እልህ አስጨራሽ የፖለቲካ ክርክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 11 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣህ እነሱም ብሎ የፖለቲካ ተከራካሪ በእነሱ ምክኒያት ነው ሀገር የምትታመሰው ህዝብ የሚሰቃየ እነሱ ሚዲያ ላይ በሚያጨማልቁት ነው ብቻ እግዛብሄር ለሁሉም መልስ ይስጠን በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርታ

  • @emanfentaw
    @emanfentaw 11 місяців тому

    ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ አይ ቦለቲካ አሉት እነ እራስ ወዳድ እነ እሆድ እርስቱ ህዝቡን አስጨረሱት ለወበር ሲሰፈሰፉ ህዝብን ጨርሰው ምን እደሚመሩ አላውቅም ፍትህ ለተገፍው ለተበደለው ለአማራ ህዝብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺልኝ እናመሱግናለን

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Рік тому

    ስላም ለሀገሬ ክፍሽን አያስማኝ በርቱ ጥሩ ቆይታ ነበር❤🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 11 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልል እህል ወይስ ሀገርን አስጨራሺ እግዚአብሔር አምላክ ከጦርነት እግዚአብሔር አምላክ በቃ በለን የእውነትእነኝህ ፖለቲካሞች አገር አስጨራሺ ንጹሐንን አስጨራሾች

  • @betitube7252
    @betitube7252 11 місяців тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይቦዛ እንኳንደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ የሠሙትን ማሰማት መልካምነት ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @MartiTube
    @MartiTube 11 місяців тому

    Yehagerachen pilotica enedewe mechee new yemiyalefelete yemere ejege betam yasazenale bechaaaa fetari amelake selamun yaweredelen enjii enedihu tenakesen malekachen new gobeze ❤❤❤

  • @መብሬ-ቀ9ሠ
    @መብሬ-ቀ9ሠ 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዚት ትርፍ ይበልልሽ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ እሚል ቆይታ ነው ሰላም ፍቅር ያድለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @TemesgenLigale
    @TemesgenLigale 2 місяці тому

    ይመችህ

  • @MeazaMeseret
    @MeazaMeseret 18 днів тому

    መልከም

  • @ekrW
    @ekrW 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለስው ልጆች በሙሉ አላህ ይሄንን ጦርነት በቃችሁ ብሎን ፍቅርን ሰላምን አንድነትን አላህ ያምጣልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @markos-tube
    @markos-tube 4 місяці тому

    አሪፍ ፖለቲካዊ ዉይይት ነዉ

  • @tirezaalamutube2944
    @tirezaalamutube2944 11 місяців тому

    ሠላም በእጥፉ ይብዛላችሁ የሀገር ልጅች እንዴት ናችሁ እኔ ጋ ሁሉም ሠላም ነው ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን አሜን ሠላም ለሀገራችን የሁን ደስ የምል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ተባረክ እስክንገነኝ ሠላምች ይብዛላችሁ

  • @MemeMesay-iq9ht
    @MemeMesay-iq9ht 4 місяці тому

    Wow kebad new

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 11 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ጉርሻ React አንካን በስላም መጣሽ ዋውው በጣም አርፍ ውይውይት ነበር በተለይ አያና ዋውው እስክ ዛሬ የት ነበርክ 🇪🇹ሀግራችን ሰላም ያደርግልን 🇪🇹

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Рік тому

    ወይ ጉድ የባሰ አታምጣ አለ ዘማሪው እናተ ምን አለባችሁ ተጨማለቁብን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጃዊሳው ፋኖ አማራ ምስኪኑ እህህህ😢

  • @tigistlema6068
    @tigistlema6068 4 місяці тому

    በርቱ

  • @Mulu-g2o
    @Mulu-g2o Місяць тому

    wow

  • @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ
    @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እኮንበ ሰላም በጤና በፍቅርመጣሽልን እህታችን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል ባለሽበት ቦታ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላሙን ያምጤልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እሶ በራህመቱ በእዝ ነቱ ይዘንልን መጨራሻ ችንን ያሳምርልን የሰዉልጀ ሠጨረሻዉ ሲምር ነዉ ና ጉድ መቸም በማዲያ የሉሰዉናቸዉ እሚባሉትፍፍ😢 በጣምደስእሚልቆይታነበርያሳለፍነዉ በርችልን እህታለም በቀጣይቤዱ እስከምንገናኝ ባለሽበት ሰላምሁኝልን

  • @MedinaBacha
    @MedinaBacha 2 місяці тому

    Good job

  • @MaqdesBurtukan
    @MaqdesBurtukan 2 місяці тому

    በሪታ

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 11 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ጉርሻ አንካን በስላም ወጣሽ ዋውው በጣም አርፍ ው ይውይት ነበር በተለይ አያና ዋውው እስክ ዛሬ የት ነበርክ ሀግራችን ሰላም ያደርግልን ያወቁትን ማሳወቅ የሠሙትን ማሰማት መልካምነት ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 11 місяців тому

    ፍቅር አድነት መቻቻልን መተሳሰብ መተባበር መከባበርን በሀገራችን ውስጥ ይብዛልን መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ተወያታቹ ለሀገራችን ውጤት አመጡ ውይት መመካከር አርፍ ነው

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጂሽ አማልጂን የአስራት ሀገርሽን ኢቶጲያን በፀሎትሽ አሳስቢልን አይ ፖለቲካ ሁሉም ለራሱነው ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው በነሱ ምክኒያት ነው ምንም የማያቁ አርሶ አደሮች እና ህፃናት አዛውንቶች ወጣቶች እየረገፉ ያሉት የእናት እንባ እንደ ውሀ የሚፈሰው እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ የነዝህ ሚስኪን ህይወት ነው እውነት ማን እንኳ እደሚመራቸው አያውቁም ስለምን እደሚገደሉ አያውቁም ኢቶጲያላይ ስንት ቢሔር አለ ብሔራችሁስ ምድነው ተብለው ቢጠየቁ የማያውቁ አርሶ አደሮች ህፃናቶች ናቸው የሚሞቱት 😢😢😢

  • @FafiTube1260
    @FafiTube1260 11 місяців тому

    ሠላም ሠላም አንኳን በደህና መጣሸ
    አወ በትክክል በተለይ ሚዲያ ላይ ያሉ ሰወች
    ናቸው ሰው አያሰጨረሱያሉት አላህ ሠላም ለሀገራችን ይሰጠልን ጦርነት በቃን

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif koyta neber enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir metsaseb
    yadelen fetari

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Рік тому

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ከሌለ ምንም የለም ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ሁሉም በየሀይማኖቱ ወደ ፈጣሪው መጮህ ይሻላል

  • @ethiotube01
    @ethiotube01 11 місяців тому

    Bagaa nagaan dhuftee yaada baredaa osso hunduu akka ayyanaa ta'e biyyii nagaa argataa ture jabadhu itti fufi waqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busu

  • @hirutsello3394
    @hirutsello3394 4 місяці тому

    Hhhh እኔኮ ፖለቲከኛ አልችልምም

  • @aklilmoges1787
    @aklilmoges1787 4 місяці тому

    ከባድ ነው ፖለቲካ

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 2 місяці тому

    ye tektok ferd betoch eshi ketlu hahaha

  • @ZuzuhabeshawitZuzuhabeshawit
    @ZuzuhabeshawitZuzuhabeshawit 4 місяці тому

    እነዚ ስዎች ግን

  • @fenotebrhane51
    @fenotebrhane51 5 місяців тому

    ይሸጣል ???

  • @henokwendafrash7833
    @henokwendafrash7833 4 місяці тому

    Good job