ሞታለች ቢሏችሁ እንኳን አደራ? || ከጎንደር እስከ አሜሪካ የ2ቱ አባቶች ያልተፈታ ሚስጥር | የሰላም ገበታ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • የራሷን ታሪክ በልጇ የደገመችዉ እናት አሳዛኝ ታሪክ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ከጎንደር እስከ አሜሪካ የ2ቱ አባቶች ያልተፈታ ሚስጥር። የራሷን ታሪክ በልጇ የደገመችዉ እናት አሳዛኝ ታሪክ በሰላም ገበታ። #Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1011994409114 ብርሀን ባንክ ወይም 1000112978279 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ለፍቅር የተሰዋችዉ ዶክተር እጅግ ል...
    ለፍቅር የተሰዋችዉ ዶክተር እጀግ ልብ የሚሰብር የፍቅር ታሪክ የእርቅ ማእድ
    • የገዛ ልጄን አባቷ ሚስቱ አደረጋት/...
    የገዛ ልጄን አባቷ ሚስቱ አደረጋት//ለ20 አመት ሚስጥር ሆኖ የተቀመጠዉ በሰላም ገበታ
    • ሞታለች የተባለችዉ እናትና ከ15 አ...
    ሞታለች የተባለችዉ እናትና ከ15 አመት በኋላ በአሜሪካ የተገኘችዉ ልጅ የእርቅ ማእድ
    • የስልክ ጥሪዉ መዘዝ | ከ18_አመት...
    የስልክ ጥሪዉ መዘዝ ከ18 አመት በኋላ የመጣችዉ ልጅ የእርቅ ማእድ
    • እራሴዉ እቤቱ ድረስ ሄጄ ድንግልናዬ...
    እራሴዉ ቤቱ ድረስ ሄጄ ድንግልናዬን ሰጠሁት የሰላም ገበታ
    sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
    | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling
    Sami Studio,Ethiopia (Country),ኦሮሞ,habesha,ሀገር,seifuonebs,artist,show,Donkeytube,eritrea,Live,oromo,amharic,drama,EBS,Abrelo,fetadaily,Retreat,Extreme,Boot,Shall,insane,Life,
    Cool,today,Pig,Crazy,South,Youth,Came,Seen,Cover,Haiti,Summer,Grace,sad,የእርቅ ማእድ,Vlog,media,Breaking,Week,Episode,new,how,Incredible,Africa,Person,counseling,Intense,
    Marriage (Quotation Subject),Story Part,After School,love (Quotation Subject),Amazing (Composition),Television (Invention),(TV Genre),Amazing Race,online,couples,Wonderful,
    Epic,Storytelling,Jack,her,she,me,shall,
    #virtual_marriage_counseling #Wedding #online_couples_therapy
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!

КОМЕНТАРІ • 97

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +12

    የራሷን ታሪክ በልጇ የደገመችዉ እናት አሳዛኝ ታሪክ
    ከጎንደር እስከ አሜሪካ የ2ቱ አባቶች ያልተፈታ ሚስጥር። የራሷን ታሪክ በልጇ የደገመችዉ እናት አሳዛኝ ታሪክ በሰላም ገበታ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1011994409114 ብርሀን ባንክ ወይም 1000112978279 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

    • @emumoke1177
      @emumoke1177 Рік тому +3

      የባንክ ቁጥር ብቻ የለቀቃችሁት ስም የለውም

    • @Chris-nz7oc
      @Chris-nz7oc Рік тому +1

      We’re is her number

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Рік тому +1

      Please put her name

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Рік тому +17

    አይዞሽ የጎንደር ሰዉ ደግ ነዉ ወርቅ ይፍሰስበት ነገ ቀና ትያለሽ በሉ ወዲ በሉ አድራሻዋን እንረዳለን ❤❤❤

    • @senaityohannesgebrezgabiher
      @senaityohannesgebrezgabiher Рік тому +3

      አይ😂😂😂😂 ደግ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Рік тому

      ​@@senaityohannesgebrezgabiher
      ከደግም በላይ ናቸው ስለማታቂያቸው ዝም ብትይ ይሻልሻል

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +3

    አትሞችም የእግዚአብሔር ስራ ታያለሽ እህቴ!እግዚአብሔር አንዳልክን የመሰለ ቅን ሰው ለምድራችን የሰጠነ ወንድም!!!!

