Ethiopian Music Abdu Kiar - Ayzoh 2024 አብዱ ኪያር - አይዞህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 5 місяців тому +101

    እግዝአብሔር ምስክሬ ነዉ የምላችሁ👉ይሄኛዉ ዜማ ፈጣሪ ራሱ ለሚወዳቸዉ ሰዎች ያዘጋጀዉ የብርታት መርፌ ነዉ💯💯💯ፈጣሪ ይባርክህ አቦ ABD🙌

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 5 місяців тому +151

    ተደጋግሞ ቢደመጥ ፈጽሞ የማይሰለች አስደማሚ ስራ!!
    ደጋግሜ ካደመጥሁ በሗላ ነው ለአድናቆት ምስጋና ጣቶቼን ከኪቦርድ ያገናኘሁ፤ ምክንያቱም ይህን የመሰለ ዜማ ሰምቶ አድናቆት ሳይቸሩ ማለፍ ንፉግነት ስለመሰለኝ፡፡
    አብዱ ኪያር የምር ሰርተኸዋል!!
    አዎ!! አሳምረህ፣ አስውበህ ሰርተኸዋል!!
    በጣም እናመሰግናለን!!

    • @reshidnuri7376
      @reshidnuri7376 5 місяців тому +4

      ማዳመጥ ብቻ አይደለም ለትግል ተነሱ እንጂ በዛ ላይ ሬጌ ቢት (የትግል ቢት)

    • @HabtamuAsfie
      @HabtamuAsfie 2 дні тому

      እውነት ነው

  • @habtamuteshale620
    @habtamuteshale620 2 години тому

    አብዱ ኪያር የፍቅር ሰው፣ አገር ወዳድ! የሰው ልጅ ወዳጅ። አይዞህ የሚለውን ሙዚቃ ለመላው ኢትዮጵያዊ ጋበዝኩ።❤❤‍🩹❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YosephG-v3d
    @YosephG-v3d 5 місяців тому +50

    እግዝያብሄር ይስጥልኝ ABD,... ይህ ሙዚቃ አሁን በወጣ ጊዜ ውስጥ የሚገርም የሂወት crossroad ውስጥ ነኝና አልፈዋለዉ.... አልፈህ አሳያቸው ብሎኛልና አብዱ ክያር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ለምክርህ አመሰግናለሁ big bro 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Dreamer9688-m9y
      @Dreamer9688-m9y 4 місяці тому

      You're not alone. I'm passing through the worst and toughest moment of my life. But I strongly believe, God is teaching me in a bitter way and making a person who i need to be in life. This shall pass. Ayzon💪

  • @SamuelZebre
    @SamuelZebre 5 місяців тому +121

    ትክክለኛ ጊዜውን ጠብቆ የወጣ ዘፈን 👌🏼 ለኔ ከምክርም በላይ ነው
    ይመችህ አራዳው✌🏼

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 місяці тому +6

    ኤቢዲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተስፋ በቆረጥኩኝ ሳት ነዉ ኢይን ዘፈን ስሰማ ድጋሜ ጠነከርኩኝ የዉነት በቀን 1 ሳላዳምጥ አሉልም እድሜ ጤና ይስጥክ ሳይከፋክ ኑር ልጆችክን እድሜ ጤና የስጥልክ አንተንም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ብቻ ቃላት የለኝም ከፈጣሪ በታች ሙዚቃዉ አጠክሪኛል

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 5 місяців тому +578

    አዲስ አበባ ከምትኮራባቸው እና በስስት ከምታያቸው ልጆቿ መሀከል አንተ አንዱ ነህ። የአዲስ አበባን ትንሳኤ ያሳየን💚💛❤️

    • @sarakassay2376
      @sarakassay2376 5 місяців тому +7

      ❤❤❤❤❤

    • @biniyemaryam9230
      @biniyemaryam9230 5 місяців тому +2

      Wow abdu 1gna hulem

    • @امالبه
      @امالبه 5 місяців тому +4

      አዲስ አበባ ምን ሆነች አሁን?

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST 5 місяців тому +7

      አብዱ ኪያር የአዲስ አበባ ብቻ አይደለም!!

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 місяців тому +1

      🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 5 місяців тому +109

    ስለ እዉነት እንደዚህ አይነት ጥዑመ ዜማ ነበር ለዚ ህዝብ የሚያስፈልገው
    እናመሰግንሃለን ኣብዱ ኪያር

  • @Whatreal779
    @Whatreal779 2 місяці тому +7

    አንድ አመት ብቻ ከዚ ሀገር ወጥቼ በዚ ዘፋን ነው ደስታዬን ማጣጥመው❤❤🎉🎉🎉💪💪💪

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 5 місяців тому +26

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    ትልቅ መልእክት ነው የማያልፍ የለም ስው ሆይ ራስህን አዳምጥ !!ፈጣሪህን አጥብቅ !!!

  • @biman7567
    @biman7567 5 місяців тому +163

    እስቲ ማነው ይህ ሙዚቃ በጣም የተመቻቹ አይዞህ

  • @desstadessta
    @desstadessta 3 місяці тому +28

    እዉነት ሲያልፍልኝ ልኮምት እመጣለሁ……ይሳካልኛል!! የዛሬ 2 አመት እመለሳለሁ።

    • @Halu-en9qf
      @Halu-en9qf Місяць тому +1

      Yimechih yisakal birtat ena tesfa alemekuret new wanaw❤❤❤❤

    • @senper1992
      @senper1992 25 днів тому

      ያሳካልህ ያገሬ ልጅ ❤

    • @RediRita
      @RediRita 22 дні тому

      Techelaleh berta👏👏👏👏

    • @AynaddisWube
      @AynaddisWube 20 днів тому

      🎉🎉anba

    • @AynaddisWube
      @AynaddisWube 20 днів тому

      ​@Halu-e❤❤❤❤❤❤n9qf

  • @bayanHasan-sb8oo
    @bayanHasan-sb8oo 5 місяців тому +360

    የታላቹ የአራዳው ባንዲራ ያዣ አድናቂዋች

  • @eliyasdemeke617
    @eliyasdemeke617 5 місяців тому +102

    መውደቅ መሸነፍ
    ያለ ነው እና
    አልፈህ አሳየኝ
    ይህን ፈተና ❤❤

    • @simon030708
      @simon030708 4 місяці тому +1

      አይዞህ አይዞህ አይዞህ

  • @Sisiti
    @Sisiti 4 місяці тому +44

    አብዱ ኪያር የፍቅር ሰው፣ አገር ወዳድ! የሰው ልጅ ወዳጅ። አይዞህ የሚለውን ሙዚቃ ለመላው ኢትዮጵያዊ ጋበዝኩ።🎉❤

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 5 місяців тому +282

    የሚገርምህ ይሄ ዘፈን ከአስራ አምስት ቀን በፊት ወጥቶ ቢሆን ብሶቴን ነግሬህ እየመከርከኝ የፃፍከው ግጥም ይመስለኝ ነበር። እዚህ ዘፈን ያለው ግጥም ሁሉ ይመለከተኛል። እና ከአራት አመት ወድቆ መነሳት በኋላ ፈተናውን ሁሉ አልፌ በውጪ የሆነ ሀገር ላይ ያለ ካምፓኒ የፋይናንስ ማናጀር ሆኛለሁ። ግን አይዞህ ደስ ይላል በዛ ላይ ደሞ አብዱ "አሳየኝ" ይላል እና አባትነት ጓደኝነት ወንድምነት አለው። ታውቃለህ ይሄ ነገር ቀላል አይደለም። እንደኔ አይነቱ እናት አባት ዘመድ አዝማድ የሌለው የፈለገ ብትጀግን እሰይ የኔ ጎበዝ የሚል ከሌለ የሆነ የምታሳየው ሰው ያስፈልጋል...እንዲ አርገህ አሳየኝ የሚልህ ከሌለ ትርጉም አይሰጥም። አብዱ "አሳየኝ" ስትል ብዙ ነው ትርጉሙ። ተባረክ

    • @anwarabdu8998
      @anwarabdu8998 5 місяців тому +10

      Ohhh heart touching keep it bro stay strong 😊

    • @AjietAregash
      @AjietAregash 5 місяців тому +8

      Oh...Enkuan des yalek Abate/Ehite Enkuan lezi abekak/abekash. Hulunim mehon yemichil Fetari Kante/Kanchi gar yihun. Fetari Bemist/bebal endihum yehiwotin tirgum bemisetu lijoch yibarkina mulu yargik/yargish.

