የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ መንታ ልጆች 1ኛ አመት ልደት በደመቀ መልኩ ተከበረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @AlayuAsnaku
    @AlayuAsnaku 6 місяців тому +5

    መቅዲ እኳን ደስ አለሽ አምላክ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @ባለፎጣ
      @ባለፎጣ 6 місяців тому

      እግዚአብሔር ያሳድግላት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 6 місяців тому +1

    መልካም ልደት መቅዲ ልጆችሽ እንዃን ለዝህ አበቃሽ እግዚአብሔር በጥብና በጤና ያሳድግልሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ መልካም ልደት እግዚአቤሔር የሰድግልሽ የኔ ቆንጆ መቅዲይ የምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 6 місяців тому +1

    መቅድዬ የኔ ቆንጆ ለልጆችሽ መለካም ልደት ብያለሁ በሰላምና ጤና እድግ ይበሉልሽ ፀግሸም ሮሚም ስለናንተ ደስ ብሎናል ከናዝሬት

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 6 місяців тому +1

    እልልልልልልል መቅድዬ እድግ ይበሉልሽ ደግሞ እመቤቴ ከነ ቅድስዋ ልጅዋ ከመድሀኒአለም ጋር በወንድ ልጆች ትባርክሽ አወድሻለሁ መቅዲዬ

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 6 місяців тому

    እግዚአብሔር በትበቡ ያሳድግላት በጣም ደስ ይላል. ዋዉዉዉ ነዉ

  • @umhafsa
    @umhafsa 6 місяців тому +2

    ይህም እኔም ማክበር አለብኝ መቅድን እወዳታለሁ ስቶልድ ደስስስ ብሎኛል እሷና መሲ

  • @kelemtube
    @kelemtube 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 ዋው መልካልም ልደት🎉🎉🎉😅😅

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 6 місяців тому

    Hi ዞላ I have a question for you if you know is that true መቅደስ has the twins By IVF ?
    Vitro Fertilization ? That what I herd but I’m so happy for her !! And happy birthday to the twins 👯‍♀️

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 6 місяців тому

    አላህ ያሳድጋቸው😊

  • @ehetewolde5351
    @ehetewolde5351 6 місяців тому

    Egzybhr yesadglsh yen Kong ❤

  • @ነቢያትአደምይመር
    @ነቢያትአደምይመር 6 місяців тому

    አላህያሳድግልሽማሻአላህ

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 6 місяців тому

    ፈጣሪኮ ደግ ነው

  • @menenderiba2093
    @menenderiba2093 6 місяців тому

    መቂዲ መድሀኒአለም ምን ይሳነዋል ተመስገን እረ እኔንም በጠራሽኝ በጣም ነው የምወድሽ

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 6 місяців тому

    መቅዲ ጎበዝ ናት እኔ ጥንካሬ ያሰገርመኛል

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 6 місяців тому

    መቅዲ እመቤቴ ታሳድግልሽ።

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 6 місяців тому

    ውይ ዞላ😂😂😂😂

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 6 місяців тому +3

    አርግዛ አልወለደች

    • @Tigiget
      @Tigiget 6 місяців тому

      ምን ባለጌ ነሽ

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 6 місяців тому

      Yekenaaaaaaaaaaaa Bizuuuuuuuuuuu Yaweralllllll.Egiziabher Yifewisish

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 місяців тому +1

      What I herd is she did IVF ወይም ( Vitro fertilization but I’m not sure በወሬ ደረጃ Lol 😝 most of the time when you do IVF you have a chance to get pregnant twins or triple or more 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 6 місяців тому

    አይዞህ ዞላየ ይደርሳል ሁሉም እሽ bro ደግሞ የመቅደስ ልጆች እኔም እንዳተ ነዊ የገረመኝ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 6 місяців тому

    ምን አገባን

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 6 місяців тому

    ዞላ በህገ አማላክ ህልም መፍታ የማማ ዝናሽ ስራ ነው አትቀማች ክክክ

  • @sabamekonnen6341
    @sabamekonnen6341 6 місяців тому

    ግን ያቀፈችው የራሷ ነው ወይስ የሰው ልጅ ነው የምታሳዮን ስላልገባኝ????

  • @NattyLuwiji-jx2zy
    @NattyLuwiji-jx2zy 6 місяців тому

    Aygermin?? Egziabher eko ayarefdim

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 6 місяців тому

    Abet Zola & Were 😂
    Ye Lijochuwa sim Manew ❓

    • @azi4560
      @azi4560 5 місяців тому

      Sara and hana

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 6 місяців тому +1

    በአርተፌሻል ዘዴ ነው አሉ የተረገዙት

    • @Tigiget
      @Tigiget 6 місяців тому +1

      ወረኛ ቢሆንስ ምን አገባሽ

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 6 місяців тому

      እስቲ ስለ ራሳችን እናስብ። የስው ስናቦካ የራሳችን ሾመጠጠብንን

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z 6 місяців тому

    በእግዚአብሔር ቤት የሚያድጉ ይሁኑልሽ።

  • @atinsJaber
    @atinsJaber 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 6 місяців тому

    Ba hekemennnna tweldunaaas gurrrra soweee atskemetummmm

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 6 місяців тому

    አንተ እኔ ሚስትክ እያለሁ ሌላ ስትፈልግ ግን ቅር አይልክም😂😂

  • @arditube5698
    @arditube5698 6 місяців тому

    የልጆቹ ፎቶ በጣም በጣም ዘይገርም ነው ቀዳዳ ነገር ነህ

  • @genettadesse641
    @genettadesse641 6 місяців тому +1

    አንተ ወረኛ የፎቶ ቤት ሕፃናት ፎቶ የቀረክ የለም

  • @BetiAsefa-yx9rq
    @BetiAsefa-yx9rq 6 місяців тому

    The❤😊

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si 6 місяців тому

    Egizabiher yimsegan

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 6 місяців тому

    ከውጭ ገዝታቸው ነው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 6 місяців тому

    አላረገዘችም

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 6 місяців тому

      እደ ሳይሬገዝ ይወለዳል እደ አህት

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 6 місяців тому

    ❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎉