የካ አባዶ ህዝብን ያስቆጣ ነገር ምንድነው? Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 402

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +47

    ወይ ዘንድሮስ ጌታ ሆይ በምሕረትህ ተመልከተን

  • @heratenegusa1673
    @heratenegusa1673 Рік тому +34

    ወይ ሀገሬ ሁሌ ጨህት ለቅሶ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +62

    ያሳዝናል በዚህ በኑሮ ውድነት የት ይሄዱ እውነት የድሀ አምላክ ይፋረድ 😭😭😭😭😭

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔☝🙏አብይ ም ኦነ ሽመልሥ 😈👿😈👿😈👿😈😈👈👎

    • @betitube1185
      @betitube1185 Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Рік тому +1

      ህገወጥ መሬት ወሮ መስራት ከተቻለ ሀሉም እየሰራ ይሰፍራል ቤቶቹ ህጋዊ አደሉም ስለዚህ መፍረሳችው ስህተት ነው ወይ

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Рік тому +1

      አብ ይአህ መድ ል ጅ አ ይ ዉ ጣ ል ህ ባ ጭ ር ቅ ር እ ድ ሚ እ ይ ጠ ር አ ብ ይሠ ይ ጣ ነዉ አብይ አህ መድ አ ጋ ን ት ነዉ

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Рік тому

      @@MasaMasa-fk2ow ኧረ አይባል በስምአብ ልቦናውን እንዳራራው መፀለይ ይበልጣል ከርግማን ምን ጉድ ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +19

    አይይይ መከራችሁ 😭😭😭
    እግዚአብሔር ይደረስላችሁ ወገኖቼ
    ምን 😭

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому +10

    ሀገር ጥሎ ልጅን አዝሎ ከመሰደድ ይሰውረን😭😭😭😭😭ወይ ሀገሬ ልጆችሽ ተሰቃዩ😭😭😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Рік тому +27

    እግዚአብሄር ዜጎቻችን በገዛአራቸው እያሰቃያችሁ እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጣቸው

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 Рік тому +14

    ወይ ሃገሬ የፈተና ዘመን መቼ ይሆን የሚያልቀው

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 Рік тому +14

    ይሄኔእኮ እንደኔ ከርታታ አረ በሀገረ ለፍታ የሰራችው ቤት ይሆናል የአላህ በቃበለን

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 Рік тому +5

    አሳዛኝ ነው። ጌታ ሆይ እባክህ ድሃ ህዝብህን፣ ህጻናቱን፣ እናቶችን እምባቸውን አብስልን። ለበጎ አድርግላቸው፤ ይልቁኑ በብዙ ካስልን አደራ። አይዞአችሁ ለበጎ ነው። ዘና በሉ እግዚአብሄር ይራራል።

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Рік тому +29

    በገዛ አገራቸው ወደት ሄደው ይኑሩ ጌታ ሆይ ለሰው ዘር በሙሉ እዝነ ልቦና ፍጠርልን ምህረትክ ብዙ ነውና😢😢

    • @sumeitube
      @sumeitube Рік тому

      Subscrib

    • @belaymulugita41
      @belaymulugita41 Рік тому

      በገዛ አገራቸው እረ ይከብዳል ዋ !

    • @betitube1185
      @betitube1185 Рік тому

      ውዴ ደምሪኝ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Рік тому

      As a citizen you must respect the laws of the land. Go back to your village and develop it.

    • @mimiselemon7131
      @mimiselemon7131 Рік тому +1

      @@werqzeleke2815 ህጋዊ ባይሆኑ ማረፊያቸውን እስከሚያገኙ ጊዜ መስጠት ለምን የውጭ ዜጋ እኮ አይደሉም ሰበአዊነት ለምን አይከበርም

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep Рік тому +17

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አንዱ የሞቀ ቤት ሲኖረው ሌላው ደግሞ ብርድና ጸሀይ ይፈራርቅበታል

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Рік тому +5

    ዘንድሮ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁናት በጣም ያሳዝናል

    • @sarawhibe7009
      @sarawhibe7009 Рік тому

      እውነት ነው መልስ የሚሰጥ አምላክ ፍርዱን ይስጥ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +20

