ወንዶችየ እንኳን ደስ አላችሁ ፍትህ ተጠይቆላችኋል አንድ እህታችን ፍትህ ለወንዶች ትላለች 🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 147

  • @TreTree-r6e
    @TreTree-r6e Місяць тому +1

    አለህይጠብቅሽ. ሐቅን. በማውጣትሽ. ማሻአላህ

  • @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ
    @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ 2 роки тому +23

    ልጅ ይውጣልሽ እህቴ ሀቅነውየጠየቅሽው አው ፍትህ ለወዶች

  • @TyebaAhmed
    @TyebaAhmed 2 місяці тому +1

    ትዳር በምክክር ነው የሚሆነው አላህ ሳለህ ባል ይወፍቀን እኛም ሳለህ ሚስት ለመሆን እንዘጋጅ መርቁኝ አቦ

  • @TreTree-r6e
    @TreTree-r6e Місяць тому

    ጀዛኪላህ. ኸይር. እሕታችን. ልክነሽ. ሳ

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 8 місяців тому +2

    ምን አይኔት እዲለኛ ነው አንችን ያገባ ባል 🌷🌹😘😘🙏🙏

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 роки тому +5

    ወይኔ. የመጀመሪያዋ ፈገግ. አደረገች ኡፍ. ቀጣዩ ደሞ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 роки тому +3

    በአሁኑውቅትእሚያስተደድርውድአለ? 10 አመት፣አርብቤት፣የሚያስገረድባልነው?የስደትእህቶችአላህይረዳን

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 3 місяці тому

    ማሽአላህ ደስ የሚል አያ ቀራህልን መብሩክ

  • @Fjcvcc-k2x
    @Fjcvcc-k2x Місяць тому

    አረ ሤትልጅ ያለምክንያት ፍቺ አንጠይቅም እኔ ጥያቄ ነበረኝ ሥደትላይከተጋባ 4አመታችን ግን አንድ ቀን እንኳን ሣሙናኳን ገዝቶ አያቅም እናም ኒካህ መጠየቅ ያሣኛል እረህቴ ሙሥሊም ሤት አታደርገውም እተቂላህ እህቴ

  • @Rahema-m4z
    @Rahema-m4z Місяць тому

    አረተወዶችናቸውየሚበድሉት ሴትመቸምአትበድልም

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 3 місяці тому +1

    ድምፆሽን ዝቅ አድርጊ እህቴ

  • @taybat8805
    @taybat8805 2 роки тому

    ዘካተል ፈጥር እኔም ሰወቼ ይሰጡልኝ ነበር ጥያቄየ ነበር ባጋጣሚ ሰማሁኝ ጀዛከላኼር

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому +6

    ተደማመጡ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ማሻአሏህ ሀቂቃ በጣም ግልጥናት ያረቢ እህቷን አላህ ያስተካክላት በጣምያማል😢

    • @NuritIbrahim-hz4hn
      @NuritIbrahim-hz4hn 5 місяців тому

      Allahu Akber 10 yemitebk wed ale ejun egrun tatfo yahun wedoch eko rimot nachew ekuan terarkew

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 8 місяців тому

    ውይ አላህ ይጠብቅሽ እህተ አቦ አገኝቸ በሸለምኩ 😘😘😘😘😘

  • @mdmohammad2867
    @mdmohammad2867 7 місяців тому

    ትክክልትክክል

  • @samuelyimer7357
    @samuelyimer7357 Рік тому +1

    Endt new teyake meteyek yemechielw

  • @jemalyimer2104
    @jemalyimer2104 5 місяців тому

    ትክክልናት ከአገር ቤት ስመጡኮ አትሄጅም ሲላት ለምና አስለምና ነዉ የምትመጣዉ እና የጋራ ንብረቴ ነዉ የሚሉት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +3

    ጥያቄሽ ምልካም ነው ግን ተረጋጊ

  • @Rነኝተስፈኛዋ
    @Rነኝተስፈኛዋ 2 роки тому +4

    አሏህ ሂዳ ይስጠን ምንም ማለት አይቻልም

  • @yuotube2535
    @yuotube2535 2 роки тому +3

    አላህይጠብቅልን

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 2 роки тому

    ወድሜ እድሜ ይስጥህ ጀዛክ አላህ ኸይርን ልጁቱ ልክ ናት ጥያቄዋ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 5 місяців тому

    አቦ በረካ ሑኒ ወንድም አለን አባት አለን ወላሒ አንዳድ ደነዝ ሴቶች አሉ

  • @ccjg3256
    @ccjg3256 2 роки тому

    ጀዛ ኪላህ ኸርይ እህታችን

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 6 місяців тому

    ኧረ እኔም ጥያቄ ነበረኝ እንደት ነው የምጠይቀዉ ሀባይብ

  • @ዙዙየነኝየወግዲዋ
    @ዙዙየነኝየወግዲዋ 2 роки тому

    ትክክል ወላሂ 👍👍👍👍👍

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Рік тому

    ልጅቷ ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቀችው ።የኔም ጥያቄ ነበር. ምክናየቱም ስንመጣ አግብተን ተስማምተን የመጣነው. እኛ ብር ስንልክ እንሱ. እዛ ቤት ሰርተው እየጠበቁን በሆነ ምክናየት ብንጣላ. ምንም አይገባህም ማለት እንደት እንችላለን. በዛላይ ያገሩ ህግ አለ ከባድ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому

      የሚክዱ እንጅ እየጠበቁ አልፈልግህም ብላ አላካፍልም ማለት አትችልም ግን ስንቶች አሉ ገንዘቧን በዝብዞ መሄጃዎ ሲዳረስ አልፈልግም ይላሉ ሌላ አግብተው ገንዘብ ይበዘብዛሉ

  • @نُورَّبِنِتِمَحِمُدُ-ف9ط

    👍👍👍👍ትክክል

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h 28 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف

    ልጅቴማሸአላህ ሀቅነው ያለችው

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 роки тому +1

    ትክክክክልጥያቄነው:ሴቶችአላህንእንፋራ

  • @seadaFentawAssen
    @seadaFentawAssen Рік тому

    ሡበሀን አላህ አላህ ሂዲያ ይሥጠን

  • @mdsaied-hh2mo
    @mdsaied-hh2mo 5 місяців тому

    ቡዙሰውቹ አሉ

  • @mehamedahmed2416
    @mehamedahmed2416 6 місяців тому

    እኔምዴዛነኝ

  • @وسامالحربي-ت6ض
    @وسامالحربي-ت6ض 9 місяців тому

    አዉነትነዉእህቴ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 11 місяців тому

    ስት ጉድ ነው ሚሰማው ሰትረን ጌታዬ አደረህን

  • @Loblba
    @Loblba Рік тому

    እዉሲታዚ ጥየቂነበረኘ

  • @iumueleham6693
    @iumueleham6693 Рік тому

    ሱስየ አላህ ይጠብቅህ ወንድማለም

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому

    ሱበሀንአላህ 😢አላህ ይህድነ

  • @ለይላዩቱብ
    @ለይላዩቱብ Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለህ ወበረክከቱ አህለን ወሰህለን

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 7 місяців тому

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    የኔ ቃጠሎ አሳቅሽኝ ክክክክ

  • @fudy4042
    @fudy4042 Рік тому

    ሁሱ አሰላሙአሌኩም እኔን በዉስጥ አናግረይ ጥያቄ አለይ

  • @Seada168
    @Seada168 10 місяців тому

    አሰላምአላይኩም ቁጡር

  • @AsemedmohammedAWer-vf4yy
    @AsemedmohammedAWer-vf4yy Рік тому

    አላሁ አክበር

  • @iamafar8172
    @iamafar8172 2 роки тому +1

    የስልክ አድራሻህን ትልክልኛለህ ወንድሜ

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 роки тому

    ጄዘክ አላህ ኸይር

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 2 місяці тому +1

    😂😂❤❤❤👍👍👍👍

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ግንሤቶችአድወድአፍቅሩአታፍቅሩአይባልምግንበአላህስሜታችሁንተቆጣጠሩማለቴእሡየፍቅርጥያቄሣያቀርብላችሁ.እወድሀለሁብላችሁእምጠይቁሤቶች.እኔተቃጠልኩአድሦሥትወዶችማለትነውደሞለረከሠሤትብለውኝተቃጠልኩ.ማለትእደዚህግድአፍቅሩኝእየተባሉምንያርጉጠገቡወላሂእነሡአደሉምእኛነንጥፋተኛ.እነሡእዛእየተዝናኑሥፈልጉብርእምልኩላቸውአላችሁ.የማንንምያረብአርእያጠብንግንለምን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому

      ልክ ነሺ እኔም ይገርመኛል ስንት ተለምነን አግኘተውንም በእጃቸው ሲይዙን አስቸጋሪ ሁነዎል እንኳን ለምኖ አግብቶ አደለም እኛ ቀርቶ ነብዩን እንኳ ከድጃ ረ አ በቀጥታ አልጠየቀችም

  • @fhgfggfchgg129
    @fhgfggfchgg129 2 роки тому +1

    ትክክልነሺእህት

  • @Fjcvcc-k2x
    @Fjcvcc-k2x Місяць тому

    ቁጥሩን ላኩልኝ አረባ አላህ ፈልጌው ነበር

  • @hadiamohammed9945
    @hadiamohammed9945 2 роки тому

    አላህ ይጨምል ውሡ

  • @TsehayNegese-k2i
    @TsehayNegese-k2i 3 місяці тому

    💯🇪🇹💯👍

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ማሻአላህሁሡጥሩብለሀልወዶችሥለምንየሠውሚሥትአፋተውከባሏያገባሉ

  • @ቅድምያለተዉሂድA
    @ቅድምያለተዉሂድA 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወንድም ቁጥርህን ፈልገ ነበር እደትላግኝ

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف

    ሣህ ወላ አረቦች

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Рік тому

    በሶስት ወር ልጅ ወረደብኝ ያለችው ጠያቂ. አልገባኝም በአራትወር ከአስር ቀን አይደል ሩህ የሚነፋባቸው ?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому

      ልክ ነሺ የ3 ወር ልጅ አይሆንም ገና የረጋ ደም እንጅ

  • @ፈርዶስወሎየዋ
    @ፈርዶስወሎየዋ 2 роки тому

    አሰላማሊኩም

  • @sumyaah6800
    @sumyaah6800 2 роки тому

    ቅጥር ላኩልኝ

  • @VipVip-i1r
    @VipVip-i1r 8 місяців тому

    😅😅

  • @mehamedahmed2416
    @mehamedahmed2416 6 місяців тому

    እረቁጥሩኝላኩሉኝ

  • @Loblba
    @Loblba Рік тому

    ትኪኪል

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 роки тому

    አላህ ልቦና ይስጠን

  • @رؤية-م2ف
    @رؤية-م2ف 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @መክያቢንትኡመር
    @መክያቢንትኡመር 2 роки тому +5

    እኔምመጠየቅ እፈልጋለሁ ቁጥርየትነዉየማገኘዉ። በኢሞ የሚገኝበት ንቁጥር አስቀሙጡልኝ። እጠብቃለሁ

    • @አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ
      @አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ 2 роки тому +1

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @medinaahmed545
      @medinaahmed545 2 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ ቁጥሩን ደምሪኝ እህት በቅንነት

    • @taybat8805
      @taybat8805 2 роки тому

      እኔም በጣም እፈልጋለሁ ዴምሪኝ ማማየ

    • @toyibatoyiba387
      @toyibatoyiba387 Рік тому

      እህቴ እኔም እፈልጋለሁ ላኩልኝ መሥመሩን

  • @hawa6936
    @hawa6936 2 роки тому

    እኔም ጥያቄ አልኝ እንዴት ማገኝት እችላልሁ

    • @Eman-pm7rx
      @Eman-pm7rx 7 місяців тому

      ቲክቶክ ላይ ነው የሚጠይቁት ውዴ

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 роки тому

    😂😂😂መጀመሪያ ላይ ፈገግ አስባለችኝ

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 5 місяців тому

    ቀልቃላ ሠከን በይ

  • @madina3752
    @madina3752 9 місяців тому

    እንደማመር ውደዋ

  • @azss5434
    @azss5434 2 роки тому +1

    ሶህ

  • @ዙዙየነኝየወግዲዋ
    @ዙዙየነኝየወግዲዋ 2 роки тому

    አላህይህድነበሥ 👌

  • @zarazara3193
    @zarazara3193 Рік тому

    😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому

    😂👌✅ትክክልናት 🎉ሁሱም ልክነዉ🎉

  • @محمدعدنان-ت4ع
    @محمدعدنان-ت4ع 2 роки тому

    ሀዉዙቤላ

  • @olfatjamal9999
    @olfatjamal9999 Рік тому

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ጥያቄ ነበረኝ

  • @HalumaHalima-q8i
    @HalumaHalima-q8i Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @سميةال
    @سميةال 2 роки тому