    • @DerejeBirhanu-fe2md
      @DerejeBirhanu-fe2md 4 місяці тому +3

      አይዞህ ወንድሜ ❤

    • @betelhemworku771
      @betelhemworku771 4 місяці тому +3

      ሁሉን ያለው ፈጣሪ ካለክ ሁሉም አለክ ወንድሜ አይዞን ብቻህን አይደለህም❤

    • @beliligntadese
      @beliligntadese 4 місяці тому +4

      አይዞህ ብሮዬ በርታ እሺ

  • @HerodSanchez
    @HerodSanchez 5 місяців тому +34

    ጠንክረ በርትተ ስታሳያቸው ያኔ ይከተሉካል አደዚ ናቸው። ABD ያራድዬ ልጅ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitGC-c9y
    @DawitGC-c9y 4 місяці тому +6

    ABD ይህ ዘፈን የኔ ታሪክ ነው
    ወንድሜ ስለ አፅናናህኝ አመሰግናለሁ 😢😢😢

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru 5 місяців тому +303

    እስቲ ማነው እንደኔ አልበሙን በጉጉት የጠበቀ 🤨አይዞ

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 5 місяців тому +2038

    ይሄ ዘፈን ለኔ ነው የተዘፈነው የምትሉ እስቲ.........

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 5 місяців тому +24

      ይኸው ..☝

    • @mohammedzuber960
      @mohammedzuber960 5 місяців тому +30

    • @fevengessesse6509
      @fevengessesse6509 5 місяців тому +18

      Me

    • @BelatuNega
      @BelatuNega 5 місяців тому +16

      በተለይ ለኔ በእውነት 😢

    • @TegelDave
      @TegelDave 5 місяців тому +9

      አብዱዬ ወንድሜ የዘፈኖችህ መልዕክት ሁሌም የልቤን ይነግሩኛል እናም ያንተ ምርጥ የሆነ አስተሳሰብ ተጨምሮበት እንዳከብርህ አደረገኝ ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ በርታልኝ ወንድሜ መልካም ዕድል

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 3 місяці тому +38

    አቡዱ ይህን ለኔ ነው ብል ማጋነን አይደለም የማደም ቅመች ይህ ለኛ ነው አይዞን አቡድዬ ዛሬ የልብን ያለውን ዘፈንከው የማዳም ቅመሞች ሙሰሊም ክርትያን አይዞን ለሁሉም ቀን አለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medyia4031
    @medyia4031 5 місяців тому +53

    እርድና መልክ ቢኖረው አብዱ ኪያርን ነው የሚመስለው❤

    • @HanaMar-p9s
      @HanaMar-p9s 4 місяці тому +2

      ትክክል ❤❤❤

  • @getasewkasahun9502
    @getasewkasahun9502 5 місяців тому +107

    በጣም ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ሙዚቃው ስሰማው ሀሳቤ ተቀየረ አመስግንሀለሁ❤😊

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 5 місяців тому +1

      አይዞህ ወንድሜ እኔን ይክፋኝ❤❤❤

    • @ayubnesru333
      @ayubnesru333 5 місяців тому

      Amen​@@shimelesBesher

    • @getasewkasahun9502
      @getasewkasahun9502 5 місяців тому

      @@shimelesBesher አመሰግናለሁ❤️🫶🏽

  • @heri3588
    @heri3588 4 місяці тому +9

    ይህ ዘፈን ለቢንያም ግርማይ ነው የዘፈነው። Thank you ኣብዱ ወዲ ኤረይ ❤❤ እንኳን ደስ ኣለህ😊❤

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa 5 місяців тому +139

    በጣም ገራፙ አልበም Abdukiyar the legend 👏👏👏👏💪💪💪🇪🇹

  • @yohannessenay
    @yohannessenay 5 місяців тому +413

    ከነ ጆን ዳንኤል ዘፈን ከጊልዶ ኩታራዋች እረፍት ወጣን❤❤❤ long live የአራዳች ንጉስ abd❤❤❤❤❤❤‼️‼️‼️‼️

  • @zekariasatkilt
    @zekariasatkilt 3 місяці тому +7

    AM suffering in life. I lost my things but, I got inspirational energy in this song . thank you our elder brother.one day I will have conversation with you. thank you again

  • @beze4738
    @beze4738 5 місяців тому +464

    በተስፋ መቄረጥ ውስጥ ላለው የሀገሬ ወጣት በሙሉ......አይዞን!!!!

    • @susubintbaba4511
      @susubintbaba4511 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤

    • @santaw5392
      @santaw5392 4 місяці тому

      @@susubintbaba4511 🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

    • @דניאלדניאל-כ3ז
      @דניאלדניאל-כ3ז 3 місяці тому

      ​@@susubintbaba4511⁰❤a

    • @FikirMelaku-v2p
      @FikirMelaku-v2p 3 місяці тому +3

      Eshi shebaw

    • @LaliseAmare-co6vg
      @LaliseAmare-co6vg 2 місяці тому

      Hii selam nw

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 4 місяці тому +52

    Forget motivational speakers, Dawit dreams etc... This song is an all day prayer and uplifting when you are depressed

  • @dioncoldy
    @dioncoldy 3 місяці тому +3

    ከድሮ ጀምሮ በዘፈኖችህ መካሪዬ። አብዱዬ እድሜና ጤና ይስጥህ። ከክፉ ይሰውርህ። ስወድህ እኮ

  • @Aeezey
    @Aeezey 5 місяців тому +62

    This song is pure fire, Abdukiyar! 🔥 The perfect blend of inspiration and grind-exactly what I needed to hear right now. Thank you for this amazing track! 💪🎶

  • @BIRUKLil
    @BIRUKLil 4 місяці тому +141

    ይሄ ዘፈን ለኔ ነው የምትሉ እስቲ
    like አርጉት

  • @shewaminalemekonnen5202
    @shewaminalemekonnen5202 3 місяці тому +23

    what a song! You nailed it! ከማንም አነቃቂ ንግግር ያንተ 1000000%

  • @belaynehnegash5091
    @belaynehnegash5091 5 місяців тому +7

    ብዙዎች በህይወት ተስፋ ለቆረጡ ለወጣቶች በዚህ ሰአት በጣም ወሰኛ መልእክት ያለው ዘፈን respect ABD

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 5 місяців тому +21

    ከምድረ ፈልፈላ አደንቋሪ ጆሯችን እረፍት ወጣ አብዱዬ የአራዳ ልጅ እናመሰግናለን

  • @user-om6sg3eq8kTem
    @user-om6sg3eq8kTem 3 місяці тому +37

    ኤርትራ ከተማ ተጨናንቅዋል ባንተ ዘፈን ኣቦየ በርታ እናመስግናለን

  • @Tube-lk9ll
    @Tube-lk9ll 5 місяців тому +20

    ተስፋ የጠፋ በሚመስልበት በዚ ጊዜ ተስፋ የሚሰጥ አልበም እነሆ.....ብዙ ደስታ ፤ፍቅር እና ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ

  • @brukbruk2001
    @brukbruk2001 4 місяці тому +46

    እሄ ዘፈን አይደለም ትምህርት ነዉ እንማረዉ እዉነት ነዉ አይዞን👌😎😍

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ 4 місяці тому +6

    የሄ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሞቲቮሽን ጭምር ነዉ አይዞን❤❤❤❤❤❤

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 5 місяців тому +62

    ወዳጄ በጣም ነዉ ያደነኩ ህዝብ በሚፈልግ ሰዓት መምጣትክ ፓፓፓፓፓፓ አንደኛ ማርያምን ደግነቱ ቶሎ አይገባቸዉም እንጂ ሰዎቹ እስከአሁን ያስሩክ ነበር 😢❤❤

    • @bitsliul8768
      @bitsliul8768 5 місяців тому

      😅😅😅😅true

    • @Zehara-x6g
      @Zehara-x6g 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @selamawiytmengista4780
      @selamawiytmengista4780 4 місяці тому

