በባሌ ሮቤ በዓል ለማክበር ሄጄ ምን ገጠመኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 2 роки тому +13

    እንዳልክ ላንተም አዲሱ አመት 2015 ዓም ልክ እንደቆምክበት ልምልም ድምቅ ደስ በሚል ቦታ መልካም ምኞትህን እንደተመኘህልን ላንተም ከተመኘህልን በላይ እጥፍ ድርብ ሆኖ የደሴታ ዘመን ይሁንልህ በመአዲሱ ሚዲያህ በጣም በጣም አሬፍ ፕሮግራሞች እጠብቃለሁ ።

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 2 роки тому +3

    ባሌ እውነትም የፍቅር መፍለቂያ ናት እንዳልክ ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ

  • @abdurezakmuhadin567
    @abdurezakmuhadin567 2 роки тому +7

    እንዳልክ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንዴት ነህ። እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት አደረሰህ። መልካም አዲስ አመት! መልካም ጊዜ ይሁንልህ!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 роки тому +4

    እንዳልክ ወንድሜ እንደው ለፈጣሪ ምስጋና ብቻ ነው የሚገባው አንተን ከእስር አስፈትቶ እንደወፍ አብሮ እዚአገር ወስዶ በአዲስ አመት አዲተስፋ ለሰጠካት ልጅምስጋናዬ የላቀ ነው ኑርልን አንተ መልካም ሰው

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 2 роки тому

    በእውነት ወንድሜ እንዳልክ የቅድስትቤተክርስቲያን ፍሬ እንደሆንክ አመንኩ ስታሳርግ ድቁናህን አስመሰከርክ ተባረክ አመቱ የስኬትና መልካም የስራዘመን ይሁንልህ ዘመንህን የድንግልማርያም ልጅ ጌታ መድኃኔዓለም ይባርክ ለዘማሪቷም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 роки тому +4

    የኛ አሰተዋይ ተባርክ አንተም እንኳን አደረሰህ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +12

    ንግግርኮ ማር ነው እዳልክዬ 😂😂 እውነት እውነቱን ቁጭ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ አርት ቴሌቪዥን ላይ ሁሌ እከታተል ነበር በጣም ነው ምወድህ በርታ ❤❤❤

  • @gezeyemecheal8845
    @gezeyemecheal8845 2 роки тому +7

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ና የመተሳሰብ ይሁንልን

  • @fetiyaawel169
    @fetiyaawel169 2 роки тому +3

    እንዳልክዬ ወድካለው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ😘

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጿ በጣም ደስ ይላል

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 2 роки тому +5

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 2 роки тому +3

    ጀግና ለናቱ እንዳልካችን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እነዳልክ እንቁጣጣሽ
    በርታ 👌👍🌼💐🌼

  • @asnakechdenboba6530
    @asnakechdenboba6530 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሰህ አንተንም የሰላም ዘመን ይሁንልህ ጠላቶችህን መዳኒአለም ይሰርልህ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +7

    ሰላም ላንተ ይሁን እንዳልኬ እንኳን በሰላም መጣህ
    🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሰክ ወንድማችን🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ይመስገን🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻 ፈጣሪ ፀሎትክን ይስማ🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻 በእውነት ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻ለእህታችን 🌻🌻🌻🌻ባሌ ሮቢ 🌻🌻🌻🌻🌻 ለምለም ሀገር🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻የአመት ሰው ይበለን🌻🌻🌻🌻

  • @ሰአዲየጋሽሰይድልጅ
    @ሰአዲየጋሽሰይድልጅ 2 роки тому +3

    ወንድሜ እንኳን አብሮአደረሰን 💓

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 2 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክ🙏

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 Рік тому

    ዳኒ እንኳን አደረሰህ በፈተና የሚፀና እሱ የተባረከ ነው እንደውም ብፁህ ነው ይለዋል አትፍረ ነገሩን ሁሉ በጊዜ ውብ አድርጎ የሚሰራ አምላክ ይጠብቅህ አቦ ይመችህ🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጌታ ቦታው ኡፍ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому

    ዋው እዳልክዬ አገሬን ስላየህ ደስ ብሎኛል የባሌ ሰው ማስተናገዱ ያቅበታል እግዳ ሆነህ ቤቱ ስትታደም

  • @yordanosdegene5811
    @yordanosdegene5811 2 роки тому +3

    መልካም አዲስ አመት
    ይበልጥ ስኬታማ የምትሆንበት አመት ይሁንልህ

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s 2 роки тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰✝️🙏

