🛑አኬ ከ ኤርሚያስ ጋ ፊት ለፊት ተገናኙ | Apostolic Answers | Ermias Abebe | Ephrem | Enat Betekrstian Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 783

  • @enshishi23
    @enshishi23 Місяць тому +189

    በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን ጌታ ተቀብለናል ❤አኬ ተባረክ

    • @Dagimanyegeberallij
      @Dagimanyegeberallij Місяць тому +4

      የእውነት ከነዚህ ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኖረው በፈጣሪ

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse Місяць тому +4

      ከነዚህ ተሳዳቢ ጩኸታም ጋር ነው ችለን የኖርነው 😢😢😢 ያስቻለን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ ልቦና ይስጣቸው 😮😮😮​@@Dagimanyegeberallij

    • @Oujebo
      @Oujebo 28 днів тому

      አይ ጼንጤ አፍናችሁት እንደልብ አውራ ትሉታላችሁ ጼንጤ ቤት ውሸት የለም አለ ደሞ እኮ

    • @MichaGezahagn
      @MichaGezahagn 16 днів тому

      እኔም በጣም ተምሬበታለው አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @mizanyalew1474
    @mizanyalew1474 Місяць тому +103

    የአኬን ትእግስት አለማድነቅ አይቻልም::🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu Місяць тому +35

    የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አኬ ልዩ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Місяць тому +87

    ወይ መናፍቃን እግዚኦ የዘንዶ ልጆች የእቤታችንን ሰም ሲሰሙ ይንጫጫሉ

    • @abiymihireteab362
      @abiymihireteab362 Місяць тому +1

      ይቅር ይበልሽ

    • @Adeymedia0
      @Adeymedia0 Місяць тому

      የእመቤታችን ስም ጥቅሙ ምንድነው? እስቲ አስጂ

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f Місяць тому

      የስንፍና ቃል አባባ ተስፋዬ ያስንቃል እኮ ተረታ ተረታቹ😂😂

    • @EjegsemahuTadele
      @EjegsemahuTadele Місяць тому

      ​@@Adeymedia0 የሉተር ቡችላ አርፈሽ አትቀመጪም!

    • @EjegsemahuTadele
      @EjegsemahuTadele Місяць тому +1

      ​@@Adeymedia0 እውነት የአምላክን እናት እንዲህ ልታብጠለጥይ ይቻልሻል❓
      አንቺ በአፍሽ ብቻ የምታውቂውን ጌታ እርሷ በማህፀኗ ተሸክማ ወልዳዋለች ስለእርሱ ተሰዳለች ተንገላታለች ... ስንቱን ይነገራችሁ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Місяць тому +79

    አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው ምድረ የአዳልሞቴ ቡችሎችን አንጫጫቸው ጀግና።

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Місяць тому +22

    እግዚያብሔር የምታገለግልበት እድሜ ይጨምርልህ አኬ በርታ❤❤❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 19 днів тому +3

    አንድ አኬ ለሰንት ሰው አኬ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому +9

    አኬያችን የእናታችን እመብርሐን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርቅልህ❤❤❤

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Місяць тому +35

    አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Місяць тому +68

    አክዬ የኔ ጀግና አንጫጫአቸው እኮ እድሜ ይርዘምልን ❤❤❤❤

  • @melakubelete4338
    @melakubelete4338 Місяць тому +18

    አኬ የመናፍቃን መዶሻ ተባረክ❤❤❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Місяць тому +28

    አኬ መድሐኒያለም ይጠብቅህ በርታ ከአንተ ትግስት መማር አለባቸው የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 Місяць тому +6

    የተዋሕዶ ብርቅዬ አክሊልዬ እመ አምላክ አክላ ጥበብን ትግለጽልኽ

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እናንተን ስለሰጠን ክርስቶስን ሁሌም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል

    አኬዋ ቃል ህይወት ያስማልን🎉❤

  • @Mentki3838
    @Mentki3838 Місяць тому +20

    1ለ 8 ዋውውውው አኪያችን ❤❤❤❤

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Місяць тому +37

    ቀለሜ ከቤተክርስቲያን የወጣው አእምሮው ቀንጭሮበት ነው ሌሎቻሁ የፈጠራችሁን ስላሴኅ እንኳን ሳታውቁ ከምትጠፉ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ

  • @eyoabtsfalem9226
    @eyoabtsfalem9226 Місяць тому +11

    እነቀለሜ ልቦና ይስጣቹ

  • @atikiltwagaye989
    @atikiltwagaye989 Місяць тому +4

    አኬ ትቺላለህ🙏🙏🙏

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +3

    አኬ በርታልኝ ወድሜ ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቆች ከመጫጫት ውጪ ምንም አያውቁ የለመዱትአዳራሽ ውስጥ መጨፈር ብቻ ነው ይገርማል ልቦና ይስጣቸው

  • @winniea9803
    @winniea9803 Місяць тому +11

    የአኬ ትግስት አለማድንቅ አይቻልም የመናፍቃን የምች መዳኒት አንዲ ጀግና አዳማ አጫጫቹ አኬ የኛ እንቂችን❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому +4

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen Ake kale hiwot yasemalen wenedmachin rejim Edmena tena ysetlen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MathewosKIbru-m6q
    @MathewosKIbru-m6q Місяць тому +67

    አኬ የሚባለው ልጅ መፅሃፍ ቅዱስን በደምብ ነው የሚያውቀው :; ብቻቸውን ሲያወሩ የሚያውቁ ይመስላሉ:: አኬ አንድ እንኳ የስድብ ቃል አልወጣውም::በስድብ የበለፀጉ

  • @FindaT-k8e
    @FindaT-k8e Місяць тому +2

    አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ayni5236
    @ayni5236 Місяць тому +5

    አኬ ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ ❤❤❤❤

  • @elaabuye4651
    @elaabuye4651 Місяць тому +13

    በርታልን የኔ ጀግና አኬ

  • @BelaynehMebrat
    @BelaynehMebrat Місяць тому +2

    Aklile Egziabher ybarkh
    Jegna

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አኛም እናምናለን

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 4 дні тому +1

    ሁሉም ቤንጤዎች ይህን ቪድዮ ካዩ በእርግጠኝነት ይመጣሉ።ቢያንስ እንዲጠይቁ እንዲመረምሩ በር ከፋች ነው።🙏

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Місяць тому +4

    ኡፍፍፍ መደማመጥ ግን ይጎላችሁዋል ዋው ጭንቅ ይላል።አንድ ሳይጨርስ አንድ በመሀል ይገባል ።ተረጋግታችሁ ይሁን።እባካችሁን

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Місяць тому +15

    መናፍቃን ሳይፈፋጉ ተገደው የእመቤቴን መዝሙር ሲሰሙ እንዴት ነብሴ እንደምትረካ።

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 Місяць тому +13

    አኬ አንጫጫቸው 😂😂😂😂. ጴንጤ ደንቆሮ መሆናቸውን በግልፅ አሳያቸው ጀግና ነው ጌታን ❤❤❤❤ አኬ ይለያል

  • @SarahTigist
    @SarahTigist Місяць тому +2

    ማርያም ማርያም ማርያም የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት ክብር ይገባል

  • @Kiya-b5m
    @Kiya-b5m Місяць тому +3

    እድናንተ ባለጌ አላየሁም መናፍቃን አኬ ውንድሜ በርታልን

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu Місяць тому +2

    ልመደባችሁ ኤሄ የአዳራሽ ጬኸታችሁ አይ መናፍቅ አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @fisehajemberiekebede3700
    @fisehajemberiekebede3700 21 день тому

    Bravo Aklile
    Twenty against one. The truth is revealed

  • @TigistYemaryamlij
    @TigistYemaryamlij Місяць тому

    ወድማችን አኬ እግዚአብሔር የጠብቅ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BehalBehal-d4m
    @BehalBehal-d4m Місяць тому

    አኬ ትግስቱን ያብዛልህ❤❤❤

  • @Danielasham
    @Danielasham Місяць тому

    አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው God Bless you

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Місяць тому +17

    አኬ ጎበዝ በርታ ዝም ብለው ነው የሚንጫጬጩት OMGይሄ ነው ሐይማኖት ሲያስፈሩ

  • @MulugetaMuche-e6k
    @MulugetaMuche-e6k Місяць тому

    አኬ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር በዚሁ ያስጨርስህ

  • @Enatneshhussien
    @Enatneshhussien 27 днів тому

    ተመስገን በርታልን አኬ❤❤❤❤

  • @吴文超
    @吴文超 Місяць тому

    ተባረክ አኬ ስወድክ!!!

  • @SolomonKibret-r6r
    @SolomonKibret-r6r 28 днів тому +2

    አኬ ተባረክ ዲያብሎስ ተንጫጫ

  • @ኢትዮጵያ-ዘ7ዠ
    @ኢትዮጵያ-ዘ7ዠ Місяць тому +2

    አኬ ይገርማል ትህትና ከእውቀት ጋር፣ የእውነት ብቻውን ህዝብ የሆነ ልጅ❤

  • @ashum5430
    @ashum5430 Місяць тому +3

    አይ መናፍቅ በጣም ነው የምያሳዝኑት ልቦናችሁን ያብራላቹሁ እባካችሁ አስተውሉ

  • @FasilKefe
    @FasilKefe Місяць тому +13

    የገሀነም ደጆች ተንጫጬ የአኬትግስት

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu Місяць тому +1

    በለው መንጫጫት 😂😂 ውይ እኔን ይሙቀኝ አይይይ ቀለሜ
    አኬ ግን እኔ ቃላት የለኝም ይሄን አንደበትህን ከዚህ በላይ መድኃኔዓለም ያጣፍጥልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ ነፍ ዓመት አገልግለን❤❤❤❤

  • @misraktsegaye7450
    @misraktsegaye7450 Місяць тому +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @BiniyamNigusse16
    @BiniyamNigusse16 Місяць тому +7

    እንዴት ማድመጥ እንኳን ይሳንሀል ኤርሚ

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي Місяць тому

    😢አኬ,እግዛቤሔር,ይባርክህ

  • @MikyasAlemayehu-w6t
    @MikyasAlemayehu-w6t Місяць тому

    አክሊለ በጣም ትለያለህ🥰🥰🥰🥰... ትህትና + እዉቀት😊

  • @hiwotayele4925
    @hiwotayele4925 Місяць тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TigiGetachawu
    @TigiGetachawu Місяць тому

    Akeee egzehber abzeto abzetoo yebrkee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 Місяць тому +9

    ስለ አየሱስ ክርስቶስ ኣምላክነት ከማያምን ሰውጋ ስለ ታቦት መከራከር ምን ጥቅም ኣለው። ኣምላክነቱን ክደው ኣማላጅ አያሉ ስሙን የሚያሳንሱ ኣምላክነቱን የሚክዱ ተጠራጣሪዎች ልቦና ይስጣቸው።

  • @godislovegodislove3546
    @godislovegodislove3546 Місяць тому +16

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому

      በምን እድላቸው

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i Місяць тому

      እኮ ​ግን ያሳዝኑኛል ሰው እንዴት በራሱ ፍቃድ ሲኦል ይገባል 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +7

    የኛ ቤ/ን ጥንቁቅ ናት የግለሠብ አይደለችም!!አኬ ደፍሮ የቤተ ክ/ን ሀይማኖት ይህ ነው የሚለው በእውነትም ሀይማኖታችን ስለሆነ ነው።ገድል ታኣምራት የግድ ካልቀበልክ ክርስቲያን መሆን አትችልም ያለህ ማነው?ሲጀመር ገድላት ሌሎችም ከሀይማኖቱ በኋላ የመጡ ነቸው።❤❤❤

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Місяць тому +14

    አቡነ ዘረአብሩክ አንደበትህን ይሰሩት። እሳቸው ካልፈቱህ የማትፈታ ሁን። እግራቸዉን የረገጥኩት አባት ይሄን ታምር ያሳዩኝ

    • @KirubelPro
      @KirubelPro Місяць тому

      ማንን ነው ?

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 Місяць тому

      @KirubelPro እሳቸውን የተሳደበው

    • @Happiness2233
      @Happiness2233 Місяць тому

      @delilaalem3914 alasfelgm endezi mergem, egna ende orthodox Christian lenesuochu mexeley lbona yistiwot malet alebn, enji ergiman keafish mewtat hatiat new ehte...with big respect
      Thanks

    • @KirubelPro
      @KirubelPro 3 дні тому

      ወንዳገረዱ ኤርሚያስ ነዋ ? ወይስ ሚንጫጩት ጫጩቶቹ ውስጥ ካሉት ነው ምትይኝ ? ​@@delilaalem3914

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Місяць тому +6

    በአኬበኩል የተገለጠ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 Місяць тому +12

    አኬ ከዚ ስርዓት አልባ ጋር ለምንድነው ምታወራው?

  • @dawitmamo30
    @dawitmamo30 Місяць тому

    እናምናለን ❤❤❤

  • @SolomonWeldesenbet-w8q
    @SolomonWeldesenbet-w8q Місяць тому +2

    ኣኬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bettygenet7663
    @bettygenet7663 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ ስላረገኝ ❤ ምስጋና ለጌታ
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪ
    አኬ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ተባረክ

  • @محمدمحمد-ر2ج2ق
    @محمدمحمد-ر2ج2ق Місяць тому +35

    አቤት የሉተር ውሾች ተንጫጫችሁ አኬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 Місяць тому

    እባካችሁ በእውቀት ሙግቱት አኬ👏👏👏👏👏👏

  • @yohannesNigussie-zj7rh
    @yohannesNigussie-zj7rh Місяць тому +2

    በጣምጨነቃቹ ስለታቦቱ

  • @TersitTekle-n8m
    @TersitTekle-n8m Місяць тому +1

    አኬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ለምን ከነሱጋር ትከራከራለችሁ ትምህርት አስተምሩን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም፤

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk Місяць тому

    Fetari segwene yabzalhe wedmi tebarke❤❤❤❤

  • @BsbIak
    @BsbIak Місяць тому +1

    ትግስቱ ብቻ ❤

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 Місяць тому +1

    ምረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ በከፈለው ዋጋ አድኖን እንጂ መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሁሉ ሀጥያትን ሰርቶል የእግዚአብሄር ክብር ጎሎታል በእየሱስ ክርስቶስ ቤዛበኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ::ሮሜ 323-24

  • @22mg23
    @22mg23 Місяць тому +6

    ቀለሜ በጣም እንደሙህር እምትጋጋጠው ነገርስ ባለጌ ልሳንህ ይዘጋ አንተና የዛ ኮተት ትዝታውን

    • @abiymihireteab362
      @abiymihireteab362 Місяць тому

      “ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
      - ኤፌሶን 4፥29

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 Місяць тому +7

    ቀለሜ ግን ለምንድነው ስርዓት ሚጎለው?

  • @ቢኒያምያቆብ
    @ቢኒያምያቆብ Місяць тому

    አኬ ተባረክልን።

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Місяць тому

    Ewnte tegesten adankalw aka egeziabher hunem yabezalke ewkaten 🙏🙏🙏

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Місяць тому +3

    ኤፍሬም ከፍተኛ የቅናትና የጥላቻ መንፈስ በእዉነት ጌታ ይገስፀዉ።ወይኔ ጴንጤዎች ለቤተክርስቲያን ያላቸዉ ጥላቻ በስመአብ😢😢😢

  • @gech11
    @gech11 19 днів тому

    betam anchachachew Ake yesew lik ayakum

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Місяць тому +7

    አለመኖሩን በምን አወክ ማነህ መናፍቃን አርዮሳውያን ኑበብርሃን ተመላለሱ

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 Місяць тому +1

    አንድ ፡ አኬ ፡ አንጫጫቸዉ ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡

  • @KechoKecho16
    @KechoKecho16 Місяць тому +12

    ምንድነው ጫጫታቸው ልክ እንዳ ዉሻ 🤔ጌታ ሆይ 🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 Місяць тому +2

    እውነት እላችኋለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ ምድር ላይ አለኝ የምለው እና ሳስበው ሁሉ የምደሰተው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻነው ያለኝ ሀብት እምነቴ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @nigusederese1170
      @nigusederese1170 Місяць тому

      Ihitachin Iwunet hule bealem menore Ina memxaten sasib yemisemagn Kal new yetenagershiwu , Egzabher yitebikish !!!

  • @mulederege3229
    @mulederege3229 29 днів тому

    What a patience!!!

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i Місяць тому +5

    በቤቷ ማደግ ማለት በዶግማና በቀኖናዋ መሠረት ላይ በተመሰረተ ትምህርትና እምነት ያደገና የኖረ ነው። ቀለሜ እንደ ማርቲን ሉተር ሰነፍ ስለሆንክ በራስህ ስሜትና ፍላጎት ስትመላለስባት ነበርክ እንጂ ከልብ እምነትና ቨእውነት አልቀደስክም። በእውነት ጋኔን/ ሰይጣን በራስህ ስሜትና ፍላጎት እየነዳህ የሚጨፍርብህ ነህ። ታሳዝናለህ።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому

    ትእግስት እግዚአብሔር ነው አኬ ለትእግሰት እናመሰግናለን

  • @SamuelBelhu
    @SamuelBelhu Місяць тому +18

    አኬ በጣም እያጠፋክ ነው መግባት የሌለብክ ቦታ አትግባ አንተ የራስህ ክብር አለህ ስለዚህ ሚመጥንህ ቦታ ግባ ኤፍሬምም ሆነ ኤርምያስ ስርዓት የላቸውምና ብዙም ሁለቱ ስነስርዓት የላቸውምና ለሌላ ጊዜ ባታደርገው ጥሩ ነው

  • @zamanmuzika9183
    @zamanmuzika9183 Місяць тому +2

    አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ የሉተር ቡቹላዋች ተጫጩ እኮ 🙏

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn9173 Місяць тому +2

    የፅዎን ታቦት አለ የለም ማለት ከሃይማኖት የድህነት አምድ ጋር ምን አገናኘው ??? እርግጠኛ ሆኜ ልናገር የምችለው ቀለሜ የአዲሱ አለም ስርአት ተቀባይ ለሆኑት አይሁዳዊያን ለ3ኛው መቅደስ ለሀሰተኛው መሲ መቀበያ በሀገራችን አለ የተባለውን የሙሴ ፅላት በባንዳነት እያፋለገ ያለ የሀሰተኛው መሲ ተቀባይ እንደሆነ አረጋግጣለው።

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel Місяць тому +3

    በየትኛዉ እዉቀት ነዉ አኬን የሚገጥመዉ

  • @kiyakiyu5341
    @kiyakiyu5341 Місяць тому

    Wendemeh are egziyabher Tsegawun yabzaleh❤

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Місяць тому +7

    አኬ 1ሲናገር ግርርርር ብለው በህብረት የሚንጫጩት ለምንድነው ግን 🤔🤔🤔
    አኬ የሚባለው እንዳያወራ የተፈለገው ለምንድነው 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @SamuelTamrat-o5c
      @SamuelTamrat-o5c Місяць тому +2

      በዚህ ዲቤት ወይም ክርክር ምክንያት ብዙ የጠፉ በጎች ወደቀድሞ ቅድስት ቤታቸው እየተመለሱ ነው ስለዚህ እውነት በወጣች ልክ ኪሳቸው ይጎላል በዚህም በዛም ብለው እሱ እንዳይናገር ማድረግ አለባቸው

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Місяць тому +3

    በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን አምላክ ኢየሱስ ክርቶስን ተቀብለናል ❤💪

  • @zinashbabe5573
    @zinashbabe5573 Місяць тому +1

    አኬ እባክህን (የተቀደሰ ነገር ለዉሻ አትስጡ) ዬላል ቅዱስ መፅሐፍ። ልባቸዉ ን የ666 መንፈስ ስለደፈነዉ ተዋቸዉ

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 20 днів тому

    አህዛብማለትምንማለትነው ግን አውቀህዋለን

  • @BemniSemu
    @BemniSemu Місяць тому

    አኬ ዘመን ይባረክ ቀለሜና ኤፍሬም ዝም ብለሁ እንደቆርቆሮ መጮ

  • @YeshiHabta-r2i
    @YeshiHabta-r2i 17 днів тому

    እባክህ ከመናፍቅ መሐል ውጣ መንፈሳቸው ነው የሚንጫጫው🙏

  • @SolomonKibret-r6r
    @SolomonKibret-r6r 28 днів тому

    አወ ልክ ነህ የሰይጣን ቤት ነው እናውቃለን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Місяць тому +16

    ዼንጤዎች በደንብ ጠልቃቹ አንብቡ እግዛብሔር ይግለፅላቹ

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 Місяць тому

    ዋዉ አኬ👏👏👏👏👏👏

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik Місяць тому

    ትህትና + እውቀት❤❤❤

  • @menbereyitbarek
    @menbereyitbarek 22 дні тому

    😢Eski please ከስሜት ዉጡ ፕሮዎች 😊