    ሚስኪኖች ወዴት ይሂዱ
    ኦ ጌታ ሆይ እርዳቸው ለነሱ የሚበጀውን ስጣቸው 🙏

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Рік тому +44

    መንግስት የሌለበት ሀገር ጉልበተኛ የሚፈነጭበት ሀገር

  • @aeideatube
    @aeideatube Рік тому +20

    ሰላም የሀገሪ ልጆች ከሰደት ወጥቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ: ከድገተኛ አደጋ ፊጣሪ ይጠብቃቺሁ አገራቺን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልሰልን ከዘረኝነት ይገላግለን

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Рік тому +23

    ወይ መሰቃየት ወደየት ይሂዱ ብለው ነው በዝህ ኑሮ ውድነት ለፍተው የሰሩትን ማፍረስ 😭

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 Рік тому +3

    ህወሃት የኢትዮጵያ ህዝቦች ዜጋ አድርጎ ነው ያኖረን አሁን ግን የመጣብን መንግስት ዜጎቹ አንመስለውም ያሳዝናል በጣም 😭😭

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 Рік тому +7

    እስከዛሬ ህወሀት እያሉ ሲያመሀኙ ቆይተዋል አሁን ህዝብ መንቃት አለበት

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Рік тому +12

    ያሳዝና ሰው ጎዳና አውጥቶ መጣል ይከብዳል ይደብራል ፍትህ ቢኖር እንዲ አነበርም እግዛብሄር ሆይ እዳንተ ቸርነት የድሀ እንባ አብስ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Рік тому +1

      ህዝብ ነው የሚያስተዳድረው መንግስት አይደለም መንግስት ችግኝ የተክላል ሰው እየነቀለ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ ሰዉ ከፍቷል

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Рік тому +4

    ወይ ኢትዮጵያ ህዝቡ የሚደሰትብሽ ሳይሆን የሚያልቅስብሽ ሀገር አረጉሽ ፈጣሪ ሀገራችንን አስብልን

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 Рік тому +3

    ወይ ጉዳችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔☝️ሰው በሰው ሀገር ሰላም እየኖርን በሀገራችን መከራ አየን ታዳ ምን ሀገር አለን ??????😭😭😭

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 4 місяці тому +1

    ያሳዝናል
    ሁሌ
    ማፈናቀል
    ልጂ
    ይዘው
    ጎደና
    መውጣት
    በሀገር
    ያማል

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Рік тому +8

    በዚህ ኑሮ ውድነት ህዝቡን ማሰቃዬት ግፍ ነው

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Рік тому +1

    እግዛብሄርን ፍሩ ዜጋ ናቸው የኢትዮጺያ ምድር ለኢትዮጲያኖች ነው ህገ ወጥ የሚባል ነገር የለም እግዛብሄር መሬትን ለፍጠረው ሁሉ እንዲኖርበት ፈቅዷል እዛ ያሉ ነዎሪዎች በብዛት የአማራ ተወላጆች ናቸው ጨዎ ነዎሪ ያለበት ነው ምን ሊሰራበት ነው

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Рік тому +1

      አማራ እና ጨዋነት ለተረኞቹ ከተፈጥሮቸው ጋር ስለማይሄድ በምንም ታዐምር አይስማማቸው ስለዚህም ነው ሀገሪቱ በታርክዋ አይታ የማታውቀው ችግር ውስጥ እየከተትዋት ያሉት

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Рік тому +2

    ልብ.ይነካል.ያማል😭😭😭😭😭💔💔

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +8

    አቤት ፈጣሪ አንተ የሀገራችንን ሰላም መልስልን

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 Рік тому +4

    እግዚያብሔር ሆይ ለወገኖቼ ድረስ

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 Рік тому +8

    ውይ ጉድ ገና ብዙ ይታያል አንዱ ሲጎዳ ያንዱ ዝምታ ሁሉም ቤት ያኴኴል የመረጣችሁት መንግስ ት እስክድር ነብይ ነበር ሲነግራችሁ አልሰማም ብላችሁ አዲስ አበቤ ገጀራም አለገና

