በሱ ጥፋት እኔ ተለማምጨ ብታረቀው. . . ሰለ አነጋገሪ ግንኙንታቸው ሮዚ እና ረሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  2 роки тому +167

    ከእነ ሮዚ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ
    የሮዚ ቻናል : - ua-cam.com/users/Rosiye
    የረሙ ቻናል :- ua-cam.com/channels/VoDbWw1Y9vHuzpnYCwQdBg.html

    • @zinetadem420
      @zinetadem420 2 роки тому +9

      ሮዚ. እረጋ በይሴትልጂ ሰከንስትልነውጡሩ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

    • @fgff4871
      @fgff4871 2 роки тому +10

      ምን ለመሆን ነው ቤተሰብ ምሆነው ምን ትምህርት የሚገኝ ነገር አላት በልቃጣ ነች ስንት ስርአት ያላቸው ዪቱበር አለ እቺ ወንድ ሽንት ቤት ሲገባ ነው ያለች አተላ ነች ዘጋችኝ ዘጋችኝ አንድ የሳን ነገር አይቼውም አላቅም ሹጣም ነገር ናት 👎👎👎👎🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @keedangalh5121
      @keedangalh5121 2 роки тому +1

      አኡዙቢላህ የሴት ልጅ ስርአት የለሽም

    • @meklitsime7994
      @meklitsime7994 2 роки тому +3

      ተዉልድ የምታበላሹ ናቹሁ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 роки тому +838

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይላሉ የኛ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 роки тому +1283

    ዳኒ እና ፅጌን አቅርብልን👍

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 2 роки тому +5

      Beyesusmmmmm mnew alik😭😭

    • @micahgr2374
      @micahgr2374 2 роки тому +6

      Yezan qen ine fegegta reactin unsubscribe aregalew

    • @emiyeethiopia7130
      @emiyeethiopia7130 2 роки тому +16

      ከእነሱ ምን ልትማሪ ነው እነሱ የሚቀርቦት ምን ቁም ነገር አላቸው 😏 በውሸት ዝም ብለው የመላእክት የእግዚአብሔር የእመቤታችን ሰም በከንቱ በውሸት የሚጠሩ

    • @ጀሙነኚየካሊዶአፍቃሪ
      @ጀሙነኚየካሊዶአፍቃሪ 2 роки тому +11

      አወ ዳኒንና ጽጌን አቅርብልን

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

  • @amititube3765
    @amititube3765 2 роки тому +63

    ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማንኛውንም ወንጀል ተውበት ካደረገ ይማራል ግልፅ ያወጣው ሲቀር አላህ ይምራችሁ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 місяців тому +17

    .ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    _ከናንት መግማማት የኔ መመልከተ😂_

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    ዳኒና ጸጊ ይቅርቡ የምትሉብቻ አሳዩኝ

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 2 роки тому +413

    አላህ ተውበት አድራጊዎችን ይቀበላል በትክክለኛው መንገድ ተውበት ካደረጋችሁ ከተራፊዎቹ ትሆናላቹና ቶብቱ

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 5 місяців тому +9

    የኛ አዛኝ ነብይ አሉ ዝም ያለ ነጃ ወጣ❤❤

  • @lemelemberu6900
    @lemelemberu6900 2 роки тому +234

    ኢሄ ግልፀኝነት አደለም ወይም የሚደነቅ እብደትም አይደለም ምንድነው እንደዚ መቅለል ያለንበት ዘመን ምን ላይ እንደደረሰ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @yesokmylife1796
      @yesokmylife1796 2 роки тому +2

      አሜን እግዞ

    • @abdulhakimesak305
      @abdulhakimesak305 2 роки тому +2

      ዝምብለ ጉረኘ ነገር ነች ምኑዋም አያምርም

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 2 роки тому +2

      ደግ እኮ እሚገርመው ሚስሊም ናት እደዚህ እየማገጠች ሞትን እረስታ ፀጉሯ ሳይቀር ይች ውርደታም ያሳዝናል በተሰቦቿ እጭጭ

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 2 роки тому

      በጣም ባሌጌነች ነው የልቤን ነው የተናገርሽው አሏህ ርዝቅን ያሳባችሁ አቦ ይህን ያህል ሀያአ ካጣችሁ ከዚህ ውጭ ሌላ አልላችሁም ውዱ ነብያይን የኔ ህዝቦች ወጀል ይሰራሉ ከወጀሎች ሁሉ ከባዱ የሚሰሩትን ወጀል በድፍረት አደባባይ ማወጣታቸው ነው ከባዱ በለዋል እነዚህ መሰል አሳዳጊ የበደላቸው ባለጌወች ግን ለዩቲፕ ብር ብለው በየሚድያው ከመመላቀጣቸው አንፃር ሃያቸው ሙሉ ለሙሉ ተገፎን

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 2 роки тому +1

      @@meditishu8014 እምትናገረው ባስተካከለች ፀጉር መሸፈኑስ በቀር ወይ ጉድ

  • @tinsaemelhek53
    @tinsaemelhek53 2 роки тому +38

    ባለጌ ዝሙትን በአደባባይ የምታስፋፉ ስድ አደግ አግድም አደጎች

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 2 роки тому +89

    አላህ አንተ መልሳቸው ወዳተ ሌላ ምንም አልልም
    ፍቅራቹ ማሻላህ ድስ ይላል ግን አላህ በሚወደው
    መልኩ ቢሆን ኖሮ ደስ ይል ነበር ኢሻላህ አላህ
    ቀልባቹን ያርጥብልስቹ እስቲ እሮዚና እረሙ
    ኒካህ ይሰሩ የምትሉ ላይክ ግጩኝ ከግድግዳ ይርተጋጫቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ 2 роки тому +522

