ኢየሱስ ፍቅር - Eyesus Fikir - 2016 - በፊሶን መዘምራን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 139

  • @MisrakGetachew-h2f
    @MisrakGetachew-h2f Місяць тому +1

    ብሰማው ውዬ ባድር የማልጠግበው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 7 місяців тому +6

    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎⁈ እንዴት ያለ መውደድ⁈
    ራሱን አሳልፎ ለሞት እስኪሰጥ‼
    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @EdneFkira
    @EdneFkira 7 місяців тому +3

    እንዴት ያለ ፉቅር ነው ❤❤ wow tebarku

  • @MartaDilla
    @MartaDilla 4 місяці тому +1

    ተባረኩልን የካቶ ፍሬዎች❤❤❤❤

  • @sarontamire7870
    @sarontamire7870 7 місяців тому +4

    ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር
    ሃሌሉያ 🙌
    ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @nowaninathan8505
    @nowaninathan8505 7 місяців тому +4

    የክርስቶስ ፍቅር እና ፀጋው ከሁላቹም ጋር ይሁን. እጅግ በጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው.

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @tefefechmalayka1566
    @tefefechmalayka1566 7 місяців тому +3

    Tebareku

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን፡ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @MIHRETUZELEKE-rv4og
    @MIHRETUZELEKE-rv4og 7 місяців тому +3

    ዋዉ ኢየሱስ ፍቅር
    ምን አይነት የሚገርም ፍቅር ነው ያለው
    ተበረኩ።

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @yilfashewabetemairiam3602
    @yilfashewabetemairiam3602 7 місяців тому +3

    ሀጥያተኛ ሳለን ወዶናል
    ራሱን እስከመስጠት ወዶናል❤🙏ተባረኩ

    • @pisontube
      @pisontube  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @samrawitbelay3687
    @samrawitbelay3687 7 місяців тому +4

    ከፍ ስላለው፣ ነፍስን ስለሚባርከው አገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ያለምልማቹ።🙏 ከዚህም በላይ በብዙ እንድትሰሩ አምላክ አቅም ይሁናቹ።❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @FavourMezmur
    @FavourMezmur 7 місяців тому +3

    ጌታ ይባሪካቹ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @novena1712
    @novena1712 7 місяців тому +5

    Wow
    I heard you on radio the other day. Bless you Wendimoch ehitoch. Melkam awdamet. Agerachin selamwan yabzalin

  • @GenetFikre-nc7ru
    @GenetFikre-nc7ru 7 місяців тому +3

    አግዚአብሔር የባርካቹዕ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @ThressaMenilek
    @ThressaMenilek 7 місяців тому +2

    እንዴት ያለ ፍቅር !!! May God bless these blessed youths more and more

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @tsionMengistu-wt9gk
    @tsionMengistu-wt9gk 7 місяців тому +4

    እየሱስ ፍቅር ነው ❤❤ ተባረኩልን❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @mer11672
    @mer11672 7 місяців тому +4

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ ነዉ👏🏽👏🏽👏🏽

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @danihaile9795
    @danihaile9795 7 місяців тому +5

    You are a hero, especially for Catholic youth

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @BeyenechSolomon-z9z
    @BeyenechSolomon-z9z 7 місяців тому +3

    ድንቅ ነው ተባረኩ ዘመናችሁ ጌታ አምላክ ይባርከው እናንተ የካቶሊክ ቤተክርሰቲያን ዕንቁ ናችሁ❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @FreyamaWGeburel
    @FreyamaWGeburel 7 місяців тому +5

    የፀጋ በለቤቱ ኢየሱስ ካናንተ ጋራ ይሁን ። መቼም ተኮረኝኛለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @wudneshersido3084
    @wudneshersido3084 6 місяців тому +1

    Eg/r abzto yibarkachu

  • @eyobkolcha6337
    @eyobkolcha6337 6 місяців тому +2

    tebarekulign yenewoch

  • @medhanitfikre6414
    @medhanitfikre6414 7 місяців тому +5

    I can't stop listening 🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @DesuWoldehanna
    @DesuWoldehanna 6 місяців тому +2

    Geta yibarikachu❤❤❤yitabikachu.