      😂😂😂😂አይቀርለትም የአይምሮ ዘገምተኛ ስለሆኑ ስላልገባቸው ነው😅

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 4 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣kifu😊

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 5 місяців тому +16

    ይህኛው ዘፈን በተለየ መልኩ በትክክል በሚያስፈልገኝ ሰአዓት ለኔ ብቻ የተዘፈነ ሚመስለኝ ምክር ነው እናመሰግናለን አቡኪ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 4 місяці тому +1

    አብዱ ታሪክ የማይረሳው ምርጥ ዘፈን ነው የዘፈንከው ነጮቹ Motivational song ይሉታል ተባረክ

  • @Gadaatube1221
    @Gadaatube1221 5 місяців тому +66

    ይቺ ዓለም እንደዚ ናት
    ጎብዘህም ይከብዳል
    እንኳን ሰንፈህላት 🙏🙏🙏

  • @benyam8137
    @benyam8137 5 місяців тому +26

    አንተ ልዩ ሰው
    አንተ የኔ ጀግና
    ዛሬን እለፈው
    በርታ በልና
    መውደቅ መሸነፍ ያለ ነውና
    አልፈህ አሳየኝ
    ይህን ፈተና
    አይዞህ አይዞህ አይዞህ ❤❤❤❤❤ l love it

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 4 місяці тому +2

    እዉነት ነዉ አብዱ ፈተና ላይ ሆነን ማንም አይወድም በእግዚአብሀር ቸርነት እበራሳችን እጥርት ስናልፈዉ ለምን ያልፍል ብለዉ ሰላም ይሉናል ሰላም በላቸዉ!!

    • @BiniEfi
      @BiniEfi 4 місяці тому

      congra

  • @Ppghgd
    @Ppghgd 4 місяці тому +245

    ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ለዘንድሮው 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ይሁን!!💪💪💪

  • @rosafamily1984
    @rosafamily1984 5 місяців тому +5

    ይሄ ሙዚቃ በሙሉ ግጥሙ ለኔ ብቻ እስከሚመስለኝ ድርስ ነው የውደድኩት በህይወቴ ውስጥ ብዙ ውጣ ውርድ አልፎል ገናም ያልፍል በአሁን ሰአት በጣም ደስ ብሎኛል ብርታት ተሰምቶኛል አቡዬ ይመችህ መልስ ሰጠህኛል🎉

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa 3 місяці тому +1

    አይዞህ፣ የኔም ምርጫነዉ፣ እናመሰግናለን ምርጥ የአዲስ አበባ መርካቶ ተወላጅ፣ አሁንም በርታልኝ

  • @AlemayehuyewnetuKebere
    @AlemayehuyewnetuKebere 5 місяців тому +5

    አይዞህ እልፈህ አሳየኝ ይሄን ፈተና አባቴ
    ለዛውም ከ፣100" 99 አምጥቼ ነው እማልፈው ካለች እናቴ ኪዳነምህረት ኪያር አባቴ ይመችህ ብሮዬ

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 5 місяців тому +16

    የሚዘፍነውን የሚኖር ፈታታታታ ያለው ኤቢዲዲ ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን።🎉🎉🎉❤

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath 3 місяці тому +4

    SUPER SPECIAL GIFT FROM ABDU KIAR🔥🔥 BEATS AND THE MESSAGE PASS STRAIGHT TO HEAD. 🇪🇷🇪🇷🔥

  • @etsubseyfu
    @etsubseyfu 4 місяці тому +11

    ለኔነው የኔ አራዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁፍፍ😢❤❤❤አልፎ አየዋለው መውደቅ ያለ ነው አልፈዋለው😢😢አረብ ሃገር ሰው ነኝ😢 ያልፋል ዋናው መተንፈስ ነው❤❤❤❤😢አበዴ የሰፈሬ የመርኬው እወድሃለው❤❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 5 місяців тому +8

