Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በሀቅላይ ያፅናን
ማሻአሏህ አቡአብደላህ አላህ ይጠብቀው ምንግዜም ምክሩን እወደዋለሁኝ ጀዛከሏሁኸይረን
ጀዛከላሁ ኸይን ሼር አድርጉ ላይክም እንዲዳረስ ።
@@AbuZekeriya ኢንሻአሏህ እናደርጋለን አላህ ያግዛችሁ ውድ የሱና ወንድሞቻችን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ማሻአላህ
ወላሂ የኔ ቤተሰቦች አይሰግዱም እቢ አሉኝ አባቴ ብቻ ስገድ እያልኩ ነጋ እየቸከቸኩት አሁን እየሠገድኩ ነው አለ እናቴ ግን እሺ እሺ እያለይ እስካሁን አልጀመረይም ዱአ አድርጉልኝ በአላህ አላህ ይምራቸው ያረብ ሰላት ካልሰገዳችሁ ሺርክ ካልተዋችሁ አልደውልም እልና አያሥችለኝም እደውላለሁ
አላህ ያሳካልሽ
@@AbuZekeriya አሚን
ቢላህ አለይኩም የቃሪውን ስም
መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በሀቅላይ ያፅናን
ማሻአሏህ አቡአብደላህ አላህ ይጠብቀው
ምንግዜም ምክሩን እወደዋለሁኝ ጀዛከሏሁኸይረን