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 2 роки тому +4

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemtube12
    @alemtube12 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ቤተሠቦች ዋውውው እንዳልክ እናመሰግናለን በጣም እሚናፍቀኝ ሀገሬ ዉበትሺ እኮ አፍፍፍፍ አንድነታችን ይመለስልን አሜን

  • @sameeramohammad4338
    @sameeramohammad4338 2 роки тому +2

    እንኳን አደረስህ እ ንዳልክዬ ምርጥ ስዉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому +1

    ምርጥ ልጅ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 2 роки тому +1

    አሜን አሜን

  • @malikomakmalikomak7403
    @malikomakmalikomak7403 2 роки тому +2

    Bale robe biyya jalalaa 🙏

  • @Abyotable
    @Abyotable 2 роки тому

    I like you man. Keep it up የቡዳ, የዘረኛ, የመናፍቅ መድሃኒት በርታ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 роки тому +4

    Happy New year too you endalki 🌻🌻🌻🌻🌻and all people for ethiopia 🇪🇹 ❤ 💖

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 2 роки тому +2

    እንዳልኬ ስራወችህ እጅግ ደስ ይላሉ

  • @Alextube9221
    @Alextube9221 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክ

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 2 роки тому +1

    ባሌ ሮቤ የተወለድኩብሽ 💖💖💖💖

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ😍❤🇪🇹🙏

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክክ ደስ ትላለክ ፀሎት አደራረግክ

  • @kasunegn9543
    @kasunegn9543 2 роки тому +1

    gashuye endet nek silayeuk betam des bilognal yetimrt bet goadegnae😘❤❤❤enkuan geta redak enkuan aderesachu 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 2 роки тому

    እንዳልክዬ እንኳን አደረሰህ እኔም እወድሀለሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ ያልከው ሁሉ ይሁን

  • @geda630
    @geda630 2 роки тому +3

    HAPPY NEW YEAR🍾🥂

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o 2 роки тому +1

    ወጣቱ ሽማግሌ ከስር ከመከራ አውጥቶ
    ንጹህ አይር እዲትቀበል ላበቃህ እግዚአብሔርይመስገን

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l 2 роки тому +1

    ቦታው ያምራል

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 роки тому +2

    Goobay !Minaa betam dess yilal ❤❤

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 роки тому

    ወይ እንዳልክ ስላየሁሁ ደስ ብሎኛል እንኳ ሚድያህን አገኘሁት ኑሪል በደንብ ብቅብቅ በል

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 роки тому

    እንኳን አደረሰህ እንኳን ወደ ለምለሚቱ ባሌ የትውልድ መንደራችን በሰላም መጣህ

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Michael-tt9cm
    @Michael-tt9cm 2 роки тому +3

    Happy new year Endalkye 🎉🎉🎉

  • @wayinshettasew633
    @wayinshettasew633 2 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሰህ!...እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 роки тому +3

    ሰብስክራይብ አርጉኝ እህቶቸ ወዲሞቸ እንኳን አደረሳቹሁ እዳልክ ባሌ እዴት ነህ መቸነዉ ከስደት ወደሀገር የምታስገባኝ🙏🙏🙏😂😂😂

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዜአቤሔር አገራችን ይታደግ

  • @mekdelawittadese2893
    @mekdelawittadese2893 2 роки тому +1

    1gna eko neh endalkye tebarek

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 роки тому +1

    አሚንንንንን እንዳልክዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mimid2506
    @mimid2506 2 роки тому +3

    Botaw endet yamiral tadileh Enkuan adresachu💚💛❤🇪🇹 AMEN🙏

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 роки тому +1

    ያለህበት ቦታ እንዴት እንደሚያምር አቤት ሀገራችን እንዴት እንደምታምር ሌላ ሀገር አንድም እንደኛ የምታምር ሀገር ያለው የለም

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 2 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asnakach2577
    @asnakach2577 2 роки тому +2

    Amen amen amen enkun abro aderesem

  • @alextedla1500
    @alextedla1500 2 роки тому +1

    Happy new Year

  • @kasunegn9543
    @kasunegn9543 2 роки тому +1

    enkuan abro aderesin ende😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺

  • @user-rj6wq4ud7m
    @user-rj6wq4ud7m 2 роки тому +2

    እዱልክ በጠም የምወድክ ወድሜ ነክ አለህ ይጠብቅክ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    እንደልኬ ሰለም ይብዘ ዘማን ሀሉደስታ አይለይ እንዴት አርጌ ለኮምት በሰቅ ገደለካን😀😀😀😀