    አቦ አትጃጃሉ ኒካህ እሰሩ በዝሙት አትጨማለቁ

    • @semirajemal3653
      @semirajemal3653 2 роки тому +13

      Allah yichemirlachu endih endih minager tefito nw

    • @amirahajii5199
      @amirahajii5199 2 роки тому

      Esuwam ye zina lij nat setstala walhi awuzubila

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 2 роки тому +8

      @@amirahajii5199 Ayibalim pls Allah yikir bayi new yikir yibalen🥲🥲

    • @asratekidane530
      @asratekidane530 2 роки тому

      😘🤣🤣

    • @hidayailyas3303
      @hidayailyas3303 2 роки тому

      @@amirahajii5199 silemiyagebash bcha awri

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 роки тому +10

    አቤት ሴቶች ኮመንት ላይ በቃ ምቀኝነት ቅናት ብቻ🤐ሮዚዬ🥰 ረሙ ❤""

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 роки тому +29

    እንደ ዳኒናፃጌ ሳትደብቁ ፍቅራችሁን ስለተናገራችሁ በጣም እናደንቃቸዋለሁ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ይሁንናችሁ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    መጀመርያ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ሲቀጠል እባክሽ ሮዚ ረገብ በይ ሴት ልጅ ረጋ ስት እና ሀያ ሲኖራት ነው አላህ ሁላችንም ያስተካክለን ደሞ እናቴ ትሙት አትበይ እንዴት በእናትሽ ትምያለሽ ? በጨረሻም እዚህ ቻናል ላይ በዙ ልጆች ቀርበዋል ግን ስረአት ነበራችዉ ሲያወሩ እራሱ አይጠገቡም እናም እርጋታ ይኑራቹ ፍቅር ከያዛቹ ኢስላም በሚፍቀደዉ ኒካ አድርጉ በእምነታቹ ክበር ይኑራቹ

    • @alamabrare5871
      @alamabrare5871 2 роки тому

      ትክክል ውድ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ጥሩ አንቺ ድንግልሽን የት ነበር የጣልሽው

    • @yemareyam5482
      @yemareyam5482 2 роки тому +9

      በትክክል .... ለራስ እና ለሀይማኖት ክብር እንደመስጠት ትልቅነት የለም

    • @salehchanneltechnology4015
      @salehchanneltechnology4015 2 роки тому +7

      @@eshetubeyene9557 mn mlt felegeh nw ye muslim set dengelanawan yametataw setageba bcha nw

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 2 роки тому +1

      @@eshetubeyene9557 dedeb min ayinet xiyaaqe new niqet mahonu new😡😡likiskis Muslim Ayinazalazelim.

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 роки тому +118

    ሮዚ ተረጋጊ ሴት ልጅ ስትረጋጋ ነው የሚያምርባት

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 роки тому +28

    አላህ ያሥተካክላችሁ ውዶቸ በመካከላችሁ ኒካህ ቢኖር አላህም አይቆጣባችሁም በዛላይ መደሠታችሁም ሣቃችሁም ሁሉም አጅርም ያስገኛችሁ ነበር

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 роки тому

      ቀዳዳ ነሽ የምን ፋገራ ነው ኒካ ጂኒ ቁልቋል ደግሞ ተይው በድብቅ እንዳንቺ የሚደ.....አለ አጭቤ አላህ የነፃነት አምላክ ነው ባርነትን በሀይማኖት ስም አትጫኑብን

  • @ሰአዳዓህመድ
    @ሰአዳዓህመድ 2 роки тому +15

    አይመግማት መግማማት ያረቢ ከሀራም ግንኙነት ጠብቀን እኒኚህንም የተውበትን በር ክፈትላቸው

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 2 роки тому +2

    ሙስሊም መሳዮች ኮሜንታትሮች እስኪ እፈሩ የራሳችሁን ወንጀል መጀምሪያ አፅዱ ስለሰው ከመፃፋችሁ በፊት ማንም ሰው ስለእምነቱ ጠንቅቆ ያውቃል እንደውም ዱርዬ ተብሎ ከሚፈረጁ ሰዎች ብዙ ጥሩ ነገሮችን ይታይባቸው ከተሸፋኝ እና ሙስሊምን ከቨር ከሚያደርጉት ይበልጥ ስለዚህ እኛ ማነን ምን ጥሩ ስራ ሰርተናል የሰውን ልጅ ከስተቱ ለመመለስ ግዴታ የራሳችሁን ማንነት ማንፀባረቃችሁ ገራሚ ነው ጭራሽ ሰውን ከስተት ለመመለስ ስድቡ ምን አመጣው

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 2 роки тому +72

    ታምራላቹ ግን ሐላል በሆን ምንኛ ይበልጥ ያምር ነበር 😍neju and remu

  • @desefikado7006
    @desefikado7006 2 роки тому +74

    ለፍላፊ ሴት ለሰኮንድ አብሪያት መቆየት አልችልም እጇ አያርፍ አፏ በመለፍለፍ የምትናገረዉ አስቀያሚ ቃላቶች ምኗ ነዉ የሚወደደዉ ሥርዓት የሚባል የሌላት ባለዬ ነገር ናት

    • @maregetessema711
      @maregetessema711 2 роки тому +3

      ሰራአት የለሸም

    • @hananahmed9859
      @hananahmed9859 2 роки тому +1

      ወላሂውነትሽነው

    • @Madi-mf3mn
      @Madi-mf3mn 2 роки тому +1

      በጣም ደሞ ይዝች ይጥናል

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 роки тому +1

      Ashen sekfch yerashen balegnte asayshe achi kesua bemin telyshe

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

  • @zulfaamar1046
    @zulfaamar1046 2 роки тому +38

    እሱ ጋር ያለው እርጋታ እና እሷ ጋር ያለው ጭምልቅና መንቀዝቀዝ ....ሴት ልጅ ሃያ ሲኖራት ነው የምታምረው

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara2127
    @Sara2127 2 роки тому +23

    ከምቀኝነት ከቅናት ነፃ የሆነ ኮሜንት
    እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረው፡፡

  • @انازال
    @انازال 5 місяців тому +1

    እወይ❤ ማማር ረሙ አስተያየት👌❤❤

  • @medinamedina91
    @medinamedina91 2 роки тому +119

    ሴክስ እናረጋለን ወናኡዙቢላህ ጭራሽ ወንጀላቹን አላህ ሰትሮላቹ እንደ ጀብድ ሚዲያ ላይ ወታቹ ትበጣጠሳላቹ አላ ነስቱር💔😭😭😭

  • @abcdddabcddd3899
    @abcdddabcddd3899 2 роки тому +14

    እናቱ በደይቃ ውስጥ ብዙ ነገር እደሚቀየር አስቢ በረድ በይ በአንችቤት ሰልጥነሽ ሞተሻል ስልጥንና ግን ፈጣሪውን እሚፈራ በተለይ ሴት ነሽ እረጋ ብለሽ ክብርሽ ጠብቂ ዲናችንንም አታሰድቢ አንችና መሰሎቻችሁ ምድረ መሀይም ዝቃጮች

    • @amira7372
      @amira7372 2 роки тому

      ኧረ በአላህ መሣደቡ ምን አመጣው

    • @tsi3932
      @tsi3932 2 роки тому

      Dinan yasedebishiwu anchi nesh sidib haram neu ehite ebakish

  • @fatumatube8034
    @fatumatube8034 2 роки тому +72

    ፕሊስ ለንድት ቀን እንኳን ብትሆን በኒካህ አድርጉት አላህ እንዳይቆጣባችሁ እዛው ተላጥቃችሁ እንዳትቀሩ ዝሙትን ራቁት ኢተቁሏህ ሞት አለ ሲራጥ አለ እሳት ና ጀሀነብ አለ ኢተቁ ርቡኩም ጌታችሁን ፍሩ አላህ የህድኩም

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +5

    ይሔ ነው በቃ መደናነቅ ኢትዮጵያዊ ነት ጨዋነት ስታምሩ አይለያችሁ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 роки тому +76

    በእናንተ ውስጥ ያሳደጓችሁን ቤተሰቦቻችሁን አየኋቸው!! ልጅቷሟ ጭራሽ ታስታውከኛለች ብል ማጋነን አይሆንም!! በእስልምና መንገድ አለማድግ ትርፉ እንዲህ ያሉ አግድም አደግ ትውልድን ማፍራት ነው!! አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሌላ ምንም አልልም!!

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому +6

      ወላህ ከወንጀል የፀዳን አይደለንም ግብ. መሰተር ጥሩ ነው ያአላህ ልጆቼን. በተርብያ ለማሳደግ ያብቃኝ

    • @alainalain9847
      @alainalain9847 2 роки тому

      Kkkkkተመቸኝ ጹፉ

    • @rahinahussen8783
      @rahinahussen8783 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @fayzamohammedawel3592
      @fayzamohammedawel3592 2 роки тому +1

      እኔ እራሱ ለሰው ልጅ ኩፍር መመኘት የክፋት ጥግ ነው እቺን ግን ምነው ያረቢ ካፊር አድርገህ በፈጠርካት ነው ያልኩት ወንጀሌን አበዛችው አላህ አውፍ ይበለኝ

    • @kidistmekuriya3254
      @kidistmekuriya3254 2 роки тому

      @@rahinahussen8783 kidist137

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +145

    አይ ቤተሰብ እንድህ ነወይ የሴት ልጅ አስተዳዴግ እማዬ የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ ሳይከፋሽ የዱሮ ቁጣሽ ዛሬ ጠቅሞኛል ለካስ ምክር ነበሩ ላንች መሞላቀቅ ቤተሰቦችሽ ናቸው

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 роки тому

      እናተ እዴት ነው ያደጋችሁት

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +3

      @@senaitgetachew1781 እኛ በስነ ስረአት ተቆንጥጠን ነው ያዴግነው ያገኘነው ጋር አንጀጃልም ከፈለግሽ ዴሞ ነይ አሳይሻለሁ

    • @jonynaw6603
      @jonynaw6603 2 роки тому

      Single nesh aaa 😅😅😅

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 роки тому

      ትክክል

    • @marrsilass7692
      @marrsilass7692 2 роки тому +4

      በልጅ ጥፋት ቤተሰብ መውቀስ ልክ አይደለም, የትኛውም ወላጅ ልጁ ሰው ፊት ሲቀርብ ሚያሸማቅቅ ሚያሣፍር እነዲሆን አያደርግም!!! ለመታወቅ ትኩረት ለመሣብ ተብሎ ሚደረግ አላዋቂነት ነዉ.

