ያልጠበቅነው ሆኗል! ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል! ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 556

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +104

    የሰጣቸው በሙሉ በወጣ በእጥፍ ይተካ ደሰታ አይለያችሁ ጤና ልበሱ የኔ ማር እግዚአብሔር ይማርህ የአባትነት ጥግ 😘

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 3 роки тому +43

    አባትህ ልዩ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ያንተ መዳን የሳቸው ደስታ ነው አላህ ያድንህ አላህ ያስደስታቸው

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 роки тому +1

      Betam 👍endez yalo abatochen yabzalen

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 роки тому +23

    የአመቱ ምርጥ አባት ጌታ እየሱስ ይፈውስሎት አያት ለመሆን ያብቃዎት 🙏🙏🙏

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 роки тому +38

    እሰይ እልልልልልልልልል ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አባታችን በቀደም በጣም አዝኘ ነበር እንኳን ደስ ያላችሁ የርዳችሁ በሙሉ አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይተካችሁ ❤🤲

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 роки тому +2

      አሜን ፫ እዉነት እኔም አዝኜ ነበር ወንድ ልጅ ጭብጥ ኩርምት ሲል

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 роки тому +1

      ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ጨሪሳ ይማረው

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 роки тому

      የኔ መልካሞች ደምሩኝ ዉዶቼ

  • @ሃሊድትዩብ
    @ሃሊድትዩብ 3 роки тому +63

    ለምትሰጡ ሁሉ ይስጣቹ ፈጣሪ ይባርካቹ እንዲ ተለፍቶ ቢሞትም ኣያሳዝንም ፈጣሪ ግን ሙሉ ጤና ይስጠውና የበለጠ ወደስራው ወደደስታው ይመልስላቹ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    እግዚአብሔር በስራው ሁሌም መልካም ነው ለሰጣችሁ እጆች አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ የነሱን እንባ ያበሳችሁ ሁሉ ብድራችሁን ይከፈል አምላክ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 роки тому +49

    አላህ

    ን ይሳነዋል
    ሁሉም
    በእጁ ነው ፈሊላሂል ሀምድሽኩር ላቅ ያለ ጥራት ይገባት ኢላሂና

    • @seadaashebir6808
      @seadaashebir6808 3 роки тому +3

      እጅግ በጣም በጣም አዝኝነበር አልሀምዱሊላህ ክብር ምሰጋና ለአላህ ይገባው

    • @zahraalmdori108
      @zahraalmdori108 3 роки тому

      Amen

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 3 роки тому +33

    I can’t stop crying 😢. God is good 👍 he will healthy again. Amen 🙏🏾

  • @zhmar1961
    @zhmar1961 3 роки тому +23

    ባለፈው ሲያለቅሱ አሳዝነውኝ ነበር አባትየሁ ዛሬ ሲስቁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው አላህ ያሽርህ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 3 роки тому +25

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
    እርሶንም መድሃኒአለም ፀሎቶን ይስማዎት

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ 3 роки тому +19

    አባታቺን ሺአመት ኑር

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 роки тому +40

    አባቴ ለእርሶ ለእኛም ሲል ይማርልን ልጁ ተስፋ ያለዉ ልጅ ነዉ 😥😥

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 роки тому +8

    የኔ ምስኪን አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦዎት ልጆዎትንም እግዚአብሔር ይማርሎዎት የኔ አባት አንጀቴን ነው የበሉኝ ኡፍ ምርጥ አባት

  • @Eurael
    @Eurael 3 роки тому +20

    Egziabher yimesgen. I had to stop and replay your first video multiple times because i couldn't stop crying. I am super happy for you guys. God is always great!!!

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 3 роки тому

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፣ኢዮሀዎች እንወዳችህዋለን በርቱ

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 роки тому +64

    ወይኔ ጌታ ይመስገን በጣም ስጠብቀው የነበር ፕሮግራም ነበር

  • @wm72852
    @wm72852 3 роки тому +5

    በጣም እድለኛ ነህ ቅዱስ ታሪክህን ሳዳምጥ ልቤ ነው የተስበረው በጣም የገረመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል እንደ ተለወጠ ያ የሁብት ዝግጅት ነው ኩላ ሊት ሁሉ ልስጥ የሚል ህክምና በሌላ ለበት ሀገር ኢትዮጵያ ን ይባርክ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 3 роки тому +11

    በጣም ደስ ይላል ወገኖቼ ይህን መስማት ማየት ያስደስታል መጨረሻውም ያማረ እንዲሆን ፀሎታችን ነው።ፈጣሪ ይመስገን

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 роки тому +17

    አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +5

    እሰይይይይይይይይይ 🙏🏿😘ተመስገን
    ሀበሻ እኮ ደግ ነው እንኩዋን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ
    ሰላሟን ይመልስልን ሀገራችን 🙏🏿😭

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 3 роки тому +8

    you are the best father

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 роки тому +28

    እንደነዚህ እናት የሆነ አባት ባለበት ሀገር ወልደው የሚክዱት ይማሩበት

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 3 роки тому +32

    ለሰጣችሁ ሁሉ በወጣ ይተካ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቅዱስ ወንድሜ

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 3 роки тому +14

    Thanks to God for everything 🙏🙏🙏 May God heal you totally and God bless both the incredible Father and amazing son 🙏🙏🙏

  • @newethiopia1025
    @newethiopia1025 3 роки тому +8

    መጨርሻውን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርላቹ ውስጤ ነው የተንሰፍሰፍው አይዞት አባቴ ❤️

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 роки тому +12

    ማአሻ አላህ አባባ እንኳን ደስ አለወት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰው ያብዛልን በደንብ ድኖ ምኞቶ ይሳካ አባባ ጤኤናአን ከድሜ ሰቶ ደስታውን ለማየት ያብቃወት

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @tilahunshewalem8531
    @tilahunshewalem8531 3 роки тому +8

    አባት አይክፋው ማየት አቃተኝ እመቤታችን ትዳብሰክ የኔ ጌታ ትድናለክ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 роки тому +4

    በኝህ አባት ውስጥ የአባትነት ጥግ የት ድረስ እደሆነ ተመልከቱ አባቶች ቅዱስ ሁሉ ለበጎ ነው በርታ የሰጡ እጆች ሁሉ ይባረኩ ፈጣሪ ከማያልቀው በረከቱ ይስጣቸው

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 3 роки тому +6

    አልሀምዱሊላህ ውይይይይ ወርቅ የሆኑ አባት እንኳን ደስስስስስስ አሎት አሁንም አላህ አድኖት ያስደስቶት
    እርሶም በጣም ይለያሉ

  • @trualmebiaznbiazn4477
    @trualmebiaznbiazn4477 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 роки тому +21

    አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ በፈተና መካከል አልፈህ ጠንካራ ሰዉ ሆነህ

    • @saratekle1064
      @saratekle1064 3 роки тому

      Ufff endezh ayent abattt....😭😭😭😭

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጨ ርሻዉን ያሳምረው እግዚአብሔር ይጎብኚህ አይዞህ አይዛቺሁ

  • @tube7619
    @tube7619 3 роки тому +7

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሎት የኔ አባት
    ቅዱሥ እንድ ሥምህ ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ ጨርሶ ይማርህ አሜን የረዳቹ ሰዎች ሞሥጋናዬ ታላቅ ነው እዮሀ ሚዲያ ደሥ የምትሉኝ ነገር ውጤት ታሣውቃላቹ እግዚአብሔር ይባሮካቹ

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 роки тому +7

    ተመስገን ይህንን መልካም ዜና ስላሰማኸን የአባትየውን የዋህነት ቅንንነት ልበመልካምነት በምን ቃል መግለፅ ይቻላል አቤቱ ጌታ ሆይ ለልጃቸው ሲሉ አንንዲህ መንታ ስለሚያነቡት የእናት አንጀት ላላው አባት ስትል ቅዱስን በምህረት እጅህ ዳብሰው🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 роки тому +8

    Every people Ethiopian tebareku gate yebarkh 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻🇪🇹🇪🇹

  • @meletweldehawariat4719
    @meletweldehawariat4719 3 роки тому +5

    Aseye Aseye des keble 🇪🇷 Thanks God Aseye Aseye 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 роки тому +6

    እናመሰግናለን እዮሀ ሚዲያ ተባረክ ወንድማችን❤

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 роки тому +8

    እግዚአብሔርይመስገን ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርህ የረዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bemniman4468
    @bemniman4468 3 роки тому +6

    ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ ጌታ የሚሳነው ነገር የለም ትድናለህ

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому +6

    እሰይ እግዝያብሄር ይመሰገን❤🙏

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 3 роки тому +1

    እዮሃወች እናተም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካሁ በውነት በጣም ልትመሰገኑ ይገባችሃል የምታቀርቡት ነገር በጣም ጥሩ ነው

