የጠ/ሚኒስትሩ “ስድቦችና” ሽግግር፣ ሌ/ጀ ፃድቃን ስለኤርትራ እርቅ፣ በመርጫው ዋዜማ ለዐቢይ ከአሜሪካ፣ የቀይ ባህሩ ወደብ ዉል ተሰረዘ፣ የድሮን ጥቃቶች| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 216

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Годину тому +12

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 2 години тому +33

    ኑሮ ድሮ ቀረ ብቻ ሳይሆን
    መኖር ድሮ ቀረ ነው መባል ያለበት።
    በአሁን ወቅት እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ እየኖረ አይደለም እየሞተ እና በኑሮ ውድነት ጨርቁን ጥሎ እያበደ ነው ያለው።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Годину тому +11

    ድል ለነፃነት የሚዋደቀዉ ፋኖ ይሁን ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 години тому +21

    =ለሚመራዉ ህዝብና ሀገር ክብር የሌላዉ፣
    =እኔ ብቻዬን ከ 120 ሚሊዬን ህዝብ ሀሳብና ፍለጎት ባለይ ነኝ የሚል፣
    =የሚነገራዉና የሚታጋብራዉ አራምባና ቆቦ የሆነባት፣
    =ለህዝብ ሳይሆ ለከብት እራኝነት፣
    =ለሀገር ሳይሆን ለአንድ ጎጥ፣መሪ መሆን የማይጋባዉ፣
    =ከአስተሳሳቡ ጥባት የተነሳ ለግል ፍለጎቱ ብቻ ሆደም የሆነ ሰዉ ነዉ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому +1

      ጥፋቱ ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ስብስብ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሪነት ይመጥናል ወይ ብለው ሳይዬ ነው በችኮላና በስሜት የተመረጠው ። ሰልቱም ሁሉን ሰውና አገር በማታለል፣ በመዋሸት ማስፈፀም ሲሆን ማስደዳደር ሲያቅተው ሕዝብን መዝለፍ፣ ባሕሉን ማሳነስ የዘወትር ስራው ሆናል ።

  • @zahrameloveislife1181
    @zahrameloveislife1181 2 години тому +25

    ድል ለጀግነው ፋኖ

    • @እድሉ
      @እድሉ 2 години тому +2

      አምሮሽ ይቀራል

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 2 години тому +1

      @@እድሉ የተቀጣሪ ኮመንት እየመረረህ ዋጠው

    • @semeremebratu4486
      @semeremebratu4486 Годину тому

      Yale meretih Dansha lay eyetewaga new dil miadergew?

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Годину тому

      😂😂😂

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Годину тому

      አምሮህ የምቀርም የንፁሀን ደሞ ጠጥተህ ለፈትህ ሳትቅርብ እቀራለሁ ብለህ ማሰብህ ነው​@@እድሉ

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 Годину тому +10

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @abrehetmaru44
    @abrehetmaru44 Годину тому +7

    መንግስቱ ሃይለማርያም እኮ ሊፈረጥጥ ሲዘጋጅ እንደዚህ ህዝቡን መሳደብ ጀምሮ ነበር. እግዚአብሄር ጸሎታችን ይሰማን ይሆናል. ይህን አረመኔ ሰው ይነቅልን ይሆናል.

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 34 хвилини тому +3

    Kamela 🇸🇴Will win for Sure.👊✈️🌍🇸🇴

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Годину тому +14

    እኔ እምገርመኝ ለትግራይ ጭፍጨፋ የአማራ አብዛኛ በትንሹ የኤርትራ አመርካ ስያጨናንቁ የነበሩ አሁን ለምን ዝም አለ ህፃናት ስጨፈጨፋ እነ ታማኝ ለማኝ ምነው ያሳዝናል የአማራ ህዝብ ሆይ ጥኘናቱ ይስጥህ የምጮህልህ የለምና

    • @mdaaaa1211
      @mdaaaa1211 Годину тому

      Unfortunately, the only thing that motivates those toxic diaspora is id hatred.