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይፍረድ የወገን መንገላታት ምንም የማይመስላቸው ያሳዝናል😭

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 Рік тому +2

    ኡፍይሄ ምስኪን ህዝብየት ይሂድላቸውድሀ መኖርአይችልም ማለትነው ያሳዝናል
    😭💔

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +2

    ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Рік тому +4

    ህዝብን እያፈናቀሉ ፓርክ ያሳዝናል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስ ለደሃው ሲል😭😭

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 Рік тому +1

    Tanks for been voice to the voiceless people

  • @hirutalemu4968
    @hirutalemu4968 Рік тому +1

    ጌታ ሆይ እባክህ ፍረድ ሠው የቀለለበት ጊዜ ነው።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +4

    ኡኡኡ ኡኡ ኡኡ ፍትህ ፍትህ ወፍራም ግፍ ነው የት ይሒድ አብይ አህመድ እቅልፍ ትተኛለህ 😭😭😭😭😭በዚ ላይ ኑሮ እንዲ እሳት በሆነበት ዘመን አይ

  • @zemadaily
    @zemadaily Рік тому +6

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @mimatekleweyni4170
    @mimatekleweyni4170 Рік тому +5

    27 ዓመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አሁን በራልን 🤣🤣🤣

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 Рік тому +1

    Stop fascism in Ethiopia 👹👹❌️❌️

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Рік тому +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለደሃ አምላክ

  • @muke614
    @muke614 4 місяці тому

    ከመላው ሀገሪቱ ወደ አዲስ አበባ ህዝብ እየጎረፌ ባገኘበት ህገወጥ ቤት ይሰራል ከተማዋም በኑሮ ውድነት ተጨነቀች እባካችሁ በነበራችሁበት ሰርታችሁ ኑሩ ልክ እንደ እኔ።

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Рік тому +6

    ሀገሬ ሰላምሸ ይመለሰ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Рік тому +2

    አይ አምላኬ ለሀገራችን ምህረትን አጣልን

  • @Salam-ge2hh
    @Salam-ge2hh Рік тому +2

    የኢትዮጵያ መንግስት እግዚአብሄር ይፍረድ ብ ክ የስንቱን ደሀ ቤት በሀዘን ሞላ ከው ሚስኪን ያገሬ ህዝብ ተሰቃየ አይዞህ ወገኔ ሁሉም ያልፋል😭😭

  • @helentube325
    @helentube325 Рік тому +2

    በጣም በጣም ያሳዝናል 🥺

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому +1

    አላግባብ የተገነቡ ህገወጥ ቤቶች ግድ ነው።ማንም ተነስቶ ቦታ አጥሮ ቤት መስራት ህገወጥነት ነው ህግ ይከበር ካልን በሁሉ ዙሪያ ነው። መፍትሄው የጨረቃ ቤት አለመስራት ብቻነው።

  • @dmozaababu6984
    @dmozaababu6984 Рік тому +1

    በጣም ያሳዝና በዚህ ኑሮ ውድነት ቤት ማፍረረስ ህዝብን መናቅ ነው

  • @tessemabekele9806
    @tessemabekele9806 5 місяців тому

    ከልብ ወደ እግዚአቤሄር ጸልዩ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Рік тому +2

    ሰሚ ያጣ የኢትዬጵያዊያን ጩኸት 💔💔💔💔😭😭😭😭😭መንግስት የለም መንግስት የህዝቡን ደህንነት ይጠብቃል እንጂ እንዲህ መኖሪያ ቤት እያፈረሰ ንፁሀንን እንዴት ያንገላታል ወይ ?????? ሰው በሀገሩ ክብር ካጣ ወዴት ይሄዳል አይ እማማ ኢትዬጵያ አረ ወዴት እየሄድን ነው ንፁሀን ይገደላል ይታሰራል ይሳደዳል ለማነው አቤት የሚባለው ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመልከታችሁ

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 6 місяців тому

    በኢትዮጵያ ምድር የቀን ጉዳይ እንጂ የማያለቅስ የለም የፈሰሰው እንባ እና ደም ምድሪቱ ን አረከሳት የደም መሬት አደረጓት ፈጣሪ ይፍረድለን

  • @rihanaumuesmael1771
    @rihanaumuesmael1771 Рік тому +4

    አይ ኢትዮጵያ በቃ የችግር አይነት ማስተናገድ ሆነ

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 6 місяців тому

    በራልን ክፉ የሰው መከራ የሚያስደስትህ የጥልቁ የሰይጣን ጨለማ ከነዘር መንዘርህ ይውረስህ ሰላም እጣ ዘመንህ የመከራ ይሁን!!!

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Рік тому

    ቆይ ከተማው በጣም አስምሮታል ለማነው የምስራው ለእኛስ እፍፍ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Рік тому

    ግፍ በዛበት አሁንስ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ ፍጠን እና ፍረድ ለተገፋው ሁሉ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Рік тому +1

    ዛሬ አገራችን ያለችበት ሁኔታ እየታወቀ ይህንን ሁሉ ህዘረብ ሜዳ ላይ መበተን ምን የሚሉት ጥጋብ ነው??????

  • @bellotv27
    @bellotv27 Рік тому +1

    ቆይ ከሀገራቸው የት ይሂዱ??? ፓርክ እያሳየ በተስፋ ወሬ የህዝብን ሆድ መሙላት ሀገር አይገነባም። የንጹሀን አምላክ ይፈርዳል።

  • @ejesera
    @ejesera Рік тому +2

    ስላም ለሀገሬ

  • @tomastomi8349
    @tomastomi8349 Рік тому +3

    ፍትህፍትህፍትህአላህይረዳችሁ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Рік тому +4

    ዘንድሮም ዋይታ ተጀመረ አይ ሸገር😩

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Рік тому

    ኢትዮጵያ መቼንው ስላም ይሜምጣ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +2

    የለማዉን እያፈረሱ ልማት አይ ድንቁርና ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Рік тому +1

    ያሳዝናል 💔😭😭

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Рік тому

    ማን ቢሰማን ብላችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ይድረስላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +1

    ወይ መከራ
    እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ
    አሁንስ ጭንቅ ሆነብን ለፍተን የገዛነውን ቦታ ህገወጥ ነው የሚል ተረት ይዘው አስጨነቁን
    እኔም ቤቴ እዛ አካባቢ ነው 7 አመት አረብ ሀገር ለፍቼ ያዝኩ የምላት ጥሪቴ ነች ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ ኡፍፍፍፍ

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Рік тому +3

    ትንሽ እንኩዋን ሀገሪቱ እስክትረጋጋ ባይነኩዋቸው ምን አለ ያበደ መንግስት

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 Рік тому +1

    ያሳዝናል😭 !

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Рік тому

    🤔27 ዓመት ከጦርነት ከውትድራና ሰላሙን ጠብቆ ጠና ኬላው የትምህርት ኬላ ብድር እና ቁጦባ ዘርግቶ በማህበር አደራጅቶ ባለ ስራና ድርጅት ብሎም ኢንበስተር ብሎም አራሽ ብሎም አከፋፋይ ብሎም የቤተሰብ አስተዳዳሪ ያደረገው ወጣት ዛሬ ውሎው ጥፋት ላይ ህውከት ላይ ግድያ ላይ ጭካኔ ላይ ተሰማርቶ አረፈው ወያኔ ድኻምህ ከንቱ እንደሆነ ያሳደከው ወጣት ራእይ ጠፍቶት በማንም ብጣሻም በክፋት የደነዘዘ ፖለቲከኛ እጅ ላይ ገብተዋል እና ወያኔ ኢትዮጵያን አስብ ስለ ሰራሀው መልካም ስራ ኩፉ መልሰውብሀል እና ይቅር በላቸው 🙏ኢትዮጵያ ውስጥ እግዛብሄር እና ወያኔ ነው የተበደሉት በሩቅ ያለ እግዛብሄር ይቅር ከማለት በፊት በቅርብህ ያለ ወንድምህ ጋር በፊት ታረቅ ነው ቃሉ የሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርሳችሁ ይቅር ይቅር የምያስብል መንፈስ ሐይል እውቀት ጥንካሬ እግዛብሄር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @desalegndamte7291
    @desalegndamte7291 Рік тому

    አምላክ ፍርዱን ይሰጣል፤ድሃን በትነዉ እነሱ አይኖሩበትም፤ያፈረሰ ይፈርሳልና።

  • @selamkidanselam680
    @selamkidanselam680 Рік тому

    ያዛዝናል ሚስኪን ዜጎች ካገራቸው የት ይሂዱ ፍትህ።

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Рік тому +3

    Ay Ethiopiaye .........hule lekeso eneba

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Рік тому +2

    ወይ ኢትዮጵያ አይ ግፍ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533

    የመከራ ዘመን ይህን ሕዝብ በስንቱ ነው የሚያሰቃዩት የሰው ሀገር ቢከፋ ትቶ ይሄዳል የእራስ ሲሆን ግን ምን ሊባል ይችላል ምነው ስቃያችን በዛ መተንፈስ አቃተኝ አምላክ ሆይ እባክህ ተመልክተን ተስፋችን አንተው ነህ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Рік тому +1

    አረ አንፍረድ ሕገወጥነት የብዙ ወንጀል ምንጭ ነው

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому +1

    እግዚኦ

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Рік тому +1

    ያአላሕ 😭😭😭😭😭

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Рік тому +1

    አከራይ ተከራይን በማሰጠንቀቂያ ያሰወጣ ብሎ ህግ ያወጣል እርሱ ግን እንደፈለገዉ ያፈርሳል ኦሮሞ ክልል ያካለለዉ ለዚህ ነዉ እንደፈለገ ለማድረግ መፍትሄ የለም

  • @user-vv3jo1qx4d
    @user-vv3jo1qx4d Рік тому +1

    አብይ ባአተ ግዜ ስንት ስቃይ ቀመስን ወጣት አለቀ ህፃነት ታረደ ፍትህ ወይት ነሽ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +1

    እኔኮ በስንቱ ጦርነት ይሠቃይ ሠው
    እዚህ በቤት ፈረሳ ጦርነት
    እዚህ የሀገር ጦርነት
    የሠው ነፍስ እረከሰ 😥😥😥
    መንግስ እና ህግ የሌላት ሀገር ብቸኛዋ ኢትዮ

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 5 місяців тому

    ለምድነው ህዝብ የምታሠቃዩት ከተማ ለማልማት ተብሎ የህዝብ መብት ይከበር እግዚያብሔር ፍሩ

  • @muluneshhasan3400
    @muluneshhasan3400 Рік тому

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Рік тому +1

    የገበሬ ቤት ገበሬዉ መሬቱ ተወሮቡት ለማኝ ሆኖዋል ህኮ😢😢

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 Рік тому +1

    Well what goes around comes around, each and every one will get your turn!!! You should have stand with the first victim against this cruel government!!!! Now don’t be surprised

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 Рік тому +5

    ደሀ አይኑር ምን እየሆነ ያለው ሰውን እየነቀሉ ችግኝ አብታም ብቻ ይኑር ደሀ ምን ይሁን የት ይውደቁ አምላክ ይፋረዳችሁ

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 Рік тому +1

    ዝዋይም እንደዚ እያረጉ ነው ህግ ይሄንን ጉዳይ ሊመለከተው ይገባል መረጃ ከፈለጋቹ እኔ ሙሉ መረጃውን እሰጣለው አሮጊት እናቴን እያሰቃዩብኝ ነው

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Рік тому

    አይ ወገኖቼ ለማነው የምጮሁት መንግስ የለም ደሀ እያስለቀሱ እዳልሰማ እዳላየ ዝም አይ ሀገሬ መቼ ነው ህዝብሽ በሰላም የሚኖረው

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому

      ወለተ መድህንዬ በማርያም ደምሪኝ

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Рік тому

    አንደኛ የመሬት ወረራ ህግ ወጥ ነው ሌላው ሲታይ መሬቱ የለማ የታረሰ አይመስልም ስለዚ ህ ህገወጥነት ለንማንም አይጠቅምም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому

    14 ሆነ ከዛበላይ ህጋዊ ካልሆነ ግድነው ህጋዊ ካልሆነ ተለዋጭ አይሰጥም ማስጠቀቂያ መስጠት ነበረባቸው።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +1

    ሰዉ ሰላምነዉ ይላል ጉድ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Рік тому +2

    አይ ብልግና ፓርቲ በዚህ 4 አመት ያላየነው ጉድ የለም ህዝብ አስጨፍጭፎ አፈናቅሎ ህዝብ ካለቀ ቦሀላ ባዶ መሬት ሊያስተዳድሩ ነው ከህወሓት የባሰ እጣ ፈንታ ነው የሚገጥማቸው ታያላችሁ ህዝብ የናቀ መንግስት አወዳደቁ አያምርም።

  • @user-bz5qx3zx8k
    @user-bz5qx3zx8k Рік тому +1

    ግን ላምን እሰከመኪናዉ አታቀጥሎቸዉም ሞትአይቀር እሰከመኪነዉአታቀጥሉት

  • @gohamesay5173
    @gohamesay5173 Рік тому

    Mesay
    በሰማይ የምትኖረው አባታችን ሆይ ! ስም ይመስገን መንግስት ይምጣ ፍቃድ በሰማይ እንዲሁም በምድር ይሁን የዕለት እንጀራችን ዛሬ ስጠኝ እኛ የበደሉን ይቅር በልንን ከክፉ ሰዉረን እንጅ ወደ ፈተና አታስገባ አሜን.

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Рік тому

    ያአሏህ እረ ዘንድሮ ሀገራችን 🇪🇹ወደየት እየሄደች ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Рік тому +2

    በህግ አምላክ የመንግስት ያለህ ሰው ረሀቡን የቻለው ይበቃዋል ተዋቸው በለፉበት አገር ዜጋ እኩል መብት ነው ያለው ይኑሩበት የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም እናንተም ነገ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ደሀን አታስለቅሱ አላህን ፍሩ

  • @dumatube646
    @dumatube646 Рік тому

    በኑሮ የተቃጠለ ህዝብ የት ይህድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Рік тому +1

    ሚስኪኖ ህዝብ በገዛ ሀገሩ መኖር አቃታቸው እኛስ እደት አገር እንግባ ፈራን

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Рік тому

      እንዲህ ሰው በገዛ ሀገሩ ተዋርዶ መገቢያ ከአጣ አንድፊቱን የሰው ሀገር ሥደተኛ መሆኑ ይሻላል ባአሁኑ ሰዓት የትኛው ቦታ ከኢተዮጵያ ሳይሻል አይቀርም

  • @anshatube
    @anshatube Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍ ያስዝናል አሁን በዚህ ሠአት ቤትማፍረስ ዲህ ወዴይት ይሂዱ

  • @tomigebre7853
    @tomigebre7853 Рік тому +2

    ወለጋን አንድ ብለው ሲጀምሩ ነበር...

  • @yeshishilu6909
    @yeshishilu6909 Рік тому

    እግዜያብሔር ይመልከታችሁ

  • @adinadejene3117
    @adinadejene3117 Рік тому

    ጌታሆይ ይቅር በለን ወዴት ነው የሚሄዱት ከሀገራቸው???

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy Рік тому +4

    ህገወጥ ህገወጥ ነው ......ገበሬ ከሆነ ማንም አይነካውም ህገወጥ ከሆነ ይነሳል

    • @nebiyatsentayhu6168
      @nebiyatsentayhu6168 Рік тому

      በትትክል ገበሬ መረጃ አቅርበዋል አልተነኩም ግን ጨረቃ ይፈርሳል እየተባሉ ነው ነው ሚገዙትም የሚሰሩትም ምትክ ቢሰጥም ላባለንብረቱ ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Рік тому

    አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተባ