Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማይ እውነት አላት ላንተብለ ቤተሰባቾን ትታ ያሳለፈችውን ታውቃለህ ሮቤል ትቸኩላለህ ለማንኛውም ዬኔ አስማማቸው
እንኳን ለአመታዊ ክብር ብዓል ቆስቋማ ማርያምን ❤️ እንዲሁም ለስማኢትዋ ለችግርዋ ፍች ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ ክብር ብዓል አደርሳቹ አደረስን ምልጃና በረክት ረዴት ይደርብን አሜን አሜን በሉ 🤲💝🤲💝🤲💝💝
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉🎉
AMEN ❤️ 🙏 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏
አሜን3
,አሜን 🙏🙏🙏🙏
ጀግናሴት እራሷን ታስከብራለች ጎበዝ ማሂ❤❤❤
በብሌኔ አልፈርድባትም ሮቤል ሁሌ ግፍል ይላል በእርግጥ ብሌንም ትግስት የለሽም ግን ብዙ ዋጋ ከፍለሽበታል ላዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አርጊለት
በትክክል ይቅርታ አድርጊለት
የዮናስን ሪች አንድ ላይ በመያት ደስ ያለው👍👍
ባለፈው ሪችን ተይልኝ እያልሽ ስነፍርቂ ነበር ግን ጤነኛ አይደላችሁም
@@eteneshWoldesilassieጤነኛ ነች አስደንግጧታል እንደዛ አይባልም ይሄ ጅል እሮቤልና እራሄል ያመጡት ስህተት ሳያንስ እንደገና ሰርግ ልናረግ ነው ሰርግ ከሪች ጋር ይቀጥላል ከነውርም በላይ ነውር ያረጉት። እነሮቤል ባመጡት ጣጣ ውስጧ እንዲታመም እንዲቆርጥም ሆናለች።የእውነት ስታፈቅር እንዲህ ነው የሚያመው። የነራሄል ድሮም አሁንም ዝምብሎ ግንኙነት ነው። ማሂ ግን ትክክለኛ የፍቅር ሰው ነች።
ትበልህ ደግ አረገች ብዙ ጠላት እንዳላችሁ እያወክ እንደዛ ጥንብ እርኩሷን በህዝብ ፊት ስታወጣ ተዉ ይቆጭሀል ወደ እራስህ የተመለስክ እለት ይቆጭሀል ብላህ ነበር ስጀመር ሮቤል እምነተ ብስ ነህ እነኝህ ለህወትህ ወሳኝ የሆኑ ብሌንና ዮኒን እንደ ንፍጥ ቆርጠህ ስትጥላቸዉ ማሰብያ እንደሌለህ ያመላክታል እንዴት ያሳለፍከዉን ታሪክ ፈተና ማሰብ የተሳነህ እለት ነዉ የብሌንን ልብ የሰበርከዉ ተዉ ሮቤል ልምከርህ አንድ ነገር ተከስቶ ካየህ አደባባይ ለህዝብ ሳታዉጅ ከካሜራ ጀርባ ሆነህ ነገሮችን በሰከነ አእምሮ አስበህ መረዳት አለብህ ፈጣሪ ወደነበራችሁበት ፍቅር ይመልሳችሁ ብሌንዬ የኔ ጨዋና ለፍቅር ሟች የፍቅር ንግስት እባክሽን ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አርጊለት የበፊቱ ይሻላል ግን ጀግና ነሽ
ማሂትክክልናት በተደጋጋሚ ነግራሀልች የሚቆጭህነገርአትናገር ብላህነበር ጨራሽ ለማዳመጥ ግዚ አልሰጠሀትም አዉንም ግዜ ሰጣት ❤❤
ትክክል ነሽ ሲፈልግ የመጣል ሲፈልግ እየተግማማ ይመጣል አይደብረውምደ
የዘንድሮ ፍቅር በፊት ያንን ሁሉ መስዋእት ከፍላ አንድ ሆናችሁ ነበር እሁን ደግሞ አንዱ ያንዷ አንዱ ያንዷ እረ ክብር ይኑራችሁ ጎደኛ አይመኝም ይጭ ማሂ ትክክል ነሽ
ማህ ተረጋግ በማይልፍ ነገር የማያፍ ቃል አትናገር ይባላል ተይ አንች ጋር እሱ ጋር ጥፋት ነበረባችሁ ግን ከሁሉም ነገር ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ተይ እህቴ ሰዉ ሁኖ ማያጠፋ የለም እና ይቅሪታዉን ተቀበይዉ❤❤❤
ይገባሀል ፍቅር ስትፈልግ በትነህ ስትፈልግ ምትለቅመው አድለም የምትወደውን ሰው ልብ እዳትሰብር ተጠንቀቅ በፍቅር አይቀለድም ሌላው ብዙ ጠላት አለኝ ስለምትሉ በመሐላችሁ የሚመጡ ነገሮችን ማስተዋልና በመጠንቀቅ መመርመር አስፈላጊ ነው።😊
ጀግና ነሽ ማሂዬ ደግ አደረግሽ ተውስትይው ላስረዳህ ስትይው መረዳት አልፈለገም ነበር
ማሂ ትልቅ ስህተት እየሰራሽ ነው አስቢበት እሮቤል እውነተኛ አፍቃሪ ነው አችም እደዛው ስለ ተናደድሽበት ነው እደዝህ እምትሆኒው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው❤
ሰማእቷ አርሴማ ቅድስት❤ በችግራችን ስአት አለሁ ትበለን ````````አሜን♥️♥️🙏🙏
አሜን❤❤
AMEN ❤️ 🙏 ERDATAWA ENFELGALEN 😢❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤
ላንተ ፡ ብላ ፡ ቤተሰቦቿን ፡ ትታ ፡ ስንት ፡ መስዋእት ፡ ለከፈለችል ፡ ይህ ፡ አይገባትም ፡ ባልተረጋገጠ ፡ ነገር ፡ እንዲህ ፡ ማድረግህ ፡ ተገቢ ፡ አይደለም ፡ ማሂ ፡ ገበዝ ፡ ነሽ ፡ ❤❤