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Годину тому

      በቦሌ ኤርፖርት ቼቼንያ ሊጎበኟቸው ሲመጡ ሊያስራቸው ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።ሚስኪን ቤታቸውን ወይም ኮንዶሚኒየም ሊወርስ ይችላል . ብለው .ይጨነቃሉ። ዋና ነሳሳቸው ለትግራይ ጥላቻ እና ምቀኝነት ነው።

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 46 хвилин тому

      ​@@Syntifik100አንተስ ሻብያ ጨፍጭፎህ ለምን ሻብያን ለመናገር ፈራህ

  • @AbiyT-v9k
    @AbiyT-v9k Годину тому +4

    እመብርሀንን ኑሮ ድሮ ቀረ::

  • @loubabaYoussouf
    @loubabaYoussouf 2 години тому +10

    ካማላ ብታሸንፍ ደስተኛ ነኝ🎉🎉🎉

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому +1

      " እኔም " ግን የሰውዬው ደጋፊዎች ፀጥ ብለው ጉድ እንዳይሰሩ እሰጋለሁ ፣ አንዳንድ አሜሪካውያን በጣም ዘረኛ ስለሆኑ የውጭ ሰው የማይወዱ አሉ ።

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 36 хвилин тому +2

    Ahamd Shide ya Abiy Wusha Naw.🇸🇴✍️🌍

  • @segnitolcha9880
    @segnitolcha9880 Годину тому +3

    ካማላ ሀርስ የመጀመራዋ የአሜሪካ የሴት ፕረዚደንት ትሆናለች በህልሜ አይቻለሁ።ከጥቂት ሰዐታታት በኋላ እናያለን።

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 2 години тому +23

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር የኢትዮጵያ ህዝብ ካልተመቾት ለምን ሥልጣኖን በሠለጠነ መንገድ አያስረክቡም። ከዛ የሚመጥኖትን የሚመቾትን ሥራ እንደ አማራጭ ቢያዩት…

    • @TummeeTujuuba
      @TummeeTujuuba 2 години тому

      በኢትዮጵያ ሥልጣን የነብር ጅራት ነዉ ጅራቱን ከለቀቅህ ወዮልህ፣ ጠፍሩን ስሎ፣ ጥርሱን አግጦ ወዳንተ ይመለሣል ።

    • @mideksahora8453
      @mideksahora8453 Годину тому +2

      ወይም ሌላ የሚመጥናቸው ሀገርና ህዝብ ፈልገው ቢመሩስ...

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому

      ኢትዮጵያ ከ1966 በኃላ የመጡ መሪዎች የተከበረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚሰድቡና የሚገድሉ መሆናቸው እንዃን የማያውቁ በስልጣን የታወሩ ከነሱ በፊት ከነበሩ መሪዎች ያልተማሩ ስለሆኑ ፍጻሚያቸው መጥፎ ነው።

    • @Dats00024
      @Dats00024 Годину тому

      There were killing before 1966. Your statement is not fact .

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p 2 години тому +7

    እረ እንደሀገር መሪ ፖሊሲ ስትራተጂ ላይ ትኩረት አርጉ እንጂ ክቡርነቶ ቅራቅንቦ ማብራራት ምን ያደርጋል

  • @NISIREamhra1
    @NISIREamhra1 2 години тому +16

    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 33 хвилини тому +1

    ዘንዶው አትልፋ
    እኛ ባህላችንን ወጋችንን ትውፊታችንን መቼም አንቀይርም
    ካድሬዎችህም እንደ እብድ ነው የሚያዩህ

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 44 хвилини тому +2

    Abiy Ahmad Balage Naw 🌍🇸🇴✍️

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 2 години тому +7

    በኢትዮጵያ ታሪክ ከዘረኛም ዘረኛ ከፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ ኦርቶዶክስ እስልምና ፀረ አማራ መንግስት ተብሎ የተሰየመብን ጨቅላ እና እብድ የተሰጠውን ሐገር የመምራት እድል እስካሁን ድረስ ቅዠት የመሰለው እብድ መሪ

