ሰበር ዜና - ግብፅ ጉድ መጣባች እስራኤልም ጀመረችው የትራምፕ የተገፋበት ውሳኔ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21
አማዞን ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል
a.co/d/6vnHIBC
በጣም ያሳዝናልፍልስጤሞቸን ማንከራተታቸው ፈጣሪ ፍርድን ይስጥ
ውሳኔዎችሁሉ ብአላህእጅናቸው፣፣
ትራም በኢትዮጵያ ላይ የማዘዝ መብት የላቸውም። ግብፆች ቢጠነቀቁ ይሻላል። ተያይዞ መጥፋት እንዳይመጣ።
(إنَّ أمر كُلُ الله) ሁሉም ትዛዝ ከላይ ከላቀው ጌታ ነው
ፍርዱንም ከሀያሉ ጌታችን እንጠብቃለን ረዳታችንም መመኪያችንም አላህ ነው እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
እኛ ግድባችንም ጨርሰናል።
እግዚያብሔር በዙፋኑ ላይ ነዉ በጉልበትና በሀብታቸዉ የሚመኩ ሁሉ ይወድቃሉ ይዋረዳሉ ትራምፕም እግዚያብሔር ከሚያዋርዳቸዉ ሰዎች አንዱ ይሆናሉ ወደ ማስተዋል ካልመጡበቀር
አላህ የግብፅን መጨረሻ ያሳየኝ ያረቢ
ትራፕ መጥፊያው ደርሷል እመኑኝ 😮ኢትዬ አይዞሽ አላህ አለልሽ ከአላህ በታች ደግሞ ቻይና ሩሲያ ኢራል አረብ ኢሜሪት በሙሉ አሉልሽ
Denez
ማን መሰዋትነት በከፈለበት ግድባችንና ደማቸውን ለነፃነታቸው የገበሩት እንቁ ህዝቦች እሱ ዛሬ በሚናገረው የሚሳካለት አይሆንም❤🇵🇸 ምነው ውሀ ቀጠነ አለ ይሄ ሰውየ ይሄ ውሳኔ ግን ከጀርባው ትልቅ አጀዳ አለው ለሀገራችንም 🇪🇹 ለፍልስጤማውያንም🇵🇸
ለሰው ዘር ለዓለም 🌍🌍 ሁሉ የሚራራ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለን እግዚአብሔር ብቻ ነው
አቤል በጣም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ በርታልን መፅሀፍህን ከአማዞን አዛለሁ
ትራፕ የ3ስተኛው የአለም ጦርነት ያስጀምራል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
ወይ በሰዉ አገር መደራደር ወይ አቺ ግድብ እኛ ቁጭብለን እነሱ ይደራደሩበታል እር እሳት ይልቀቅባቹ ለምን ስለአገሩ አያሰብም ምነዉ ሁሉን ልካ አለ እር ቆይ የሰማዩምጌታ የምድርም ጌታ አለ እኮ
Lik nesh betam yendel ye terje sheba ferdebin
ወይኔ ጋዛወች ያሳኑኛል በገዛ ሃገራቸዉ ዉጡ ለምን ይባላሉ አሜሪ ፍጣሪ ይፍርድብሽ
ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤❤
የኢትዮጵያ መንግሥት ግድቡ ለመጠበቅ ከሩሲያ ወይም ከቻይና መፈራረም አለበት እነሱም ይፈልጉታል አሜሪካ ለማስተንፈስ
ቀጥልበት ጌታ ከአንቴ ጋራ ይሁን
ግብጽ መጣ ገና ትልቅ አጣብቂኝ ውስጥ ገባች ፍት ለፍልስጤኖች ሀገራቸው እንዴ ምስኪን የፈረሰን አገር እንኳን አይተውላቸው ግፈኞች አሜሪካውያን እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል ሀገሩ ወዴት ይሄዳል ምን አይነት ጉድ ነው ግብጽ ደግሞ ትዋረዳለች የኢትዮጵያ ግፍ ወረዳታ እንኳን ፍሊስ ልታስጠጋ ግብጽ ራስዋም ተንገደለች ልትወርቅ ነው የኢትዮጵያ ግፍ የኢትዮጵያ አምላክ የኔ አባት የስራቸውን ክፈላቸው
ትራምፕ ጠሽ ነው ❗️❗️❗️ ልክ እንደአፍጋኒስታን ተዋርዶ ይወጣል
ድል ለ እስራኤል የሚትሉ መሃይማን ወገኖቼ የት አላቹ🧐
ስላም ለመላው አለም🙏🏽
በረታ
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ፍልስጤማውያንንም ይጎበኛል
ኢሻአላህ
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