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 роки тому +107

    ሽንት ቤት አይገባም ይህ ባልሽ🙄🤔 ልጅቶ በጣም አወኩ አወኩ ታበዛለች እረጋ በይ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚያምርባት

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому +1

      😄😄😄😄

    • @gshjhsfsthhs2323
      @gshjhsfsthhs2323 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪👍👍😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪❤

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 роки тому +1

      ይቆያል አሉ ሽንት ቤት ሲገባ የእሷን ሲል ቀንሷል ግን እኮ ተደብቆ ይጠቀማል😂😂

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 роки тому +4

      ካንቺ አሱ ስርዓት አለዉ ✅️

    • @yeberuknafaki1222
      @yeberuknafaki1222 2 роки тому +1

      @@sakenasaeed1219 😂😂😂

  • @asmaal8638
    @asmaal8638 2 роки тому +32

    ምን ልበል ብቻ አላህ ከኛ በላይ ለኛ ሚበጀንን ያውቃል
    እና ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን አትሳደቡ ምከሯት ዩቲንምኮ
    ስንተች ነበር አስታግፊሩላህ አላህ ኢዳያ ይስጠን

    • @ራህመትቲዩብ
      @ራህመትቲዩብ 2 роки тому

      እሱ ሙስሊም ነው ወይ አላውቅም ንገሩኝ እስቲ ?

  • @MA_OGTIHIIN
    @MA_OGTIHIIN 2 роки тому +4

    Bad women are for bad men, and bad men are for bad women; while good women are for good men, and good men are for good women ______ May Allah bring you back to the right path my sister and brother

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 роки тому +2

    Love you Ramo and Rose from Eritrean Australia love 😍😍💖💖💖💖💖

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 роки тому +120

    እንሳሳማለን ሴክስ እናደርጋለን ግን እህትና ወንድም አይነት ነን ምን ማለት ነው የሴትኛ አዳሪ ኑሮ ሆነብኝ

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 2 роки тому +51

    Are Roza Allah feri keafesh miwetawen qal asteweyi Ramedan antem Allahen fera feru 😭 moten restachuwal welahi Astewelu yalachubeten huneta ewnet gen destegna nachu

    • @abdellahmuzefa6380
      @abdellahmuzefa6380 2 роки тому +3

      ልክ ነሽ መሠልጠን ነው አይገባኝም እኔ !!!!እሚያኮራ የሚያምር አለባበስ አዳቡ እያለ አረ አላህን ፋሩ ወደራሳቹ ተመለሱ !!!!

    • @sofabdulkerim4118
      @sofabdulkerim4118 2 роки тому

      subhanallah😭😭😭😭😭😭

  • @ሀያትወሎየዎ
    @ሀያትወሎየዎ 2 роки тому +105

    መጀመረያ ለሀይማኖትሸ ክብረ ይኒረሸ

    • @zeedjimmaa4658
      @zeedjimmaa4658 2 роки тому +1

      leknesh yene konnjoo

    • @fazeyafet1707
      @fazeyafet1707 2 роки тому +1

      Amharic mesaf chay megemeriya

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

    • @zeedjimmaa4658
      @zeedjimmaa4658 2 роки тому

      @@fazeyafet1707 wore anche degemo

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 2 роки тому

      ምነው በሷላይ በረታቹ ሁለቱም አንድ ናቸው እኳ

  • @لااللهالله
    @لااللهالله 2 роки тому +23

    እረውይ ወደየት እየሄደች ነው ይች ልጂ እጭ አላህ የሁላችንንም ልብ ይመልስልን ልብ ከጠቆረች ህይወት ተበላሸች ነው ብቻ አላህ ይመልስሽ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 роки тому +1

    ይች ነች አይደል ወንድ ሽንትቤት ገብቶ ሲወጣ ይደብረኛል ያለችው ክክክክ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +6

    ዋው አሩን የማያራ ሰው አገኘሽ በጣም ደስ ይላል ቂጥ የሌለው ወንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ነበር😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +47

    መክብብ 12:1 በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ደስ አያሠኙም የምትላቸዉም ዓመታት ሳይደርሱ።

    • @capijhon8566
      @capijhon8566 2 роки тому +2

      Amen tebarek😭😭😭

    • @bizuhan
      @bizuhan 2 роки тому +1

      @@capijhon8566 amen🙏🥺

  • @liyouyemareyamelij311
    @liyouyemareyamelij311 2 роки тому +23

    በእግዝያብሄር ዳኒን እና ፅጌን አቅርባቸውውውውውው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 роки тому +19

    ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም በጣም ፈጣን ድርቅ ያለች የመልኳን ውበት ሁሉ በፀባይዋ በኔ እይታ አጥታለች መልኳን አይተህ ሳትጨርስ ማውራት ስትጀምር የምትጠላት አይነት ነች

    • @fatimaali-yimam9645
      @fatimaali-yimam9645 2 роки тому

      Allah fru dua adrgulat kechalachihu kalchalachihu zm Belu! Anchi balsshi fit andi sew biasanshish mn aynet smet ysemashal slezih yesew lb atsberi in sha Allah Allah hidya ystachew na be halal yastesasrachew

    • @سارةيوسف-م4ذ
      @سارةيوسف-م4ذ 2 роки тому

      @@fatimaali-yimam9645 አንቺ ደሞ የማነሽ ወረኝት እነሱ ፈቅደው በአደባባይ የወጡት ከተመልካች አስቲያየት ለማግኘት ነው ስለዚህ ያለውን የሚታየውን በግልፁ አስቲያየት መስጠት ምን ችግር አለው? ግድ የሌለውን ውሸት መናገር ሀጥያት ነው እሷም ከጥጨፋትዋ ልትማር ገባሽ???