  • @birtukanmesfin1708
    @birtukanmesfin1708 2 роки тому +1

    Amen

  • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
    @ኩንፊየኩን-አ9ጠ 2 роки тому +1

    አሚንንን

  • @damikagerma9212
    @damikagerma9212 2 роки тому +2

    Amen for you to for all Ethiopian people Happy New Year 🇪🇹😘

  • @አቢየልደታዋ
    @አቢየልደታዋ 2 роки тому +1

    አተንም እካን አደረሰህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ወድማችን

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Рік тому

    ኣሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህት ወንድማችን

  • @berhani6322
    @berhani6322 2 роки тому +2

    Amen ante 💚💚💛💛❤❤🙏🙏❤

  • @amonatolka4162
    @amonatolka4162 2 роки тому +3

    መልካም አዲስ ዓሜት!!

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 роки тому +3

    እንካን አብሮን አደረስን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 2 роки тому +1

    100ሺ አስገቡት ስወዳችሁ ስወደዉ

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 2 роки тому +2

    Amen amen amen 🙏

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏ፀሎት ስታረግ ደስስትል እግዚአብሔር ያክብርህ ጎበዝ🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +1

    እንዳልክ መልካም አዲስ ኣመት ይሁንልህ🌻🌻

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому

    አሜን አሜን ላተም መልካም አመት ይሁንልክ ቦታው ሰብስቤ ዋሻ ነው የሚባለው

  • @abebechfelekechayinal6214
    @abebechfelekechayinal6214 2 роки тому +2

    Amen amen amen 🙏🙌👏❤

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እዳልክዬ ❤ እኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻 የአመቱ ሰው ይበለን 🙏

  • @meronyemariyamlijjj7767
    @meronyemariyamlijjj7767 2 роки тому +1

    Enkuwan abro aderehs 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏 Amen

  • @milkoodhiboo5544
    @milkoodhiboo5544 2 роки тому +2

    Amiin Amiin❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mesi7244
    @mesi7244 2 роки тому

    አሜን ዘመኑን ይባርክልን

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 роки тому +1

    Amen antem

  • @weyni12
    @weyni12 2 роки тому

    አሜን በቤቱ ያፅናሽ👏👏👏

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 2 роки тому +1

    አሜን እንዳልክሻ እንኳን አብሮ አደረሰን ግን አንድ አስታየት አለኝ ካንተ በላይ ባላውቅም የተሰማኝን ልንገርህ (ሀገሪቱ) የሚለውን ቃል አሎደውም ምክንያቱም ወያኔ ኢትዮጵያ ብሉ መጥራት ስለሚፀየፍ እና ስለሚጠላን ነው ሀገሪቱ ብሎ 27 አመት ሲጠራ የነበረው ኢትዮጵያ ብለህ ብትጠራ ደስ ይላል

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 роки тому

    ዋውእህታችንበርችዝማሬመላይክትያሰማልንፀጋውንያብዛልሽ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Рік тому

    ዋው ማማዬ ድምፅሽ ደስ ሲል

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 роки тому +1

    zemara Melaket Yasemalen Ema

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s 2 роки тому +1

    ዋው ድምፇ🤔🙏🥰የምገርም ኖ

  • @tesfanishtesfanish1945
    @tesfanishtesfanish1945 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @beratt6569
    @beratt6569 2 роки тому +2

    Amen Amen🙏🙏❤❤

  • @ajmanuae4414
    @ajmanuae4414 2 роки тому +1

    Tebarek wenidimachin

  • @rindihancikacika2985
    @rindihancikacika2985 2 роки тому

    አሜን

  • @Abyotable
    @Abyotable 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 роки тому

    Amen. Amen. Wadime. Edeqaliki. Yarigilini❤️❤️❤️❤️❤️👍🏼👍🏼💯💯💯

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @negashali4369
    @negashali4369 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤እንዳልክ እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔ ልጅ እውነት ሁሌም ከሗላ ነች🎉🎉🎉🎉

  • @אביבהאבבה-כ4ו
    @אביבהאבבה-כ4ו 2 роки тому

    እካን አደረሠሕ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን አሜን 🙏💚💛❤️👍

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    👏👏👏🙏
    ብሩክ ሁን ተባረክ።🙏

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 роки тому +1

    Kalehiwet yasemaln Endalkyeee 🥰🥰🥰🥰

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 2 роки тому +1

    Demete alate tebarikiii

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 2 роки тому

    ተባረክ

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 2 роки тому

    May God protect you. You are true ethiopian. Happy new year for you to.

  • @newsalma7232
    @newsalma7232 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን አሜን አሜን