"Thank you so much for your incredible teaching on the nature of Christ and the incarnation! I've watched the video twice now, and each time I find more depth and understanding that truly resonates with me. Your message has been a guiding light in my life, helping me better grasp the profound mystery of Christ's divinity and humanity. Please keep sharing your wisdom-I’m eager to see more of your videos. Your words not only teach but help us walk in the truth of Christ’s incarnation. May God continue to bless your work and your mission!" ❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
በእዉነቱ ብዙ እንቶ ፈንቶ እየሰማን ጊዜ ከማጥፋት እንዲህ የነጠረ ቃሉን መስማት ይወትን ያድሳል በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🕊❤️❤️❤️
ኦርቶዶክሰተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤🎉❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
❤🎉❤🎉❤🎉ተባረክ ውድ ወንድሜ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትናአምላክ ሕያው መንፈስ ቅዱስ ጸጋውን ያብዛሎት በረከተ አበውን ያድልልን መምህሮቻችን 🥰
እጅግ ጥልቅ ነው
እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዚች ቅድስት ቤተ-ክርስትያን ትምህርት እጅግ ድንቅ እና ተዝቆ የማያልቅ መሆኑ ይገርማል የዚች ድንቅ ቤተ-ክርስትያን አካል ያረገን እግዚያብሄር ይመስገን
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ይህ ትምህርት በመፅሐፍ እንዲመጣ ተመኘሁ ። በጣም ከባድ ደግሞ ደስ የሚል ስሜት የሚፈጥር ትምህርት
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ።
መጽሐፉም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይመጣል
ተመሰገን አምላኬ❤🎉❤🎉❤🎉
መምህር የእርሶን ትምህርትን ለማግኘት ስጥር ነበር ዛሬ ተሳካልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርልን።
@@BeleteHayile የቀደሙ ክፍሎችንም ይመልከቱ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ✝️🙏❤️✝️🙏❤️✝️🙏❤️🙏
መናፍቃን ባይኖሩ እናንትን የመሰሉ ምርጥ መምህራን አናገኝም ነበር❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤
"Thank you so much for your incredible teaching on the nature of Christ and the incarnation! I've watched the video twice now, and each time I find more depth and understanding that truly resonates with me. Your message has been a guiding light in my life, helping me better grasp the profound mystery of Christ's divinity and humanity. Please keep sharing your wisdom-I’m eager to see more of your videos. Your words not only teach but help us walk in the truth of Christ’s incarnation. May God continue to bless your work and your mission!"
❤❤❤
Thank You. Make sure to watch the previous parts also.
ይገርማል! ጌታ ይባርኮት❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ። የቀደሙ ክፍሎችንም ይመልከቱ
Kal hiwet yesmealna kbur hawna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher ystln memhr yohans❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ክፍል 4 ይለቀቅልን
ተለቋል ua-cam.com/video/F63SwSg_x3o/v-deo.htmlsi=Wz0MlMlMMx2wqj9b
Kale Hywet Yasemaln❤❤❤❤❤
Teter bilem behidete eneredawalenena 😊 Memher kalehiweten yasemalen ❤
@@haregteferi5645 የቀደሙ ክፍሎችንም ይመልከቱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤🎉❤🎉❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት።
❤❤❤❤
May God hear the sound of life it's amazing teaching and where the place this course is taken if it's near I want to learn direct in body
bekalu yatsnak wendime fegegtak irasu timirtu yigabizal
ye lij አዛውንት
እንዴት አይነት ግሩም ትምህርት ነው ሚስጥራትን ቁልጭ አድርጎ በሚገባ መንገድ ማስረዳት መምህር ለበረከት ሁኑን
@@AlemAmensisa1.5AlemAmensisa ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ። የቀደሙ ክፍሎችንም ይመልከቱ
ቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