  • @behailugetachew3554
    @behailugetachew3554 2 години тому +5

    አዎን ኑሮ ድሮ ቀረ/100*/

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому

      በተለይ ከ1983 በኃላ የመጡ መሪዎችና ባለስልጣናት አገሪቱን የሙስና ቁንጮ አድርገው ስለሕዝቡ ንሮ ግድ የልላቸው አሳማዎች ናቸው ።

  • @Seud-y4z
    @Seud-y4z 43 хвилини тому

    ድል ለእገሌ ከማለተ ይልቅ በጦርነት ድል የለምና ለህዝቡ ሰላም እንመኝለት

  • @golgota358
    @golgota358 Годину тому +3

    ሰው አወቅ ከሆነ እኔ ብቻ አወቅ ነኝ ያለ ቀን አለማወቁን ማወቅ ነበረበት ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 години тому +8

    #ከአማራ ህልውና ትግል ጎን #ኢትዮጵያን መቆም አለባቹ።#ገዳዮን እና የታሪካችን ቆሻሻ ስርዓት ማስወገድ አለብን።💪💪💪🇪🇹❤🇺🇸

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 2 години тому +1

      ትእዛዝ ነው? አብራችሁ እንዳልጨፈጨፋችሁ አሁን ብፁእ ለመምሰል ባትሞክሩ የተሻለ ነው፣ አረመኔያዊ ድርጊታችሁ የሚኒልክ ጊዜ ሳይሆን የትናንት ነው፣ ቢያንስ ፀፀት የተላበሰ ጥሪ እንኳን ለማቅረብ አትሞክሩም?

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 Годину тому +1

      ​@@selamawitgidey2708መጀመሪያ ማን ነበር ጨካኙ ??አስመሳይ ዘረኛ

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 Годину тому

      ​@@selamawitgidey2708ማን አባሽ ፈለገሽ ?

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ Годину тому

      እናንተ መቼ ለእውነት ቆማቹህ ታቁና ሌላውን የምትጠይቀእ

    • @Oromiyaamharatigrayallone
      @Oromiyaamharatigrayallone 18 хвилин тому

      ​@@selamawitgidey2708ማይካድራ ትመስክር።

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 50 хвилин тому +1

    እውነት ነው የተጫነበትን ይዞ የሚኖር

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 2 години тому +5

    በትክክል ድሮ ቀረ አሁን ምን ትዝ የሚል ነገር አለ ምንም

  • @አምሐራ
    @አምሐራ 2 години тому +3

    የምር አብይ መቃም ጀምሯል መሰለኝ አይኑን እዩልኝ ፈጧል እኮ ስወየው ጤነኛ አደልም እላለሁ ግን ማን ሰምቶኝ?

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 40 хвилин тому +1

    We Support Fano. 📐🌍✍️

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 41 хвилина тому +1

    United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🐟🇸🇴✍️🌍✈️🌞

  • @AytenewAbate-ur7nt
    @AytenewAbate-ur7nt 47 хвилин тому

    Etioform good journalist true information isee since 2022

  • @hadishsitanabraha2530
    @hadishsitanabraha2530 52 хвилини тому

    በአማራ ክልል የምፈፀም ግድያ ፅድቅ ነው ድሮን በአማራ ሰማይ እርግብ ነው ይዝብባቸው

  • @bsquadtvworld
    @bsquadtvworld Годину тому +3

    💚ድል💛ለኢትዮጵያ❤

  • @hailuashebir1972
    @hailuashebir1972 Годину тому

    ተመስገን፡ ላገራችን፡ ብርሃን፡ በራ

  • @GgHh-q2w2v
    @GgHh-q2w2v 2 години тому +1

    ፎሮማችን እወዳቹሃለን እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 42 хвилини тому +1

    Abiy Ahmad ( Mamo Qilo Naw ) 😡👊✍️🌍

  • @ka7484
    @ka7484 23 хвилини тому

    ይቀጥል ይቀጥል ውግያው ይቀጥል ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 13 хвилин тому

    ይሔ ሰዉዩ ግን ምነዉ ጠገበ አንድ ወታደር የሚያስወግደዉ ይጥፋ

  • @MebratuDela
    @MebratuDela 43 хвилини тому

    Good journalist ethio fourm

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 35 хвилин тому

    ሪፓብሊካኑ "ትራምፕ"ቢያሸንፍ ይሻላል፣በመጽሐፍ ቅዱስ ያምናል።

  • @abebetsegaye1042
    @abebetsegaye1042 Хвилина тому

    ዲያስፓራ ምን አድርጉ ነው የሚለን ።ጉድ እኮ ነው

  • @aronKebede-r4i
    @aronKebede-r4i 2 години тому +1

    1st viewer welcom my favorite journalist ❤

  • @AAa-n5l
    @AAa-n5l 42 хвилини тому

    Elem yargeh abey

  • @aderayedamtew3594
    @aderayedamtew3594 Годину тому

    ዋው

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 2 години тому +1

    በትንሽ ገጠር መንገድ እና መብራት ወዘተ በሌለበት ያደገ ስለሆነ ለእሱ መንገድ ሰራው የሚለው ብርቅ ነዉ ።

  • @mekonnengurmesa4121
    @mekonnengurmesa4121 Годину тому +5

    😂😂😂 ኢትዮጵያ ሚመጥናት ሰው አግኝታለች

  • @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
    @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ 39 хвилин тому

    ወይኔ ይህ ጦርነት እሰአሁን አለ ያቋረጠ መስሎኝ ነበር😢😢😢

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Годину тому

    Selam selam selam my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye Годину тому

    Amhara belijochu Dem tarikun yadisal❤❤❤❤❤

  • @Semubam
    @Semubam 33 хвилини тому

    የተምታታበት ማነው እንዴ ስለብሔር የሚያቀነቅነውስ ማነው?

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 Годину тому

    ለህዝብ ያለዉን ንቀት ያሳያል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому

      የኢትዮጵያ ሕዝብ ደርግ ላይ ኢሐዲግ ላይ የሚያሳየው የነበረ ተቃውሞ አሁን የለም ምክንያቱ ከወያኔ በከፋ መልኩ በብሔርና ሃይማኖት ስለከፋፈሉትና ሕዝቡም ለምን ብሎ ሳይጠይቅ ተቀብሎ ስለሚያራግብ መጨረሻ ሕዝቡ ንቆ የሚዘልፈው በዚህ የተነሳ ነው ።

  • @Baby-os2bb
    @Baby-os2bb Годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 12 хвилин тому

    Sewuyewu abdewal 😢😢

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 години тому

    Welcome

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Годину тому +1

    በእርግጥ ሀገራችን ዘርፈ ብዙ ውሥብሥብ ችግር በበዛት #ኤሐድግን ፈታ በኦሕዴድ የጨጉላ ሽርሽር ና በሚሊየኖች ታጅቦ# አሻጋሪ የተባለው በዘር የተጨማለቀና #ሊጧ የቀጠነባት ሴተኛ አዳሪ ይመሥል ።በየሥብሠባው ጠረቤዛ ሲመታይውላል!!!

  • @TesfayAssefa-d7t
    @TesfayAssefa-d7t Годину тому

    ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመጀመሬያ "short memory" በሚለው ንግግራቸውን የማደንቀው ሲሆን አሁን ደግም የድህነት መንፈስ ያለበትን ዚማ መቃወም ልክ ነው !!

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 години тому

    በበኩሌ በሁለቱ የአሜሪካ የምርጫ ውድድር በቀረበው አማራጮች የሳበኝና ያጓጓኝ ነገር የለም። መከራው ይቀጥላል በዛም በዚህም። ብዙ ጊዜ ግን የማይስበኝ ዎኪል ያቸንፋል። ይህ ነው መለኪያያ ሁሌም ይህ ይገርመኛል። አብይም ምርጫዪ አልነበረም ግን አቸነፈ ተባለ።

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 2 години тому

    Ethioforem media በጣም ነው እማደንቅህ ሁሉም ጋዜጠኞች እንዳንተ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የታመመ ጋዜጠኛ በዝቷል

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 48 хвилин тому

    viva forem.bertu

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 2 години тому

    Selam 🎉

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 20 хвилин тому

    King of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ King of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely though genius faster fighters in the world our GENERALS CONERILS long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY period for ever we are ready ❤

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 2 години тому +4

    አብይ አህመድ አሊ """"ንፍጥ ጭንቅላት"""😂😂😂😂😂

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 години тому +11

    ❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 27 хвилин тому

      King of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely though genius faster fighters in the world our GENERALS CONERILS long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY period for ever❤

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 Годину тому

    He is right, the reason I say is to choose and to have this kind PM makes Ethiopian to what he said.

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 години тому +1

    🙏❤️💛

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 години тому

    ድል ለፋኖ🇨🇬💪😡

  • @EstifoSimachewTerefe
    @EstifoSimachewTerefe 56 хвилин тому

    Egziabhair hoye Tengna sew seten

  • @Semubam
    @Semubam 32 хвилини тому

    ድል ለትራምፕ

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 4 хвилини тому

    እስከመቼ ነው ህዝብ በጅምላ የሚጨፈጨፈው????

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 Годину тому +1

    This guy ( Abiye Ahmed Ali) is playing y’all like a fiddle 😂. Great job Ethiopians you asked for him you got him. ትግራይ ትስዕር!!!!!!!!

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 33 хвилини тому +1

    Blue will win.🇸🇴🌍✈️🇱🇺🐟

  • @OneLove-j8v
    @OneLove-j8v 2 години тому +1

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 Хвилина тому

    አሁን ህዝብ በጭንቀት ተውጦ መኖር አቅቶት እያለቀሰ
    ድሮን የሚኮንን መሪ ምን ይባላል
    እርሱ ከተመቸው ሁሉ የተመቸው መሰለው???

  • @ሴሌዩቱብ
    @ሴሌዩቱብ 2 години тому +3

    ኢትዮ ፎረም በጣም ጂግና ነህ በረታ ወንድሚህ ነኝ ከትግሬ❤✊

    • @1224-m3e
      @1224-m3e 2 години тому

      ትግሬ ታይ ማለት እዩ ትግራይ ዘይትብል ጡስጡስ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 23 хвилини тому

      ቻ በሎ አድጊ ፋኖ (ትግራይ ትግራዋይ ኢትዬ ፎርም ጋዘዜጤኞች አገዎች ናቸው ፋራ የተምታታባቸው ጃዊሳዊች 😂😂

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 Годину тому

    ሳይልኩት ወዴት ሳይጠሩት አቤት ህዝቡ ኹሉም ነገርህ ከፋቶኛል ካለ በኃላ :" በዱላ" አልተመቸኝም አትበሉ እንዴት ይባላል ?

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Годину тому

    የኢትዩጽያ ህዝብ የማያመስግን ክሆን ለምን ይጭንቃሉ እረፍት ይውስድ።

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l Годину тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 15 хвилин тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በላይ ገና ትዋረዳለህ ። ይበለን ይበለን ይበለን ። በድሮን እየተገደልን በረሀብ እየተሰደድን ቤት ቆልፎ ዝም ...

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 39 хвилин тому

    የሰውየው ንቀት እኮ ቀየ አሁን አይደለም ቆየ ከናቀን

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 2 години тому +1

    ፋኖው ሸንቷል ፣ህዝቡን እያስጨረሰ ወሬ ያወራል።

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 2 години тому +1

    Ethio forum Where's the news about Eritrea 🇪🇷 😊😊

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Годину тому

    እንደ ሀገር ምሬ ሆን የህዝብን ለቅሶ ችግር ማየት እይሻልም የማይመጥን ኮተት ክማውራት።

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 2 години тому +2

    የተምታታብህማ አንተ ነህ ክፍ ስራህ ገና ያሳብድሀል

  • @fikir-x9r
    @fikir-x9r Годину тому

    ስጅብየስልጣኖምልክትኘውእኝዴ፣

  • @DestaGebdrzher
    @DestaGebdrzher Годину тому

    ኣብይ ኣንተን የሰራሀው ነገር የለም ያፈረሰከውና ያወደምከው ነው የሚበዛ

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 2 години тому

    ሰውየው የቅዠት እንጀራ ብሉ ነው የሚለው! አይገርምም እኔ ብቻ ልክ ነኝ የሚል ሰው ኧ ምን ይሻላል⁉

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 2 години тому

    🎉🎉🎉

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Годину тому

    እርስወ እኮ እጭብጭቦ የትቀበለውትን ህዝብ እክብርው መምራት ስላልቻሉ።

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 2 години тому

    Bertu

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 Годину тому

    ምን ይለ መናቅ ነዉ ይለዉ በኢትዮጵይ ህዝብ ይስገርማል ኦሮሞ ከሞቶ አምሳ አመታት በሰምየኖች ተረግጠዋል እይልክ የኦሮሞ ልእልና እይስጠበቅክ በኦሮሞ የሚኖሩ ብሀሮች እየገደልክ እይፈናቀልክ እድገድ አይመጣም ብለህ መናገር ይሳፍራል።ህዝብ ለአመታት የኖሩበት እይፈራረስክ በበረሀ እየጣልክ ምእብልና አይመጣም ዶሞ ብሎ ዲስኩር ይደርጋል።አብይ ኡነት ኢትዮጵይዊ የምይምን ቢሆን አንቀፅ 39 አመንድ ይደርገዉ ነበር ግን ኦሮሞ ለመገንጠል እንሚፈልጉ በሆላ ይሉ የኦሮሞ ኢሊቶች ብዙ ግዜ ተናግረዋል።

  • @endalemera25
    @endalemera25 2 години тому

    ሰውየው፡በትክክል፡ማበዱ፡አሁን፡ነው፡የታወቀው።

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 5 хвилин тому

    አይ አብይ በቃ ጂል ሆነ ንሮ ማረጋጋት ሲያቅተው አንዲህ ይለፈልፋል

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z Годину тому

    አዘንኩ ለትግራይ ሕዝብ ሲመቻቸው ከኢትዮጵያ ጋር ሳይመቻቸው ወደ ኤርትራ ታድያ ለምን የትግራይን ግዛት ወሰደች ትላላችሁ ልትዋሀ
    ዱ አይደል የምን ብሶት ማውራት ነው።

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 18 хвилин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 години тому

    በብር አእምሮውን ተሽጦ ነፃነቱን የተገፈፈው የመሠረት ሰራተኛው የደመወዝ ጭምር ቀርቶ በህይወት የመኖር ተስፋ ቢሰጠው ጥሩ ነበረ።ወፍ የለም።እርሙን ያውጣ።

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 2 години тому

    😀😀😀😀😀😀 አዛባው ህዝብ ደሞዝ አይጨመርም ሲባል ሥራ ያቆማል??? በምን ወኔ??? የተሰለበ ሙጃ ህዝብ!!!! ሲሪላንካ!!!! ኬንያ ጀግኖች !!!!

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z Годину тому

      ነገሩ የውሽማ ሞት ሆነ ለማን ያረዱታል ቢሮ የተኞሉ

  • @SamrawitFekede-mj6pc
    @SamrawitFekede-mj6pc 2 години тому

    ገና ጉድ እንሰማለን በጁ ካላለቅን

  • @AbiyT-v9k
    @AbiyT-v9k Годину тому

    out of 120mn population 80% living under below poverty.

  • @Universal36-o9b
    @Universal36-o9b 17 хвилин тому

    ይህን ሚሊሻ የሚባል ሆድ አደር የመሀይም ስብስብ ምነ ከሀገር ሰቢያጠፋልን

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 2 години тому

    አበሳው መሪያችን ትክክልነው ከዚበፊትየነሩ ላገር አይሰሩምነበር ውሸትነው ለውጥሲመጣ

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 2 години тому +1

    Ethio forum welcome welcome back ❤️🙏🤗

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 2 години тому

    ያየሰው ምርጡ