Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላምህ ይብዘሠ ወንድማችን አምላክ ቅዱሳ ኃይልና ሞገሰ ይሁንልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሰጠብቅህ
ሰወች እንዲነቁ ደከመች ሰለቸኝ ሳትል በጣም ረዥም እና ብዙ ቪዲዮ ሰለምትሰራ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ዲያቆን ብርሀኑ አድማሴ እኔ ደግሞ የተዋህዶ ውድ ልጅ የሆኑትን አባ አመሀየስ የዛሬ ሶስት አመት የተናገሩትን ቀንጨብ እያረኩ ልንገርህ 1/ ንጉስ ቴድሮስ በኢትዮጵያ ሚነግስበት ግዜ ቅርብ ብቻ ሳይሆን ሊገባ በራፍ ላይ ቆሟል 2/ በኢትዮጵያ የመጣው የፈጣሪ ቁጣ ስለሆነ የተፈለገውን ሳይፈጥም አይቆምም 3/ ኦሮሞ ህዝቡም ሀገሩም እንሳቱም በከባድ መቅሰፍት ይመታል እኦሮምያ ሙሉ ለሙሉ ትጠፋለች 3/ የትግሬ ጥፍት ደግሞ አፉፍ ላይ ነው ....
አሌ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጊዜው ማለቁን እኛም ንስሐ እንድንገባ ሰኔ ለምታነቃን እውነት ነው ጊዜው አልቋልወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 -16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እና እናመሰግናለን አለልኝ
ወንድማችን ለፍተህ ለምታቀርብልን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል ። በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ግን ይሄን የመሰለ የማንቂያ ደወል ብዙ ተመልካች የለውም እኔ ለጓደኞቼ እልካለሁ ግን የማየት ፍላጎት የላቸውም
ሰለም ሰላም ሰላም ቤተሰብ እስከተከታታዩቹሁሉሰላምታዩ ይድረስ❤❤❤❤
We have to return our beloved country guys, that's the only choice.
አለ ልኝ ወንድማችን 2011 ወይም 2012 አካባቢ ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም እምከታተልህ በርግጥ በፌስቡክ ድሮ እልክልህ ነበር ስለ አባ ፓሲዮስ አንዳንድ ነገሮችም ሼር አደርግህ ነበር የኝህን አባት መከታተል ከጀመርኩኝ 2010 ነውእኛም ጋር ሀይዌይ ላይ ለመንዳት እንደዛ እየተባለ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም የሚደንቀኝ ጉዳይ ፣ መስቀል እንኳን እየተረገጠ ፣ ጳጳስ ተብዪዎቹ ዝም ማለታቸዉ ነዉ ። አሁን በጣም ተገለጠ ማንነታቸዉ ። በመስቀሉ ጠላቶች እየተመራን ነዉ ለካ መከራችን የበዛዉ ።
I have the book ገድለ ቅዱስ ፊቅጦር የስሙ ትርጉሙም ሀዘኔን አስረሳኝ ማለት ነው
ተርኪ የከለከለችው ቦስፈረስን የከለከለችው ምዕራቡና ተርኪ የ ገልፍ ሀገሮችና ዛዬኒስቶች አይስስን ደግፈው ሶርያን ሲወጉ ሩስያ ደግሞ ከኢራን ጋር በማበር ሀገሪቱን በከፊሉም ታድገው ነበር በዛን ሰዓት እንደተባለው መርከቦችን ለማጉላላት ሞክረው ነበር መሳሪያ በጊዜ እንዳይደርሶ ምክንያቱም ጦር ካምፕ ሶሪያ ስላለ ነገር ግን በመጀመሪያው የሶርያ ጦርነት ከ ሩስያ ሆነው በተወሰኑ ሀገሮች አቆራርጠው ሶርያ ውስጥ የነበሩትንወሳኝ ቦታበሚሳዬል ደብድበው ሲያሳዩ ወድያውኑ ነገሩን ማስተካከል ችለዋል በዚህም የተነሳ አርክቲክትን nruclear Powered Ice Breaker በመጠቀም የባህር መንገድ ፈጥረዋል ከቻይና ህንድእና ኢራን ጋር የንግድ መስመር አድርገዋል እናም ለወደፊቱ ከ ስዊዝ ካናል በፈጠነ መንገድ እናም ደግሞ አርክቲክ ላይ ጠንካራ የጦር ሰፈር መስርተዋል
ኮንስታንቲኖፕል ትመለሳለች! እነርሱ ጋር ዮሐንስ ይነግሳል።እኛ ጋር ደግሞ ቴዎድሮስ ይነግሳል።ምንጭ ከፈለጋቹህ ገድለ ቅዱስ ፊቅጦርን ያንብቡ።
ገድሉ አለኝ
stop telling there program ! why he or she stop things from happening if he hold the truth ???
አለልኝ telegram link i was downloading all of your videos ....
t.me/+0Fy33s92mU45ZWE0
@@AesopEthiopiathanks
ሰላምህ ይብዘሠ ወንድማችን አምላክ ቅዱሳ ኃይልና ሞገሰ ይሁንልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሰጠብቅህ
ሰወች እንዲነቁ ደከመች ሰለቸኝ ሳትል በጣም ረዥም እና ብዙ ቪዲዮ ሰለምትሰራ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ዲያቆን ብርሀኑ አድማሴ እኔ ደግሞ የተዋህዶ ውድ ልጅ የሆኑትን አባ አመሀየስ የዛሬ ሶስት አመት የተናገሩትን ቀንጨብ እያረኩ ልንገርህ 1/ ንጉስ ቴድሮስ በኢትዮጵያ ሚነግስበት ግዜ ቅርብ ብቻ ሳይሆን ሊገባ በራፍ ላይ ቆሟል 2/ በኢትዮጵያ የመጣው የፈጣሪ ቁጣ ስለሆነ የተፈለገውን ሳይፈጥም አይቆምም 3/ ኦሮሞ ህዝቡም ሀገሩም እንሳቱም በከባድ መቅሰፍት ይመታል እኦሮምያ ሙሉ ለሙሉ ትጠፋለች 3/ የትግሬ ጥፍት ደግሞ አፉፍ ላይ ነው ....
አሌ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጊዜው ማለቁን እኛም ንስሐ እንድንገባ ሰኔ ለምታነቃን እውነት ነው ጊዜው አልቋል
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 -16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እና እናመሰግናለን አለልኝ
ወንድማችን ለፍተህ ለምታቀርብልን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል ። በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ግን ይሄን የመሰለ የማንቂያ ደወል ብዙ ተመልካች የለውም እኔ ለጓደኞቼ እልካለሁ ግን የማየት ፍላጎት የላቸውም
ሰለም ሰላም ሰላም ቤተሰብ እስከተከታታዩቹሁሉ
ሰላምታዩ ይድረስ❤❤❤❤
We have to return our beloved country guys, that's the only choice.
አለ ልኝ ወንድማችን 2011 ወይም 2012 አካባቢ ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም እምከታተልህ በርግጥ በፌስቡክ ድሮ እልክልህ ነበር ስለ አባ ፓሲዮስ አንዳንድ ነገሮችም ሼር አደርግህ ነበር የኝህን አባት መከታተል ከጀመርኩኝ 2010 ነው
እኛም ጋር ሀይዌይ ላይ ለመንዳት እንደዛ እየተባለ ነው