  • @jannu9255
    @jannu9255 3 роки тому +6

    ዉላሂ የምትሰጡ ሰዉች አላህ ይስጣቹ ያርብ 😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ጨርሶ ያሽርህ አባቴ ደስታዉትን ያሳየን 😭😭

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጆቹን ይላክልህ ለርስዎም የልጆዎትን ሳቅ ያሳየዎት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 роки тому +2

    ቅዱስዪ በጣም ደስብሎኛል እንዲህ ሆነህ
    ስአየሁህ ምንደረጃ ደረሰ እያልን ነበር

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 роки тому +1

    አሰይይይይይ እልልልልልል እንኳን እመብርሀን እረዳችህ አባቴ እግዚያብሄር መጨረሻውን አሳምሮ ዳግም ለምስጋና ያገናኘን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethhagos461
    @elizabethhagos461 3 роки тому +9

    I was so sad thank God he will Jesus is w u u r Good people he will never let u down.

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 3 роки тому +1

    Elelelele Elelelele Egizabhire yemesgen God bless you ethiopian and Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 3 роки тому +1

    አንተን ብቻ እግዚአብሔር ጠናይን መልሶ የአባትህን ደስታ ማየት ነው ምፈልገው እግዚአብሔር ሆይ አደራህን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 3 роки тому +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምረው

  • @ኡሙእሬደዋን
    @ኡሙእሬደዋን 3 роки тому +4

    አላህሙሉጤናህንይመልሥልህወዲሜ።

  • @ቲጂቲጂየፉጂልጂ
    @ቲጂቲጂየፉጂልጂ 3 роки тому +2

    ውይ አልሀምዱሊላ አሏህ ጤናውን ይመልስለት ለአባቱ ሲል

  • @getitiw
    @getitiw 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም አባትዬ ስነምግባር መታደል ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እንኳን እንባዎ ታበሰልዎት ይገርማል ይህ የመንፈስ ተስፋ ሊስቆርጥ ነው ፀበልም ይጠጣበት ይጠመቅ እመብርሃን ትማርልዎት አይዞችሁ ይድናል የፍቅር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነት ነው ምስጋናው ይግባዋል እባችሁ አብሷል ምኞትዎን ያሳካልሁ አባትዮ እዮሃዎች ፀጋውን የብዛላችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @betelhemkassa2009
    @betelhemkassa2009 3 роки тому +1

    ተመስገን አምላኬ ምን ይከፈልአል ግን ከምስጋና ውጪ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 3 роки тому +3

    ለግዚአብሄር ምን እሚሳነው አለ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለሰጣችሁ እጃጅሁ ይባረክ 🙏🙏

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 3 роки тому +2

    ስምን መላእክ ያወጠዋል ድንቅ አባት የስም አወጣጣቸው እራሱ እንዴት ደስ ይላል ቅዱስ አይዞህ ውድሜ ጠክረህ አባትህን አጠክር እደታሩክ የታወራበት ግዜ ይመጣል

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 3 роки тому +2

    ቅዱስዬ ትድናለህ ያገሬ ልጂ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @jasika499
    @jasika499 3 роки тому +6

    ሰው ደስ ብሎት እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @alemalem5333
    @alemalem5333 3 роки тому +6

    እልልልልልል ማሻ አላህ

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 3 роки тому +6

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርክ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 3 роки тому +1

    Egzaber yemesgen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Thankyou EYOHA media

  • @mdmaria5436
    @mdmaria5436 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እንዴት ደስ ይላል

  • @ethiopiayoutude166
    @ethiopiayoutude166 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን እንባ ስለታበሰ

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ

  • @sofiibrahim9466
    @sofiibrahim9466 3 роки тому +2

    Thanks God 🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому +7

    አይዛ ወንድሜችን እግዚአብሔር ጨሩሱሄ ይማርህ

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 роки тому +1

    Thank, you eyoha 👍🌻💖🌻👍 God bless you 🌻💝

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ደ5ቈ

    አላህምዱዲላ ወሽኩር አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉም በእጁ ነው አብሽር ወንድሜ የኔ ሚሳኪን አላህ ጨርሶ ያሽርህ አባትህ በጣም ነው ያሳዘነኝ እንባችሁን አላህ ያብስላችሁ

  • @yeenatuwanafaki4802
    @yeenatuwanafaki4802 3 роки тому +5

    Wy temesgen gataye🙏, I am proud of my people.