ወቼ ጉድ ህዳሴዉ እና ጋዛ ምን አገናኛቸው😢😢
ይህ አምባ ገነን መሪ ችግራችንን ችለን በገነባነዉ ግድብ የግብፅ መደራደሪያ ለማድረግ እያሴረ ያለ ምን ማድረግ እንዳለበት የማያዉቅ የአለማችን ቁጥር አንድ አሳፋሪ መሪ ነው እግዚያብሔር ይፈርድበታል
ትራፕ በግድቡ አታረገሁም በእናቱች እባ በአተላይ እሳትይሁንብ አታመልጥም ከእግዝአቢሔር እጂትራፕ አተሰዉነክ አምላክ አይደለይም ወደ ፈጣር እንጮዋለን😭😭😭😭😭
ምን ይገርማል ብትሉኝ ለእስራኤል ድጋፍ ሚሰጡ በስመ ኢትዮጵያዊ ሚነግዱ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይሆች ቢችሉ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ሊሸጦት ያስሟሞት ነበር ሀገሩን ለጅቦች አሳልፎ ሚሸጥ ዜጋ በቁሙ የሞተ ብቻ ነው ድሉ ዛሬም ነገም ፍትህ ቢጠፋም የፍልስጤም ነው ✍🏾🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ኢሻአላህ😢
አላህ በላ የውርድበት ይሄ የጃጃ ሽማጌሌ አለምን ለመተሠመሥ መሥራት የያዘው አላህ ጓሮሮዋን ይቁረጣት አሜሪካ እያሉ ወደ ኢትዮጵያ መጡ 😢😢
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት ጥሎ አይጥላተም ግን ትራፕ አሁን መጥፊያው ደረሰ ኢትዮጵያ ነካ በአገራችን ቀልድ የለም እሱ የሰራው ግድብ ነው የሚያዘው
ትራፕ ስለህዳሴ ምንአገባው? ጉድ እናያለን ኢሻአላህ ምንማለትእዳለብኝ አላውቅም ግንሀሰቡን አላህ ወኒእመልወኪል😢
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
ትራንብ ዘንድሮ መጥፊው ደርሳል አላህ ያንሳህ ምን እብድ የሆነ😢
የፈጣሪ ያለህ እንዳበደ ውሻ አረገው ይህ አጁዛ ሰውየ ካረጁ አይበጁ አላህ ያንሳው
1 one
እውነት
ትራንብ
በጣም በየደቂቃው ብዙ ያወራል😂
የሆነ ነገር ጠጥቷልዴ አባገነን መሆን
ለእነትናም አልሆነ ገለቴ
በዚህምድር ፍትሐዊነት ነው የሚሻለሁ ሞት መቅመሳችሁ ስለማይቀር
ያኔ ታያ ልጅ ሀብት ስልጣን አይጠቅምም
ከእድሚው አኳያ ነወኮ አረጀቷል😂😊
👍👌
Welcome Abelo🙏🙏
አቤል ወንድሜ ባሪታ❤❤❤❤
Abela wendimai bertalgn Emiberhan titibkehe 🥰🙏
እብዱ ትራፕ የተያያዘዉ የዘር ማጥፋት ናዚ ከሰራዉ አይለይም ,
ዱሮም ኢስራኤል ኣቅም የላትም ነበር
Israel the king of world
ጋዛ የጋዛወች ናት።😂😂😂😂❤❤❤
Abela Selam
ለምን አሜሪካ ላይ አያሰፍራቸውም
እዳሴ ግድብ ምንም አልጠቀመንም ለኛ ኢትዮጵያ የብልግና ጦርና ዶሮን መግዣ ነው ያደረጉት ጦሳችንን ድል ለግብፅ 😅😅😅😅
Err sthufe yesetekakel
❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
ዶናል ትራንፕ ምናባቱ አግብቶት ነስ ስለ አባይ በአባይ የሚያስፈራራው ይሄ መርዝ ሽማግሌ
እሄ ሽማግሌ ሚወራውን አያቅም መጥፊያውን ሲቃረብ ነው። እሻአላህ አሏህ የውርደቱን መጨረሻ ያሳየን
😂😂😂😂
ትራፕ ኢብን ፊርዓውን ጋዛን ጀሀነም አደርጋለሁ ሲል የዛኑለት የራሱ ሀገር ሎሳን ጀለስ ጀሀነም ሆነች በዚህ አይገሰጡም አሁን ደሞ በግፍ እትብታቸው ከተቀበረበት ከትውልድ ሀገራቸው በግፍ ውጡ ማለት. ከባዲ ነው የአላህ ቁጣ በበደለኞች ላይ ይውረዲ
ኢትዮጵያ አሰብ ትወስዳለች
😂😂😂
የአረብ ሀገራት በሀማስ ጦርነት ፖለቲካ አለበት አገባም አሉ አሑንስ ምን ይሉ ይሖን ትግርት ሑኖብኛል
ke rabewele le tegebewe azenalhooo aloo enatochachene....