  • @teresaterefe1573
    @teresaterefe1573 7 місяців тому +3

    በብዙ ተባረኩልን፣ በረከቶቻችን

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @ZerihunHabtamu-ni6sl
    @ZerihunHabtamu-ni6sl 7 місяців тому +3

    May God gives you much grace...🙏🙏🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @misrakgetachew577
    @misrakgetachew577 7 місяців тому +3

    ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን፡ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Kuri-wr6gu
    @Kuri-wr6gu 7 місяців тому +3

    ❤❤❤ኢየሱስ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      ምን ያህል ስንት ነው የፍቅሩ ጉልበት
      መለኪያ የለውም ምጣኔ አጣሁለት
      ብዙ ዘመን አልፎ አዲስ ዘመን መጣ
      ፍቅሩን ሚስተካከል አንድም ነገር ታጣ

  • @woinshet8655
    @woinshet8655 7 місяців тому +3

    ተባረኩ እጅግ ግሩም መዝሙር

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @asayechworku9745
    @asayechworku9745 7 місяців тому +4

    Ejig Betaaam dink yehone zimare new egzabiher grupachihun ena enanten yibark!🙏🙏🙏❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @rutha.gabresilasie5512
    @rutha.gabresilasie5512 7 місяців тому +3

    God bless you!

  • @LishanAmare
    @LishanAmare 7 місяців тому +3

    Tebateku betam Denk zemare nw...❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 7 місяців тому +5

    Very nice song. I love it. Are you guys r catholic? Amazed God bless you. It doesn't matter what your religion is it matters to know JESUS❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      Offcours we are catholics ❤

  • @mengistudubale6608
    @mengistudubale6608 6 місяців тому +2

    ተባረኩ💙💙💙💓🙏

  • @sewbesewgm9942
    @sewbesewgm9942 7 місяців тому +4

    Glory to GOD ❤️🙏

  • @yeneneshbeza4552
    @yeneneshbeza4552 7 місяців тому +3

    Tebarkulen 😮😮😮😮😮

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @tibletsbayu6865
    @tibletsbayu6865 7 місяців тому +3

    God bless you brother and sister it's wonderful and merciful ❤❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      👐

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @adinewbetelhem186
    @adinewbetelhem186 7 місяців тому +3

    ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር....ተባረኩ 🙏😍

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @emebetmollademisea7226
    @emebetmollademisea7226 7 місяців тому +2

    Jesus is Love, God bless you❤

    • @pisontube
      @pisontube  6 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @mathewospaullos9738
    @mathewospaullos9738 7 місяців тому +4

    O my God thank you so much what a sweet song

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @TamiruAssefa-jk2ix
    @TamiruAssefa-jk2ix 7 місяців тому +4

    waw dess yelal tabarku

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Tarikujohnchato
    @Tarikujohnchato 7 місяців тому +3

    Amen endet yale fikir nw? Endet nw yewededen! Tebareku

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @MarthaHailemariam
    @MarthaHailemariam 7 місяців тому +3

    Tebareku ❤🙏🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @haymimengistu8493
    @haymimengistu8493 7 місяців тому +3

    ❤❤❤ god bless you

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን ❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @WoldyesusBabore
    @WoldyesusBabore 7 місяців тому +3

    Tabariku,Hulum parishes should practice your vocation, be blessed more and more

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Zola_et
    @Zola_et 7 місяців тому +3

    Wow egziabher tsegawun yabzalachihu

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @TuryeLapiso
    @TuryeLapiso 7 місяців тому +3

    ተባረክ ❤️

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 7 місяців тому +4

    Wow God bless you all 🙏🙏🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @adeygeda8073
    @adeygeda8073 7 місяців тому +3

    God bless this choir ❤❤❤wow

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Eph12
    @Eph12 5 місяців тому +2

    Blessing 🙌 😇

  • @desalegnmarkos2597
    @desalegnmarkos2597 7 місяців тому +3

    ወዶናል😍❤✝️🙏🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ነፍሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      እንዴት ያለ ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ መውደድ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Tsion-vz2zm
    @Tsion-vz2zm 6 місяців тому +2

    Tebarecu tamralachu

  • @NazrawitAbza-l3r
    @NazrawitAbza-l3r 6 місяців тому +2

    tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bamlakutesfaye5835
    @bamlakutesfaye5835 7 місяців тому +3

    Hallelujah

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @HAZ777-g8k
    @HAZ777-g8k Місяць тому +1