    ሰሂህ

  • @SartT-yv7db
    @SartT-yv7db 5 місяців тому

  • @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه

    ጠንካራ ነሺ እውነት ለመናገር እህታችን
    አላህ ሁሌም በሀቅላይ ከሚፀኑት ያድርገን

  • @taybat8805
    @taybat8805 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወንድሜ የግል የምጠይቀው ጥያቄ ከባድ ጥያቄ ነው ባአላ አገናኙኝ ወይም መገኛ ቁጥሩን ስጡኝ ያጀማአ ለአላህ ብላችሁ ጀዛኩም ወላኼር

    • @AvcSgg
      @AvcSgg 8 місяців тому

      ሌላ ቁጥር አለኝ እኔ ልላክልሽ ዉድ

    • @Fjcvcc-k2x
      @Fjcvcc-k2x Місяць тому

      ለኔም ላኪልኝ ​@@AvcSgg

  • @Ab-et5il
    @Ab-et5il 2 роки тому +1

    አይ አርብ ሀገር ሴቶች በጣም ነዉ የጠገቡት

  • @Fatmah-ug8mh
    @Fatmah-ug8mh 2 роки тому

    ኑሮምላስሽ አርቀስብይ

  • @AsemedmohammedAWer-vf4yy
    @AsemedmohammedAWer-vf4yy Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +2

    ለምን 20 አመት አይሆንም ሰርቶ ያሰተዳድር 🤔🤔😏😏የማን ናት ጅል

  • @lubabalubaa7668
    @lubabalubaa7668 2 роки тому +1

    የቁርእን ጉርብ እፍልጋለው

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +2

    አቤት ስነ ምግባር አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላምየመጀመሪዋ ጮህሽብንኮ ኧሯ

  • @sameeraDawood-t7o
    @sameeraDawood-t7o Рік тому

    አረብ ፡ሀገር፡ሚልክሽወንድ፡ባለልሣይሆን፡አባል፡ነዉ

  • @fetiyaabdela5934
    @fetiyaabdela5934 2 роки тому

    ቃጠሎ ክክክክክክ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому

      ክክክ ቃጠሎ አላልሽም ፈገግ አረግሽኝ

  • @FekiAhmed-r1n
    @FekiAhmed-r1n Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Bedru-d5q
    @Bedru-d5q 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @msfatuma4626
    @msfatuma4626 2 роки тому

    አላህይጠብቅህ

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ሤትምወድመጠየቅተጀመረእደአረጉድ

  • @zamzamዜድየሀራዋ
    @zamzamዜድየሀራዋ 9 місяців тому

    አላህይጠብቅልን

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    እህሁሡወድሜማሻአላህጀዛከልላህኽይረንያረብመጀመሪያ😂😂😂ፈታአርገሽኝሥቀልድነበር

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ኧረአቺሥ😂😂😂ጀግናነሽእህትሽንደሞበኩርክምእያጋጨሽአመልሻትም

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js Рік тому

      ወየት አገኝታት. ?

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen Рік тому

      @@hikmayesuf-ep3js ሆእህቷንአገኝታትአይደልእምሠራውንሁሉያወቀችውያየቺውአይእህቴዋእህትሽደሞየትታጫታለሽአውቀሽካልተውሻት

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js Рік тому

      @@EjigneshHassen ላ. ከአነጋገሯ እንደተረዳሁት እሷ እውጭ ናት እህቷ ደሞ ሀገር ናት ለዛ ነው የት አገኝታት ያልኩት እያጋጨሽ አትመልሻትም ውይ ስላርች ነው ሲጀመር አላህ ሂዳያውን ይስጣት እንጅ ሰው ሰበብ ነው ሊሆን እሚችለው መመለስ አይችልም

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen Рік тому

      @@hikmayesuf-ep3js እሽእህቴዋእሱማትክክልነሽየሰውልጅአላህታላበጀውሰውአይመልሠውምእናአላህያብጀውሁሉንምየጠመመውንሁሉ

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ማሻአላህሁሡጀዛከልላህኽይረንአረተው😂😂😂ጩህበይውብሎእርፍይሻላል

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Рік тому

    ለርኩሥየሆነወድተምልክለናቴልጅወድሜእኔባላገኝምእደፈለገቢዝናናበትይሻለኛል