    • @fatimaali-yimam9645
      @fatimaali-yimam9645 2 роки тому

      @@سارةيوسف-م4ذ yeneger yaleh mty aynet set nesh yene mannet mn yaderglshal box lgetmign mnm ko alkereshim anchima be adebabay endezih tru snemgbar mtasay set aydelesh ?

  • @AR49550
    @AR49550 6 місяців тому +2

    ሮዛ ግን አታፍርም ታሳፍራለች እንጂ 😂😂😂😂 ቱቱቱቱቱቱቱ መገማማተ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 роки тому +69

    አይይይ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ስቱሉ አታፍሩም እባክሽ ብቱወዱት ኖሩ የከለከለውን ትከለከሉ ነበረ ያዘዘውን ትታዘዙ ነበረ ሲቀጥል እኛም ስለአንች አያገባን

  • @ኢ_ሲያና
    @ኢ_ሲያና 2 роки тому +30

    አነጋጋሪ መሆን ለምን ትፈሊጊያለሽ😏 እብደትነትሽን ብወደሁም ግን ስትናገሪ አስበሽ ተናገሪ 😡አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል 😏😏😏

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin8251 2 роки тому +22

    ያረብ 😭አንተ ያላስተካከልከውን ሰው አያስተካክለውም መጨረሻችንን አሳምርልን🙏🙏

    • @ማርየሠርበ
      @ማርየሠርበ 2 роки тому

      😜😜😜😜

    • @Medinamdina
      @Medinamdina 4 дні тому

      😂😂ሴት አይጨብጥም ሲባል ጪራሺ ሌላነገርዉሰጥገቡኮነዉካሜራዉንእረሱት😢😢

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    ኪሳራችሁ አላህ ወደቀትተኛው መገድ ይምራችሁ ☝️☝️☝️☝️

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 2 роки тому +4

    የሚገርመኝ ወንድ እንኳን እንደሷ እግሩን ሰማይ ሰቅሎ አይቀመጥም ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻንዬን አሳምረው። ወንዱም የወንድ አልጫ ሚስቱ እንዲህ ስትሆን አብሮ እሷ ጋር ይላላጣል !! ሞት ሳይቀድማቹህ ተውበት አድርጉ ረዚ የምትባይውማ ! ነብዩ ከረገሟቸው ሰዎች አንዷ ነሽ ተውበት አድርጊ! ሴት ልጅ እንዴት ከወንድ ትመሳሰላለች ወነ-አዑዙቢሏህ!

    • @hawahawa6479
      @hawahawa6479 2 роки тому

      ሙስሊምናት እደ?

    • @Dinemidiya
      @Dinemidiya 2 роки тому

      @@hawahawa6479 አዎ ሙሥሊም ናት ስሙን

  • @henzitube7129
    @henzitube7129 2 роки тому +16

    እንግዲ ቻለው ወደህ ከገባህ ቢረግጡህ አይክፋህ ይላል ያገሬ ሰው ጎረምሳ ጠብሰህ እያዳፋ ይስምህል ማለቴ ይገዛሀል ayezon gelete😂😂😂😂

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @yeneneshaschalew1602
      @yeneneshaschalew1602 2 роки тому +2

      miseta y50 aleka yeset wetader nech betetalan kuter taseferaragnalech hhhhhhh bengabezaw men yemselhal

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 роки тому

      @@yeneneshaschalew1602 😂😂

    • @henzitube7129
      @henzitube7129 2 роки тому

      @@yeneneshaschalew1602 teyew ahun afatugne bilo memtatu ayekrm

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 роки тому +32

    ወላሂ ጉድ ነውሳ ነገሩ ቤስት ጓደኛ ነን ፍቅረኛ አይደለንም እንሳሳማለን ዚናም እንሰራለን ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ምን አይነት ጉድ ነው አላህየ እዘንልን መጨረሻችንን አሳምርልን እኔማ ጨርሼ አላያችሁም

    • @arsemaarsema2862
      @arsemaarsema2862 2 роки тому +2

      They say for fun that's not a big deal

    • @eyuyegatalji2476
      @eyuyegatalji2476 2 роки тому

      Kkkkkkkkk Semukonjo endat endasakshign

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 роки тому

      @@eyuyegatalji2476 ምን ላድርግ ብለሺ ነው ዚና መስራት (ሴ)ያለችው እንደ መልካም ስራ ታይቶ በራሷ አፍ ስትናገር የእውነት ያሳዝናል እኮ አያስቅም ማሬ

    • @sssss-ow7zi
      @sssss-ow7zi 2 роки тому +1

      @@semusemu6775 አላህ ሂዳያ ይስጣት ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ግን አያትየው ናቸው የወደዷት ያዘኑላት መስለው እየበደሏት ያሉት ስትጨፍር አብረዋት ይጨፍራሉ ተይ ብለው እንደመምከር ሂዳያ የሚሰጠው አላህ ነው ነገር ግን ቤተሰብ እንደወላጅ መውሰድ ያለበት ትልቅ የአስተዳደግ ሀላፊት አለበት በተለይ ሴት ልጅ ላይ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ቂያም እየታቀረበ ነው መሰለኝ ሁሉም ነገር ያስፈራል

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому

      ግን እንደዚህኮ አላለችም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +4

    ልጅቱ እኮ ወንድ ልጅ ሽንት ቤት ገብቶ ሲወጣ በጣም ያስጠላኛል ብላለች😂😂😂😂
    ስለዚህ እንደት ሆንክ ባል ወይም ፍቅረኛ ተብየው

