ጓደኞቼ ካዱኝ ኢየሱስ ግን..... | Endalkachew Zenebe | Ermias Abebe | Ephrem | Dagi Tilahun | ሲኖዶስ tube ⛪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @sinodostube
    @sinodostube  9 місяців тому +7

    Like and Subscribe ♥ God Bless you!

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 9 місяців тому +11

    ኢየሱስ የነካዉ ሰዉ❤
    ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰዉ❤
    ለሌላ ነገር መሆን አይችልም❤
    ለፈለገዉ ነገር መሆን አይችልም❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 9 місяців тому +8

    እፀልያለሁ በኢየሱስ ደም ተሸፈን ደጋሚው ሟርተኛው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አያግኝህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ክፉ ፈልጎ አያግኝህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን ወድሜ ተባረክልኝ እዳልክ ጌተእረቶታል ፀልይለት

  • @yordate7629
    @yordate7629 9 місяців тому +4

    አሜን በእውነት ኢየሱስን ሳገኝ እርፍ አልኩኝ

  • @zematube8985
    @zematube8985 9 місяців тому +4

    የኔ ኢየሱስ እወድሀለሁ❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 9 місяців тому +4

    ተባረክ እንዳልክ! ካምዙ እንደረዳህ አንተም ብዙዎችን የምትማርክ አገልጋይ ትሆናለህ በርታ ፅና አሜን ኢየሱስ የሳቅ ምንጭ ነው። እሰይ ልጄ ደስ አሰኘኸኝ።

  • @FiraolGelana
    @FiraolGelana 3 місяці тому

    ጌታ እንኳ ረዳ❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 9 місяців тому +2

    ኢየሱስ ሰላም ነው ክብር ምስጋና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለእርሱ ብቻ ይሁንለት ሃሌ ሉያ ❤ እንዳልክ ተባረክ❤

    • @belhumamo797
      @belhumamo797 9 місяців тому

      እህታቸን ጌታ አለ በዙፋኑ አለ ይረዳሻል ኤርሜ ተቋርጦአል የልጅ ቶ አካውንትእና ስልኳንብታስቀምጡ

  • @user-wt2te6sz1k
    @user-wt2te6sz1k 8 місяців тому

    Yewnigeli arbyign tebarek erim ❤❤❤❤❤❤

  • @nefisa
    @nefisa 8 місяців тому

    ተባረክ ወንጌላዊ ኤርሚያስ

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o 3 місяці тому

    WooooooW❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-iq3uc7nu4k
    @user-iq3uc7nu4k 3 місяці тому

    Great

  • @Melat544
    @Melat544 9 місяців тому +1

    እነከሙዙን በጣም ጌታ እድል ሰቶዋቸዋል መመለስ አለባቸው ይበቃቸዋል ዝማሬን እልልታን ለጌታ ብቻ ነው መሰዋት ያለባቸው አለበለዛ እንደ ኤልያስ መልካ ጥሪያቸው ይጣደፍል በተረፈ እንወደዋቸዋለን ❤❤❤❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 9 місяців тому

    ተባረኩልን ወገኖቸ መልካም አስተምሮ ነውእየሱ ጌታ ነው ተባረክ ኤርሜ ተበሰረክ

  • @yomiyukebede4632
    @yomiyukebede4632 9 місяців тому +2

    Ameen amen amen🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 місяців тому +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld4pe4yt3q
    @user-ld4pe4yt3q 8 місяців тому

    ወድሜ እንዳልክ ወንጌል እካ እንደዜ ነው ላንተ የማይሆኑትን ይለይካል ሰለዚ አትጨነቅ ከሁሉ በላይ ትልቁ ካንተጋ አለ እየሱስ ጌታ ነው

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 9 місяців тому +1

    Wow its so amazing Congratulations brother 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 8 місяців тому

    ፀጋውን የጨምርልን እንዳልኬ

  • @tamenechliranso6158
    @tamenechliranso6158 9 місяців тому

    Endlke wondme tebarki❤❤❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 9 місяців тому

    አሜን አሜንአሜን

  • @dawetarbecho2040
    @dawetarbecho2040 9 місяців тому +8

    ጳውሎስ አሳዶ እውነት ሲበራለት እሱን መልሰው አሳደዱት

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy 9 місяців тому

    Eshii
    Ameeeeeeeeeeeeen
    Eelelelelelelelelel
    Eelelelelelelelelel
    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @yordate7629
    @yordate7629 9 місяців тому

    አሜን

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen 🙏 I love 💕

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 9 місяців тому

    እየሱስ ጆሮን ሳይሆን የ ልብን ሸለፈት ነው ቆርጦ የሚጥለው::ከ እሱ ጋር መሆን መታደል ነው::አንተ ቤተሰብ ባለቤት ሀገር ብቸኛ ሆንክ::በሰው ሀገር ቢሆንስ!? ሌኔ ልዩ ትርጉም አለው በሰው ሀገር::የ ልጅነቴ ጌታ ተባረክልኝ::ሁሉም ይቅርብኝ አንተ ብቻ የኔ ሁን::

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 9 місяців тому +3

    በቃ ኢየሱስ ካለ ሁሉ ነገር አለ

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 9 місяців тому +1

    ኢየሱስ ብቻሁን ይበቃሃል እንዳልክዬ ወደዋላ እንዳትመለስ ❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 9 місяців тому

    Paster endalkachew zenebe zekariyas..

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 9 місяців тому

    Berta geta yidgfi bro

  • @BrhanTulu
    @BrhanTulu 9 місяців тому

    ኤርሚ ተባረክ እነዚህ ወገኖች ድንገት በስጋ ሞት ቢለዩ እጣ ፈንታቸው ምን ይሆናሉ ? ( እነ ካሙዙ)

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 9 місяців тому

    Zenana keber yekeral

  • @judithabraham3175
    @judithabraham3175 9 місяців тому

    Zamnhe babetu yelke ❤❤❤❤❤ eysuse yemhertena ya feker amlake nawe, ya kefu kane wadge yamykada ka esu gare matabke yehunlhe .ewntagawe ya wyene gente nawe

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 9 місяців тому

    Kalune becha bela lelaw tew yene wenedem miyawataw geta new ❤

  • @HanaTulu-er8fu
    @HanaTulu-er8fu 9 місяців тому

    ❤🎉🎉

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome 8 місяців тому

    ya sake minch eyesus

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 9 місяців тому +2

    በቤቱ ፀንተ ኑር እዳልክ

  • @yusufnurhussen2194
    @yusufnurhussen2194 9 місяців тому +1

    Altemarekm Alu emama zenash Anbebe manbebe mulu sew yadergal Afe sikefet chnkelate bado yihonal 😮

  • @orbitmediachannel
    @orbitmediachannel 9 місяців тому

    እየሱስ
    ብሩሃኑን ለራሱ አዲሰ ዓለም ይጠራል፤ ከሚከስሩባቸው በረቶች በባሌም በቦሌም ይነቅላል፤ በእውነትም ያሸንፋል።
    የዮሐንስ ወንጌል 16
    1 እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ።
    2 ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
    3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።

  • @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
    @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 5 місяців тому

    Anete besebese gematame anete malete segera nahe ketehene yemetebeda

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 8 місяців тому

    ማተቡን አውልቀዋ!!!

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 9 місяців тому

    Endalk enkuanm zegu. Ahun ante bethtn zga kuch bleh ye Egziabhern kal bla. Eyesus ke kalat yalefe be tegbar gletew.

  • @ahuva_1
    @ahuva_1 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 9 місяців тому +1

    Endalik is not Pente but CHRISTIAN 🙏🏽🙌🏾 and it’s what matters.
    Every true Pente is CHRISTIAN !!!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 9 місяців тому

