Meseret Belete - Ahay Lalo - መሰረት በለጠ - አሃይ ላሎ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 125

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Рік тому +18

    እጅግ ያምራል፣ አቤት ባህል ያንች ድምፅ ውዝዋዜው አማርዬ ሲያምር

  • @biniyanos5014
    @biniyanos5014 Рік тому +9

    የኔ ደርባባ ባህልን ከነወዙ እንደጠበቅሽ ሁሌም ደስ የሚሉ ባሕላዊ ሙዚቃዎችን ስለምታበረክችልን እናመሰግናለን

  • @meseret.12
    @meseret.12 Рік тому +7

    መሲዬ ምርጥ ሰራነው ትችያለሽ❤️❤️

  • @metekzerihun9712
    @metekzerihun9712 Рік тому +8

    መሲዬ የኔ ሽሙንሙን ሁሌም አዲስ ነሽ በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ 💚💛❤

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 Рік тому +28

    አማራዎች አልተቻላችሁም በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💙🇪🇹

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Рік тому +24

    አማራዬ የኔሙሽራ አማራ ሁሌም ይንገስ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    መሲዬ የወንዜ ልጅ የመሬዋ ቆንጆ የሸዋ የበቀለሽ ቆንጆ ስራ ነው ❤

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +31

    ከጎጠኚነት የወጣ ዘፈን በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞👍👍 አማራ

    • @tube551
      @tube551 Рік тому +5

      ጅል ሲጀመር ዘፈን ፖለቲካ አይደለም
      በባቲ ና አንባሰል ቅኝት እየዘፈኑ ጎጠኝነን ምን አመጣው

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому +1

      የኔ ውድ ወሎዬ ደምሪኝ 😘

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +2

      @@tube551 ያጃጃሽና ወሎየ ጎንደሬዋ እያሉ እየዘፈኑ የከፋፍሉን ነው እንደዚህ ነው የምንፍልገው ሙዚቃ ብዙ ነገሮችን የመስራት አቅም አለው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +3

      @@maymrobi ደመሪያለሁ በርታ👍

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому +3

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ
      ኑሪልኝ ውድድድ ነው የማረግሽ

  • @jerryamare12
    @jerryamare12 Рік тому +9

    Yene hiwet mar neshko Mesuye❤💎

  • @ghadercell1869
    @ghadercell1869 Рік тому +8

    ውይደስሴልእድሜናጤናይስጥሽመሴየ

  • @hiwotmekonenn9033
    @hiwotmekonenn9033 Рік тому +8

    መሲ በርቺ ጎበዝ 👌👌

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Рік тому +22

    የማትሰለቸው የባህሏ ንግስት መሰረት በለጠ ምርጥ ስራ ነው😍😍❤👏👏👏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን! የምትስማሙ like!

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому

      ወንድሜ የኔም ቻናል ቤተሰብ ሁን

    • @gashutitube1221
      @gashutitube1221 Рік тому

      Link lakilgn ye channelhn

  • @user-sol321
    @user-sol321 Рік тому +5

    መሲዬ የኔ ማር ፣ በጣም ነው ምንወድሽ ፣ አትጥፊብን ። ውድድድድ

  • @อรรถวุฒิศรีชัย

    Felix looks so much happier than last few years

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube Рік тому +2

    ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርችመሲየባህላችንንበደብአስተዋዉቂ

  • @አባኮስትር
    @አባኮስትር Рік тому +9

    መስቲዬ የኛ ድምፀ መርዋ 😍😍😍😍 ስወድሽኮ😍❤❤❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 Рік тому +10

    መሰረት የኔ ሴተወይዘሮ ስወድሽ ❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому +6

    መሰዬ አቤት ድምፅ🥰🥰🥰🥰

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Рік тому +4

    እናመሰግናለን መሲየ

  • @YergeduAbye-gm8jq
    @YergeduAbye-gm8jq Рік тому +1

    መሲ ሁሉም ነገር ያምርብሻል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር Рік тому +3

    ምርጥ ነሽ ስወድሽ

  • @ademesharew
    @ademesharew Рік тому +7

    #1 #eko nesh

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Рік тому +6

    ፍቅር አለብን ሞተንም ተቃጥለንምንአንለያይም።

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Рік тому +16

    አማራዬ❤♥

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Рік тому +5

    መሲዬ ስወድሽ የኔደርባባ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ultrafine2707
    @ultrafine2707 9 місяців тому +1

    Greetings from Morocco. Your music looks pretty much like Souss Music in my country.

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Рік тому +8

    ዋውውውው
    አለበበስ100
    ኪሊፕ100
    ግጥም100
    ዜማ100
    አማራናት፡ይለምልም፡አማራዎች፡እዎደቹሃላው።

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому +7

    ምርጥ ስራ

  • @sesseae7128
    @sesseae7128 Рік тому +6

    መሲየስወዳትኮ❤❤

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Рік тому +4

    ዋውውውውው ምርጥ ነው ቆንጂት

  • @tamiruafro7410
    @tamiruafro7410 Рік тому +7

    አቤት ድምፅ 😍 ዜማውስ ?😍

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +5

    መሲ ምርጥ ዘፈኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @haymi410
    @haymi410 Рік тому +7

    መሲዬዋ ምርጥ ነው 🥰🥰🥰
    ተወዛዎቹ ልብስ ግን

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube Рік тому +6

    መሲ ስወዳት አሪፍ ስራ ነው❤❤❤

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 4 місяці тому +1

    ምርጥ ዘፈን ይመቼሕ የአገር ልጄ ዋወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Рік тому +3

    የኔ ደርባባ መሲየ እድሜ ይስጥሽ የኔ ንግስት😍

  • @Edilawit9
    @Edilawit9 Рік тому +7

    ባህልን አዋቂ ሴት

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 Рік тому +6

    Wow wow wow ❤️❤️❤️

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Рік тому +1

    መቼም አትሰለቺኝ መስዬ!… ከዛሬ አስር አመት በፊት ጀምሮ ሙዚቃዎችሽን በስልኬ ይዤ ነው የማዳምጣቸው… ሁሌም ነው የምወድሽ

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ Рік тому +8

    እደዚሀ ካየን ከሰማን ቆየን ባህልችንን አወቅን ብለው እየቀየሩ ተቸግረናን ተመችቶኛን

  • @ahmedumerabebe2052
    @ahmedumerabebe2052 Рік тому +4

    ትለያለሽ መሲዬ

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 Рік тому +4

    መሲ በርቺ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Рік тому +14

    #የኔ ቆንጆ #አማራየ ላይክ አርጉአት ለህታችን #አማራነት😍😍😍😍

  • @รอแปปเดียวกูไป

    Therei s one chef he actually loved all the food of

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому +4

    መሲየ❤💋❤💋🇪🇹❤🙏💋🙏❤🇪🇹

  • @marya4856
    @marya4856 8 місяців тому +2

    I am proud to be Ethiopian

    • @klappapa
      @klappapa Місяць тому

      Proud to be soussian

  • @tameyebuzelij5513
    @tameyebuzelij5513 Рік тому +6

    የሚገርም ድምፅ መሲ ይመችሽ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Рік тому +4

    የማትቀይሬው ድምፀ መረዋ መሤ ይመችሽ

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Рік тому +10

    Love ur beautiful voice and songs
    Thank you 🙏 🥰🥰🤎👍🏾

  • @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
    @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ Рік тому +2

    መሲ ምርጥ ስራ ነው የወሎዋ እንቁ🙏🙏🙏👈

  • @tilksew-e6s
    @tilksew-e6s Рік тому +1

    መሲዬ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +10

    #አማራነት

  • @hayathayatdesalae2409
    @hayathayatdesalae2409 Рік тому +1

    ድምፅሽ ሲጣፍጥ የኔዋ

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 Рік тому +9

    welcome back our legend .

  • @gnituae
    @gnituae Рік тому +5

    መሲ🥰🥰🥰

  • @ይመርአባተ
    @ይመርአባተ Рік тому +9

    ንገሱበት ወሎዬዎች

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu Рік тому +1

      ለምንወሎብቻ አማራበሙሉ ይገስአማራዬ ❤️❤️❤️

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 Рік тому +1

      አማራዎች!!!!!

  • @hayathayatdesalae2409
    @hayathayatdesalae2409 Рік тому +1

    የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 Рік тому +2

    ዋውውው ምርጥ አማራዬ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Рік тому +2

    የኔ ደርባባ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል💚💛❤

  • @rasdashn4860
    @rasdashn4860 Рік тому +8

    ንግስስስስስስት!!!!!