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    ረሙ እርጋታህ ደስ ይላል አላህ ለሁለታቹም ሂድያ ይስጣቹ ዱኒያ ጠፊ ናት

  • @جميلةص
    @جميلةص 6 місяців тому +1

    ኡ😢😢😢😢😢😢ኢነሊላሂ ወኢነሊላሂ ራጂኡን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +6

    የገጠምከዉ ግጥም ተመችቶኛል🤣🤣❤️❤️❤️🇪🇹

  • @ZedoVlogs
    @ZedoVlogs 2 роки тому +23

    🔴የሆነቀን መጥታችሁ Prank ነው ትልናላችሁ 😂😂

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому +15

    ሴክስ እናረጋለን እንሳሳማለን ግን ፍቅረኛዬ አደለችም ወንድሜ ቢሆን ምድሪሹ ቱአሌኮም ምንድነው ይሄ የዞረበት አለም😠

    • @hanitahop5301
      @hanitahop5301 2 роки тому

      እድዛ አይደለም ያለችው ጠያቂው ያላትን ለረሜ እያስረዳችው እንጂ በድንብ ስሚው

  • @tigrayviva5881
    @tigrayviva5881 2 роки тому +3

    Rosi & Remu- keep it up guys . Nice interview

  • @heebaheeba7160
    @heebaheeba7160 2 роки тому +1

    ያተልከሰሳሰ ነገር ደስ አይልም ለዲናቹ ክብር ይኑራቹሁ

  • @Hali4127
    @Hali4127 2 роки тому +44

    ትክክለኝዉን መንገድ ይምራን እህቴ ተይ አላህን ፊሬ

  • @joymypainkiller726
    @joymypainkiller726 2 роки тому +54

    አባቴ ፅናቱን ይስጥ ይሕቺን ከምኑም የሌለች ልጅ ይዘህ መዝለቅ የሴት ለዛ የሌላት በፈጣሪ ቀንድ ቀንዱን እያለችው

    • @fanonegn8018
      @fanonegn8018 2 роки тому +1

      የምር ቆይታ ትገርፈዋለች

    • @arsemaarsema2862
      @arsemaarsema2862 2 роки тому +1

      Men agebachu sele sew
      Sele sew atfatftu

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn 2 роки тому +32

    ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ደስ የምትለው አትቀልቀይ ልጅ እርጋታ አለው አች ግን ወይኔ እጅሽም አብሮ ይውለበለባል ቱቱቱቱቱቱ
    ምንሽም አይወደድ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

    • @zeharazehara2939
      @zeharazehara2939 2 роки тому

      ቅናት በጣም ነው ምትወደደው😛😛😛

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 роки тому +4

    አላህ ከሀራም ፍቅር አውጥቶ በሀላል ፍቅር
    ይሰትራችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ ያለ ኒካህ
    በዚህ ደረጃ መሣሣም ወላሂ ያሣፍራል ሙሉ
    የሆነ እምነት አላህ ሰቷችሁ እናተ መጠቀም
    አቃታችሁ ምን አለ በሀላል ብትሰተሩ አዑዙቢሏህ

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 роки тому +4

    ሮዚ ከሙስሊም ጋር ግንኙነት መጀመረሽ ጥሩ ነው አላህ በሃላል ያድርግላቹ ተውበታቹን ይቀበላቹ
    አቀማመጥሽን ደግሞ አስተካኪ

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 2 роки тому +17

    ሙስሊሞች ግን ስታስቁ በቃ ካልተሳደባችሁ አይሆንም እንዴ፣ እስልምናዋን እምታስታውሧት እየተሳደባችሁ ካልሆነ አይሆንም? አረ ቢስሚላህ ልብ ይስጣችሁ፣ ሮዚዬና ረሙ በጣም ነው ምታምሩት የምር ፍቅራችሁ በጣም ያምራል፣ ያው ሮዚዬ እብድ ስለሆንሽ ምርና ቀልድሽ ባይታወቅም ረሙ ግን አይኑ በጣም ያሳዝናል አይኑ ሲንከራተት ፍቅርሽ ምን ያህል እንደያዘው ማየት አይከብድም የምር ጉርምስናዬን ነው ነው ያስታወሰኝ ልብን ሞቅ እሚያረግ አስተያየት ነው ሚያይሽ እና ምን ልልሽ ነው ፍሬንድ ዞን ላይ እንኳን ሆናችሁ ለሙድ ቪዲዮ እምትሰሪ ከሆነ ልጁ በጣም ይጎዳል ተረጅው እንዳትጎጅው። በተረፈ በጣም ነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ።

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 роки тому +1

      የሙስሊም እግር እጠቢ ስለ እራስሽ እውቅ ከኢስላም ውጪ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

    • @meki3909
      @meki3909 2 роки тому +1

      ታዳ ምን እናርጋት ሰኞ ለቅዳሜ የሆነች ልጅ ሴትልጅ እምነቷን ስታከብር እርሷም ትከበራለች ሂጃብ ብለብስ ይቀልላት ነበር

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 2 роки тому

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌🙏

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому

      እስልምና እንካን እሳዎ ልታቀዉ አሳዳጊዋችዎ አላወቁትም በጭራሽ የኢትዮ ሴት አትወክልም እሱዎ እና መሰሎቹዎ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም

    መጨረሻችንን እረ ሂጃብሽን አወቀሺው ያረብ ሂዳያ ይስጠን ተረጋጊ ያ አላህ ሙስሊም አርገ እደፈጠርከን ሙስሊም አርገ ግደለን አይ ዱኒያ እእእእእ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому +35

    ወይኔ እኔ እንደ አንች እብድ ብሆን እስካውን ስንት ወንድ ጠበስኩ😊😂 ደስ ትላላቹሁ 😍ግልፅነትሽ 😍

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +4

      ችግሩ እንደዚህ አይነት ፀባይ ያለው ሰው አይረዳውም በጣም ከባድ ነው

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 роки тому

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ tikikl eite

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 2 роки тому +1

      እበደት አይደለም የዎህነት ግልፅነት በራስ መተማመን ነው

  • @Koketmerga-z7r
    @Koketmerga-z7r 3 дні тому

    የምር በጣም ነው የምወዳቹ ይመቻቹ❤❤❤

  • @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
    @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 2 роки тому +1

    انا لله وانا اليه راجعون

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 роки тому +12

    ወይኔ የእንዳልክ እህት ነሽ እንዴ ስታወሪ ፈጠነሺብኝ ወንድሜ ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥቅ አልጋ እያሉ ወንድም እና እህት ይሉናል እንዴ ታምራላቹ አይለያቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ🥰

    • @bluwon5783
      @bluwon5783 2 роки тому

      They say its not but they are friends with benefits lol

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 роки тому +14

    ሁላችሁንም ኣላህ በመገዱ ቀጥ ያድርጋችሁ በሱና ያኑራቹ በሀላል ኣድ ያድርጋቹ ኣሜን በሉ የኔ እብዶች

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 2 роки тому +14

    የሰው ማንነት በንግግሩ አይለካም ከላይዋ ላይ ውረዱ ምንድነው እንደዚ ሰው ማሸማቀቅ ሮዚ እና ረሙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому

    ደኒ ና ፀጌን አቅርቡልን አምትሉ እኔ በጣም እፈልጋለሁ እዲቀርቡ🤘🤘🤘🤘

  • @abcdddabcddd3899
    @abcdddabcddd3899 2 роки тому +11

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት እሚያስፈራ የፈሳድ ዘመን ላይ ደረስን የሌላ እምነት ተከታይ እንኳን ካንች የበለጠ ስርአት አላቸው አኡዙቢላህ እኔ ሂዲያ ይስጥሽ አልልም ምክንያቱም አውቆ ጠፍ ስለሄንሽ ሞት ያለብሽ አትመስይም

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 2 роки тому

      ዘመንን መውቀስ ጥር አይደለም ዘመኑን ተገዲፍን ናውግባችንን የምናማላው እኛ ስወች ከሽይጣንን ያልተናናስ ስራወች እየስራን ግዜው ምንአደርገ

    • @ferdosfedlu3460
      @ferdosfedlu3460 2 роки тому

      ሂዳያ በአላህ እጅ ነዉ የፈለገዉን ይመራል የፈለገዉ ያጠማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @zodiac9629
      @zodiac9629 2 роки тому

      Malet selelela haymanot men agebachu lela haymanoten mesale metaderegut

    • @abcdddabcddd3899
      @abcdddabcddd3899 2 роки тому

      @@zodiac9629 በጣም ይገባናል ስለ ሀይማኖት እውቀት ከሌለህ ወይም ከሌለሽ ዝም በይ ወይም በል ከዛ በተረፈ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት አንተም የራስህን ስጥ ስለ እኔ አያገባህም አሽቃባጭ

  • @kidist56
    @kidist56 2 роки тому +64

    ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ እንዳፈራን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የሴት ልጅን ክብር የፈጠፈጥሽ የወንድ ራስነትንን ያቀለልክ የትውልድ ሽሎች የኢትዮጵያውያን አተላዎች ናቸሁ።

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому +1

      ይቅርታ የሴት ልጅ ስላልሽ አዝኜብሻለሁ

    • @kidist56
      @kidist56 2 роки тому

      @@kmloveadamaa8214 አነባበቦትን ያስተካክሉ። የሴት ልጅ የጀግና ልጅ ማለት ነው። ብዙዎች ሴትን ያቃለሉ እየመሰላቸው በሌላ ይተረጉሙታል። ሴት ወይም እናትነትን ስለጀግንነቷ ማብራራት አይጠበቅብኝም። ለነገሩ እንደው ጉንጭ ማልፋት ነው ስለ ማንም ደንታ አይሰጠኝም ብላም የለ!

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 роки тому +1

      You're just jealous of them. Find a lover.

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 роки тому

      Get aLife !!

    • @ኢትዮጲያዬ4
      @ኢትዮጲያዬ4 2 роки тому +1

      አንች እራስሽ ዝቃጭ ነሽ

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 роки тому +4

    አላህዬ ትላለች እንዴ ኸረ ልብ ይስጥሽ ሚዲያ መሆኑን እንዴት እረሳችሁ ህፃናት እኮ ያያሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому +2

    የሌለ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 роки тому +2

    ትችሉበታላችሁ አሪፍ ድራማ ነው በዚህ ሰማችሁ እንዲነሳ ማድረጋችሁ ግን ደሰ አይልም

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +8

    ካልጋ ዉጪ አላለችም እዚህም ደረጃ ደረሰ ሻል ማለት ነው😉🙆

  • @none509
    @none509 2 роки тому +3

    ምናችሁም ሙስሊም አትመስሉም 🙏 ተረጋጉ ሆይ ጉድ አይን አውጣ ሆናችሁ ::