ለመሞት ወር ቀረኝ ብላ ብቅ አለች እንኳን ለዚህ አበቅሽ
ክክክክክ በጣም
ቀጠሮ ተራዝሞላት ነው መሰል ክክክ
😂😂😂😂
ወይኔ አረ ኮመንት😂😂😂@@አለሁሁሉንችየ
ማርያምን እኔን በማሂ አልፈርድም በእኔ በእራሴም ደርሶብኝ ስላየሁት ነው ምንም ሳታጠፍ ነው ይሄን ያክል ጊዜ ልቧን ሠብሯት ነው የቆየው ግን ማሂ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው እህትየ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን
ትክክል ዝምያለ ነጃወጣ❤❤
ልክናትማህሌት ምክናየቱም እዉነቱን ያወክቀን ይቆጪሀል ብላለቺ ሰለዝህ እዉነቶንነዉ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 🤲
አሜን
አሜን❤
እኔ ከእናተ ቤት ተፍቻለው 👉ግን ጸበል ግቡ ጸልዩ ስገዱ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ
ትክክል ፀልዩ❤❤❤
ትክክል በቡዳ የተበሉ አይደለም
ትክክል ሁሉም ደደብ ናቸው😂😂😂
እውነትም ኣላት ባላጠፋችው እደዚ እየሰባበራት ሮቤል ችኩልነው
❤❤ሮቢ ለሊላዉቀን ትግስት ይኑርክ ቶሎ አትቁረጥ ❤❤❤😢😢😢ማሂ አበባ መበተንየለብሽምነበር
አይይ ማሂ ይቅርታውን ተቀበይው 😢😢 በርግጥ ተሳስታል ከሰው ስተት አይጠፋም እረ ታረቁ ተስማሙ 😢😢❤❤
ማሂ ደጋግማ ይቆጭሃል ብላህ ነበር ለጊዜው ቢሆንም ጥሩ አደረገች
የዮኒ በት እና የሶፊ ቤት እያስጠለን መጣ😢😢😢😢
.በጣም የልቤን ተናገርሽልኝ በተለይ የሶፊ ቤት ቱ ደምሪኝ አቦ😅
😢😢😢😢😢😢😢
እውነት እኔ ለራሱ በጣም ነበር የምከታተላቸው ሰፍፍ ብዬ ነበር የምጠብቃቸው አሁን እረስቻቸዋለሁ ሲያጋጥሙኝ ብቻ አያቼዋለሁ
sofi mrn atafaa😮😮
ማሒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሮቤል ግን ደስ ሲልህ የምመጣ ደስ ሲልህ የምትሔድ ኔቶርክ አትሁንባት ለማሒ ባህሪህን አስተካከል ነገሮችን መርምር
በነገራችን ላይ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ፍቅረኛ ሲጎዳና ሌላ ሰው ሲጎዳ ህመሙ ይለያያልና ማሂን በጣም እረዳታለሁ
የእውነት አልቅሻለሁ ብዙ ፈተና አሳልፋለች ነገሩን ባታከሩት አሪፍ ነበር በጣም ነው የተሰቃየቸው 😢😢😢😢😢😢 አላውቅም ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልሰላቹሁ
ሮቤል አትቸኩል ትእግስት ይኑርህ ወንድሜ ብዙ ጠላት እንዳላችሁ እያወክ ሳታገናዝብ ይህን ማድረግህ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሃል::
አበባ መበተን በጣም ብልግና ነው ። ይቅርታውን ምክንያት አቅርበሽ ያለመቀበል መብት ነው ። የፈፀምሽው ነገር ግን እጅግ ብልግና ነው ።
ምኑነውብልግና😂😂😂😂😂
ደግ አረገች😒😏😏😏
@DeraDubai-lk8ug ደነዝ ጥርብ መሀይም ስለሆንሽ አይፈረድብሽም።
Think on her position … Mahi is right … she needs time
እኔ ማሂ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፍቅሯ የእውነት ስለነበረ ተጎድታለች። ከልቧ ነው የምታፈቅረው ለዚህ ነው እንደዚህ የምትሆነው። ሮቤል ትንሽ ነገር ነው የሚበቃው ሁሌም። ራሄል ተጨምራ አባባሰቻቸው።
ራሄል መሰሪ ነሽበወቅቱ አቀጣጥለሽ አራራቅሽአሁን ዮናስ የዋህ ነው ይቅርታ አለሽ እነርሱን ግን ለያየሻቸው እንኳን ደስ አለሽማሂ ግን ላንች እንዲህ አልነበረችም ከጅምሩ ጀምሮ መሰሪ
ማሂዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ ፍልቅልቅ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ። አሁን ከአንቺና ከሮቤል የሚጠበቀው ታርቃችሁ ወደ ዱሮው ፍቅራችሁ እንድትመለሱ ነው።
ሮቤ ያኔ ነግራህ ነበር እኮ በማታቀው ነገር ፈረድክባት ስለዚህ እቺ ልጅ ምን ታድርግ ማሂዬ አንቺም ቋም ብለሽ ለአንዲና ለመጨረሻ ግዜ አስቢበት እና ይቅርታ አድርጌለት ውዶ እህቴ
በማህሌት አልፈርድም ሮቤል በሕይወትህ መረጋጋትን ተማር! ዝም ብሎ እምቦር አይባልም ሆኖም ግን ማህሌት ቁጭ ብላችሁ አውሩ እና ፍቱ ብዙ ጊዜ ጠፍቷል.
