habti -tube (H.G this habti tube እቅደ ማለት ምን ማለትነዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ የሀገሬልጅ እንኳን ደህናመጣሽ ማሬ እቅድ ማለት የሰውልጅ በህይወቱ ሲኖር ህይወቱን በአግባቡ ለመምረት የሚጠቀምበት በእቅድ ይባላል ለሰውልጅ እቅድ በጣም አስፈላጊ ነው በእቅድ የተመራች እይወት አሸናፊ ትሀናለች ስለዚህ እይወታችንን በእቅድ እንመራው ጎበዘ ሀብታምይ አሪፍ ርእስ ነው በረቺልን

  • @salamahkarkaba3475
    @salamahkarkaba3475 Місяць тому

    ሠላም ሠላም ላንች ይሁን የምወድሽ ሀብትሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍና ደስ እሚልጊዜ ነበር በርችልኝ ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እህታለሜ

  • @EshetTube
    @EshetTube Місяць тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ጠቃሚና ሰዎች የሚወዱት ቪድዮ ነው በርቺልን ያዎቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ነው ሀብታምየ በርቺ ውድ

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Місяць тому

    ሰላምሰላም.አግዚአብሔርይመሰገን.አንዃንደናመጣሸ.ሀብታምዬ.እንዃንደናመጣሸውዴእህቴ.እቅድማልት.አንድንስራ.በሂዳትመሰራትማልትነው.ውዴበርችስለነበርንቆይታእጅግአናመሰግናልን.ቀጣይ.በአዲስቪዲዮእነጠብቃልን.በተስፋውዴእህቴበርችልኝ

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ ሃብታምዬ የኔ ልዩ ዉድ በርችልን አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣሪ በሌላ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን

  • @AsetarBerkete
    @AsetarBerkete Місяць тому

    ሰላም ሰላም የምወድሸ ውድዋ ሀብታምዬ እንኳን ደሕና መጣሸልኝ ሰለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በተፈ በረችልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝሆ በረችልኝ❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ

  • @Zahara_M
    @Zahara_M Місяць тому

    ሰላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ አርፊ ቆይታ ነበር በርች አርፊ ሪእስሽ ለሰው ልጅ ህይወት የመረና የሰመረ እንድሆንለት ከሰበ ለምሰረዉ ሁሉ መጀማረለይ በቅድ መጎዝ አለበት ከለበዘያ ያምሰራዉ ሁሉ ከቱ ልፈት ነዉ የምሆንበት በርች የኔ አስተወይ ሀብታምዬ❤❤

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 Місяць тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሐፍትዬዬ እንኳን ደሔ መጣሽልን በጣም ደስ የምል ቆይታ ነዉ ያሳሌፍነዉ ስሌነቤሬን ቆይታ በጣም እናመሰግናሌን በሌላ ቄን እስጌኬምንገናኝ ሰላምሽ ብዝትትትትትት ይበልሽ ❤❤❤

  • @TadelechT
    @TadelechT Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሀብታም የኔ ውድ እህት እንኮልን በሰላም መጣሽልን በጣም አሰተማር እርእሰ ነው ያመጣሽልን በርችልን እቅድ እኔእንደ እኔ ዛሬ ላይ ሁነን ለነገ ማድረግ ውይም ማሳካት የምን ፈልገውን ቀድመን አሰበን እና አቅደን የምን ይዘው ነገር እቅድ ይባላል

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Місяць тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልክም በርችልን እግዚአብሔር ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤🎉🎉🎉

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 Місяць тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽልኝ እህትየ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ በአዲስ ቢዲወ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘውልሽ❤🎉

  • @abay833
    @abay833 Місяць тому

    Selam selam yemiwedish yemakebirish wudina birikiye yehonish ehite enikon beselam metashi habitishiye yen konjo betam arif koyita new berichilign yenewa❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 Місяць тому

