geez yiheyis(ግእዝ ይኄይስ)
geez yiheyis(ግእዝ ይኄይስ)
  • 74
  • 34 065

Відео

መዝሙረ ዳዊት መዝሙር 24
Переглядів 5521 день тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #education #ግእዝ #habesha #maths #ethiopian
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር 23 psalm chapter 23
Переглядів 124Місяць тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #donkeytube
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፳፪/22 ethiopian orthodox prayer psalms by geez
Переглядів 1442 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #ethiopian #axsum
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፳፩/21
Переглядів 552 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #education #ግእዝ #maths #habesha #habesha #
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፳/20
Переглядів 802 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #habesha #ethiopian #france
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፱
Переглядів 322 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #habesha #ethiopian
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፰/18
Переглядів 912 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #habesha #መዝሙረዳዊት #france
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፯/17
Переглядів 622 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #habesha #ethiopian #france
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፮/16
Переглядів 902 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #habesha #ግእዝ #ethiopian #france #
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፭/15
Переглядів 1082 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #education #ግእዝ #habesha #ethiopian
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፬
Переглядів 642 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #education #ግእዝ #habesha #ethiopian #france
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፫
Переглядів 892 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #education #habesha #knowledge
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፪
Переглядів 1042 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #education #habesha #ethiopian #orthodox
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፲፩
Переглядів 802 місяці тому
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ግእዝ #education #ethiopian #habesha #tiktok
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር፲
Переглядів 512 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር፲
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፱
Переглядів 1042 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፱
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር 8 psalm chapter 8
Переглядів 942 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር 8 psalm chapter 8
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፯
Переглядів 1072 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፯
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፮
Переглядів 692 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፮
በአባቶችሽ ፈንታ
Переглядів 262 місяці тому
በአባቶችሽ ፈንታ
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፭
Переглядів 1142 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፭
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፬ ንባብ
Переглядів 1092 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፬ ንባብ
ቅኔ ዘአስኳላ ተማሪዎች #ethiopian spiritual poem
Переглядів 423 місяці тому
ቅኔ ዘአስኳላ ተማሪዎች #ethiopian spiritual poem
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፫
Переглядів 1583 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፫
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፪ psalm chapter two
Переглядів 1433 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፪ psalm chapter two
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ ንባቡ መዝሙር ፩
Переглядів 2,3 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ ንባቡ መዝሙር ፩
መኪና መጥራት በግእዝ #ride transport
Переглядів 1548 місяців тому
መኪና መጥራት በግእዝ #ride transport
ግእዝ ማውራት#geez #ethiopian
Переглядів 788 місяців тому
ግእዝ ማውራት#geez #ethiopian
ንባበ ግእዝ # geez readjng
Переглядів 948 місяців тому
ንባበ ግእዝ # geez readjng

КОМЕНТАРІ

  • @MitkuYenet-mo9nd
    @MitkuYenet-mo9nd Місяць тому

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ያ እጅግም ደስ አልሁኝ ምክንያቱም በጣም ስናፍቀው የነበርሁት በማግኜቴ ነው:: ፍጻሜች ያሳምርልን ዲ/ያ!

  • @Zerihun-h6b
    @Zerihun-h6b Місяць тому

    እናመሰግለን መምህር

  • @WorkuTkumeh
    @WorkuTkumeh Місяць тому

    እናመሰግናለን በርታ

  • @ሲሳይገብሬ
    @ሲሳይገብሬ Місяць тому

    ፅሁፎቹጥቃቅንሆኑመመህርአልታይአለንፀይንእረበሸእኮ

  • @tarikh.gessesse7141
    @tarikh.gessesse7141 Місяць тому

    ወንድሜ መጸሐፈ ሄኖክን ብትመረምር መልሱን ታገኘው አለህ ኖህ ነው በግእዝ ወናውን የሰጠን ፣ለማንኛውም የነጮችን አሉባልታ የምተሰ ማ ከሆነ ሳታውቅ ትሞታለህ፣ ለማንኛውም “ዶ/ር መሰከረም ሊቸሳን ብትከተል ብዙ ትማር አለህ።

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 Місяць тому

      ለአስተያየቱ በጣም አመሠግናለሁ ግን አሁን የምታነሳቸው ነገሮች የኢትዮጵያን ታላቅነት ለማጉላት የሚናገሩ ሰዎች ሀሳብ ነው የከቨረ ዕውቀትና ቋንቋ አለን ግን ልካችንን ማወቅ እና ካልሆነ የቅዠት ሀሳብ መውጣት አለብን የመጀመሪያ ቋንቋ የሚለው አያስኬድም ።

  • @tarikh.gessesse7141
    @tarikh.gessesse7141 Місяць тому

    ወንድሜ መጸሐፈ ሄኖክን ብትመረምር መልሱን ታገኘው አለህ ኖህ ነው በግእዝ ወናውን የሰጠን ፣ለማንኛውም የነጮችን አሉባልታ የምተሰ ማ ከሆነ ሳታውቅ ትሞታለህ፣ ለማንኛውም “ዶ/ር መሰከረም ሊቸሳን ብትከተል ብዙ ትማር አለህ።

  • @TekluMelaku
    @TekluMelaku Місяць тому

    ሃምስ ፊደላት ሁሉም ወዳቂ ናቸው ማለት ነው ?

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 Місяць тому

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firehiwotamsalu924
    @firehiwotamsalu924 Місяць тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን! ሰያፍን ከተጣይ ተነሽን ከወዳቂ እንዴ መለየት እንችላለን?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 Місяць тому

      @@firehiwotamsalu924 telegram lay awrigni asredashalehu ketemechesh

  • @JanKonecny8
    @JanKonecny8 Місяць тому

    What language is this?

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 2 місяці тому

    Hello thank you so much for what you are doing!! One question what’s use of making the letter sounds up and down? Thank you

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 Місяць тому

      It is the rule of geez scripts reading geez can not be readen normally like amharic it have its own distnct reading style.

  • @brookendale3611
    @brookendale3611 2 місяці тому

    Hewan ke Hyaw ga new yemimesaselew. Hywet yemitset malet new. Focus on the root words

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 2 місяці тому

    በጣም ጎበዝ አንዳንተ ያሉትን የግእዝ አሥተማሪ መበረታታት አለባቸው የኦርቶዶክስ ቋንቋን ለተተኪው ትውልድ በሚገባ ማሥተማር ያሥፈልጋል

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 Місяць тому

      አሜን በጣም አመሠግናለሁ ለበጎ አስተያየቱ

  • @Ajasgh
    @Ajasgh 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ 1:39

  • @GosayeMulugeta-yg8ve
    @GosayeMulugeta-yg8ve 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @Melke_A
    @Melke_A 2 місяці тому

    እደግልኝ ረቡነ

  • @GosayeMulugeta-yg8ve
    @GosayeMulugeta-yg8ve 2 місяці тому

    ጎበዝ ሙስዬ በርታልን

  • @Melke_A
    @Melke_A 2 місяці тому

    ቃለ ሕይዎት ያስምዕ ለነ

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 2 місяці тому

      አሜን እኁየ ኅቡረ ያስምዐነ

  • @mtube211
    @mtube211 2 місяці тому

    ቃለ ሕይዎትን ያስማልን

  • @Lofty_boy_58
    @Lofty_boy_58 2 місяці тому

    Good Job

  • @RahlefekaduRahlefekadu
    @RahlefekaduRahlefekadu 2 місяці тому

    ❤❤❤አምላከ ዲዊት ይስጥልን

  • @yirgalemshitaw8973
    @yirgalemshitaw8973 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያስም ለከ ወለነ

  • @RahlefekaduRahlefekadu
    @RahlefekaduRahlefekadu 2 місяці тому

    ❤እግዚአብሔር ይስጥልን ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ብትቻል አራፍ ነው ብኢሞም ብተመጣ አራፍ ነው ተማራዎች አሉ ❤

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 2 місяці тому

      Amesegnalehugni le hasabu imowun emokralehu

  • @Betti-y3h
    @Betti-y3h 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ qalr hiywtn yaslmln wandmacin

  • @Betti-y3h
    @Betti-y3h 3 місяці тому

    wandmachin bartaln qahiywtn yasamln

  • @mtube211
    @mtube211 3 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @Betti-y3h
    @Betti-y3h 3 місяці тому

    ዋነደማቺነ 👍👍👍👍

  • @SabaMillion-l8p
    @SabaMillion-l8p 4 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ እህቴ እህት አለም ለማለት በግእዝ እንዴት ነው?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 4 місяці тому

      እኅትየ እኅተ ዓለም በቀጥታ ከሆነ ወይም እኅትየ ኩለንታየ በተዘዋዋሪ

    • @SabaMillion-l8p
      @SabaMillion-l8p 4 місяці тому

      @@geezyiheyis7990 እግዛብሄር ያክብርልኝ አመሰግናለው በጣም ካላስቸገርኩ 1 ብቻ 1 ጓደኛዬ እንዳልልሽ ቃሉ እንዳይርቅብኝ እህቴ ልበልሽ ቃሉ እንዲነግስልኝ 2 ራጉኤል አባ የብርሀናት አለቃ እሱ ይጠብቅሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እባክህ 2 ብቻ ካላስቸከርኩህ ከይቅርታ ጋራ

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @birhanudesalegn6930
    @birhanudesalegn6930 5 місяців тому

    የሴም ቋንቋ ነው

  • @TekiMichael
    @TekiMichael 5 місяців тому

    Tebark

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 5 місяців тому

    አሁን ገባኝ። ለካስ ኪራላይሶን፣ አሜን፣ አኦርቶዶክስ; የመሳሰሉት ባዕድ ቃላቶች ካለ አላስፈላጊነት የገቡት ግዕዛችንን ለማዳከምና ብሎም ቋንቋው እንዳይስፋፋ ሳያስተምሩን የቀሩት ተቀዳሚነቱን ለመካድ ስለሆነ ነው።

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 2 місяці тому

      Aydelem Kristina Greeco-roman world wist new yetesfafaw slezih andand Greek kalat alun zimble azebark please

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ ነገር ነው❤❤❤

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 6 місяців тому

    ቅማላም ትግሬ ነው ግእዝን ያስቀረው አማራ እዳይበልጠው

  • @MejenTube
    @MejenTube 6 місяців тому

    ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 7 місяців тому

    ምን ይጠቅማል?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 6 місяців тому

      ፈረንጆች ምን ጠቅሟቸው ነው የሚማሩትና

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 6 місяців тому

      ፈረንጅች ምን ጠቅሟቸው ነውና?

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 7 місяців тому

    አይሻልም አማርኛ

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 6 місяців тому

      እንዴ ምንጩን ማጥናት ነው እንጂ ሚጠቅመው

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 6 місяців тому

      አማርኛ ረቂቅ ነዉ ከገባህ

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 7 місяців тому

    ሠናይ❤

  • @charlesharrold2638
    @charlesharrold2638 8 місяців тому

    😍 "promosm"

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 8 місяців тому

    ወይ እናውቅላቹኣለን ማለት! ሉሲ/ድንቅነሽም ግእዝ ትናገር ነበር ይሉን ይሆን!

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990 8 місяців тому

      ከዝንጀሮ ነው እንዴ የመጣነው ይሆን መልሽልኝና እቀጥላለሁ

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 6 місяців тому

      ​@@geezyiheyis7990አንፈርድባቸዉም ከዝንጀሮ የመጡትን ከአዳም ልጆች ጋር አንቀላቅላቸዉ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ሰናይ ውእቱ #እኁየ ይሴባህከ ጥቀ በርታ...

  • @ቅዱሥሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሥሚካኤልአባቴ 8 місяців тому

    አሪፍነው ቃለህይወት ያሰማልን በርታ...

  • @yyss1449
    @yyss1449 8 місяців тому

    ድንቅ ነዉ።እናመሰግናለን❤

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እፎ መጻእከ እናመሰግናለን በርታ... #ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱሥሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሥሚካኤልአባቴ 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሠማልን እኁየ❤❤❤ጥቀ? ምድናት?

  • @abebedesta3840
    @abebedesta3840 8 місяців тому

    ግሩም ነው በርታ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን #ቃለህይወት ያሰማልን በርታ...

  • @ቅዱሥሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሥሚካኤልአባቴ 8 місяців тому

    ጥሩ ነዉ ወድሜ በርታ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    #ሰናይ ውእቱ እኁየ በጣም አመሰግናለሁ በርታ...

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    #ቃለህይወት ያሰማልን