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ Рік тому +5

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Рік тому +8

    ስሟንና ቴሎፎኗን አስቀምጡልን ያቅማችን እነረዳታለን እንደገና ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ብትመለስ ኑሮው ይቀልላታል

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት Рік тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ ወንዶች ግን በስመአብ😢😢

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Рік тому +4

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ፀልዪ እንዳልክ የሷ ታሪክ ነው ግን በጥሩ መልኩ እናቴ እኔ 3 አመት ወንድሜ 2 አመት እያለን ነው የሞተችው ግን አባቴ ያለ ሴት 11 አመት ብቻውን ነው ያሳደገን ውለታውን ሳልከፍል ሞተብኝ እንጂ ሞቶም የሚመሰገን የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል እንረዳዳለን ስልክሽን እባክሽ እህቴ አይዞሽ ።

  • @amentube2416
    @amentube2416 Рік тому +3

    ኡፍፍፍፍፍ , ምንድነው የሰሞኑን ታሪክ ያማል😭😭😭😭😭እረ ጌታ ሆይ እርዳን ምነው እንደዚ ተጨካከንን እውነት ለመናገር የአለም ፍፃሜ ደርሳለች😭ተግታችው ፀልዩ🙏😭

  • @semratemhrateba1282
    @semratemhrateba1282 Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому

    የእዉነት በጣም የምያሳዝን ታርክ ነዉ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @albabyemiru9356
    @albabyemiru9356 Рік тому +6

    መላኩ ተፈራ የእግዚአብሔር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም::

  • @emumoke1177
    @emumoke1177 Рік тому +5

    ከሌለኝ ላይ የአቅሜን ልረዳት እፈልጋለው አንድ ነገር ልንገራችው ውጭ ያሚኖር ሁሉ ከራሳችን የሚያልፍ ገንዘብ የለንም ከቻልን ማብቃቃት ስንችል መርዳት እንጂ ባንዋሽ ባንበጠረቅ መልካም ነው አይዞሽ ፀበል ሂጂ

  • @Holylove260
    @Holylove260 Рік тому +4

    Endalkeye I’m proud of you, you are doing a good job

  • @anatwandimo7611
    @anatwandimo7611 Рік тому

    አባካችሁ ሰሟንና ሰልኳን አሰ ቀመጡልን የምንችለውን እናድርግ

  • @semucRuit
    @semucRuit Рік тому +2

    ጀግና ጠንካራ ሴት ነሺ እህቴ ሁሎም ዬልፋል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Рік тому +4

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም:
    የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም::
    በዚህ ሰውዬ የተባረረ ከጭካኔው አቅምሶታል ማለት ነው:: አንዳንድ ሰዎች እነሱ ያዩትን ውጣውረድ ሌሎች ላይ ማየት ያስደስታቼዋል እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው::

  • @mogesfikadu5469
    @mogesfikadu5469 Рік тому +2

    እይዞሽ እጅግ በጣም የሚያስዝን ታሪክ ነው ያለሽ እኔን እህቴ እስለቀሽኝ

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሺ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም ተባረክ እንዳለክዬ

  • @abaia6186
    @abaia6186 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም

  • @userphone9487
    @userphone9487 Рік тому

    ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ 😢😢😢😢 አይዞሽ እሽ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ይምርሻል😢😢😢

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Рік тому +1

    መላኩ ተፈራ
    የእግዚር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም ።

  • @ሰላምአድማሱበላይ

    አንዳንድ ወንዶች ከሰይጣን ይብሳሉ በጣም ልብ ይሰብራል እፍፍፍፍፍ ታሪክ እራሱን ሲደግም እፍ😪😪😪😪😪😪😪

  • @userphone9487
    @userphone9487 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የነገን አልወልድም የዛሬን ማርልኝ 😢😢😢

  • @almazasefa3752
    @almazasefa3752 Рік тому +3

    ሰምዋን አና ስልክቅጥር አስቀምጡልን

  • @tsehaimekonnen7894
    @tsehaimekonnen7894 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому

    ምሰማውሉ😭😭

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭አባትየው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ💔💔

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Рік тому

    Endalak Ayezhe berta demteh hulu tenketekete betam kebade new egzyabher yabertachu❤

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Рік тому +1

    Beauty is in hands of the beholder, qonjo lij eyalu bezih zemen mawrat faranet nw

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ !
    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም !
    ብለው ገጠሙ አሉ የማንንም ልጅ አይምርም ነበር ልጆቻቸውን በጥይት ነበር የሚገልባቸው😢 እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው 🙏🏽

    • @userphone9487
      @userphone9487 Рік тому

      ለምን ነበር ግን የሚገለው😢😢😢

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 Рік тому

      @@userphone9487 ደም ግብሩ ስለነበር

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Рік тому

    የአባቷን ስም እና አድራሻ ስጡን ፈልገን እናገኘው አለን ስሞን እና የለበትን እስቲት አድራሻውን ስጡን የሚኖርበትን አገር እና ስልኩ ከአለ ስጡን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Рік тому +3

    ባለታሪክዋ ስምዋ ማን ይባላል የባንክ ቁጥራን አግኝቻለሁ ግን ስምዋ ስጡኝ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +1

    ያማል ያምር ያማል እፍፍፍፍ😂😂😂😂ምን እንደምል አላውቅም በሰው መጎዳት ግን ለዛውም በራሰህ አባት

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Рік тому +3

    አይየኛነገር 😭 ሁሉንቻይ እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሔር ያላየሽውን መልካሙን ብሩኹን የሀሴት እጆቹን ይዘርጋልሽ 🤲😭
    እግዚያብሔር ለሰጠሽ ብላቴና ሲል የመከራውን ዳመና ገፎ መልካሙን ሁሉ እንደሸማ ያልብስልኝ 😭🤲

  • @meseretabebe3443
    @meseretabebe3443 Рік тому

    ስልኳን ላክልኝ

  • @gesseseaychew7504
    @gesseseaychew7504 Рік тому

    መላከ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም ፡
    የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም።

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому

    ወንዶች ሁሌም የሴትን እድል እንዳይመለስ አታድርግ ው እንደ ሰበሩ ነው። ለአባቷ መሆኑ ደግሞ ይገርማል፣ ያሳዝናል።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Рік тому +1

    ይሄ ሁሉግፍ የደረሰባት በገዛ አያቶችና ዘመዶች ነው ሰው በራሱ ወገን በደል ይደርስበታል ይሄ ሁሉ የርስ በርስ በደል ተጠራቅሞ አሁን የምናየውን ዋጋ እያስከፈለን ነው

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Рік тому

    😭👌👌

  • @yonas9945
    @yonas9945 Рік тому +1

    መላኩ ተፈራ የእግዚአብሔር ታናሸ ወንድም መላኩ ተፈራ የእግዚአብሔር ታናሸ ወንድም የአሁኑን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም !!!!

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Рік тому

    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck Рік тому +1

    አባቶን አስፈቅጀ ላክልኝ እስቲ ብሎ ልኬለታለው የሚለውን ሀሳብ አሳውቃቹሀለው

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Рік тому

    አረ አባቶች ይህ ግፍ ኡ ኡ ኡ አገራችን ምን መጣ!!!!

