ቺት አድርጋብኛለች | አብረው መኖር ማይችሉበትን ሚስጥር ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ተናገረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 18 днів тому +2

    እኔኮ የገረመኝ እነሱ ማን ስለሆኑ ነዉ እያፋጠጡ የሚጠይቁት ምድረ ደናቁርት እንዴት እንደሚያናድዱ ምን አገባቸዉ በቃ ልጁን አይፋቱትምዴ ያገዟት እሷንጂ እሱን የት ያቁት ነበር መጠየቅ ከፈለጉ ለምን እሷን አይጠይቁም ተጎጂዉም እሱ ደግሞ እንደፖሊስ ሊያፋጥጡት ነዉዴ

  • @Ibert299
    @Ibert299 18 днів тому

    የ ቤታችንን ጉዳይ ሚዲያ ላይ አላወራም ያለችው ይህ ጉዳይ እዳይወራ ስለፈለገች ነው ማለት ነው አሁን ገባኝ

  • @eagle4452
    @eagle4452 18 днів тому +3

    ለምን ስለዚ ጉዳይ ሰይፍ show ላይ አልተናገረም 🤔 ባለፈውም ለሰይፍ ስለመጣላታችውን እዛው መንገር ሲችል ዝም ብሉ በሆላ ውዥንበር እንዳስነሳው
    ዛሪም ብዙ ሰወች የሚያዪት የ ሰይፍ show ላይ መናገር ትቶ ጥቃቅን ዪቶበሮች ጋር እየዙረ እራሱን ያሳንሳል

    • @Ibert299
      @Ibert299 18 днів тому

      ምን የት ማዉራት እንዳለብት ባለቤቱ ያዉቃል

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 18 днів тому

    በናትህ ሃፍታሙ ተው ሴት ልጅ ባለወለታ ዋን አትክድሀም ተው አንተስ አለህ መልክቱ ጎደኛ መናምን አተበል ሃፍታሙ ጎደንያዋ የናንተን አብሮ መሆን ካለፈለገቸስ እኔ አላመኩም እንኩአን ጎደንያ እሀት ከባለጋ ተባበራ በሀሰት ኢህአቶላይ የሐሰት መስክር አሰመሰከሮል ወንድ ለጅ ድራማው ሰውን ባጣም ያሳምናለ ቤተሰብ ጎደንያ የዘው ያሰመሰከራሉ በሀሰት እስከዛሬ ታገሰህ ዛሬ አየዞህ ባይ ሰለበዛለህ ነው ሃፍታሙ ስእፉላይ አጠገቦአ ለመን እዲህ አላለከም የሶአን ሁኔታም እናይ ነበር በጣም አዘንያለው በፊቶ ለዚህ ነው በለህ አላለካተም ስእፉ ላይ በረከተሀን አጣህ ከፈጣሪ አጣህ እወነት ከሆነ በፍለፍቶአ ለምን alalekem

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 19 днів тому +3

    ኩላሊት የሰጣትን ሰው በዚህ ልክ ትከዳለች ብዬ አላስብም አንተም አሁን ሚዲያ ሁሉ ሀይ ሀይ ቢልክ እውነት እንዳይመስልህ የነኪያም ወሬ ተረስቷል

    • @Ibert299
      @Ibert299 18 днів тому

      ካልፈለገስ?

  • @yewogneshbekele7967
    @yewogneshbekele7967 18 днів тому

    አደረክ ለሱ አደነቅን ተገረምን ግን ወንድ ሆነህ ኑር እስኪ መበርጠቅ አቁም ይበቃል እም በከርስ ይላል ጉራጌ

  • @EeEe-iz7xe
    @EeEe-iz7xe 18 днів тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @KidiRos
    @KidiRos 18 днів тому

    እየሸቀለባት ነው

  • @KidiRos
    @KidiRos 18 днів тому

    እሷ ባሌን አሳልፌ ለሚዲያ አልሰጥም ለሺማግሌ ብቻ ነው ማወራው አለች ጨዋ ያሳደጋት

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 18 днів тому

    መነገጃ አላረካቸው አረ ተፋታችሁ በነሱ ብቻ ነው ቢዝነስ ምሰራው ሼም

  • @KidiRos
    @KidiRos 18 днів тому

    ሰይፋ ላይ አልቀርብም አፍራለሁ ያለው ሰውየ ለምን ዛሬ በየሚዲያው ስሟን ሲያጠፋ አያፍርም

    • @Ibert299
      @Ibert299 18 днів тому

      ምን ይጠበስ አመዝራ ሴት በህግም በሃይማኖትም ክብር አይገባትም.

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 18 днів тому

    ምክሩትክክልተመስጬነውየማዳምጠው

  • @NikodimosAbraham-s5q
    @NikodimosAbraham-s5q 18 днів тому

    ታድያ ምን ታድርግህ አጋቬ ሬስቶራንት ገርጂ ።ቁማሩ መጠጡ ።ሌላም ከወይተር ሴት ሞማዘዝ ።በቃ ኩላሊት ሰጠሃት ፍቅር አልሰጠሃትም ቲቮዞ አግኝተህ ልብህ አበጠ ።ስለስዋ መናገር አልችልም አላውቃትም ።ግን ወደዛ ክህደት ያስገባት ያንተን ጥፋት ነው።የነገህ ሂወትህ እኔ ልምከርህ ቁማር ተወው።ሁሌ ቁማር ተበልተህ ብር ስትጨርስ የምታደርገው አታቅም ።ለአንድ ቀን ቁማር ብለህ አሁንም ግማሹን ጉበትህን ትሰጣለህ

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 18 днів тому

      ሲጀመር እሷ ዉለታ ይዟትጂ እሱን እንደማትወድ ግልፅ ነዉ

  • @tewodroswoldemeskel591
    @tewodroswoldemeskel591 18 днів тому

    Habtamu mtbalew lij arfeh beteh kuch atlim ende beye mediaw eyezork yemender were ymesil , enesu eko business eyeserubh new fara athun