ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ያለባችሁ የሀገሬ ልጆች ተጋበዙልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 767

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 5 років тому +167

    ቁርአን ስንሰማ የማናለቅስ ሙዚቃ ስንሰማ እናለቅሳለን ይሄሁሉ የልባችን መታወር ነው

    • @tringosamao3475
      @tringosamao3475 5 років тому +11

      እኔ ክርስቲያን ነኝ እዉነትሽን ነዉ የኔ ማር ወሎየዋ ነኝ ስደተኛ ነኝ

    • @tringosamao3475
      @tringosamao3475 5 років тому +3

      የልብመታወር።

    • @tesfayelemuse8167
      @tesfayelemuse8167 5 років тому +2

      Baxam temechitognal yahagare fiqr naw yaqasaqasagn

    • @ማሪፋወሎየዋ
      @ማሪፋወሎየዋ 4 роки тому +14

      ወላሂ ልክ ነሽ አላህ ልባችንን ወደ ቁረአን ይመልሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያረብ

    • @habibaal1799
      @habibaal1799 4 роки тому +5

      ወላሂ እውነት ነው አላህ ሄድያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Рік тому +13

    ኧረ,,ዉይ,,ትዝታ, የልጅነት ባሌ,,ሳጣ,,,ሁሉነገሬ,,,,አብሮ,,,አለቀ,,

  • @እናቴማርያም-ሸ1ነ
    @እናቴማርያም-ሸ1ነ 4 роки тому +39

    እሰኪ ተወኝ ልቤ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ልኑር እንደገና ሁሌ ሆኜ ቀረሁ የልቤ ቁሰለኛ
    ሰደት ክፉ ቀማኝ ፍቅሬን መቼነው ልቤ መደማት የማቆመው እሰኪ ፀልዩልኝ 🙏😭🙏😭🙏😭

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ

    የድሮ ዘፈኑም ፍቅሩም የእውነት ነበር ያ ደግ ዘመን እንደ ቀልድ አለፈ

    • @bereketkingagune7808
      @bereketkingagune7808 7 місяців тому +1

      ትክክል ሁሉም ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እድለኛ ነኝ ደስ የሚል የፍቅር ህይወት አለኝ

    • @HawlitAli
      @HawlitAli 3 місяці тому

      እእእ

  • @ፋፊሀበሻቲዩብ
    @ፋፊሀበሻቲዩብ 3 роки тому +11

    በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ስንጣላ የጋበዘኝ ባመታችን አሁን ታርቀን ልንጋባ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘ⓂⓂⓂ👈❤️❤️❤️❤️አፈቅርሀለሁ ኪያየ

    • @zddd5746
      @zddd5746 2 роки тому +1

      ደስ ይላል ማማዬ❤

    • @kinduwale-wi4ud
      @kinduwale-wi4ud Рік тому

      ደስ ይላል

    • @hdhusgsgst3171
      @hdhusgsgst3171 2 місяці тому

      መሻአላህ የኔም አላህ ያገናኘኝ

    • @جميله-ل5ش
      @جميله-ل5ش Місяць тому

      ባመታችሁ.ታድለሽ.ፍቅሩአለመረሳቱወይ.መጨረሻውንያሳምርልሽ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 4 роки тому +6

    ቁርአን ስንሰማነው እጅ ልባችነን እሚነካን ሙዚቃ በሠማንበት ሳአት አናዝንም እና ለምዚቃ ብላችህ ፈጣሪጋር አትጣል 😂😂😂😂

    • @ምናባሽኣገባሽ
      @ምናባሽኣገባሽ 4 роки тому

      ትክክል ያስቃል እንጅ ኣያስለቅስም ከከከከከከከከከከከ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Рік тому +2

    ይሄንንሙዚቃ ስሰማአለቅሳለሁ ሁሉምይናፍቁኛል 😭😭😭😭😭

  • @taifali1204
    @taifali1204 Рік тому +4

    አለም ጨካን እማላገኛቸውን ሰወች ታስታውሰኛለ አባዩ እማዬ
    😢😢😢😢ልቤሁሌም። ልቤእደተሰበረ

  • @loveyou3915
    @loveyou3915 6 років тому +8

    እረ ልኑርበት ህይወት ለኔ ከብዶኝ ውሉ ጠፍቶብኛል በትዝታ አታሰቃዩን

    • @madeenamadeena6120
      @madeenamadeena6120 3 роки тому

      አብሺሩ አዲቀን መስመሩተዘርግቶ ይታያል ቀኑይዲረስ ተፀናኑ አብሺሪ

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو Місяць тому +2

    😭😭😭😭😭😭አይስደት😭😭😭

  • @SalamSertse
    @SalamSertse Рік тому +4

    በጣም ደስ ይላል ትዝታን ይቀሰቅሳል እንጂ ❤❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому +3

    ትዝታ ብቻ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Mhe19
    @Mhe19 4 роки тому +15

    ይህንሙዚቃ ስሠማ ሆድ ይብሰኛል😥😥😥

  • @ኑረየ
    @ኑረየ 5 місяців тому +4

    ሰደትክፋ❤❤❤❤😢😢

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 6 років тому +2

    ወይይይይይይይይይይይይ በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ከዛሬ አምሥት አመት በፊት ፍቅረኛየ የጋበዘኚ ነበር ግን አላለልኚም ሠደት አይኑ ይጥፋ አለያይቶን ቀረ

    • @hamanote4250
      @hamanote4250  6 років тому

      سعدهAmharicwrite حبشي ዛሬ ደግሞ እኔ ጋበዝኩሽ💚💚💚

    • @werkiyecherinette5067
      @werkiyecherinette5067 6 років тому

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ወደ ነበረበት ይመልስላችሁ

    • @mimonayusefu8120
      @mimonayusefu8120 6 років тому

      سعدهAmharicwrite حبشي wewwwwww

  • @temrmohammed1145
    @temrmohammed1145 6 років тому +43

    ወይ አች አለም ላዱ በማያቋርጥ ደስታ ታጎናፅፊዋለሽ ሌለኛውን ደግሞ ባማያቋርጥ ስቃይ ታጎናፅፊዋለሽ ኡፍፍፍፍፍ ስንቱን አየሁት ስንቱን አሳለፍኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን አሁንአሁን ሁሌም አይኔ ዳመና እዳዘለ ይውላል ይህይወተቴ ናፍቆትና ስቃይ ሲሆንብኝ

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 5 років тому +11

    ሰበሀን አላህ አላህ ሂዳያ ይስጠን አብዘሀኙች ሙስሌሞችነን በሙዜቃ ልጆችን የተሞላው አረተው ውድህቶቸ ምድንቅ አድንጠን ከሱ የምናገኘው ጥቅም ወደብልግና

    • @fatumaoumer5709
      @fatumaoumer5709 4 роки тому

      Allah hidaya yisten enji hulachinnm musica new yagenagnen hh

  • @ninnod2827
    @ninnod2827 4 роки тому +18

    ትዝታ ዘወትር ወደኒ እየመጣ እፍ የምልበት ግዚ አጣ😭😭😭😭❤️🤛

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 6 років тому +35

    የቀኑማ ቀንነዉ ሰዉ ያስታምመኛል፤
    የሌሊቱን ነገር መቻል አቅቶኛል፡፡

  • @asrt-k4s
    @asrt-k4s 6 місяців тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ትዝታ አይይይይይይይ

  • @EeXx-e3i
    @EeXx-e3i Місяць тому +1

    ታውኝማ ባሌን ያጣሁበት ቀነው ትዝ እሚለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ መለየት

  • @selam-rj7md
    @selam-rj7md 9 місяців тому +3

    ማን እንድሮዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokerabaa3184
    @kokerabaa3184 5 років тому +4

    ውይይይይትዝታ"ወይስደትአይዞንየኢቶዮልጆችከግድጀመረውሆደባባሊለው

  • @sofiamohammed3307
    @sofiamohammed3307 6 років тому +8

    ወይ ስደት እህህህህ ኧረ ተዉን እንስራበት አሁንስ አልቻልኩም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አይዞን ወይኔ ስደት ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እህየሽ ወይ አያልፍ የስደት ኑሮ ስንቱን መከራ አሳለፈብን እስኪ አይዞን

    • @SEn8etPlaystore-vl5cx
      @SEn8etPlaystore-vl5cx Рік тому

      አይዞን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @ziadyemane993
    @ziadyemane993 2 роки тому +1

    Ay ay yene hiwet mnalebet sew kemiwedew ga binor gn alem godelo nat😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሱሱዩቱብ-ኀ1ዸ
    @ሱሱዩቱብ-ኀ1ዸ 2 роки тому +4

    አይይይይ ትዝታ 😭😭💔💔💔💔🖤🖤አይ ይች ከቱ አለም

  • @fshanig8942
    @fshanig8942 6 років тому +5

    ውይ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ ይሄ ሙዚካ

  • @rozamohmad2741
    @rozamohmad2741 Рік тому +1

    😭😭😭የኔስ ከፋ አለመታደሌ ከማግቴ አጣሁት ለሁለተኛ ግዜ ስጅን ተሰቃየብኝ

  • @tilahunbeyene7185
    @tilahunbeyene7185 6 років тому +2

    ይሄን የትዝታ ሙዚቃ ሳዳምጥ አገሬ ትናፍቀኛለች

  • @AllQua-r2v
    @AllQua-r2v Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭ስንት ዓመት በፍቅር አብሮኝ አሁን ግን አልፈልግም አለኝ 😭😭😭😭ወላሂ አዳድዬ ራስሺን አጥፊው አጥፊው ይለኛል መላ በልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому +1

      የፈጠረሽ አምላክሽ ብቻ አይተዉሽ እኀቴ ጠንካራ ሆነሽ የተሻለ ሰዉ ሰጥቶሽ ያን ጊዜ ምን ሆኜ ነዉ ትያለሽ ለእሱም በፀፀት ተመልሶ ይናደዳል ለከዳሽ ሰዉ እማ ጠንካራ ብቁ ሴት መሆን ነዉ

    • @AtAl-u3b
      @AtAl-u3b 15 днів тому

      😢😢😢😢😢

  • @SamifekaduTadese
    @SamifekaduTadese Рік тому +1

    ትዝታ አለይ ዋው❤❤❤❤

  • @YergadKifle
    @YergadKifle 2 місяці тому +1

    እኔስ ግራ ገባኝ አፈቅረው አለው ግን ደግሞ ውጭ ነው እሚኖረው በስልክ ስናወራ አፍቅርሽ አለው ሲለኝ እኔ መመለስ አቃተኝ እንባ እየተናነቀኝ በጣም ነው የከፋኝ ግን አይረዳኝም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @جميله-ل5ش
      @جميله-ل5ش Місяць тому

      ንገሪውማረውአትፍር.እኔምእዳችነበርኩ.አድቀንእያወራንቁጭብለን.ስቅስቅብየአለቀሱኩዛሬለይግን💔💔💔

  • @girmakumlachew3201
    @girmakumlachew3201 2 роки тому +1

    ''.....Man Yihonegnaw Tenegnawo.........Amazing music

  • @manbaratadest5876
    @manbaratadest5876 6 років тому +4

    ቀንማ ደህናነኝ ማታነው ትዝታ እረፍቴን ያሳጣኝ

  • @sddsdsdff3160
    @sddsdsdff3160 6 років тому +2

    አየይይይይይይትዝታ
    እኔ 7 ባት አመት ተፋቅረን
    ኑረን አሁን ልንጋባስንል ዘመድ እቢአለነ ውይዘመድ
    ሀዘመድ አከላፋ ይጠብቃችሁ
    እስኪ ቢራሩ ዳአ አርጉልኚ

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 років тому +1

      እኔን አግቢኝ ዘመድ እንቢ አይልም እንደውም አግባት እያሉኝ ነው

    • @ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ
      @ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ 5 років тому +1

      ለምን እቢ አሉሽ እህቴ ማለት ምን ችግር አይተዉበት ያለምክኚያት ጥሩ አደለም ፍላጎትሽን ማበላሸታቸዉ

  • @serkalem7615
    @serkalem7615 6 років тому +174

    እስኪ ተውኝ እኔ ለራሴ ሆድ ብሶኛል ከምወደው ሠው ተለይቼ ለጥቅም ብሎ ትቶኝ ሆድ 😢😢😢😢😢አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ እኛ ለፍቅርና ለትዳራችን ዝቅ ስንል እነሱ የበለጠ ሲያገኙ ትተውን ይሄዳሉ

    • @ሀናከድር
      @ሀናከድር 6 років тому +10

      አብሽሪ እህቴዋ ፈጣሪ ላቺ ያለው ይሰጥሻል ትቶኝ ሄደ ብለሽማ አንገትሽን መድፋት የለብሽም ፈጣሪ ጠካራ ልብ ይስጥሽ የተሻለ ታገኚ ይሆናል

    • @እማትርታዬመቅዲ
      @እማትርታዬመቅዲ 6 років тому +6

      Serka lem አይዞሺ እህት አለም ሁሉም ለበጉ ነው እኔም ይሄው ቆጪ ብያለሁ እኔም እርሱን ላለማየት ስደትን መርጪ ስውጣ እሱም ውጣ እናም ሳውዲ ሲገባ እኔን እረሳኝ ሌላ አገባ እኔም እድሜ ለስደት እስካሁን በስደት አለሁ እርሱም2ሚስት ፍቶ ቆጪ ብሎል አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 6 років тому +2

      ሀና ከድር እሺ እህት እጠብቃለሁ

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 6 років тому +2

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ እይይይይይይ እህት በጣም ያማል ካሚወዱት መለየት ብቻ ምን አደርገዋለሁ አይዞሽ እህት አንድ ቀን እኛም የበላይ እንሆናለን በንፁህ ልብ እንጠብቅ

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 6 років тому +1

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ ገና ከዛም በላይ ይፈታል አንቺ ብቻ ታገሽ ማሪኝ ብሎ የሚመጣበት አለ

  • @MmMm-sd4bf
    @MmMm-sd4bf 3 роки тому +2

    በጣምነዉ የምትዝታያለብኝ

  • @fatimaali-oj8de
    @fatimaali-oj8de 5 років тому +2

    ዉይ ትዝታ ና ስደት ሆኖብን የኛ ነገር ወዶቺም ጥቅም ብቻ ሆነ ፍላጎታቸዉ

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 років тому

      😓😓😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 4 роки тому +3

    ዋውእናመሠግናለን፡😍😍😘😘😘

  • @AlmazGashew
    @AlmazGashew 8 місяців тому

    Wow አይ ትዝታ ሰደት አይኑ ይጥፋ

  • @Emanshanbel
    @Emanshanbel Рік тому +2

    ትዝታ ለሠውልጅ በሸታ በሂወት እሥካለን የማይለቅ አላህ ያበርታችሁ

  • @fiyorifiseha3726
    @fiyorifiseha3726 Рік тому +1

    ኡፍ የቀኑማ ቀን ነው ሰው ያስታምመኛል🥲
    የለሊቱን ነገር መቻል አቅቶኛል 😢💔

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 6 років тому +2

    Mየኔ የልቤ ስው በስድት ያገኝሁህ ምርጥ ሚጥርኛየ ሁሌም እወድሃለሁ ያኔ ልዩ
    ያሁኑ ምርጥ ወንድም ባለህበት አህ ይጠብቅህ .መልካሙን ሁሉ እመኝልህ አለሁኝ

  • @የዋህምንይሆናል-ጨ5ጠ
    @የዋህምንይሆናል-ጨ5ጠ 6 років тому +9

    እስኪ ተውን እንስራበት እዳውም ብሶተኛ ነን ናፍቆት በስደት እየጨፈረብን በዛ ላይ ታማኝ ወንድ ጠፋ ሴቶች እኮ የዋህ ነን ለፍቅራችን ስንት እየሆን ወንዶች ግን ለጥቅም ብለው ትተውን ይሄዳሉ አይይይይይይይይይይይ ዘድሮ ብሶተኛ ነኝ 3አመት ተፋቅረን ባንድ ቀን የራስሽን ሂይወት ኑሪ እኔ ላገባ ቀለበት አድሪጊያለሁ ብሎ ለዘላለም ልቤን ሠበረው

  • @fatmaabdullah7565
    @fatmaabdullah7565 6 років тому +2

    እስኪበዚህሙዚቃከልቡያለቀሰ??????????????????

  • @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ

    😭😭😭😭😭😭As Wr wb Aski tawiny linrbet ibakchuh sidet yegodwun gonen atnkakut iskii ...........!!

    • @rizxol2
      @rizxol2 9 місяців тому

      ትዝታ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 роки тому +3

    ተስፋና ትዝታ ባይኖር ኖሮ ጉዳችን ፈላ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን

  • @mnal-oy1di
    @mnal-oy1di Рік тому

    አይጤናዬንአጣሁአይ፣ሁትሺአስር፣የቀንጎደሎ፣ሞቴንአድርጎትቢሆን፣ሰርጌን፣ከሚያረገዉ

  • @zeusolmpia2215
    @zeusolmpia2215 6 років тому

    የETHIOPIA ሙዝቃ አራት ኖታ የፈጠርከው ኦሮቶዶክስ ያረድ ነፍስ እግዝሓብሔር አይማረው ትዝታ ለማንም ለምንም አይሆንም

  • @randaranda2716
    @randaranda2716 2 роки тому +2

    ትዝታ ኣለች😭😥😥😭😭

  • @mharthailuyoutube5909
    @mharthailuyoutube5909 3 роки тому +1

    እረ መኖር እንፈልጋልን ትዝታ በጣም ይጉዳል በረቅንት እፍፍ በልሰ በቅንነት መጥቻልሁ እናትም ከች በሉ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +4

    ኡፍፍፍ ይህ ሙዚቃ ስወደው በናታችሁ

    • @Bhbh-i4w
      @Bhbh-i4w 25 днів тому

      Awdithhua❤auhu 5:00 🎉 5:00 5:00

    • @Bhbh-i4w
      @Bhbh-i4w 25 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Weloyewa-g6o
    @Weloyewa-g6o 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢መቼይሆንንንንንንን የምረሳህ ትዝታየ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔Eየ😢💔

  • @amentube6074
    @amentube6074 Рік тому +5

    ወይኔ ኮመንታሮች ስታሳዝኑ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 😢

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 21 день тому

    አይይይከፋኝ😢😢😢😢

  • @ሀዩነኝየአላህባሪያ-ሰ9ዠ

    ኡኡኡኡ ማነ እደኔ የልቡ ሣይሆንለት የቀረው

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢 አይይይይይይይ የኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 4 роки тому +1

    ሠላም ለዝህ ቤት ቤተሠብ ሆኛለሁ ጎራ በሉ አረሂብ ውሎ

  • @dyfyyfjfhjh6645
    @dyfyyfjfhjh6645 2 роки тому

    እፍፍ ብቻ ሁሉም ለበጉ ነው እደተፈተን አቀርም ኢሻአላህ

  • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ

    ውይይይይይይይይ አሁንስ አልቻልኩም ማጣትና ስደት ተጋግዝው ከምወደው ለዩኚ ኡፍፍፍፍፍፍ እህት አይዞሽ ሙዚቃውን ላኪልኚ

    • @hamanote4250
      @hamanote4250  6 років тому

      አባቷን ናፋቂ የማሻ ልጅ Eshe Ynie Ehte Selkshne Lakelgne Ena Be Whatsap Lelaklshe

    • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ
      @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ 6 років тому

      Hamanote የማርያም ልጅ 0551724776 WhatsApp

    • @selamnegash7602
      @selamnegash7602 6 років тому

      አባቷን ናፋቂm የማሻ ልጅ Masha yehebtam demse heger ebaksh kawrkshat slksh lakilgn gadegaye semira

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 Рік тому

    እኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይይይይህህህህህህ

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz 2 роки тому

    2015 አይድሌ ዘድሮ የኔስ ከፋ አደበቴም አይናገር ኧረ ጌታየ አግዘኝ እዘንልኝ ለፍጡር ብየ አላልቅስስስ💔💔💔😢😢😭 አመመኝ አሁንስስስ ኡፍፍፍፍፍ

  • @እስላምነውሂወቴያእስላምነ

    ትዝታ ማንም ሊስርቀው ይማይችለው ነው አይስደት አይኑይጥፍ አባ

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ

    ወይ ትዝታ አይይ😭😭😭😭

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    አረተው የሠውን ትዝታ አትቀስቀሡ እሥኪ አሁን ለምን ታሥለቁሡኝአላችሁ እደውም ሆድ ያብሠኛል 😭😭

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 3 роки тому +1

    ወላሂአይዟችሁወገኖቸሁሉምነገርለበጎነው።ለኛመረአዲቀንይነጋልኢሻአሏህ።መቸምየሰውሀገርልቅይሰብራል።ይጎዳል።ግነረለሁምነገረሰአልሀምዱሊላህ።አታልቅሱአይዟችሁውዲያገሬለረጆች።ሀገራችንሰላምሁናበረላምእንመለስባትያረብብብ💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 2 роки тому +1

    አረ እባካችሁ እንዲሁም ሆዴን ባር ባር እያለኝ ነው ጭራሽ ይሄን😭😭😭

  • @Kalagamada
    @Kalagamada Рік тому

    Name of the singer please 😢😢😢

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ

    ኡፍፍፍፍፍ ወይ ትዝታ ውድ ባለቤቴ ትዝ አለኝ !!!!!!

  • @taybmohammed2675
    @taybmohammed2675 3 роки тому

    አይ ትዝታ ደስ አይይይይይይይይ 😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹👈

  • @OiiBvv
    @OiiBvv Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይይይስደት

  • @honeykutten6002
    @honeykutten6002 6 років тому +25

    ምን አለ ስደት ባይኖር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aliahnad9406
      @aliahnad9406 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    እዳው ነው😭💔😭😢💔😭

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 3 місяці тому

    ይሄዉ ደስ ይበልህ በንተ የተነሳ አልቃሼ ሆኜ ቀረሁ

  • @fatumemohammed1897
    @fatumemohammed1897 4 роки тому

    ❤💛💚wood.yager.Lagpchi.Aemasgenalho💔💔💔💔

  • @weyinetu2597
    @weyinetu2597 4 роки тому +3

    አይስደት። አዪንህ። ዪጤፋ😭😭😭😭😭😭

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 4 роки тому +11

    ይህን ያቀናበረስው ሙስሊም ነው ደሞ ያአላህን ቃል ከሚዚቃ ጋር ማቀናበር ጀመራችሁ እረ አላህን ፍሩ ይህ ሁሉ አለማወቅ ነው

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 3 роки тому +1

    አየ ስደት😭😭😭እፍፍ

  • @zeynebafantaw5664
    @zeynebafantaw5664 6 років тому +1

    መስማት አይሰለቸኝ ምን ብየ ልግለፀው ክፉ በሽታ በርቁ ትዝታ

  • @bezawitdemissie76
    @bezawitdemissie76 11 місяців тому

    Mebra muzkah. Ymechenal

  • @TgsitLove
    @TgsitLove Рік тому

    አይ ትዝታ💔💔💔

  • @bab8645
    @bab8645 6 років тому +7

    እህህ ትዝታ እህህ ናፍቆት

  • @merihagos6554
    @merihagos6554 6 років тому +8

    እፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @እሙእሩቄእሩቄ
    @እሙእሩቄእሩቄ 3 роки тому +1

    ሙሉውን ላኩልኝ

  • @MessiMessi-v8c
    @MessiMessi-v8c Рік тому

    ትዙታክኔቤትስርትዋልእፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤

  • @minimensur962
    @minimensur962 4 роки тому

    Uuuuuuuuuuufffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭 ene be enate mikiniyant new hoden yemirebeshew
    Allah jenet frdos yalgish mechem hode endekosele new yalewet yanchi mot minale lane baregew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @dyfyyfjfhjh6645
    @dyfyyfjfhjh6645 2 роки тому

    እደዛሬ ከፍቶኝ አያቅም አይ ስደት እህህህህ ዛሬስ እማ በየሽኝ

    • @medihebshawit
      @medihebshawit 8 місяців тому

      አይዞሽ የኔ እናት ሁሉምያልፋል
      የኔከርታታ ሁላችነምነን እህትአለሜ አይይይይይ
      ሆደተረበሸ ወላሂ😭😭😭

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq 9 місяців тому

    አየየየዘዱሮ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @sddsdsdff3160
    @sddsdsdff3160 6 років тому +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    አየትዝታ እሚታመን ፍቅር
    መለለቱ አደለ ሰውን የገድለው

  • @nassiffreige3520
    @nassiffreige3520 2 роки тому

    Tizit uuuuuuufffff ♥️💔😒😒😒

  • @ፍቅርማረሸት
    @ፍቅርማረሸት 11 місяців тому

    ❤❤ትዝታ

  • @ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ

    ኡኡኡኡኡኡ ኡ እረ ትዝታ ገደለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayderyasin5434
    @hayderyasin5434 Рік тому

    አይዞሽ. ሁሉ. ወንዶች.1. አይዶሉም. ግን. የሱ. ቦታ. ልተቅልሽ. ደስ. ይለሻል.

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Рік тому +1

    ትዝታ እኮ ይከብዳል

  • @ጦይባየነኝኢለእረሱሊላህአ

    የፍቅርክህደት፡ተደጋገመብኝምንናባቴልሁን፡ወይኔኔኔ

    • @kkjj6942
      @kkjj6942 6 років тому

      አይዞሽ

  • @abdurahman2086
    @abdurahman2086 4 роки тому +1

    አይስዴት እስኪ አልፎ እምናውራው ያድርገን

  • @HhHh-zh9iz
    @HhHh-zh9iz Рік тому +2

    አይ ወዶች ሁሌ እኛን እየበደላችሁ

  • @SaramanameneweManamenewe
    @SaramanameneweManamenewe 14 днів тому

    የዘፍኞቹንስም ንገሩኝ በማሪያም

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 років тому +1

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ላኪልኝ እህት

    • @hamanote4250
      @hamanote4250  6 років тому

      Aginche Genet ቁጥርሽን ላኪልኝ በዋትሳፕ ልላክልሽ

    • @ayaleneshyemaryamlej7166
      @ayaleneshyemaryamlej7166 6 років тому

      Hamanote የማርያም ልጅ እሽ እህት 0543119433 ይህ ነው እህት ላኪልኝ

    • @hamanote4250
      @hamanote4250  6 років тому

      Aginche Genet ስልክሽ አይሰራም እንደገና ላኪው

    • @ayaleneshyemaryamlej7166
      @ayaleneshyemaryamlej7166 6 років тому

      Hamanote የማርያም ልጅ +971543119433

    • @yeshiharegaragaw4041
      @yeshiharegaragaw4041 6 років тому

      Ehtoche Lenem Lakulgn Yaltekenabere Kalachihu Lakenabrbet New Emtlkulgn Kehone Kutren Elklachihaalehu Ngerugn