሁ ይመሰክራልበዛ ላይ በእየሚድያው ዜና እንዲሆንላችሁ የምታደርጉት ጥረት እውነት እናንተ ለቤተክርስቲያን አሳቢዎች ብትሆኑ ወደ ጾም ጸሎት ነበር የምትሔዱት አንሳማችሁም አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ውይ የኢትዮጵያ አሁንስ አሳዘንሽኝ
Ye ewket wisininet nebere eyalk eyetenagerik new tadiya kawek lemin atastemirim?.
ሲጀመር መጨብጨብ የማይቻለው የማማት ነዉ ሀጠያት ያልሆነዉ ሀጥያት ነዉ ሀጥያት የሆነዉ አይደለም
በህዝብ ገንዘብ እየተማራችሁ ራስ ምታት አትሁኑ ካልቻላችሁ ግቢዉን ለቃችሁ መዉጣት በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ ተጨንቃለች ፓለቲካ ዉስጥ ጉድ ጉድ አትበሉ የተሻለ ትምህርት የምትሉት እስከ ዛሬ ኮሌጁ እያስተማረ አይደለም እያላችሁ ነው ስለዚህ ለሌላ እምነት ተከታዮች መሳቂያ አትሁኑ
እኛ እየወቀስን ያለነው ኮሌጁን ሳይሆን ዩኒቨርስቲውን ነው።ዩኒቨርስቲው ዩኒቨርስቲ ካልሆነ መልሶ ወደ ኮሌጅነት ይመለስ።አሁን ላይ እየተባለለት ያለው ኮሌጅ ሳይሆን ዩኒቨርስቲ ነው እህቴ።አሁን ካለበት ሁኔታማ የድሮው በስንት ጣእሙ
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ኦርቶዶክስ ወጣቶች ወንጌል እያነበቡ ነው
ለናትዋ ምጥ አስተማረች ይባላል
@@Emanu1532 እኔ ግን ቅድስት ቤተክርስትያን(በሰንበት ት/ቤት) እና በአውደ ምህረቷ አማካኝነት ወንጌልን በሚገባ አስተምራኛለች ብዬ በሙሉ ልብ እመሰክራለሁ ያ ከቅድስት ቤ/ክ የሰነቅኩት ስንቄ ይኸው ዛሬ ላለሁበት ሁሉ የሞላ ሆኖ ክርስቶስን በሚያስረሳው በነጮቹ አለም እንዳልታለል በሐይማኖት ተወስኜ እንድኖር እረድቶኛል ፤ ታዲያ ቤ/ክ እኔን ወንጌል ስታስተምረኝ እናንተ አሁን ምትከሷት ሰዎች የት ነበራችሁ ...? ሲጀመር እናተ የተዋህዶ ልጆች አይደላችሁም ይህ እንደ ግብር አባታችሁ ዲያብሎስ እኛን ታካችሁ ኮመት ምትኮምቱ #መናፍቃን መሆናችሁን አረጋግጥላኋለሁ።
@@Emanu1532 እውነትዋን አይደለም ያለሀይማኖትዋ ባትገባ መልካም ነው ለራሳችን ችግር የራሳችን መፍትሄ መፈለግ እንጂ ከሌላ ሀይማ ኖት ተከታይ ጋር ማበር አያስፈልግምእግዚእብሄር ስለድፍረታቸው ይቅር ይበላቸው
Ayzoachhu wedmochachn neger hulu lebego new befetena tnu
Wawe papasume ortodoxen lamatefate yemeta newe ewenetene yemifelege bota aynoreweme yeheneme mengesete yawekewale mekeneyatume abero newe yemiserawe
temari maymarbetin uni9versity tadya leman new yekefetut,geta mihretn laklin.....yih beruacracy spritual botam ale????
Kift aff beye mideyaww afehen tekeftalecheh dedeboch set let beleh atemaremm
እየታገልን ያለነዉ በሆዱ ልክ ቤተክርስቲያንን የሚመዝን እንዳንተ ያለ ትዉልድ እንዳይፈጠር ነዉ።
😂😂😂😂😂
Ye. XINQOLAUNIVERSITY.
እግዚአብሔር ይደርሰላችሁ 🙏🏿😭😭
ያሳዝናል
ችግር ያልደረሰበት ቦታ የለም በሁሉም ቦታ ፍትሀዊ ያልሆነ ነገር ደርሷል። ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ ምስኪን ስታሳዝኝ
እውነት የምለው ጠፋብኝ ያባቶችንም አሳማኝ የሚመስል ትንታኔ ጨርሸ ባላምንበትም ሰምቻለሁ ወድሞቸ እውነት እና ንጋት እያደር ነው ተስፋ እዳትቆርጡ አሻጥር ስለበዛብን ነው
ለዛ ነው ተመርቀው የሚወጡት ከእውቀት ነፃና መናፍቅ የሚሆኑት በርትታቹ ሞግቱ እነሱ ናቸው ሃይማነቱን እያጠፉት ያሉ
ወይሀገሬ ወይ ወገኔ እኔ አፈር ልብላላችሁ ።ኧረ ምንይሻላል በመንፈሳዊውም በአለማዊውም እንዲህ አይነት መከራ ኧረ ጌታሆይ ይቅር በለን እባክህ።
እነዚህ ልጆች ከ12ተኛ ክፍል በላይ ናቸው እድሜም ተ/ቤት ነው እውነትን የያዘ መቼም አይወደድ ስለዚህ አስተዳደሩ ውስጥን ይመርምር ሀይማኖታችን አይደፈርብን እባካችሁ የት/ቤቱን ማነት አትዘንጉ ።
እንዲህእያልኮስኩሱ አስተምረው ነው ልጆቻችን እንዲኮበልሉ የሚገፋፉት እውነት ትፍረድ።
ወንድሞቸ መድኃኔዓለም ይርዳችሁ አይዞችሁ በእውነት ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይፈርዳል የጮህነዉ ለግላችን ጥቅም አይደለም ማዕከል ያደረግነው ቤተክርስቲያንን ነዉ
ይህ አካሔድ አገራችንንም ለመጉዳት ነው ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም ሠውን የሆነ ኮሮጆ ውስጥ ማስገባት የፈለገ አካል አለይመስለኛል ዋዋ ብቻ ፈራጁ ማፅዳቱ አይቀርም ህሊና አችንን ለእውነት አሰንጠቀምበት። ይህንን ሁሉ ምስጢር የሆነች ቤተክርስቲያን እድህ ለማዳፈን መሞከር ዋጋ ያስከፍላል ሰው አላት ቤተክርስቲያን ወድሞቼ ለውነት መዎጣታችሁ። ኮርተንባችሁላ እናተ ባትናገሩ ችግሩ እየታዘለ ነበር እሚሔደው እቢ ካሏችሁ ቤተክርስቲያን በብዙ መንገድ ታስተምራለች 💌👏👏👏👏👏👏👏👏👏
#እግዚአብሔር ምህረት ይላክ ለዚህች ሀገር #በየቦታው ችግር በሃይማኖት በሀገሪቷ በብሄር #እያንዳንዱ ጉዳይ ፈተና ሆኖአል ስለዚህ ያለን #አምራጭ በሙሉ ልብ ወደ አምላክ መጮህና ቁጣውን ያርቅልን አማኑኤል
እግዚአብሔር መፍትሔ ይፍጠር ሁሉንም አድራጊ እሱነዉ!
በእውነት ያሳዝናል ! ያሳዝናል ! ልብንም ይሰብራል ። እነዚህ ልጆች የደረሰባቸውን ግፍ ከነመረጃው ሲያቀርቡ ፤ ያ ግቢ የሚመረው በምን አይነት ቄሳሮች እንደሆነ ሳስበው እንደው በቃ ጩሂ ጩሂ ይለኛል ፤ ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ ከማለት ውጪ ሌላ ምለው የለኝም።
በመንፈሳዊ ኮሌጁ ውስጥ የተሠገሠጉትን ካድሬዎች አስወጡላቸው።
በርቱ ወንድሞቻችን
ይህምያልፋል ፅናቱን ይስጣችሁ፣፣ሰው ጠፋ
ፍትህ ለተባረሩ ተማሪዎቻችን
በሁሉም እምነት ወስጥ እግዚአብሔርን አለማውቅ አስተማሪ ቄስ ፓስተር ውንጌለዊ የሕይወት ምሳሌነት ስለሌለ ወጣቱ ለአገር ለሕይወት ለትውልድ የምሆን ፍሬ ጠፍቶ ለክፉ ሐሳብ ተልፈን ተሰጠን ስለዚህ በመንግሥት መሥሪያ ቤት የሐይማኖት ተቋም ዘረኛ ዘራፊ ቅመኛ ነብሰጋይ በኢትዮጵያ በዛ እንመለስ ጌታም ይምራል 😗😗😗😗😗
እግዚአብሔር ይፍረድ አይዟችሁ እውነት ሀቅ ይዛችሁ ከሆነ እናተ በፀሎት በርቱ አባቶች ተናግረዋል ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኩላ በዜቷል የሚያፀዳበት ግዜ ደርሷል ብለዋል 😭😭😭
የኔቲ ቱብ ከሰጠሁት ሀሳብ ሌላ አልጸፈም የልጆቹ ስልክ ቁጥር ብትሰጡን የቤተክርስቲያን ቅርብ ከሆኑ አባቶች እንዲቀረቡ እንፈልጋለን የአንዳቸው ስልክ ብህሰጡን መንፍቅና አለባቸው የተባለው መጣራት አለበት
እውነት ምንፍቅናን ለመከላከል ፈልገህ/ሽ ከሆነ ከአባቶች እቅፍ የወጡትን ለመፈለግ መሞከር አይሻልም ለአባቶቻችን ቅርብ መሆን ብቻ አይደለም አብረን እያገለገልን ያለን ሰዎች ላይ በተሳሳተ ወሬ ተታሎ አጉል ተቆርቋሪ ከመሆን። በእኛ በኩል ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነን! ከምንፍቅና ውጭ!
ይህ መታበይ እንደምን ያለ መታበይ ነው ባክህ/ሽ ! ወይስ በእነዚህ ልጆች የልብ ስብራት ገብተህ/ሽ ወደሌላ ለመውሰድ የተዘጋጀህ/ሽ ጭልፊት...ያስመስላል ኮመንቱ
@@taosm7046 ቤቱ በክርስቶስ ዘመን የነበሩትን ቄሳሮችን የሚያስንቁ ቄሳራውያን ከእውቀት ባዶ የሆኑ ሰዎች ለዚሁ አላማ በዚያ ቦታ ተመድበዋል እነዚህ ሰዎች ከግብር አባታቸው ከሰይጣን ያልተሻሉ እንደሆኑ የታወቀ የተረዳ ጉዳይ ነው ወንድሞቻችን፤ ሌላው ቀርቶ መልስ ለመስጠት ቀርበው የተናገሩትን ንግግር ስሰማ ከሳሽ ዲያብሎሶች እንጂ መስቀል የጨበጡ ተማሪዎችን ሚመሩ ሰዎች እንኳን አይመስሉም ...በእውነት የኔ ልብ እንዴት እንደተሰበረ ሳስበው #የእናንተማ በምን ያህል መጠን ተጎድቶ ይሆን ? ለማንኛውም #እውነት_ሁልግዜም_ቢሆን_እንደተሳደደች_ነው። ስለዚህ ይግባኛችሁን #ወደክርስቶስ ላኩት እሺ አይዟችሁ ።
ምንም ቢሆን እባካቹ ፈጣሪን አናስቀይም ምንም ቢሆን አባቶቻቹህ ቢገስፁዋቹህም እናተ እንደልጅ ዝቅ ብላቹህ በትህትና አስረዴቸው እረ በፈጣሪ የዳቢሎስ መጨፈሪያ አንሁን ማስተዋልን ይስጠን ቤተክርስቲያን እኮ ምታስተምረው ትሁትነትን ነው እባካቹህ ሁሉን ነገር አደባባይ ይዛቹህት አትቅረቡ ውስጥ ለውስጥ ጨርሱት እረ አምላኬ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነ እንዴት ነው ታዲያ እግዛብሄር ይቅር የሚለን
አረ ምን አይነት ዘመን ደረስን ዱሮ እኮ ከዚህ የበለጠ ችግር እካ ቢኖር እንደዚ በአደባባይ ያስዝናል!!
በመባረራችሁ አዝናለሁ ግን ለምን ሚዲያዎች ሁለቱም ወገን ፊት ለፊት ማታቀቡዋቸው ለየቢቻ እያቀረባችሁ የማንን እውነት እንቀበል እግዚናብሔር እውነቱን ያውጣው
ወንድሞቼ እዉነት እግዚአብሔር ያዉጣላችሁ ጊዜዉ የባለ ተራ ነዉ ፍርዱን ያቅርብላችሁ
ቤተክርስቲያን ተወራለች ሲባል የት ነበራችሁ..... አለቃ አያሌው ታምሩ መንፈስ ቅዱስ የበላይ እንዲሆን ብቻቸውን ሲታገሉም የት ነበራችሁ ጥሩ ነው በናንተ ሲደርስ ነቃችሁ.... በርቱ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል እህህ
በሚድያ በምታራግቡት ወሬ አንዳችም የምታመጡት ለውጥ የለም
ጥፋትም ቢኖር ቤተክርስቲያን ብዙ ስርዓት አላት
እናንተ የያዛችሁት ግን ስም ማጥፋት እና ውንጀላ ቤተክርስቲያንን ማዋረድ አባቶችን ማስናቅ ነው
ለዚህም እያንዳንዱ ንግግራችሁ ይመሰክራል
በዛ ላይ በእየሚድያው ዜና እንዲሆንላችሁ የምታደርጉት ጥረት
እውነት እናንተ ለቤተክርስቲያን አሳቢዎች ብትሆኑ ወደ ጾም ጸሎት ነበር የምትሔዱት
አንሳማችሁም
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ውይ የኢትዮጵያ አሁንስ አሳዘንሽኝ
Ye ewket wisininet nebere eyalk eyetenagerik new tadiya kawek lemin atastemirim?.
ሲጀመር መጨብጨብ የማይቻለው የማማት ነዉ ሀጠያት ያልሆነዉ ሀጥያት ነዉ ሀጥያት የሆነዉ አይደለም
በህዝብ ገንዘብ እየተማራችሁ ራስ ምታት አትሁኑ ካልቻላችሁ ግቢዉን ለቃችሁ መዉጣት በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ ተጨንቃለች ፓለቲካ ዉስጥ ጉድ ጉድ አትበሉ የተሻለ ትምህርት የምትሉት እስከ ዛሬ ኮሌጁ እያስተማረ አይደለም እያላችሁ ነው ስለዚህ ለሌላ እምነት ተከታዮች መሳቂያ አትሁኑ
እኛ እየወቀስን ያለነው ኮሌጁን ሳይሆን ዩኒቨርስቲውን ነው።ዩኒቨርስቲው ዩኒቨርስቲ ካልሆነ መልሶ ወደ ኮሌጅነት ይመለስ።አሁን ላይ እየተባለለት ያለው ኮሌጅ ሳይሆን ዩኒቨርስቲ ነው እህቴ።አሁን ካለበት ሁኔታማ የድሮው በስንት ጣእሙ
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ኦርቶዶክስ ወጣቶች ወንጌል እያነበቡ ነው
ለናትዋ ምጥ አስተማረች ይባላል
@@Emanu1532 እኔ ግን ቅድስት ቤተክርስትያን(በሰንበት ት/ቤት) እና በአውደ ምህረቷ አማካኝነት ወንጌልን በሚገባ አስተምራኛለች ብዬ በሙሉ ልብ እመሰክራለሁ ያ ከቅድስት ቤ/ክ የሰነቅኩት ስንቄ ይኸው ዛሬ ላለሁበት ሁሉ የሞላ ሆኖ ክርስቶስን በሚያስረሳው በነጮቹ አለም እንዳልታለል በሐይማኖት ተወስኜ እንድኖር እረድቶኛል ፤ ታዲያ ቤ/ክ እኔን ወንጌል ስታስተምረኝ እናንተ አሁን ምትከሷት ሰዎች የት ነበራችሁ ...? ሲጀመር እናተ የተዋህዶ ልጆች አይደላችሁም ይህ እንደ ግብር አባታችሁ ዲያብሎስ እኛን ታካችሁ ኮመት ምትኮምቱ #መናፍቃን መሆናችሁን አረጋግጥላኋለሁ።
@@Emanu1532 እውነትዋን አይደለም ያለሀይማኖትዋ
ባትገባ መልካም ነው ለራሳችን ችግር የራሳችን መፍትሄ መፈለግ እንጂ ከሌላ ሀይማ ኖት ተከታይ ጋር ማበር አያስፈልግም
እግዚእብሄር ስለድፍረታቸው ይቅር ይበላቸው
Ayzoachhu wedmochachn neger hulu lebego new befetena tnu
Wawe papasume ortodoxen lamatefate yemeta newe ewenetene yemifelege bota aynoreweme yeheneme mengesete yawekewale mekeneyatume abero newe yemiserawe
temari maymarbetin uni9versity tadya leman new yekefetut,geta mihretn laklin.....yih beruacracy spritual botam ale????
Kift aff beye mideyaww afehen tekeftalecheh dedeboch set let beleh atemaremm
እየታገልን ያለነዉ በሆዱ ልክ ቤተክርስቲያንን የሚመዝን እንዳንተ ያለ ትዉልድ እንዳይፈጠር ነዉ።
😂😂😂😂😂
Ye. XINQOLA
UNIVERSITY.