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባትህ እረጅም እድሜና ይስጥልህ እሽሽሽሽሽሽሽሽአመት ያኑሩልህ

  • @romadubai9889
    @romadubai9889 3 роки тому +2

    ወይኔ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ይላል

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 роки тому +3

    ተመስገን 🙏

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 3 роки тому +2

    እናትም አባትም ሆነው አብረው ተቸግረው ብዙ መስዋእት ከፍለው ነገ ቅዱስ ድኖ ደስታ እንደሚያዩ ተስፋ አለኝ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞት አባታችን ነገ ብሩህ ቀን ያሳዮት ጨርሶ ይማርሎት ቅዱስ አይዞህ ነገ ድነህ በደስታ ፈጣሪህን ታመሰግናለህ እኛም በፀሎት እናስብካለን

  • @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ

    የምትሰጡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣቹ

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ምስጋና ይገባችኋል የኔ ማር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ የነገ ሀገር ተረካቢ ነህ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @brhananatey2780
    @brhananatey2780 3 роки тому +5

    Temesgen amlak feximu yemharka 🙏🍀

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 роки тому +2

    _አልሀምዱሊላህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ አባትህን ረጅም እድሜ አላህ ይስጠዎት ያረብ_

  • @አበበችየአማራይቱልጅ

    እንኳን ደሥ አላችሑ ደስ ብሎናል
    የሠጣችሑ በወጣ ይተካ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 роки тому +2

    እፍፍፍፍ የኔ አባት አልቅሼ አልቀረሁም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈልዎት የኔ አባት

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 роки тому +4

    ከዚ በፊት አይቼው ነበር ፈጣሪ ምን ይሳነውል አላህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስልህ የሰጡት አላህ ይስጣቸው

  • @ሰናይትገመቹ
    @ሰናይትገመቹ 3 роки тому +3

    ተመስገን ጌታዮ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አስከመጨረሻው ይማረው

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 3 роки тому

    እግዚአብሄር ኣድኖት ኣግብቶ የልጆት ልጆች ለማሳም ያብቆት ኣባቴ yesetachu dgmo Egziabher kekfu ytebkachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому +1

    እዪሀ ሚዲያ ሊበረታታ ይገባል መልካም የሚሰሩን እናበረታታቸው

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትልቅ ላውጥ ነው ፈጣሪ ይሚሳነው የልም

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ተመስገን 🙏

  • @emamuali3970
    @emamuali3970 3 роки тому +2

    ለሠጣቺሁ እግዛቤሬ ጨምሮ ጨምሮ ይጣቺሁ እዮሀ ሚዲያም በጣም በጣም የማደንቀው ሚዲያ ነው

  • @bethm2251
    @bethm2251 3 роки тому +1

    Amen amen Egziabiher yimesgen

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የነፋስ ዋጋ ያድርግላችሁ

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    ወንድሜ
    እመቤቴ ማርያም በቀነእለትክ ጤናክን ትመልስልክ
    _ኣባታችን አይዞክ ልጅክ ድኖ እደበፊትክ አብረክ ትኖራለክ
    _እኔም ሁሌም በጰሎት አስብኳለው አይዞክ ትድናለክ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    የኔ አባት እኳን ደስ አለወት አሁንም ጎን ለጎን ጠበል እጦጦ ማርያም ውሰዱት

  • @senait7
    @senait7 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝ ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ትከተልህ ሁሉ ለበጎ ነው በርታ።

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 роки тому

      ክብር ለመዳንያለም ይሁን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 роки тому +3

    Omg this is thrilling to hear. Thank you all, our beautiful ppl...

  • @teppiworkwoldetsadik3143
    @teppiworkwoldetsadik3143 3 роки тому +1

    እ/ር ምህረቱን ይላክልህ የኔወንድም ጤናህ ሙሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 3 роки тому +1

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሴ ደግሞ ሀገሩን ወገኑን ቤተሰቡን የሚጠቅም ያዲርግልን አምላከ ቅዱሳን የሰጡ እጅች በሙሉ ይባረኩ ኢትዮጵያዊነት በተግባር ሲፈተን ይህ ነው መሆን ያለበት ምላሹ ደስ ይላል

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 3 роки тому +3

    የዛሬዋ ድግል ማርያም ትማርክ ወድሜ አባዬ አታልቅሱ