እኛ ለምነንሃል ከመጀመሪያውም ሁላችሁም አጥፍታችኋል ማሂም በሴትነቷ ብዙ መስዋእትነት ከፍላለች ጎድተሃታል ከገዛ ጓደኛህ ጠርጥረሃታል የሆኖ ሆኗል ዛሬ ባይሳካ ሌላ ቀን ይሳካል ተስፋ አትቁረጥ ማሂ እሮቤል ይካስሽ ❤እናንተማ ጥርስ በጥርስ ሆናችኋል
ትክክል ናት ማሂ አንተ እውነኛ አፍቃሪ መሰለከን ነበር ስንት ጠላት እያለህ እያወክ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር ነገም ሌላ ነገር መለቀቁ አይቀርም አንተ ትዕግስት የለህም መረጋጋት የሚባል የለህህም ሌላው ደሞ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል ሮቢ ሁሉን ነገር በጩከትና በመደባደብ በችኩልነት ፈጣን ነህ እናም የማሂ ውሳኔ ትክክል ናት ለምን ነገም እንደዚህ አይነት መፈጠሩ አይቀርም ሮቢ እኮ ሌላው ቀርቶ ዮኒን የማታመን ሰው ነህ ደሞ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት ባትወራወሩ ጥሩ ነው ማሂ ላንተ ብዙ መስዋዕት ከፍላለች ልታምናት ይገባል
የነ የዋህ አንች ንፁ ሰት ነሽ ግን ተረጋግ በቃ ፍቅር ቅም አያውቅም
ዮኒ እንደምንም ብለህ አስታርቃቸው በሀይማኖትአባትምቢሆን እኔበጣምነው የምወዳቸው ሁለቱንም እንዲለዮ አልፈልግም ❤❤❤❤❤❤
መግማማት መግማማት አሉ እማማዝናሽ ማር ሲበዛም ይመራል እጭ
እዉነት ነዉ ድራማዉ በዛ
ሪች እና ዮን አንድ ላይ ስል ሆኑ ዳስ ብልያል ❤❤🙏🙏ይቅር የ አግዚአብሔር ኖው ይቅር ባይ ማይዬ 😢😢🙏🙏
ማሂጉበዝየኔጀግናደግአደርክሺውግንይቅርበይውአጨክኒበት
ሮቤል ቀዥቃዣ ነው አያስተውልም ግን እርሱ ወንድ ልጅ ነው በወቅቱ ያበባሰችው ራሄል ናትራሄልን ማየት አስጠላኝ ማሂ ግን በርሷ ምክንያት ዮናስ ፍቅሩን እንዳያጣ ማድረጓ ተችታኛለችዮናስዬ ለራሄል አይገባትም ምስር ናት
ሮቤል ለማሂ ጊዜ ስጣት የተናገርካት ነገር ከባድ ነገር ነው አንዳንዴ ከንግግር ይልቅ ዱላ ይሻላል ይባላል እሱ ላይ ስትነግርክ አለማመን ተጨምሮ ይከብዳልና ጊዜ ስጣት።
መን አይነት ስው ናት አንቻስ የስራሹ ትክክል ነው ማለት ነው አይዞክ ሮብልየ ለበጋ ነው
ማህ ጀግና ቆራጥ ሴት❤❤❤❤❤
በፊት ምን ተለቀቀ ብዬ ነው የሚያየው አሁን ግን በጣም የሚለቀቅ ቪዲዮዎች እያስጠሉኝ ነው
በጣም አስጠልተውኛል
እኔም
@@SofyaMohamed-oh1hc እኔም ዝምብሎ ዝብርቅርቅ የሆኑ
ድራማዉ አለቀደ ማሂ ኋላይቆጪሀል ያለቻት ቃል ትዝዝዝዝዝዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለሁሉም ነገር ተጠያቂዉ እሮቤል ነዉ ምክንያቱም ትግስት እሚባል ነገር አልፈጠረበትም ማሒ ደግሞ ጀጥሩ ነዉ ያረገችዉ አፍቅሮ አለመታመንከባድ ነዉ እሮቤል ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሂ የኔ ጀግና ባዴ ይቅርታእዳትይለት
የወናሥነህ ለዚሁሉ ያበቃሀቸዉ በጣምያሳዝናል እራሥህታርቀህ አጣላሀቸዉ
ማሂ በእናትሽ ሕይወት መቼም ቢሆን ከሮቢ ውጪ አያምርብሽም። በእልህ ተገባብቶ ነው ይህንን ሁሉ ውሳኔ ያደረገው። አሁን ግን ወደ ልቡ ተመልሶአል። በርግጥ እውነት አለሽ ግን እባክሽን እማ ረጋ ብለሽ አስቢ። ሮቢ ላንቺ አንቺም ለሮቢ የተፈጠራችሁ ናችሁ። እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል። እናም ነገም አዲስ ቀን ነው። የማይስተካከል ነገር የለም። እንዲያውም ፍቅራችሁ በአዲስ መልክ ይለመልማል። ከይቅርታ በላይ ምንም የለም።
tigisti yinurishi inde set liji tigistin tamari ka irch 😢😢😢 irchi betami tigistag astawayi liji nachi ❤❤❤❤❤❤
ሪች ላንቺ ብዬ ነው የከፈትኩት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለሌሎች አያገባኝም
😂😂😂😂ከዛስ
የኔ ማር ብለንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ዮኒን ከተጸጸተ ይቅር በይዉ
በጌታ ማሂ ተይ እህቴ እንዴ ቃሉም አይፈቅድም😢😢😢
ሁሌ ችግር አያልቅም ልጅትዋን ከቤተሰብ ከእይወት ውጭ ሁሌ እያስወጣካት አንቱ ባለጌነህ ዮኒን መጠርጠርህ
betam
ዋጋው ነው እውነተኛ ፍቅር እንዲቀንስ ማድረግ ያኔ ነው ሲጠረጥራት የማይረባ ነው
ሮብኤል ሆልዮም ልመና😢እኔነን ጥፋተኛ ይላል ምስኪን ውስጥዋ ምን ያህል ምን ብኖራት ነውእኔ ይናፈቀኝ ክልመና ይምወጣቤት ቀን 😢
Blen lbua ke werk yekebere slehone newa endesua aynet afkari aygegnm
ሪቺ 2 ወር አልሞላትም ለመሞት አቤት ውሸት በዚህ ሚሰኪን ህዝብ ተጫወቱበት
ወይኔ ግፍሽ😅😅😅😅😅😅
እኔ የ ሪች ሀመም አለገባኝም
😂😂😂😂😂ፈጠር ሆኑ ኡኮ
እረ አይባልም አኪምነው እኮ ያለሁ እግዚአብሔር አይደለም 😢😢
ማሂ ትክክል ትክክል እያላችሁ ሰዉን አታራራቁ በተቻላችሁ አቅም እዲስማሙ አድርጉጂ ኮሜቶች😢😢ስህተት ሁለቱም ላይ አለ ስለዚህ ማሂ ተረጋግተሽ ለመስማማት ሞክሪ❤❤🎉🎉
ይመችሽ ወላሂ ተመቸሽኝ ጀግና
ሮቤል ማርያምን እንዳስጠላሀኝ
እባክሽ ማሄ ፍቅር ይቅር ባይ ነው ተረጋጊ ማሄ ሮቤል ተረጂው እባክሽ ፍቅር ይቅር ባይ
እኔ እምለው የፍቅረኛውን እራቁት ፎቶ ጏደኛው ስልክ ላይ ጏደኛው ሳይነግረው አግኝቶ ምን እንዲያስብ ጠብቃችሁ ነበር ሁለቱም ጥፋተኞች ናቸው አሁን የምትነጋገሩት ሁሉ በኃላ በሮአችሁ ላይ ችግር ይፈጥራል አስብበት ልብ ግዙ
ብሌን ዛሬ በጣም አጠፋሽ ይቅርታ ብታደርጊለት ምን አለበት መጀመሪያም አነቺ ነሽ ጥፋተኛ ቢያንስ ለሞራሉ አበባዉን ተቀብለሽ ከዛ ብትነጋገሩ ጥሩ ነበር ሮቤል ወድሜ አይዞህ ምንም እንዳይከፋህ
ኧአበጅሽማሂየኔቆንጆ
አሁንም ይቆጭሻል ላይ ነክ፡፡!!!!!!!! አረ ተው ፍቅርን እንደዚህ እንደዋዛ አትጫወትበት፡፡ አፈቅርሻለሁ ያላንቺ መኖር አልቻልኩም በላት!!!!!!! እልህ እና ፍቅር አብረው የሚሄዱ ነገሮች አይደሉም please please please
የወናሥና ሪች እንካን ታረቃችሁ ሮቢልና ብሌን እባካችሁ ነገሩን ቀለል አርጋችሁ ታረቁ አብሮነታችሁን ናፍቀናል
ማህሌት ኢደሰው አስቡ በይቅርታ ይሁን ኣይዝሽ እውነታው እካን ታወቀ
ማሂ አበሣ ሢፈልግየሚጥልሢፈልግየሚያነሣት ቆሻሻልብሡ መሠለችዉ ወላሂ ጓበዝ በሽተኛአጓቷን ትታየጠፋችዉለሡ አልነበረምያሥሀል
እሪችእስካሁንአለችደ😂😂😂😂😂የ2ወሩነገርስ
@@Zeynu-tj9tj አሰመሳ ይነች እርች
😂❤
ያኔ እዴት እዳለቀሥኩ😢😢😂😂😂😂😂
እኔለራሱ ግንውሸት ያድርግላት
ብሌን አዎን በጣም ነው ያሳዘነሽ ሮቤል እናንተም ተበቅላቹሓል ፣ አሁን ይቅርታውን ተቀበይ ብሌን ።
Robel Abshir yene konjoo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Gobez mahi wistwan betam godtwatal mahi ykirtawin tekebeyw tolo bota atischiw wshet new kewistish alwetam
Gobez Abo set eko atwkuret mahiye tikikil neshi
እንዴዛስትለምንህ እዉነትአላት የናንተንፍቅር ከሌላሠዉ ፍቅርጋር ማወዳዴር አልነበረብህም ሮቤል ሁሌሥሜታዉይእየሆንክ እራስህንጎዳህ ብሌንየየኔዉድ ይቅርበይዉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ይህ ሁሉ የራሄል ስራ ነው አንተ ጀርፍፍ ሮቤል የምትባል እንደከብትየምትመራ አንተ በፈለካት ግዜ የምታገኛት እቃ አይደለችምጉበዝ ብሌንዬ ትክክልእርምጃ ነው የወሰድሽውአፈር ግጠህ ነው ከዚህ በኋላማግኘት ያለብክ እሷን አስመሳይ ናቹ አንተም እራሄልም። well done 👍
Nege inesu bitareku yastezazibal zim maletu yibejal
@ yetareku ena metarkachiw mtefu new malite sayehuine mastewale betam yasfelgal bezhe lay ymelktaweinem audience makberi Alebachiew degemo lesu bela ltemoute Yenberche leg yeha ygebatal ewenite is Not far at all .
እኔ ግን እያስጠላኝ ነው ሪች ታማለች ያላችሁትም ውሸት ነበር ማለት ነው?
ምን ሆንሺ ነው ማሂ 😢😢😢😮አይዘኻ ሮቢ ሓወ😢😢😢😢😢😮😮
ጆል ነው በክሽ አይተዋትም አንደስዋ ዓይነት 1000 መግባት ይችላል
ሮቤልዬ ተረጋጋ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ማህሌትም የሰራሹ ስራ ትክክል አይደለም ወደልብሽ ተመለሺ እሽ
ILikachhune crsachu new ??? Iske mechese Lihone??
ማህዬ ጨዋ ነሸ አይዞሸ
ዪኒ በጣምያሰዝናል የበፋቱ ስራ ቀጥል ግዴታ የሴት የውንድ ጨቅጨቅ ታመጣልህ ይህች ሬሄል የሚትባል ስቅ ትሰቃላች
እንኳን በስላም መጣቹ ረች ሲታምር ውብ ኔሺኮ❤❤❤❤
መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ እውነታቸውን ነው ለካ
ማሂ ሃይለኛ ናት እንደ ሪች የዋህ አይደለችም በቀላሉ የምትቀበልህ አይመሰለኝም
እሮቤል አሥመሣይ ሠዉነዉ ደግአደረገችዉ
እመቤቴ. ቸር ነገር. አሰሚን
የባልሽ ጥፋት አይደለም ያም ሆነ አንቺ ቁጭ ብላችሁ ማስረዳት ነበረባችሁ ሚስቱ ነሽ የራቁት ፍቱ ሲያይ ለምን አይበሳጭም ስለዚህ🙄
esa letsredaw setemoker enbii ale betam lemenaw nebre
ለመረዳት መቸ ፍቃደኛ ወነእሱ ጥፍተለ የሱነዉ
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም የሰው ልጅ ተሣሣች ነው ግን ስተቱን አምኖ ለይቅርታ ዝቅ ማለት ትልቅነት ነው
ከልባ እንደ ስት ተከበር ከጎንሽ ያለች ስት ኣትዩም ዎይ 🙇🙈🙃😕😏😏😏😏
ወይ ግፍ ማሂ በዚ ስአት የማፍቅር ስው ሲገኝ አታ ደማ አታጃጀል ርቢ አላፍቅርህም አለችህ እካ እንዴ ምን ነው
እምነት የሌለው ፍቅር ገደል ይግባ ፍቅር እምነት ነው አንተ አሷን ካላመንካት እሷም ካላመነችክ ያስጠላል እምነት ወሳኝነት አለው
iko
እሮቤል ነግረንህ ነበር ከመጀመሪያዉም ሴት ልጅ ካመረረች ማንም አይመልሳትም
Richi mee rifeensaa kee hojisifaadhu ykn tokosisee kootuu jechuun warii barbaadan mee like 👍 ❤
😅😅😅 umata marata
ዮኒዬ ወንድሜ ትልቅ አባት አምጥተህም ቢሆት አስታርቅልን አደራ
የናስን ሪች አንድ ላይ በመያት ደስ ያለዉ ቤተሰብ ሁኑኝ❤😢
አሁንም ይቆጭሻል ላይ ነክ፡፡!!!!!!!! አረ ተው ፍቅርን እንደዚህ እንደዋዛ አትጫወትበት፡፡ አፈቅርሻለሁ ያላንቺ መኖር አልቻልኩም በላት!!!!!!! እልህ እና ፍቅር አብረው የሚሄዱ ነገሮች አይደሉም please please please በዛ ላይ ታጋሽ ሁን! ወንድ ልጅ ካልታገሰ ማፍቀር ይቸግረዋል፡፡ ትንሽ ለስለስ በል፡፡ ወዲዓደይ ማዓረይ ዛ ትግራዋይነትካ እዚኣ ዋጋ ታክፍለካ እያ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ማይ እውነት አላት ላንተብለ ቤተሰባቾን ትታ ያሳለፈችውን ታውቃለህ ሮቤል ትቸኩላለህ ለማንኛውም ዬኔ አስማማቸው
እንኳን ለአመታዊ ክብር ብዓል ቆስቋማ ማርያምን ❤️ እንዲሁም ለስማኢትዋ ለችግርዋ ፍች ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ ክብር ብዓል አደርሳቹ አደረስን ምልጃና በረክት ረዴት ይደርብን አሜን አሜን በሉ 🤲💝🤲💝🤲💝💝
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉🎉
AMEN ❤️ 🙏 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏
አሜን3
,አሜን 🙏🙏🙏🙏
ጀግናሴት እራሷን ታስከብራለች ጎበዝ ማሂ❤❤❤
በብሌኔ አልፈርድባትም ሮቤል ሁሌ ግፍል ይላል በእርግጥ ብሌንም ትግስት የለሽም ግን ብዙ ዋጋ ከፍለሽበታል ላዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አርጊለት
በትክክል ይቅርታ አድርጊለት
የዮናስን ሪች አንድ ላይ በመያት ደስ ያለው👍👍
ባለፈው ሪችን ተይልኝ እያልሽ ስነፍርቂ ነበር ግን ጤነኛ አይደላችሁም
@@eteneshWoldesilassieጤነኛ ነች አስደንግጧታል እንደዛ አይባልም ይሄ ጅል እሮቤልና እራሄል ያመጡት ስህተት ሳያንስ እንደገና ሰርግ ልናረግ ነው ሰርግ ከሪች ጋር ይቀጥላል ከነውርም በላይ ነውር ያረጉት። እነሮቤል ባመጡት ጣጣ ውስጧ እንዲታመም እንዲቆርጥም ሆናለች።የእውነት ስታፈቅር እንዲህ ነው የሚያመው። የነራሄል ድሮም አሁንም ዝምብሎ ግንኙነት ነው። ማሂ ግን ትክክለኛ የፍቅር ሰው ነች።
ትበልህ ደግ አረገች ብዙ ጠላት እንዳላችሁ እያወክ እንደዛ ጥንብ እርኩሷን በህዝብ ፊት ስታወጣ ተዉ ይቆጭሀል ወደ እራስህ የተመለስክ እለት ይቆጭሀል ብላህ ነበር ስጀመር ሮቤል እምነተ ብስ ነህ እነኝህ ለህወትህ ወሳኝ የሆኑ ብሌንና ዮኒን እንደ ንፍጥ ቆርጠህ ስትጥላቸዉ ማሰብያ እንደሌለህ ያመላክታል እንዴት ያሳለፍከዉን ታሪክ ፈተና ማሰብ የተሳነህ እለት ነዉ የብሌንን ልብ የሰበርከዉ ተዉ ሮቤል ልምከርህ አንድ ነገር ተከስቶ ካየህ አደባባይ ለህዝብ ሳታዉጅ ከካሜራ ጀርባ ሆነህ ነገሮችን በሰከነ አእምሮ አስበህ መረዳት አለብህ ፈጣሪ ወደነበራችሁበት ፍቅር ይመልሳችሁ ብሌንዬ የኔ ጨዋና ለፍቅር ሟች የፍቅር ንግስት እባክሽን ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አርጊለት የበፊቱ ይሻላል ግን ጀግና ነሽ
ማሂትክክልናት በተደጋጋሚ ነግራሀልች የሚቆጭህነገርአትናገር ብላህነበር ጨራሽ ለማዳመጥ ግዚ አልሰጠሀትም አዉንም ግዜ ሰጣት ❤❤
ትክክል ነሽ ሲፈልግ የመጣል ሲፈልግ እየተግማማ ይመጣል አይደብረውምደ
የዘንድሮ ፍቅር በፊት ያንን ሁሉ መስዋእት ከፍላ አንድ ሆናችሁ ነበር እሁን ደግሞ አንዱ ያንዷ አንዱ ያንዷ እረ ክብር ይኑራችሁ ጎደኛ አይመኝም ይጭ ማሂ ትክክል ነሽ
ማህ ተረጋግ በማይልፍ ነገር የማያፍ ቃል አትናገር ይባላል ተይ አንች ጋር እሱ ጋር ጥፋት ነበረባችሁ ግን ከሁሉም ነገር ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ተይ እህቴ ሰዉ ሁኖ ማያጠፋ የለም እና ይቅሪታዉን ተቀበይዉ❤❤❤
ይገባሀል ፍቅር ስትፈልግ በትነህ ስትፈልግ ምትለቅመው አድለም የምትወደውን ሰው ልብ እዳትሰብር ተጠንቀቅ በፍቅር አይቀለድም ሌላው ብዙ ጠላት አለኝ ስለምትሉ በመሐላችሁ የሚመጡ ነገሮችን ማስተዋልና በመጠንቀቅ መመርመር አስፈላጊ ነው።😊
ጀግና ነሽ ማሂዬ ደግ አደረግሽ ተውስትይው ላስረዳህ ስትይው መረዳት አልፈለገም ነበር
ማሂ ትልቅ ስህተት እየሰራሽ ነው አስቢበት