  • @tinsaeabera
    @tinsaeabera Рік тому +6

    Nice❤😍😍😍❤

  • @gfdgg8992
    @gfdgg8992 Рік тому +2

    ዋው❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto2159 Рік тому +28

    መሲዬ የመሬዋ ንግስት እወድሻለሁ ዘመዴ የመሲ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Рік тому +1

    መሲየ የኔ ደርባባ ባህልሽን ጠባቂ ድምጰ መረዋዋ በጣም እኖድሻለን

  • @MULATDESSIE
    @MULATDESSIE 7 місяців тому +1

    መሲየየየየ ስወድሽኮ የወሎዋ ቀበጥ

  • @tinsaeabera
    @tinsaeabera Рік тому +9

    ❤😍😍😍

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 Рік тому +6

    waw❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +4

    መሲየዋ ሸጊት የአማራይቱ ልጅ ውድድድድ

  • @kbmanbrhane5798
    @kbmanbrhane5798 Рік тому +1

    መስዬ ድምፅ ከውበት ጋር አሟልቶ ሰጥቶሻልኮ

  • @germantube5745
    @germantube5745 Рік тому +6

    የባህል ሙዚቃ ንግስቷ መሲ እንወድሻለን

  • @aelma1023
    @aelma1023 Рік тому +7

    ❤💖💖

  • @KD-fk2eq
    @KD-fk2eq Рік тому +3

    መሢ ትችያለሽ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 2 місяці тому

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዉዉድድድድድድድ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 2 місяці тому +1

    😍😍💯💯💯😘😘😘

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 Рік тому

    My አማራየ❤❤❤❤❤❤

  • @abebazerihun1570
    @abebazerihun1570 Рік тому +4

    Wow

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Рік тому +4

    MESIYE KEBZU NAFKOT BEHUALA SLAGEGHEHUSH DES ALEGN.

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 Рік тому

    ወሎ🥰🥰🥰🔥💝

  • @BilalaHabesh
    @BilalaHabesh Місяць тому

    አራ ዘሪስ አናቴን ናፍቅቺኝ ውላሂ❤❤❤

  • @ggfut659
    @ggfut659 Рік тому +4

    ዉዉድድድድድድ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Рік тому +6

    መሲዬ የሸዋዋ ንግስት ድምፀ መረዋዋ

  • @ማሜየከላላው-የ4አ
    @ማሜየከላላው-የ4አ 7 місяців тому +1

    መሠረት በለጠ ጉምጉም

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Рік тому

    ወሎ ሰቆጣ የተዋጣለት ዘፈን ነው መሲየ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Рік тому +11

    አረዘፋኞች ወሎ ጎደር ብላችሁ ሞታችሁ እስቲአዳዴም ለሸዋ ዝፈኑ

    • @hewan676
      @hewan676 Рік тому +2

      እሷዘፍናለችእኮ

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu Рік тому

      ለሁሉምዘፍናለችማሬ እሷምኮ የመሬልጅናት መሬሸዋነውኮ ❤️❤️❤️❤️❤️አማራዬደሜ

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому

      አሁን ይህ ወሎየ እያለች አልዘፍነችም ሁሉንም ያጠቃልላል አለቀ አማራ

    • @hewan676
      @hewan676 Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ ሲቀጥልእሷዘፍናለች ለሸዋ

    • @aledwake
      @aledwake Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Рік тому +4

    ደምጽም አለ ቱባው ያልተነከው ይመችሽ አቦ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому

    Wowww

  • @AiredonAbadir
    @AiredonAbadir 2 місяці тому

  • @dagimamare8444
    @dagimamare8444 Рік тому +1

    🥰🥰🥰

  • @kirukirunak6209
    @kirukirunak6209 Рік тому +1

    መሲዋ እደት ነሽልኝ ጠፍተሻል

  • @fatumhusen5426
    @fatumhusen5426 Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰👉

  • @haymi8079
    @haymi8079 Рік тому

    😍😍❤👈

  • @JerusalemJerusalem-z1f
    @JerusalemJerusalem-z1f 5 місяців тому +1

    Mesi achini sisema bireribireri yilegnali nuriligni

  • @ddff2512
    @ddff2512 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @mollayeasfaw
    @mollayeasfaw Рік тому +15

    messi liyu eko nesh abo yimechish ye wollo enko

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Рік тому +1

    ለምን ኮሜንት ምትሰርዙት የምቀኛ ልጆች

  • @abdurohmanhussien3648
    @abdurohmanhussien3648 Рік тому +2

    Messi tiru techawtalech. Video gin kezih belay meshashal neberebet

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Рік тому

    ተወዛዋዦች እባክቹ የወሎን ትክክለኛ አባሳት ጥተጠቀሙ አታምሩም

  • @dawittegegn7694
    @dawittegegn7694 Рік тому +4

    Wowowoowoowowowoowowowowowowwowoowowowowoowowowowowowowowowowoowowowwwowoowow

  • @mekdesasheber5040
    @mekdesasheber5040 Рік тому +5

    ባህላችንን አታበላሹ ሌላ ልብስ አታችሁ ነው ካሺሚር የለበሳችሁት