  • @ሰአድነኝየዙዙሲስ
    @ሰአድነኝየዙዙሲስ 2 роки тому +23

    አኡዙ ቢላ ስራአት የሚባል የላችሁም እስልምና ይሄን ነዉን ያስተማረን 😤

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 2 роки тому

    Ur best በጣም በሳሎች ናቹ ከዳን ፅጌ more best ናቹ ♥እርጋታው ደስ ይላል

  • @shawakaba
    @shawakaba 2 роки тому +1

    Yaa.Rabii ya.Allah 😭Rozi.Rip.Rip off 🙏😢

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ሸንት ቤት መችም አትጠቀምም አይድል😋😁 ማንኛችሁ ናቸሁ አባወራ 😂

    • @hiwi_ti3182
      @hiwi_ti3182 2 роки тому

      Tikikl bilshal😂🤭

    • @sameramuslim6516
      @sameramuslim6516 2 роки тому

      ክክክክክክክክክክ ረተመቸሽኝ ይህንኮመትየፃፍሽው

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤭

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @rakebkidane7687
    @rakebkidane7687 2 роки тому +27

    እባካችሁ ለታዳጊው ትውልድ የሚሆን ቢሆን ጥሩ ነው በዛላይ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ጥሩ ነው friend with benefits እሺ ሁሉም ልጆች ነገ ተነስተው ሲዳሩ ይኑሩ ይሄ አሁን ትውልድ ማነፅ ነው ወይስ ማውደም 🤔🤔🤔 ወዴት እየሄድን ነው

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 2 роки тому

      Tnx da was my idea too🤎🤎🤍

    • @27heav
      @27heav 2 роки тому

      የሰለጠኑ መሰላቸው ዝሙት የሰይጣን ነው

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj 2 роки тому +9

    interview እውነት ይሁን ቀልድ ሳይገባኝ ጨረሱተት

  • @hayat7257
    @hayat7257 2 роки тому +1

    አላህን ሀያሉን ሁሉን አዋቂዉን ጌታ ፍሩ ነዉ የምላችሁ

  • @newelnewel8523
    @newelnewel8523 2 роки тому +1

    betam gerami nachu

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 роки тому +7

    እናት አለም ሙስሊም እንደሆንሽ በሌላ አትማይ በአላህ ብቻ ማይ እማዬ ትሙት አባዬ ይሙት ወዘተ... አይፈቀድልንም

    • @abiyot7517
      @abiyot7517 2 роки тому

      እውነት ብለሻል ህግ ሰለማያከብሩ እንጂ በክርስትና ም መሀላ ክልክል ነው

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 роки тому +13

    አቤት ኦርቶዶክስ ቢሆኑ እንዴት ሀይማኖታችንን እንደሚሳደቡ እኔ ግን ግለ ሰቦቹን እንጂ ሀይማኖታቸዉን አልተችም ስለማላዉቀዉ እባካችሁ እናንተም የማታዉቁትን ሀይማኖታችንን አትሳደቡ

    • @tinsaemelhek53
      @tinsaemelhek53 2 роки тому +1

      ልክ ነሽ አሁን ግን ሙስሊም ስለሆኑ ታምራላቹ ይላሉ ቀፋፊዎች 🤮

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 роки тому

      @@tinsaemelhek53 እረ በጣም ይዘጋሉ ከኛ ከሙስሊሞቻ አይጠበቅም ይህ

  • @AliAhmed-fu2me
    @AliAhmed-fu2me 2 роки тому +22

    አንችንም ልጁም በእርጅና ለሚጃጃሉት አያትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን አሳዳጊ የበደለው ማለት እደናተ አይነቱ ነው

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ 2 роки тому +1

    ረሙ በጣም ነው ሚወዳት አይኑ ያስታውቅበታል ተጋብተናል ብላቹ ደግሞ መታቹ ለማየት ያብቃን

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 6 місяців тому +1

    ተመልካቾችን.ዘና.ለማረግ.ነዉእንወዳችሇለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenalmayo2356
    @helenalmayo2356 2 роки тому +6

    ምንም አትመቸኝም አሌክስ አሪፍ እንግዶች አምጣልን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 роки тому +29

    ውይ አንች ለለፈለፍሽ እኔ ደከመኝ አላህ ጥናቱን ይስጥክ ሆ 😂

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs 2 роки тому +4

    😅😅 ስታስቀኑ ke tik tok ነው የመጣሁት ወላሂ ሰርቼ አርጌ ነው ያየዋቸው 😌😌

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому +3

      እቲግፊረላህ እህቴ ስትምያስቀና ነገረ አለ እቺ ምኑዎ ያስቀናል ?

  • @yohana4369
    @yohana4369 2 роки тому

    Enanten lemimeleketew young generation asebu. Men aynet gudoch nachu befetari. Egziabher mastewalen yistachu, geta hoy.

  • @samiranesri4741
    @samiranesri4741 2 роки тому

    SubhanAllhi nege Allhi fete zare yetnagruchate negre Hulu ketabach laye tektbu kerte setbalu waye yache kene Allhi haya ataregutme ........

  • @fanonegn8018
    @fanonegn8018 2 роки тому +9

    በፈጣሬ ስም ይች ልጅ ግን ከትክክለኛ ከሙስሊም ቤተሰብ ነው የተወለደች
    አባቴ ፈጣሬ ይርዳህ ይችን ልጅ ካገባሀት በቻርጀር መገረፍህ አይቀርም
    ሴት ነሽ እረጋ በይ ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይበልጣል
    በቻርጀር