እሮቤል እውነተኛ አፍቃሪ ነው አችም እደዛው ስለ ተናደድሽበት ነው እደዝህ እምትሆኒው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው❤
ሰማእቷ አርሴማ ቅድስት❤ በችግራችን ስአት አለሁ ትበለን ````````አሜን♥️♥️🙏🙏
አሜን❤❤
AMEN ❤️ 🙏 ERDATAWA ENFELGALEN 😢❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤
ላንተ ፡ ብላ ፡ ቤተሰቦቿን ፡ ትታ ፡ ስንት ፡ መስዋእት ፡ ለከፈለችል ፡ ይህ ፡ አይገባትም ፡ ባልተረጋገጠ ፡ ነገር ፡ እንዲህ ፡ ማድረግህ ፡ ተገቢ ፡ አይደለም ፡ ማሂ ፡ ገበዝ ፡ ነሽ ፡ ❤❤
ለመሞት ወር ቀረኝ ብላ ብቅ አለች እንኳን ለዚህ አበቅሽ
ክክክክክ በጣም
ቀጠሮ ተራዝሞላት ነው መሰል ክክክ
😂😂😂😂
ወይኔ አረ ኮመንት😂😂😂@@አለሁሁሉንችየ
😂😂😂😂
ማርያምን እኔን በማሂ አልፈርድም በእኔ በእራሴም ደርሶብኝ ስላየሁት ነው ምንም ሳታጠፍ ነው ይሄን ያክል ጊዜ ልቧን ሠብሯት ነው የቆየው ግን ማሂ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው እህትየ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን
ትክክል ዝምያለ ነጃወጣ❤❤
ልክናትማህሌት ምክናየቱም እዉነቱን ያወክቀን ይቆጪሀል ብላለቺ ሰለዝህ እዉነቶንነዉ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 🤲
አሜን
አሜን❤
አሜን
እኔ ከእናተ ቤት ተፍቻለው 👉ግን ጸበል ግቡ ጸልዩ ስገዱ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ
ትክክል ፀልዩ❤❤❤
ትክክል በቡዳ የተበሉ አይደለም
ትክክል ሁሉም ደደብ ናቸው😂😂😂
እውነትም ኣላት ባላጠፋችው እደዚ እየሰባበራት ሮቤል ችኩልነው
❤❤ሮቢ ለሊላዉቀን ትግስት ይኑርክ ቶሎ አትቁረጥ ❤❤❤😢😢😢ማሂ አበባ መበተንየለብሽምነበር
አይይ ማሂ ይቅርታውን ተቀበይው 😢😢 በርግጥ ተሳስታል ከሰው ስተት አይጠፋም እረ ታረቁ ተስማሙ 😢😢❤❤
ማሂ ደጋግማ ይቆጭሃል ብላህ ነበር ለጊዜው ቢሆንም ጥሩ አደረገች
የዮኒ በት እና የሶፊ ቤት እያስጠለን መጣ😢😢😢😢
.በጣም የልቤን ተናገርሽልኝ በተለይ የሶፊ ቤት ቱ ደምሪኝ አቦ😅
😢😢😢😢😢😢😢
እውነት እኔ ለራሱ በጣም ነበር የምከታተላቸው ሰፍፍ ብዬ ነበር የምጠብቃቸው አሁን እረስቻቸዋለሁ ሲያጋጥሙኝ ብቻ አያቼዋለሁ
sofi mrn atafaa😮😮
ማሒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሮቤል ግን ደስ ሲልህ የምመጣ ደስ ሲልህ የምትሔድ ኔቶርክ አትሁንባት ለማሒ ባህሪህን አስተካከል ነገሮችን መርምር
በነገራችን ላይ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ፍቅረኛ ሲጎዳና ሌላ ሰው ሲጎዳ ህመሙ ይለያያልና ማሂን በጣም እረዳታለሁ
የእውነት አልቅሻለሁ ብዙ ፈተና አሳልፋለች ነገሩን ባታከሩት አሪፍ ነበር በጣም ነው የተሰቃየቸው 😢😢😢😢😢😢 አላውቅም ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልሰላቹሁ
ሮቤል አትቸኩል ትእግስት ይኑርህ ወንድሜ ብዙ ጠላት እንዳላችሁ እያወክ ሳታገናዝብ ይህን ማድረግህ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሃል::
አበባ መበተን በጣም ብልግና ነው ። ይቅርታውን ምክንያት አቅርበሽ ያለመቀበል መብት ነው ። የፈፀምሽው ነገር ግን እጅግ ብልግና ነው ።
ምኑነውብልግና😂😂😂😂😂
ደግ አረገች😒😏😏😏
@DeraDubai-lk8ug ደነዝ ጥርብ መሀይም ስለሆንሽ አይፈረድብሽም።
Think on her position … Mahi is right … she needs time
እኔ ማሂ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፍቅሯ የእውነት ስለነበረ ተጎድታለች። ከልቧ ነው የምታፈቅረው ለዚህ ነው እንደዚህ የምትሆነው። ሮቤል ትንሽ ነገር ነው የሚበቃው ሁሌም። ራሄል ተጨምራ አባባሰቻቸው።
ራሄል መሰሪ ነሽ
በወቅቱ አቀጣጥለሽ አራራቅሽ
አሁን ዮናስ የዋህ ነው ይቅርታ አለሽ እነርሱን ግን ለያየሻቸው እንኳን ደስ አለሽ
ማሂ ግን ላንች እንዲህ አልነበረችም ከጅምሩ ጀምሮ
መሰሪ
ማሂዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ ፍልቅልቅ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ። አሁን ከአንቺና ከሮቤል የሚጠበቀው ታርቃችሁ ወደ ዱሮው ፍቅራችሁ እንድትመለሱ ነው።
ሮቤ ያኔ ነግራህ ነበር እኮ በማታቀው ነገር ፈረድክባት ስለዚህ እቺ ልጅ ምን ታድርግ ማሂዬ አንቺም ቋም ብለሽ ለአንዲና ለመጨረሻ ግዜ አስቢበት እና ይቅርታ አድርጌለት ውዶ እህቴ
በማህሌት አልፈርድም ሮቤል በሕይወትህ መረጋጋትን ተማር! ዝም ብሎ እምቦር አይባልም ሆኖም ግን ማህሌት ቁጭ ብላችሁ አውሩ እና ፍቱ ብዙ ጊዜ ጠፍቷል.
እኛ ለምነንሃል ከመጀመሪያውም ሁላችሁም አጥፍታችኋል ማሂም በሴትነቷ ብዙ መስዋእትነት ከፍላለች ጎድተሃታል ከገዛ ጓደኛህ ጠርጥረሃታል የሆኖ ሆኗል ዛሬ ባይሳካ ሌላ ቀን ይሳካል ተስፋ አትቁረጥ ማሂ እሮቤል ይካስሽ ❤እናንተማ ጥርስ በጥርስ ሆናችኋል
ትክክል ናት ማሂ አንተ እውነኛ አፍቃሪ መሰለከን ነበር ስንት ጠላት እያለህ እያወክ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር ነገም ሌላ ነገር መለቀቁ አይቀርም አንተ ትዕግስት የለህም መረጋጋት የሚባል የለህህም ሌላው ደሞ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል ሮቢ ሁሉን ነገር በጩከትና በመደባደብ በችኩልነት ፈጣን ነህ እናም የማሂ ውሳኔ ትክክል ናት ለምን ነገም እንደዚህ አይነት መፈጠሩ አይቀርም ሮቢ እኮ ሌላው ቀርቶ ዮኒን የማታመን ሰው ነህ ደሞ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት ባትወራወሩ ጥሩ ነው ማሂ ላንተ ብዙ መስዋዕት ከፍላለች ልታምናት ይገባል
የነ የዋህ አንች ንፁ ሰት ነሽ ግን ተረጋግ በቃ ፍቅር ቅም አያውቅም
ዮኒ እንደምንም ብለህ አስታርቃቸው በሀይማኖትአባትምቢሆን እኔበጣምነው የምወዳቸው ሁለቱንም እንዲለዮ አልፈልግም ❤❤❤❤❤❤
መግማማት መግማማት አሉ እማማዝናሽ ማር ሲበዛም ይመራል እጭ
እዉነት ነዉ ድራማዉ በዛ
ሪች እና ዮን አንድ ላይ ስል ሆኑ ዳስ ብልያል ❤❤🙏🙏ይቅር የ አግዚአብሔር ኖው ይቅር ባይ ማይዬ 😢😢🙏🙏
ማሂጉበዝየኔጀግናደግአደርክሺውግንይቅርበይውአጨክኒበት
ሮቤል ቀዥቃዣ ነው አያስተውልም ግን እርሱ ወንድ ልጅ ነው በወቅቱ ያበባሰችው ራሄል ናት
ራሄልን ማየት አስጠላኝ ማሂ ግን በርሷ ምክንያት ዮናስ ፍቅሩን እንዳያጣ ማድረጓ ተችታኛለች
ዮናስዬ ለራሄል አይገባትም ምስር ናት
ሮቤል ለማሂ ጊዜ ስጣት የተናገርካት ነገር ከባድ ነገር ነው አንዳንዴ ከንግግር ይልቅ ዱላ ይሻላል ይባላል እሱ ላይ ስትነግርክ አለማመን ተጨምሮ ይከብዳልና ጊዜ ስጣት።
መን አይነት ስው ናት አንቻስ የስራሹ ትክክል ነው ማለት ነው አይዞክ ሮብልየ ለበጋ ነው
ማህ ጀግና ቆራጥ ሴት❤❤❤❤❤
በፊት ምን ተለቀቀ ብዬ ነው የሚያየው አሁን ግን በጣም የሚለቀቅ ቪዲዮዎች እያስጠሉኝ ነው
በጣም አስጠልተውኛል
እኔም
@@SofyaMohamed-oh1hc እኔም ዝምብሎ ዝብርቅርቅ የሆኑ
ድራማዉ አለቀደ ማሂ ኋላይቆጪሀል ያለቻት ቃል ትዝዝዝዝዝዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለሁሉም ነገር ተጠያቂዉ እሮቤል ነዉ ምክንያቱም ትግስት እሚባል ነገር አልፈጠረበትም ማሒ ደግሞ ጀጥሩ ነዉ ያረገችዉ አፍቅሮ አለመታመንከባድ ነዉ እሮቤል ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሂ የኔ ጀግና ባዴ ይቅርታእዳትይለት
የወናሥነህ ለዚሁሉ ያበቃሀቸዉ በጣምያሳዝናል እራሥህታርቀህ አጣላሀቸዉ
ማሂ በእናትሽ ሕይወት መቼም ቢሆን ከሮቢ ውጪ አያምርብሽም። በእልህ ተገባብቶ ነው ይህንን ሁሉ ውሳኔ ያደረገው። አሁን ግን ወደ ልቡ ተመልሶአል። በርግጥ እውነት አለሽ ግን እባክሽን እማ ረጋ ብለሽ አስቢ። ሮቢ ላንቺ አንቺም ለሮቢ የተፈጠራችሁ ናችሁ። እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል። እናም ነገም አዲስ ቀን ነው። የማይስተካከል ነገር የለም። እንዲያውም ፍቅራችሁ በአዲስ መልክ ይለመልማል። ከይቅርታ በላይ ምንም የለም።
tigisti yinurishi inde set liji tigistin tamari ka irch 😢😢😢
irchi betami tigistag astawayi liji nachi ❤❤❤❤❤❤
ሪች ላንቺ ብዬ ነው የከፈትኩት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለሌሎች አያገባኝም
😂😂😂😂ከዛስ
የኔ ማር ብለንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ዮኒን ከተጸጸተ ይቅር በይዉ
በጌታ ማሂ ተይ እህቴ እንዴ ቃሉም አይፈቅድም😢😢😢
ሁሌ ችግር አያልቅም ልጅትዋን ከቤተሰብ ከእይወት ውጭ ሁሌ እያስወጣካት አንቱ ባለጌነህ ዮኒን መጠርጠርህ
betam
ዋጋው ነው እውነተኛ ፍቅር እንዲቀንስ ማድረግ ያኔ ነው ሲጠረጥራት የማይረባ ነው
ሮብኤል ሆልዮም ልመና😢
እኔነን ጥፋተኛ ይላል ምስኪን ውስጥዋ ምን ያህል ምን ብኖራት ነው
እኔ ይናፈቀኝ ክልመና ይምወጣቤት ቀን 😢
Blen lbua ke werk yekebere slehone newa endesua aynet afkari aygegnm
ሪቺ 2 ወር አልሞላትም ለመሞት አቤት ውሸት በዚህ ሚሰኪን ህዝብ ተጫወቱበት
ወይኔ ግፍሽ😅😅😅😅😅😅
እኔ የ ሪች ሀመም አለገባኝም
😂😂😂😂😂ፈጠር ሆኑ ኡኮ
እረ አይባልም አኪምነው እኮ ያለሁ እግዚአብሔር አይደለም 😢😢
ማሂ ትክክል ትክክል እያላችሁ ሰዉን አታራራቁ በተቻላችሁ አቅም እዲስማሙ አድርጉጂ ኮሜቶች😢😢ስህተት ሁለቱም ላይ አለ ስለዚህ ማሂ ተረጋግተሽ ለመስማማት ሞክሪ❤❤🎉🎉
ይመችሽ ወላሂ ተመቸሽኝ ጀግና
ሮቤል ማርያምን እንዳስጠላሀኝ
እባክሽ ማሄ ፍቅር ይቅር ባይ ነው ተረጋጊ ማሄ ሮቤል ተረጂው እባክሽ ፍቅር ይቅር ባይ
እኔ እምለው የፍቅረኛውን እራቁት ፎቶ ጏደኛው ስልክ ላይ ጏደኛው ሳይነግረው አግኝቶ ምን እንዲያስብ ጠብቃችሁ ነበር ሁለቱም ጥፋተኞች ናቸው አሁን የምትነጋገሩት ሁሉ በኃላ በሮአችሁ ላይ ችግር ይፈጥራል አስብበት ልብ ግዙ
ብሌን ዛሬ በጣም አጠፋሽ ይቅርታ ብታደርጊለት ምን አለበት መጀመሪያም አነቺ ነሽ ጥፋተኛ ቢያንስ ለሞራሉ አበባዉን ተቀብለሽ ከዛ ብትነጋገሩ ጥሩ ነበር ሮቤል ወድሜ አይዞህ ምንም እንዳይከፋህ
ኧአበጅሽማሂየኔቆንጆ
አሁንም ይቆጭሻል ላይ ነክ፡፡!!!!!!!! አረ ተው ፍቅርን እንደዚህ እንደዋዛ አትጫወትበት፡፡ አፈቅርሻለሁ ያላንቺ መኖር አልቻልኩም በላት!!!!!!! እልህ እና ፍቅር አብረው የሚሄዱ ነገሮች አይደሉም please please please
የወናሥና ሪች እንካን ታረቃችሁ ሮቢልና ብሌን እባካችሁ ነገሩን ቀለል አርጋችሁ ታረቁ አብሮነታችሁን ናፍቀናል
ማህሌት ኢደሰው አስቡ በይቅርታ ይሁን ኣይዝሽ እውነታው እካን ታወቀ
ማሂ አበሣ ሢፈልግየሚጥልሢፈልግየሚያነሣት ቆሻሻልብሡ መሠለችዉ ወላሂ ጓበዝ በሽተኛአጓቷን ትታየጠፋችዉለሡ አልነበረምያሥሀል
እሪችእስካሁንአለችደ😂😂😂😂😂የ2ወሩነገርስ
@@Zeynu-tj9tj አሰመሳ ይነች እርች
😂❤
ያኔ እዴት እዳለቀሥኩ😢😢😂😂😂😂😂
እኔለራሱ ግንውሸት ያድርግላት
ብሌን አዎን በጣም ነው ያሳዘነሽ ሮቤል እናንተም ተበቅላቹሓል ፣ አሁን ይቅርታውን ተቀበይ ብሌን ።
Robel Abshir yene konjoo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Gobez mahi wistwan betam godtwatal mahi ykirtawin tekebeyw tolo bota atischiw wshet new kewistish alwetam
Gobez Abo set eko atwkuret mahiye tikikil neshi
እንዴዛስትለምንህ እዉነትአላት የናንተንፍቅር ከሌላሠዉ ፍቅርጋር ማወዳዴር አልነበረብህም ሮቤል ሁሌሥሜታዉይእየሆንክ እራስህንጎዳህ ብሌንየየኔዉድ ይቅርበይዉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ይህ ሁሉ የራሄል ስራ ነው
አንተ ጀርፍፍ ሮቤል
የምትባል እንደከብት
የምትመራ አንተ በፈለካት
ግዜ የምታገኛት እቃ አይደለችም
ጉበዝ ብሌንዬ ትክክል
እርምጃ ነው የወሰድሽው
አፈር ግጠህ ነው ከዚህ በኋላ
ማግኘት ያለብክ እሷን አስመሳይ ናቹ አንተም እራሄልም። well done 👍
Nege inesu bitareku yastezazibal zim maletu yibejal
@ yetareku ena metarkachiw mtefu new malite sayehuine mastewale betam yasfelgal bezhe lay ymelktaweinem audience makberi
Alebachiew degemo lesu bela ltemoute
Yenberche leg yeha ygebatal ewenite is
Not far at all .
እኔ ግን እያስጠላኝ ነው ሪች ታማለች ያላችሁትም ውሸት ነበር ማለት ነው?
ምን ሆንሺ ነው ማሂ 😢😢😢😮አይዘኻ ሮቢ ሓወ😢😢😢😢😢😮😮
ጆል ነው በክሽ አይተዋትም አንደስዋ ዓይነት 1000 መግባት ይችላል
ሮቤልዬ ተረጋጋ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ማህሌትም የሰራሹ ስራ ትክክል አይደለም ወደልብሽ ተመለሺ እሽ
ILikachhune crsachu new ??? Iske mechese Lihone??
ማህዬ ጨዋ ነሸ አይዞሸ
ዪኒ በጣምያሰዝናል የበፋቱ ስራ ቀጥል ግዴታ የሴት የውንድ ጨቅጨቅ ታመጣልህ ይህች ሬሄል የሚትባል ስቅ ትሰቃላች
እንኳን በስላም መጣቹ ረች ሲታምር ውብ ኔሺኮ❤❤❤❤
መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ እውነታቸውን ነው ለካ
ማሂ ሃይለኛ ናት እንደ ሪች የዋህ አይደለችም በቀላሉ የምትቀበልህ አይመሰለኝም
እሮቤል አሥመሣይ ሠዉነዉ ደግአደረገችዉ
እመቤቴ. ቸር ነገር. አሰሚን
የባልሽ ጥፋት አይደለም ያም ሆነ አንቺ ቁጭ ብላችሁ ማስረዳት ነበረባችሁ ሚስቱ ነሽ የራቁት ፍቱ ሲያይ ለምን አይበሳጭም ስለዚህ🙄
esa letsredaw setemoker enbii ale betam lemenaw nebre
ለመረዳት መቸ ፍቃደኛ ወነእሱ ጥፍተለ የሱነዉ
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም የሰው ልጅ ተሣሣች ነው ግን ስተቱን አምኖ ለይቅርታ ዝቅ ማለት ትልቅነት ነው
ከልባ እንደ ስት ተከበር ከጎንሽ ያለች ስት ኣትዩም ዎይ 🙇🙈🙃😕😏😏😏😏
ወይ ግፍ ማሂ በዚ ስአት የማፍቅር ስው ሲገኝ አታ ደማ አታጃጀል ርቢ አላፍቅርህም አለችህ እካ እንዴ ምን ነው
እምነት የሌለው ፍቅር ገደል ይግባ ፍቅር እምነት ነው አንተ አሷን ካላመንካት እሷም ካላመነችክ ያስጠላል እምነት ወሳኝነት አለው
iko
እሮቤል ነግረንህ ነበር ከመጀመሪያዉም ሴት ልጅ ካመረረች ማንም አይመልሳትም
iko
Richi mee rifeensaa kee hojisifaadhu ykn tokosisee kootuu jechuun warii barbaadan mee like 👍 ❤
😅😅😅 umata marata
ዮኒዬ ወንድሜ ትልቅ አባት አምጥተህም ቢሆት አስታርቅልን አደራ
የናስን ሪች አንድ ላይ በመያት ደስ ያለዉ ቤተሰብ ሁኑኝ❤😢
አሁንም ይቆጭሻል ላይ ነክ፡፡!!!!!!!! አረ ተው ፍቅርን እንደዚህ እንደዋዛ አትጫወትበት፡፡ አፈቅርሻለሁ ያላንቺ መኖር አልቻልኩም በላት!!!!!!! እልህ እና ፍቅር አብረው የሚሄዱ ነገሮች አይደሉም please please please
በዛ ላይ ታጋሽ ሁን! ወንድ ልጅ ካልታገሰ ማፍቀር ይቸግረዋል፡፡ ትንሽ ለስለስ በል፡፡ ወዲዓደይ ማዓረይ ዛ ትግራዋይነትካ እዚኣ ዋጋ ታክፍለካ እያ፡፡፡፡፡፡፡፡፡