ይሄን ትራንፕ የሚባል አብድ አማኑኤል የሚያስገባው ጠፋ ሰዎቹ ከሀገራቸው የት ይግቡ ምን አይነቱ ቀሻሻ ሰው ነው
😂 ግድባችን ውሃ በላው አሜሪካ ግን ነብሷ አይማርም
ይህን ትራብ አሮጊት ምናለ በሞት ቢገላግለን
አገራቸዉን ለቀዉ የሚወጡ ከሆነ ለምን ይሄ ሁሉ ህዝብ አለቀ ሀገር ለቃችሁ ዉጡ ሲል አልነበር ቤንጃምነትናሁ ትራምፕ ማለት እስራኤል ናት ይሄ የሁለቱ ሰይጣን ሀሳብ ነዉ የፈለገ ቢመጣ አይወጡም ያልቃሉ እንጅ ሞት ለነሱ አዲስ አይደለም
Beat
😂😂😂😂 መናደሻ አይ ትራምፕ
Palestinians shouldn’t leave their country. Crazy idea
ትራብ ጠገበ😂😂😂
አማዞን ላይ የመፅሃፉ ዋጋ 35.10$ እና የሺፒንግ ደግሞ 25$ አጠቃላይ 60& ተወደደ በኢትዮጽያ ብር ስንት ነው የሚሸጠው
አሜሪካ ሲሲን እሹሩሩ ስትለው መጠርጠር ነበረበት አሁን ላይ ምን ይውጠው
Gena Israel len yenka hula yetefal::
ሼባዉ ትራምፕ መጥፊዉ ደርሷል የአለም ካንሰር
ምን አይነት ውሳኔ ነው ነባር ህዝቦችን አፈናቅሎ መጤን መቀበል አላህ ያንሳችሁ ለኑፁሀን ሞት ሰበብ የሆኑ ሁሉ
ግብፅ ጉድ መጣባች 😂😂😂 መጣባት ነው ያለበት
ዘይገረም ሰው እንደት ሀገርህን ለቀህ ውጣ ይባላል
😊
😂😂😂አይ አል ሲሲ
የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ዲፐሎማቲክ ያስፈልገዋል አለባላዝያ ትራንፕ መስሚያው ጥጥ ነው
በዚ ሰአት የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ጅሀድ ብቻ ነው።
Ante araj sirak yifres tekebabro menor yishalal bante endayibs
እስራኤልን እና አሜሪካን አላህ ያጥፍቸው በጣም አፈሉ
አላህ ምን ያቃል ፌልስጤም ክርስትያኖች ናቸው አሜሬካን ፍርዱን እያገኝችነው እስራኤል ❤❤❤
የምእራብውያን አሽከር መሆን ውጤቱ ይሄ ነው ከኤርትራ መንግስት ተማሩ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ ትራንፕ😂
በአንድ ድንጋይ 4 ወፍ ይልሃል ይሄ ነው
ለጋዛውያን * መከራ*
ለግብፃውያን *ጭንቅ*
ለእስራኤላውያን *ደስታ*
ለኢትዮጽያውያን ...............
የአሜሪካ ጫና በህዳሴው ግድብ ላይ ምን አመጣ?
ትራፕ እብድ ሽማግሌ ነው
Ehe sheba demo min hone abyi gidb yesu enda hone yimsel now 😊😊
የኢት መንግሥት ከቀድሞ አቋሙ ኦንደማይሸሽ ተስፋችንሙሉ ነው፡፡በታሪክ ከመወቀስ መንሥታችንን ይጠብቅልን፡፡
ኣሜሪካ ይከሽፍባታል ተሳስታለች
Yarbi ya Allah hagrachinn knzi setanoch tebiklin l Gaza hizbim erdachew ent semiul allim bedayoch ansaln
ብቻ በጣም ከበዝ ነህ በፈጣሪ ርዳታ በድግል ማርያም አማላጅነት እዚ ደርሰል
Shame on you !😂😂😂! 56$ dollar አብደህል እንዴ!
ምነው አቤል በስተመጨረሻ አማርኛው እንጀዘመኑ ተወላገደብህ
መጣባት ነውውውው ወይስ መጣባች?? ??ሳንሱር እያደረክ እነጅጅጅጅጅጅ!!!!!!
አንችም እንጀዘመኑ ብለሽ አወላግደሻል ቁራ የረሱ ቦለጮ አይታየዉም 😂😂😂
@glad5038 እንዲገባው ነው ምን ያህል ስህተቶችን ሰው ሊመለከት እንደሚችል
ይህ ነው ስህተት 😏😏😏 ለማንኛው 🚨🚨 በርማት እንደሚስተካከል ለማሳየት ነውውውውውውው።
@fatumaahmed8718 ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ማሬ
❤😂😂❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😮😅😅😅😊😊😊
ዉሸት
ውሸትአይደለም
ትራፕ እውነተኛ ሰው በምድርላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ የተለየ የእግዚአብሄር ሰው ነው❤❤
አቤት እውቀት
የትራፕ ዳይፐር😮
ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤❤