"ለሰው __ ተሰምሯል ከመሬት እስከ ሰማይ" በፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

КОМЕНТАРІ • 22

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 26 днів тому +2

    ጆሮ ያለው ይስማ ይህን የህይወት ቃል ቸርዬ ለምልምልን ዘመንህ ይባረክ

  • @abeni9311
    @abeni9311 25 днів тому +1

    ቸርዬ ጌታ ዘመንህን ቤትህን ኑሮህን ይባርክ ኑርልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 25 днів тому

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 25 днів тому

    May the Lord grant you 🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 26 днів тому +1

    እግዛብሄር ጸጋውን ይብዛልን

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 22 дні тому

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏💓💓💓

  • @w.h167
    @w.h167 25 днів тому

    እሜን ቸርዬ ጤንነት ከእድሜ ጋር ይስጥህ❤

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 26 днів тому

    አሜን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 26 днів тому

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @botin6076
    @botin6076 25 днів тому

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏❤️❤️

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 25 днів тому

    ቸርዬ ሰላምክ ይብዛ

  • @aswowas115
    @aswowas115 25 днів тому

    አሜንን❤❤❤❤❤

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 26 днів тому

    Amen pastor Chere yesemanewn belbonachen yanurelen kale hiwot yasemalen mengste semayn yawerselen

  • @eteneshgebeyehu3856
    @eteneshgebeyehu3856 26 днів тому

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!ግን ፈራሁ ወዬ ለእራሴ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 25 днів тому

    Pastor Heaven needs your voice 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @botin6076
    @botin6076 26 днів тому

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 26 днів тому +1

    ከሂወት ጌታ እንዳንለይ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalemEyu-nb4ep
    @EyerusalemEyu-nb4ep 26 днів тому +3

    ትምህርት ጥሩ ሆኖ ሳለ አንዳዴ ያሳመርክ ወይም እያስተማርክ እየመሰለክ ትስታለክ አዳምና ሂዋን እኮ ታላቅ ቅዱስ ናቸው አምላክ ፍቅራቸው አስገድዶት የመጣው በእነሱ ነው እንዴት ፋሽን ለብሰው ቁምቡርስ ምናምን የሚል ተራ አነጋገር አትናገር የፍጥረት ንጉስና ንግስት ናቸው አውቃለሁ እረኛ የለክም ከአባቶችክ ወይም ከእግዚአብሔር ልጆች የተማርከው ሰለሌለ ትስታለክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለሆነ እውቀት የለክም ይገባኛል እነዚህን ነገር አስተካክል

    • @HM-oi4dq
      @HM-oi4dq 26 днів тому

      10 ለ 1

    • @MestwateSpells
      @MestwateSpells 25 днів тому

      😊😊😊😊😊

    • @w.h167
      @w.h167 25 днів тому +1

      አንቺ ደግሞ የትኛዋ ሰባኪ ነሽ እባክሽ?? በጨለማ አይናችሁን ጨፍኑ ከሰማይ ገንዘብ ይወርድላችሗል እያልሽ የምታምታቺ የሰይጣን ጭፍራ ነሽ! ፓስተር ቸሬን ለማከል አምስት ጊዜ እንደገና ብትወለጂ አንኳን ከእሱ አትስተካከይም እሺ! ለነገሩ ባለጌ ከስድብ ሌላ ምንም አያውቅ! እኩያሽን ፈልጊ👎🏿👎🏿

    • @abeni9311
      @abeni9311 25 днів тому

      ምን ክፋ ነገር ተናገ ይሄ ማመናፈስ አንተ ቅዱስ ምናምን የምትላቸውን የእግዚ ቃል ሁሉም ሀጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሄር ክብር ጎድሏቸዋል ይላል የምትተቹትን እወቁ ቸርዪ የምንወደው የእግዚ ቃል ሙላትያለበት አገልጋያችን ነው ከማውራት በፊት በደንብ ተማር