  • @jimmijimmi7724
    @jimmijimmi7724 Рік тому

    The most heartbreaking story I ever heard u feel the pain from her voice 😭 be strong my sister I’ll try to reach out

  • @amentube2416
    @amentube2416 Рік тому

    ውይ እንዳልክዬ ተባረኩ❤️🙏

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 Рік тому +1

    መላኩ ተፈራ የኣምላክ ታናሽ ወንድም የዛሬንማርልኝ ከእንግዲህ ወንድልጅ አልወልድም። ነው የሚባል የነበረው። እባካችሁ ስልኳን ፔጅ ላይ ለጥፉልን ካለን ላይ ተካፍለን እንበላለን።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +1

    አይዞሸ እህቴ ፍጣር ያለው ይሆናል እባክሸ ተረፍ በጊዛቤሄር መቸም አይቆረትም ያነገዎ ቀን ምን ይዛ እንደምትመታ አታውቅም እግዚአብሔር እጅ ሰፍ ነው ፀሎት አርግ ያቅማችንን እንረዳለን ከምንም በላይ ግን እግዚአብሔር ይርዳሸ ደሞ ይረዳሻል እዝህ ቦታ እንድትመች ያፍለገው ለበጎ ነውእንዳልክ ሮሂ ሳሚ ሁሉም ያሰላም ገበታ አዘጋጆች እግዚአብሔር እንናንተንም ዕድሜ ጤና ይሰጣችው ያሰንቱን እንባ አበሳችው ያውነት ደም እንባ እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት ይሄ ግፍችንን ይሄው አሁን ሃገራችን ምሰቅልቅላ ወጣል ያራሳችን ግፍ ነው ሁሉም ንሰሃ መግባት አለበት 😂😂😂😂

  • @fritahaylurodas8374
    @fritahaylurodas8374 Рік тому +1

    Ufff yamal Btam

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Рік тому

    እግዚአብሔር አድሜ ይስጣችሁ !!❤

  • @geberalabata3070
    @geberalabata3070 Рік тому

    Ayzoshe eheta hulum yalfal ljeshn eyayesh berchi geta yerdash birr lemelak seme ayasfelgem enda ? Selkwan mahnte yechalal?abershe nw yalkeskut .

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Рік тому +1

    Ebakehne edate nwe metegagnwe yeche leje

  • @amentube2416
    @amentube2416 Рік тому

    የአባቷ ስም ማን ነው አሜሪካ?? ጌታ ሆይ አታልቅሺ እህቴ ሂወት በፈተና የተሞላች ናት ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ 😭 የቻላችውትን እባካችው እርዷት ይሄን ታሪክ ምትሰሙ ሁሉ በፈጣሪ ስም🙏

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Рік тому

    መላኩ ተፈራ የግዜ ር ታናሽ ዎንድም የዛሬን ተ ውልኝ ከእነግዲህ አልውልድም 😭

  • @nefissaredi6723
    @nefissaredi6723 Рік тому

    ከጀርባ ያለውን ድምፅ ብታነሱት በጣም ይረብሻል

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ Рік тому +1

    ጉንደር አዘዙ ደባረቅ 😔

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 Рік тому

    ስሟንና ስልክ ቁጥሯን ብታስቀምጡ ችግር ያለበት አይመስለኝም ::

  • @merg1011
    @merg1011 Рік тому

    ስልኩዋ ስንት ነው ግን?

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Рік тому +4

    ለምድነው የአባትዋን ፎቶ ያላስቀመጣችሁት ይሄኔኮ በቃ ካልበላችሁ ካልጠጣችሁ እያለ የሚጣላ ለውጭ ሰው አስመሳይ ሰው ይሆናል

  • @gjygot4157
    @gjygot4157 Рік тому

    😭😭😭💔💔

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому

    😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +2

    የኔ እናት እንደው ምነው ተጨካከን እግዜኦ በተለይ ወንዶች ግን ምን ጉዶች ናችሁ እንደው ምንም ሀላፊነት የማይስማችሁ ደደቦች😠

  • @fantaneshambaye8047
    @fantaneshambaye8047 Рік тому

    አባክህ ስልክ ቁጥሯን ላክልኝ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Рік тому

    ግን አንዳንድ ወንዶች ከምንድነው የተፈጠሩት????

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Рік тому +3

    I called her parents,The worst father and the worst mother. Her mother should be raised her children instead getting married her father same thing. Why did you bring kids in this world if you don’t take your responsibilities.

