ሚስቶቹን ለገበያ እያወጣ የሚሸጥ ባል ያደረሰው ስቃይ || Rohe Media Sele Hiwot

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 роки тому +18

    ትቀልደላቸሁ እንዴ😏 በይሆን ምርጥ ድራማ ነው ተከታታይ ከሆና ንገሩን

    • @Brurey
      @Brurey Рік тому

      እና ይሄ የእውነት ትዳር መሰለሽ እዴ 😅😅

  • @KdstErgete
    @KdstErgete 8 місяців тому

    አይዞሽ ተረጋጊ የኔ ውድ መቸም ብቻሽን አይደለሽም እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +6

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤ

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed 2 роки тому

      S A W S A W
      S A W S A w
      S A W S a w

    • @zzx4738
      @zzx4738 Рік тому

      ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም ❤️❤️❤️

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 роки тому +1

    ያለጋብቻ ጥሏት የሄደው ልጅ በጣም የዋህ ነች። መልካም ፍቅር አይዞሽ ለወንድ አይለቀስም እሺ የኔ ቆንጆ ወንዶች ቅንዝራሞች ናቸው ንቆ መተው ታላቅ በቀል ነው ልክ እንደቆሻሻ ቁጠሪያቸው። እንኳን ያልወለድሽ። በስርዓት ያገባችው ግን እጅግ ታሳዝናለች

  • @የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ
    @የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ 2 роки тому +6

    ቆይግንይሄምንያሥተምራልብላችሁነዉእምትቀባጥሩት

  • @Ramatube1
    @Ramatube1 2 роки тому +3

    ሰላም የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች ህይወት ሚዛናዊ አይደለችም ለሁሉም የተለያዬ ነው እንዴት ያሳዝናል እንኳን አደረሳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የእማማ ልጆች

  • @kidist8505
    @kidist8505 2 роки тому +2

    የቤት ሰራተኛ ሚስትነት አላዋጣሽም ምነው አጭር አስተማሬ ፊልም ብትሉን ያምራል

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 2 роки тому +1

    በ አውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድራማ

  • @helenwondsen2562
    @helenwondsen2562 2 роки тому +2

    እህቶቼ መረጋጋቱን ይስጣችሁ ስትኖር ነው ያንን ሰው ጠንካራ መሆናችሁ እሱን ያልፈሰፍሰዋል አብሶ ለወለደችለት ሚስቱ በጣም ለሶ ይከብዳል ጠንክሩ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 роки тому +1

    የእውነት ነው ግን ?

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 роки тому +4

    በወጣበት ያፈንዳው እውነትሽን ነው አይዞሽ ማሬ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Рік тому

      አይዞሽ፣እህቴ፣የኔም፣ባል፣አራስ፣ሆኘ፣ነዉ፣የተሰረገዉ፣ስለሰዉ፣አትጨነቂ፣ለግዛብሄር፣ፀልይ፣

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Рік тому

      አይዞሽ፣ልጆችሽ፣አንድ፣ቀን፣ይክሱሻል፣ልጆችሽ፣መኖር፣አለብሽ

  • @nani-tf6gi
    @nani-tf6gi 2 роки тому +4

    ምን ጉድ ነው ድራማ ነው ምንድነው ግልፅ አይደለም

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 роки тому +1

    ድራማ ማም ይሁን አይሁን ከዚህ በላይ እየተፈጠረ ነው አሁን ሴቶች ወንድ ልጄ ሚሰቱን ከቤት እያለች ከእንሰሳ ጋ ወሲብ ሰለሚፈጰም እባካችሁ ወንዶችን እንደዚህ አግዝፈችሁ የአለም ፈጰሜ እሰኪመሰል እራሳችሁን አትጉድ አብዛህኛው እንደዚህ ናቸው

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 2 роки тому

      ትክክል ነው ወንድ ከእንስሳት አንሶ የተገኘበት ዘመን ደርሰናል ብዙ ሀዘን አያስፈልግም

  • @janina1807
    @janina1807 Рік тому

    ይሄ ሚዲያ የቀልድ ነው እሚተላለፍበት

  • @yosefkhailu
    @yosefkhailu 5 місяців тому

    Hahaha Tikvah agaletachu aydel 😂😂😂

  • @sowanasowana3725
    @sowanasowana3725 Рік тому +1

    🖤🖤💔💔💔💔😭😭😭😰🙏

  • @nolawitkebede4743
    @nolawitkebede4743 2 роки тому +1

    Astemari drama new 👍👍

  • @አላህወኪል-ነ2ቨ
    @አላህወኪል-ነ2ቨ 2 роки тому +1

    ጠሩተወናነውሀሀሀ

  • @ኢተቂላህነፍሴ-የ9ዠ
    @ኢተቂላህነፍሴ-የ9ዠ 2 роки тому

    አይዞሽ የኔውድ እኔም እዳች ሁኘአጋጥሞኛል እየኖርኩነው ግንእራስሽን ጠብቂ

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 2 роки тому

    እዚህላይ ምርጥ ነው ድምፁ

  • @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ

    ክክክክክ ስለ ህይወት ላይ ቀርቦ ነበርክክክክክክ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому

    Bale Estnfash Meche Hone Endezi Malqes Wey good

  • @AlloCell-d9l
    @AlloCell-d9l 10 місяців тому

    😢😢😢

  • @sowanasowana3725
    @sowanasowana3725 2 роки тому +1

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому

    Weynea Min Aynet good now

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Рік тому

    ቶሎ ፡ ካልነገራችሁን ፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ ሊያነፈንፍ ፡ አጠገባችን ፡ እንዳይደርስ።

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 7 місяців тому

    ድራሜጀመራችችሁደ እስከዛሬ ቁምነገር ይመስለኝነበር

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 роки тому +2

    ቀፋፊ ማህበረሰብ ፍርደ ገምድል ሁሉ ደነዝ ህዝብ አሽሙር ትልቁ ችሎታው ነው ምንም አይደል እህት ቀና በይ ቀን አለ አይዞንንን

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @awitube9097
    @awitube9097 2 роки тому

    መልካም የምትባለዉ ታስፈራለህ

  • @alewuyagragne8411
    @alewuyagragne8411 2 роки тому

    ድራማ ነው ታሪክ ሰዎቼ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 2 роки тому

    የስራህን አግኝ ያማል በጣም

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 2 роки тому

    Its ture?????

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ Рік тому

    ከሰው ለ ሠው የበለጠ አንጠልጣይ ድራማ 😅😅😅

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 роки тому

    😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️❤👈

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Рік тому

    ኧረ ወንዶች ኧረ ተውን ኧረ በስመአብ በእህቶቻችሁ. እድደርስ የማትፈልጉትን ከሌላ ሰው አታድርጉ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +1

    እውነት አይደለም እንጂ እውነት ቢሆን እንኳን እሷ እምትሰደበው ለምንድን ነው ????????
    እሷንም ቤተሰብም ትዳርም እንደሌለው ዋሽቷት ቢሆንስ ???????????????

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤☝☝☝☝☝🤲🤲🤲👈

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 роки тому

    የባሌ ሚስት ጉድ እኮነዉ ዘድሮ የሚሰመዉ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 2 роки тому

    🙄🙄🙄

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 роки тому

    Aligbegnem mendenaw melatay derma naw ?

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому +3

    ድራማ ነው ምንድነው አልገባኝም🙄

    • @eldatuba8716
      @eldatuba8716 2 роки тому

      አኔም

    • @Rtube-bi8ok
      @Rtube-bi8ok 2 роки тому

      @@eldatuba8716 ወላህ ምኑም አልገባም ድራማ አይተው ትርካ እውነተኛ ታርክ ዝብርቅርቅ ያለ ተጫወቱብን እኮ

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 2 роки тому +1

    ቲያትርነው ምድነው የምታወዛግቡን

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 2 роки тому

    ዛሬ ዬለቀቃችውት ቪዲዬ ሁሌ ኮሜንት ስቲሽኑን ምዝጉት ቪዲዬላይ በጣም ድምፁይቀንፃል ድምፅ አይስማም ኮመትመስጫ ለማስውቅዝጎችናቼው እከታተላችዋለው ግን ድምፁሚቀንስውላይ ሳላይው እውጣለው እባካችውአስተካክሉድምፅ ክፍለማርግ

  • @KIYYAA-z8l
    @KIYYAA-z8l 2 роки тому

    💔💔💔💔💔😭

  • @mollaabew3998
    @mollaabew3998 2 роки тому +1

    Enanten magignet felge neber endet lagignachihu

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 2 роки тому

    😱😱😱😱😱 i am sorry please

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 8 місяців тому

    ክክክ ሚስት የሚሸጥ? የበግ ሚስት ነው የሰው? እረ አይነፋም ሴትኮ ምንም ሴት ብኮን ዝም ብላ የምትሸጥ በግ ናት ዶሮ? እንሰሳት እንኳን ሲሸጥ ወደለመደው ቤቱ ጠፍቶ ይሄዳል ቀዳዶች

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 роки тому

    ግልፅ አይደለም ያጀመአ

  • @zeze577
    @zeze577 Рік тому

    Is it drama or reality 🤔?

  • @samruth536
    @samruth536 2 роки тому

    Dirama new

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому

    ይህስ እንኳን ደስ አላችሁ አያስብልም ua-cam.com/video/qIkA7CFraAw/v-deo.html

  • @anutizion1210
    @anutizion1210 2 роки тому

    ኮመንት የተዘጋባቸዉ ቪዲዮዎች ኮመንት ቤታቸዉ ይከፈትልን

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 роки тому

    ምንድ ነው ድራማ ነው ወይ

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 роки тому +1

    አልገባንም. ድራማ ነው. ወይሰ

  • @hanaadamseged7897
    @hanaadamseged7897 2 роки тому +1

    Fithi lenutshuhan

  • @yytftggt4840
    @yytftggt4840 Рік тому

    ወንዱ ተዋናይ አነፍናፊ ነው አይደል❤

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 роки тому

    ግራ የገባው ነገር ምን ደነው

  • @jrose1077
    @jrose1077 2 роки тому +2

    ምንድነው ዞሮባቹ ምታዞሩብን😕🙃

    • @tigist6729
      @tigist6729 2 роки тому

      ያልደረሰው ግልግል አያቅም

  • @bettyabdisa516
    @bettyabdisa516 Рік тому

    Move name please 😂😂😂

  • @መቅደስወለተማርያም

    እውነታኛ ተሪክ ነው ወይም ድርማ ነው

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 2 роки тому

    ኤጭ ክላሲክው ምን ቤት ነው ስትዘጉ😏😏😏😏

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 Рік тому

    ወይ ዘንድሮ ከዚህ ወጣቱ ምን ይማራል

  • @adabtd
    @adabtd 2 роки тому

    የሚሸጡት ሴቶች ሰዉ መስለዉኝ። ከፈለጉ ይሸጡ ካልሆነ ደግሞ በህግ ይጠይቁ። አርስቱ ስለደበረኝ አልሰማሁትም

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 2 роки тому

    ሰዉ. ምንም. አልሽ. ምንም. አደረግሽ. ከሀሜት. አይቀርም. አብሮ. ያደገ ይመስል. አይዛሽ. እህት. ለሰዉ ወሬ. ቦታ. አትስጭ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 7 місяців тому

    Drama new yawem keshim drama

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Рік тому

    ይህን ፡ የቆሸሸ ፡ ሦራ ፡ ይዞ ፡ ነው ፡ የሚያጭበረብረን ፡ ወጥተህ ፡ ተናገር ፡ ዛሬቶሎ ፡ በል?

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል ና መልካምነት ለራስ ነው ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ሰብ አርጉኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👈

    • @AmalAmal-uo5dp
      @AmalAmal-uo5dp 2 роки тому

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому

      ይህስ እንኳን ደስ አላችሁ አያስብልም ua-cam.com/video/qIkA7CFraAw/v-deo.html

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ይኼ ሚዲያ የማይመስል ውሸት የሚያወራ ኤጭ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 7 місяців тому

    Drama new

  • @heranidagem57
    @heranidagem57 2 роки тому

    Be drama melk yakerebachehut tarik astemari nw,beziw ketelubet beyebetu sent gud ale

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Рік тому

    አነፍናፊው እንዲህ አያረግም ውሸታም ነሽ

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 роки тому

    yehe neger drama new or interview

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 роки тому

    😭😭😭😭

  • @የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ
    @የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ 2 роки тому

    መጀመርያቤተሠብያልገባበትትዳርምንትዳርይባላልሢቀጥልወድቢሄድወድይመጣልይሄንያክልማልቀሥምንአመጣዉአልምይበል