    ሰላም ነን ተሻገራችን ሰላም ያደርጋታላችሁ ጤና ይስጥ እውነት ነው ሰላሜ ❤❤ ተባረኪ እንኳን በደህና መጣሽ እንኳን በሰላም መጠ

  • @kidu_media
    @kidu_media Місяць тому

    ሰላምሽ ይብዛ የምወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እቅድ ማለት አንድ ነገር ለማሳካት መጣር ለዛ ላቀድናት ነገር ለመድረሰ መጣር ካሰብ ነዉ ካቀድ ነዉ ለመድረስ ዋጋ ብያስከፊለንም በርቲተን እቅዴችንን እናሳካ በርች❤❤❤❤❤

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke Місяць тому

    selam selam eqan dena mexashi ehtachien habtamiye arif koyita neberen berchilen arif eres neberen ekede turu newu yitekemal yikeyerbetal be eked letemar sewu xeru newu❤❤❤

  • @almaz1207
    @almaz1207 Місяць тому

    ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ እቅድ ማለት ወደፊት ልናደርገው ወይም ልንሰራው ያሰብነው ወይም ለምነው ማለት ነው እናም ከዚያም ለመድርስ በተስፍ እና በትግስት የምንጠብቀው ነው

  • @SeadaAhmed55
    @SeadaAhmed55 Місяць тому

    ሠላም ሠላም ሀብትሽየ የኛ መልካም የኛ አስተዋይ እንዴት ነሽልኝ እቅድ ማለት አንድን ነገር ይጠቅመናል ይለውጠናል ብለን ያሠብነውን ነገር ወደ ተግባር መቀየር እቅድ ወይም አላማ ይባላል እቅድ ለሂወታችን ትልቅ ቦታ መኖር አለበት እቅድ ከለለ ሂይወት ከባድ ነው የሚሆነው ስለዚህ እቅድ ማለት አላማ ነው ጠንክሪ ሀብትሽየ ውዴ

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 Місяць тому

    Selamsh Yebizalign Yene Wudd Ehta Silendberen Koyeta Kelib Ensmeshinalen Mare Tiru Asitemare Erus Nrber Berichiln❤

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 Місяць тому

    ሰላም ሀብተምዬ እንኳንኳን ደህና መጠሽ እቅድ ማለት የትሸለ ህይወት ወይም በንሰራእ ስራ ለይ ስኬታማ ወይም ዉጤታማ ለማሆን ግዜያችንን ብአግባቡ እንጠቀም ይረዳል❤

  • @rahiletube
    @rahiletube Місяць тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ መልካም አዲስ አመት

  • @selam-y
    @selam-y Місяць тому

    ሠላም ሠላም ሀብትዬ ሠላመ ክርስቶስ ይበዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ የነበርን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን እና ወደ ርዕስሽ ስንሂድ እቅድ ማለት ምን ማለት ነው የነው አቅድ አንድ ሠው በዚህ አመት ከፍተኛ ደርጃ ወይም ከነበርበት የኑሮ ሁኔታ ለማሳደግ የሚጠቀምበት ወይም እንዴት ነው በለኝ የስራ መስክ እራሴንና ቤተሠቤን መምራት ያለብኝ በሎ ሊያቅድ ይችላል እና እቅድ በጣም ወሳኝ ነው በእቅድ መንቀሳቀሰ ለኑርአችን በጣም ለውጥ አለው አንድ ሰው በያመቱ እያቀደ እቅዱን ለማሳካት ደፋ ቀና ይላል ምክንያቱም ከአሰበው ከአቀደው ለመድርስ መፍጨርጨር ግድ ነው

  • @Alem468
    @Alem468 Місяць тому

    ሰላም ሃብቲየ እንዴት ነሽ ሰላም ነው እቅድ ማለት እንደተረዳሁት በህይወታችን የምናሳካው ወይም በስራችን ለመተግበር በተስፋ የምናለመው ይመስለኛል ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ በተረፈ ስለዝነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ 🎉❤