    God Bless UUUUUUUUUUU
    from your protestant brother

    • @pisontube
      @pisontube  Місяць тому +1

      @@HAZ777-g8k አሜን 🙏🏻 እናመሰግናለን ! ይህ ዝማሬ ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ- ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @HAZ777-g8k
      @HAZ777-g8k Місяць тому

      @@pisontube 👍👍👍👍

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 7 місяців тому +2

    ዘመናቹን ውብ አድርጎ ይባርክላቹ !!❤ ዚህ ግሩም መዝሙር እንድንባረክ ስላደረጋቹን እግዚአብሔር ይስጥልን !!🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @roadtoexcellence4467
    @roadtoexcellence4467 7 місяців тому +3

    God bless you❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Sosttube
    @Sosttube 7 місяців тому +3

    Thank you and GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @danieldesta-ig8rj
    @danieldesta-ig8rj 7 місяців тому +8

    ገና ሐጥያተኞች ሳለን የወደደን እንዴት ያለ ፍቅር ነው, እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ።

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @sharonfekadu3596
    @sharonfekadu3596 6 місяців тому +1

    ♥♥♥ Amen Amen

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    ተባረኩ❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +1

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 7 місяців тому +3

    ❤❤❤🙏

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      እኔ ግን ፤አንተ ግን፤ አንቺ ግን፤ እኛ ግን
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ነፍሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ራሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      እንዴት ያለ ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ መውደድ
      እራሱን አሳልፎ ለሞት እስኪሰጥ
      ፍቅር /3x/ ኢየሡስ ፍቅር

  • @hiwotgirma2783
    @hiwotgirma2783 7 місяців тому +3

    Geta hoy indet yale mezmur nw des sil

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      ኢየሱስ ፍቅር
      ስለፃድቅ ሰው የሚሞት ምን፤አልባት ይገኝ ይሆናል
      ስለ ቸር ሠው ግን የሚሞት ምን አልባት በጭንቅ ይገኛል
      እኔ ግን ፤አንተ ግን፤ አንቺ ግን፤ እኛ ግን
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ነፍሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ራሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      እንዴት ያለ ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ መውደድ
      እራሱን አሳልፎ ለሞት እስኪሰጥ
      ፍቅር /3x/ ኢየሡስ ፍቅር /2x/
      ሠው ወዳጁን ቢወድ ምኑ ያስገርማል
      እውነት እና ሃቁም ይህ ነው ይጠበቃል
      የክርስቶስ ፍቅር ከዚህ እጅግ ይለያል
      ለጠሉት ለወጉት፤ ምህረት ይለምናል
      አንድም የሚቆጠር ሳይኖረኝ በጐነት
      በነፃ አገኘሁ የዘላለም ህይወት
      ነፍሴም እርፍ አለች በከበረው ቦታ
      በፀጋው ታሰቤ በፍቅሩ ጌታ
      ምን ያህል ስንት ነው የፍቅሩ ጉልበት
      መለኪያ የለውም ምጣኔ አጣሁለት
      ብዙ ዘመን አልፎ አዲስ ዘመን መጣ
      ፍቅሩን ሚስተካከል አንድም ነገር ታጣ

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @Ashebishamo
    @Ashebishamo 7 місяців тому +3

    ❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @hiwottesfaye2759
    @hiwottesfaye2759 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....

  • @destajo6
    @destajo6 7 місяців тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebreabekele1741
    @mebreabekele1741 7 місяців тому +3

    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎
    እንዴት ያለ ፈቅር ነው︎

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @mekuryawoldamlak2950
    @mekuryawoldamlak2950 7 місяців тому +2

    እንዲሁ የወደድን በሁኔታ ሳንመዘን፣ በነገር ሳንገምት፣ መውደድ እንችል ዘንድ ልባችንን ያብራ❤❤። ግን ግን በጌታ በቀላል የሰው ጆሮና ልብ ውስጥ መስረፅ በሚችል ዜማ እንሞክር...🙏 ዜማዎቻችን አብዛኞቹ በብዙ ጥረት የሚለመዱ እና አሰልቺ ሆነው የግጥም ሃሳቦቻችን እየመከነ ይመስለኛል? ቀለል ያለ ዜማ ጠለቅ ያለ የግጥም ሃሳብ ቢኖረን

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому +2

      ኢየሱስ ፍቅር
      ስለፃድቅ ሰው የሚሞት ምን፤አልባት ይገኝ ይሆናል
      ስለ ቸር ሠው ግን የሚሞት ምን አልባት በጭንቅ ይገኛል
      እኔ ግን ፤አንተ ግን፤ አንቺ ግን፤ እኛ ግን
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ነፍሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ራሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      እንዴት ያለ ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ መውደድ
      እራሱን አሳልፎ ለሞት እስኪሰጥ
      ፍቅር /3x/ ኢየሡስ ፍቅር /2x/
      ሠው ወዳጁን ቢወድ ምኑ ያስገርማል
      እውነት እና ሃቁም ይህ ነው ይጠበቃል
      የክርስቶስ ፍቅር ከዚህ እጅግ ይለያል
      ለጠሉት ለወጉት፤ ምህረት ይለምናል
      አንድም የሚቆጠር ሳይኖረኝ በጐነት
      በነፃ አገኘሁ የዘላለም ህይወት
      ነፍሴም እርፍ አለች በከበረው ቦታ
      በፀጋው ታሰቤ በፍቅሩ ጌታ
      ምን ያህል ስንት ነው የፍቅሩ ጉልበት
      መለኪያ የለውም ምጣኔ አጣሁለት
      ብዙ ዘመን አልፎ አዲስ ዘመን መጣ
      ፍቅሩን ሚስተካከል አንድም ነገር ታጣ

  • @TesfayeGezahegn-ez5zl
    @TesfayeGezahegn-ez5zl 7 днів тому

    10k sle zmarew ,gin min aynet mewezageb new andu benetela lelaw badow ena church wst bihon bihon yamr nebe

  • @gelayemarkush
    @gelayemarkush 12 днів тому

    pretty

  • @MihratuDemise
    @MihratuDemise 6 місяців тому +1

    Sidat layi hognenw iysamo yalhute baxemi manfs yemimarkinwo bazillion katilu feker yibezlachu

  • @gelayemarkush
    @gelayemarkush 16 днів тому +1

    👗🎸

  • @bontubejiga8548
    @bontubejiga8548 7 місяців тому +3

    Tebareku

    • @pisontube
      @pisontube  7 місяців тому

      አሜን 🙏🏾 እናመሰግናለን❤ ይህ ዝማሬም ለሌሎች ደርሶ ይባረኩበት ዘንድ - ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @FavourMezmur
    @FavourMezmur 7 місяців тому +3

    ጌታ ይባሪካቹ

  • @rediredi3126
    @rediredi3126 7 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 7 місяців тому +4

    ❤️❤️❤️

  • @bezaabiy7899
    @bezaabiy7899 7 місяців тому +2

    ❤❤❤

    • @pisontube
      @pisontube  6 місяців тому

      ኢየሱስ ፍቅር
      ስለፃድቅ ሰው የሚሞት ምን፤አልባት ይገኝ ይሆናል
      ስለ ቸር ሠው ግን የሚሞት ምን አልባት በጭንቅ ይገኛል
      እኔ ግን ፤አንተ ግን፤ አንቺ ግን፤ እኛ ግን
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ነፍሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      ሃጥያተኛ ሳለን ወዶናል ራሡን እስከ መስጠት ወዶናል
      እንዴት ያለ ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ መውደድ
      እራሱን አሳልፎ ለሞት እስኪሰጥ
      ፍቅር /3x/ ኢየሡስ ፍቅር /2x/
      ሠው ወዳጁን ቢወድ ምኑ ያስገርማል
      እውነት እና ሃቁም ይህ ነው ይጠበቃል
      የክርስቶስ ፍቅር ከዚህ እጅግ ይለያል
      ለጠሉት ለወጉት፤ ምህረት ይለምናል
      አንድም የሚቆጠር ሳይኖረኝ በጐነት
      በነፃ አገኘሁ የዘላለም ህይወት
      ነፍሴም እርፍ አለች በከበረው ቦታ
      በፀጋው ታሰቤ በፍቅሩ ጌታ
      ምን ያህል ስንት ነው የፍቅሩ ጉልበት
      መለኪያ የለውም ምጣኔ አጣሁለት
      ብዙ ዘመን አልፎ አዲስ ዘመን መጣ
      ፍቅሩን ሚስተካከል አንድም ነገር ታጣ

  • @nigistbirgu6887
    @nigistbirgu6887 6 місяців тому +1

    ❤❤❤