    እኔ መልእክቴ ሀይማኖታችን ሳይሆን የሚያድነን ስላሴዎች ናቸው አብ ልጁን የሰጠን ልጁን አምነን በሱ ፀጋና በረከት እንድንድን ነው ኦርቶዶክስም ፔንጤም 10 ቱን ትዛዝ ያልፈፀመለት መጨረሻው ሲኦል ከተማ ይኖራል አብ የሰጠንን ወልንድን የማናምንም ሲኦል ነን የኢየሱስ ቤተሰብን አማልዱን አታማልዱን ብዙ ችግር የለውም ይረዳናል ብቻ የተሰቀለውን ውለታ አንርሳ የደማው ለኛ ነው የፈሰሰው ደም አሁንም እርጥብ ነው እያዳነን ነው ካቶሊክ ሆንክ አድቬንቲዝ ሁሉ የሶስቱ ስላሴ ነው ሀሳብ አይግባን ብቻ ቀናተኛውና በፉቅሩ የሚያለቅስብንን አምላክ እንዳናሳዝን 100% ፉቅሩን ለሌላ አንስጥበት በጣም ይወዳቹሀል ኦርቶዶክስ ፔንጤ ለሱ ያው ነው እኛ ነን ስንበሻሽቅ ደግነታችንን እያበላሸን ያለን ከሞት በኋላ ቀጥታ ያለ ሀጥያት ኢየሱስ ጋ ከቀረብን ፉቅሩ በእምባ እንደ ህጻን አቅፎ ሲስመን ታያላቹህ እንጂ ሀይማኖት አትጠየቁም እመኑኝ ሶስቱ ስላሴዎች፣ሲኦል፣መንግስተሰማይ እውነት ናቸው 10 ቱ ትዛዛት ላይ በርቱ ስትወድቁ ያነሳቹሀል ወድያው ነስሀ አንርሳ ክርስቶስ በሰከንድ ንስሀ የሚሰማና ይቅር የሚል እረኛችን ተጠሪያችን ነው እባካቹህ ለክብሩ ብላቹህ አትራቁት የኛ ሀጥያት ሳይሆን ክብሩን የሚነካ ከእርሱ መራቃችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእንባ የተሞላ በኛ ፉቅር የሚደሰት ሀጥያት ሲጥለን በሀዘን የሚሞላ ድንቅ እረኛ ነው ኢየሱስ ጥረቱ ወደ ሰይጣን መቀጫ ሲኦል እንዳንወርድበት ነው በተለይ ይቅር በለን ሳንል የዘነጋነው 10 ቱ ትዛዛት ካለ አሁኑኑ ተንበርክከን በር ዘግተን እንጠይቅ አደጋ በሞላባት አለም ሀጥያት ተሸክሞ መዞር ሪስክ ነው ሀይማኖት ሳይሆን ከአብ የተሰጠን ነው መንግስተ ሰማያትን የሚያወርሰን አላስፈላጊ የሀጥያት ልምምዶችን ቀስ በቀስ ይነቅልልናል ምሳሌ ዘፈን፣ዝሙት፣ስድብ፣ጥላቻ፣ቂም መንግስተ ሰማይ አያስደርሱም ምክንያቱም እዛ ሄደን የቅዱሳንን ሰውነት ልንመኝ?ቅዱሳንን ልናማ?አስቡት ስንቶቻችን ነን በቀነ 2,3 ውሸት ሳንዋሽ የምንውል ወንጌልን ከተማርን ስላሴዎች በመንፈስ ቅዱስ ስናነብ ይባርኩናል የሰው ልጅ ከፈጣሪ ቃል በቀር የሚያድነው ቁስ አለመኖሩን ቢረዳ እሰየው አይም ካለ ፈጣሪ ባህል የሚያውቅ አምላክ ነው ግን ጥንቃቄ ለነፉሳችን😢

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 9 місяців тому

      ቤተክርስቲያንን አሽቆጠቆጥን በቆርቆሮ አመለክን ለፈጣሪ እኩል ናቸው ዋናው 3 ቱ ስላሴ ይመለክበት አባቶች ሱፉ አረጉ ጋወን ወይ ካባ ለእግዚአብሄር ለውጥ የለም ልብን እንጂ ልብስን ተመልክቶ አያውቅም በማሲንቆ ዘመርን በፒያኖ 3ቱን ስላሴዎች አያሳስባቸውም ዋናው ሙሴ ለተቀበለው 10 ቱ ትዛዛት በእስክሪብቶ ይጻፉ በወረቀት፣ወይ በእርሳስ አብ ግድ የለውም ዋናው ቃሉንና ትዛዙን እንፈፅምለት እጥፉ ያድነናል አሁን ላይ በከተማችን ዝሙት ተስፋፉቶ ትዳር የጥንተጋርዮሽ ስርአት እስኪመስል የጋራ ሆኗል ዝሙት በሰይጣን የምትሰጥ ሀጥያት ነች በብልት፣በልብ፣በአይምሮ በመሀፀን ተደብቆ ፉላጎት ሲጨምር፣ሲያሳሳት ይውላል ሰይጣኑ ለምን ገባብን?የገባው ዘፈን ስናዳምጥ፣ባለጌ ሙቪ፣መጠጥ ስናዘወትርለትና
      ወንጌልን ማንበብ ወይ መማር ስንተውና የሚጠብቀን የአብ መንፈስ ሲርቀን ነው ክርስትያን ንቃ አንድ ሆነህ ፀልይ ሀጥያትም ጦርነትና ርሀብም ሲቆም በአይንህ ታያለህ ሁሌ በተነገረህ አትመራ መጻፉ ቅዱሱን ፀሎት አርገህ አንብብ ኢየሱስ አሁንም በፉቅሩ ያነባል 😢😢

  • @serser1450
    @serser1450 9 місяців тому +1

    አንዳልክ ኬፕ ያምርብሃል ጌታን ተቀበል ምን ችግር አለው

  • @executionmatters3840
    @executionmatters3840 8 місяців тому

    ይሄ ልጅ ጥሩ ነገር ላይ ነው ያለው። ግን ደግሞ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ያስፈልገዋል።

  • @zerubabelsolomon7047
    @zerubabelsolomon7047 9 місяців тому

    😂mekina gezulegn😅😅😅😅 Lineda kkkk .....

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 9 місяців тому

    Berta. Edalke. Wedma chalage. Alwegen. Talfalke. Berta!!!!!!!!!!!!

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 9 місяців тому +3

    ሺሻ አጭሶ ነው የሚናገረው ስካራም ዝሙተኛ

    • @sinodostube
      @sinodostube  9 місяців тому

      Ahun nw endae hatyatu yetayesh

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 9 місяців тому

    ካካካ

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 5 місяців тому

    ምነው እንዳልክ ካሙዙ ባሌ ነው አለች ዝም በል ባይሉት ትግስት ወይሶ ነኝ ይላል😢😅

  • @emnetlambye964
    @emnetlambye964 9 місяців тому

    ኢየሱስን ካየኸው የምትሆነውን አታውቅም ፍቅሩ እንደ እብድ ነው የሚያደርግህ::
    ደግሞ ብቻህን አልቀረህም ኢየሱስ ብቻውን መአት እኮ ነው ቤትህን ሞልቶት ወደ ውጪ ይፈሳል ቀኑን ሙሉ ነው የሚያወራህ ስትተኛ ደግሞ በህልምህ ይመጣል:: ኢየሱስ እራሱን ሲገልጥልህ በምድር ያለ ነገር ሁሉ ተራና ርካሽ ይሆንብሃል እርሱ የሚሰጥህ ደስታና ሰላም ሌላ ጋ በጭራሽ አታገኘውም:: ከምድር የሚገኘው ግዜያዊ ደስታ ፎርጂድ ነው::
    እንዳልክ, በኢየሱስ ፍቅር ገና አቅልህን ነው ምታጣው::

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 9 місяців тому

    Weshet gin aydeberem. Lemoore belo. Deha Mahone metefo new.

  • @sababekele7176
    @sababekele7176 9 місяців тому

    ኤርሚ ስለመለየት በጥበብ መስበክህን ወድጄዋለው። ኢየሱስ ኢየሱስ እያሉ በኑሮ መለየትን ቀለል አርገው ለሚያቀርቡ ጥሩ ትምህርት ነው። In Christianity, it is ok is not ok.

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s 9 місяців тому

    እራት ነበር ያልከው መጀመሪያ. መልሰክ ምሳ አልክ.

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 9 місяців тому

    አንተ ራስህ ድንቅ ልጅ ነህ።
    ይሄ ሁሉ ወጀብ ካላሸነፈህ ከዚህ በኋላ በፍፁም አትቻልም። አንተ እንደጥበበ ወርቅዬ ስትሰብክ ለመስማት ጓጓለሁ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 9 місяців тому

    አስጌ ደንዳሾ ውረድ ከመኪናው አስወርዶ ጥሎ ሄዶ የለም

  • @yordate7629
    @yordate7629 9 місяців тому

    ኢየሱስ ከገባህ የአራዳዎች አራዳነህ ያደረግንልህ ፀለይንልህ ኢየሱስ በመስቀሉ ስለአንተ የሰራልህን ስራ እንዲ በራልህ ፀለይን

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 9 місяців тому +1

    ከብት

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 9 місяців тому

    In every country young people working 24/7 to survive. But this kind of young people they wanted to survive by bla bla bla when i see this kind of bla bla generation make me sick. What can i say.???????? They will pay big time.

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 9 місяців тому

    ብቻህን መኖርህን እንደ ጀብድ አየህ

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 9 місяців тому

      ኢየሱስ ክርስቶስ አብሮት አለ ብቻሁን አይደለም

    • @mulualemdebela7539
      @mulualemdebela7539 9 місяців тому

      @@adamitujaleta162 እየሱስ ከ ዓለም ጋር አለ ብቻዬን ነኝ ያለው እሱ mikerbh ከሆነ ከሱስ መልሰው እየሱስ እና ሱስ አብሮ አይሆንም ንስሐ ገብቶ ወደ አገልግሎት ይመለስ

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 9 місяців тому

      @@mulualemdebela7539 ወዴ ኢየሱስ ከመጣ ሱስ ከእሱ ጋር አይኖርም

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 9 місяців тому +1

    chinga milas

  • @MitkuUrke
    @MitkuUrke 9 місяців тому

    እየሱ፣ከአተገ።የዉን

  • @hilinawondimu4373
    @hilinawondimu4373 9 місяців тому

    ይቅርታ የድሮና ያሁን አምላክ ይለያያል?

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 9 місяців тому

    አይ እንዳልክ ስትወርድ እንዲህ ነው አንተ የጠፋህው ታስረህ ከተፈታህ በኃላ ነው ። አንተና ሚኮ ማይኮ በጠሚው ዙሪያ ላይ ባሉ ሰዎች ተጠልፋችኃል መብትህ ነው ግን ሌላው ላይ አፋችሁን የምትከፍቱት ነገር ነው ሰው እንዲሸሽህ የሚያደርግህ ስራህ ነው ።

  • @user-pz9fi4kp8r
    @user-pz9fi4kp8r 9 місяців тому

    ኢየሱስ ኢየሱስ እምትለው አንተ እንዳላልክ? በአደባባይ ስትዘፍን፡ ስትዘሙ፡ ስትሳደብ፡ ስትዳፈር፡ እንዴት ይሄንን ስራህን ከኢየሱስ ጋር አስተካክለህ ትዘባርቃለህ? አንተ እምነትህን በራስህ መንገድ መውሰድ ትችላለህ፡ ነገር ግን ሃይማኖትን መነካካትም ሆነ መናገር አትችልም።
    መምሰል አያስፈልግህም ያው መናፍቃንን መሆን ነው ያለብህ። አታቡካ ፡።! በዲንጋይም ማመን ትችላለህ ነገር ግን እዩኝ እዩኝ አታብዛ ፡ ከጀት የፈጠነ ንግግርህን ብትቀይርና ፡ እንደ ደመና በትእግስት ብዙ ነገር ብትሸከም ትልቅ ትሆን ነበር። የኃጢአት ስራህን ግን ኢየሱስ ኢየሱስ በማለት አትሸፋፍን። ስላደረከው ነገር ሁሉ ይቅር ይበልህ።

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim Місяць тому

    እንዳልክ ባመንክበት ጉዳይ አቋም ይኑርህ "ወላሂ" ይሄ ህዝብ ምቀኛ እና ስመኛ ነው ።አቦ እንደሙድህ ኑር ተዋቸው ሲወር ሲዋረድ በሚል ሎጅክ ያደገ ህዝብ ሰው በእራሱ ወሬ ምላሽ ለመስጠት አትጨነቅ" መንገድህ መዳኛክ ከሆነ ቀጥል መጥፊያክ ከሆነ ተመለስ ወንድሜ "

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 9 місяців тому

    ገና ብቻህን እንደ ጅል እያወራህ ትሄዳለህ ንስሀ ካልገባህ መሀይም

  • @hanna9502
    @hanna9502 9 місяців тому

    ዘርፌም እንዲ እያለች ነው ጴንጤ አልሆንኩም እያለች ነው ቀስ ቀስ እያለች እየተንሸራተተች ወደዛው የገባችው

  • @wondimukolcha75
    @wondimukolcha75 9 місяців тому

    አንተ ልጅ ጴንጤ ስሉህ እያፈርክ ኢየሱስ ኢየሱስ ምትለዉ ነገር ብዙ አያስኬደህም ም/ም እነደጴንጤ በኢየሱስ ብቻ ግግም የሚል ኃይማኖት ስለሌለ መባልህ ግድ ነዉና let you familiarize the word ጴንጤ

  • @wintabelaytesema3242
    @wintabelaytesema3242 9 місяців тому

    አይ ሰገጤው በጣም ዘግይተሀል ጌታ እየሱስን እስከዛሬ ሳታውቅ መቅረትህ ያሳፍራል! ወሬውን ትተህ አንብብ ቀዳዳ።!

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 9 місяців тому

    በክት ነገር ነህ እንዳልክ ።

  • @habtamudegu7171
    @habtamudegu7171 9 місяців тому +2

    አሽቃብጥ ኢደልክ

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 9 місяців тому

    እብድ

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 9 місяців тому

    ፍንዳታው ገና ታብዳለህ