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Рік тому +2

    ልጁ ቆንጆ ባይሆን ኖሮ ፕሮግራሙን አታቀርብም ነበር? ታሪኩን ነው እንጂ ስንቴ ስለ ልጂ ዉበት ደጋግመህ ስትናገር ቆንጆ ያልሆኑትስ ምን ይሰማቸው ይሆን ብሎ ማሰብም የጋዘጠኛነት ሞያ ነበር ሞያው ባይሸራረፍ ኖሮ ታሩኩ ጥሩ ነበር

  • @purewater9479
    @purewater9479 Рік тому

    ስልክ

  • @emumoke1177
    @emumoke1177 Рік тому +2

    ማን ብዬ ላስገባላት

    • @aminamola2856
      @aminamola2856 Рік тому

      አካውንቴእስክሪንላይተጽፏል

    • @emumoke1177
      @emumoke1177 Рік тому

      አሚና ምላ ነው ስምሽ

    • @aminamola2856
      @aminamola2856 Рік тому

      @@emumoke1177 የልጅቷስምአልተጻፈምአካውንቷቁጥርአለ

    • @emumoke1177
      @emumoke1177 Рік тому

      ያለስ መላክ ይቻላል እንዴ?

  • @ameleworketeferra5330
    @ameleworketeferra5330 Рік тому

    ፕሊስ ስልካን?

  • @messeretassefa-buechler9476

    Yerasachihun af satmegbu lemn lela af wede alem tametalachihu? Dehnetachin mkniyatu eko ye hzb bzat new. Fetari yawkal eyetebale weldew htsanatn yasekayalu.

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Рік тому

    ወንዶች ግን ሽታሞች ናቸው ወይ ሸታቸውን አያቆሙ ወይ የወለድትን ልጂ አያሳድጉ ወንድ ማላይበት የት ልሂድ

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 Рік тому

    MELAKU TEFERA GONDERWWOCHEN FEJET AREGACHEW

  • @zenebe8632
    @zenebe8632 Рік тому

    Melak tefera yegzer tanash wondim yezaren marlign huletegna alwldim

  • @elsa3589
    @elsa3589 Рік тому

    ግን ይታወቅሃል እንዳልክ በጣም እኮ ነው የምታወራው ከመጠን ያለፈ ነው የምትለፈልፈው እስኪ ለእንግዶችህ ተራ ስጥ ፣ ሴቷ ጋዜጠኛ ደሞ እህ እህ እያልሽ የሰዎች ሀሳብ ትሰርቂያለሽ ልክ ቡና ላይ እንደምታወሩ ነው የምትሆኚው አክብረን እንጂ

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 Рік тому

    Anedanede mengare huolo yekbedale ye ethiopia abatoche negere eyweldo metale

  • @minimishi3184
    @minimishi3184 Рік тому

    ezbre ymrhe ayzhe

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Рік тому +1

    ሙሉ መረጃውን አስቀምጡልን።
    መርዳት የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
    1ኛ/ ሙሉ ሥሟንና የስልክ ቁጥሯን አስቀምጡልን።
    2ኛ/ እባካችሁ ሙሉ መረጃውን አስቀምጡልን።

    • @cyclohexanolkapitalt9242
      @cyclohexanolkapitalt9242 Рік тому

      እኔም በጣም ይገርመኛል ለምን ሙሉ ኢንፎርሜሽን እንደማይሰጡ ። እዚህ ብቻ አይደለም ሁሉም ቦታ ነዉ ግማሽ ኢንፎርሜሽን የሚሰጥጠዉ። ለምሣሌ አካዉንት ነምበር ሲቀመጥ የአካዉንት ባለቤት ሙሉ ስም መኖር አለበት

  • @YH-cb5qw
    @YH-cb5qw Рік тому +1

    Endalk please 🙏 sent her phone number because I passed her way please let me know how to help her even it is small but still will for her hope thank you 👋🇪🇹🙏

  • @ዎዶኛል
    @ዎዶኛል Рік тому

    If its possible please text me your father number please God is with you sister be strong tomorrow is a new day