    ABD አልበም ከማይወድቅባቸዉ ጥቂት አርቲሲቶች ዉስጥ ቁጥር 1 ነዉ እንወደሀለን አንተ ልዩ ሰዉ

  • @medinaomer4245
    @medinaomer4245 4 місяці тому +6

    ብዙ ተስፍ ለቆረጡ ጥንካሪ ይሰጣል አይዞ❤

  • @YemsrachGebrehiwot
    @YemsrachGebrehiwot 4 місяці тому +37

    ማር የሆንክ ሰው የኔ አንደኛ ከ90 ጀምሮ ኑርልን ማንም እየመጣ አደንቆረን ነበር ተመሰግን በስት አመታችን ሆ ሙዚቃ ሰማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SCI_TECH-ORGIN
    @SCI_TECH-ORGIN 5 місяців тому +43

    True!!!, Now a time, no one paying values for true creators rather for fashions, shine and standards only. thank you man

  • @elizabethm4374
    @elizabethm4374 3 місяці тому

    ምርጥ መልእክት እናመሰግናለን አብዱ ኢትዮጵያን አሳየኸን ከጠፋችበት እረጅም እድሜ ይስጥልን❤🙏❤️🙏❤️

  • @ethiopiaethiopia
    @ethiopiaethiopia 5 місяців тому +18

    አዎ በእኛ ዘመን ጀግንነት በጦርነት ሳይሆን በስራ ይሁን ሁሉም ሰው ወደ ስራ አለም ይግበ ድህነትን በልማና አነሸነፍም ጠንክራን ሰርተን አገራችን እናልማ👊

    • @seidroi4594
      @seidroi4594 5 місяців тому +1

      Tlant yetesera zare iyeferese wedet new mseraw

  • @YaredYeshitila
    @YaredYeshitila 5 місяців тому +60

    አይዞህ የሚለኝ ሰዉ አጥቼ ነበር ❤

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 5 місяців тому +3

      Ayezoh brother 💪

    • @Hakote
      @Hakote 5 місяців тому +2

      አይዞህ የኔ ወንድም:: አይዞህ!

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 5 місяців тому +2

      አይዞህ ወንድማለም ❤

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 4 місяці тому +2

      በጣም ❤

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 4 місяці тому

      ❤❤❤ ayezon ❤❤

  • @leunama758
    @leunama758 4 місяці тому +3

    ኪያርዬ ያራዳ ልጅ ከገዳም ሰፈር ጊዬርጊስ ነኝ ከዘጠናወቹ ጀምሮ አዳማጪህ ነኝ እውነት መልክት አለው አኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቆች ነን ደሞ የግጥሞቹ ትስስር መልክት አላቸው ግን ታላቄ አንድ ቀን አግኝቼህ ባወራህ ደስ ይለኛል ከፈቀድክልኝ ሰላም ይስጠን ፈጣሪ።

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 5 місяців тому +6

    ግሩም ስራ ከልዩ እና እጅግ ተወዳጁ አብዱኪያራችን!! ሁሌም እንወድሃለን!!! ምናለ መንግስታችንም አይዟችሁ ቢለን!!!

  • @chalaroba3348
    @chalaroba3348 5 місяців тому +14

    This is what we were waiting for!
    አውንታዊ ሙዚቃ🫡

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 3 місяці тому +3

    ደጋግሜ እየሰማሁት አቢዲ ሁሉም ምርጥ ናቸዉ 👍💕👍

  • @DanielGetachew-jz2sm
    @DanielGetachew-jz2sm 5 місяців тому +9

    ትለያለህ ከንቲባው ሁሌም በከፍታ ኑርልን ABD 💚💛❤💪

  • @Kazopiamedia
    @Kazopiamedia 5 місяців тому +9

    ለራሴው የተዘፈነ ምርጥ ሙዚቃ
    ነፍ አመት ለአብዱ ኪያር

  • @MrBinima
    @MrBinima 4 місяці тому +13

    ቢኒ ግርማይ ጅግና ፡ ቢኒ ሓበሻ፡ ሓበን ኣፍሪቃ፣ ቢኒ ቢኒ ሓበሻ ሓበሻ ሓበሻ ፣ ሁሉ ወደ ቢኒ ኣይዞ Tour de France 2024

  • @fasiszm
    @fasiszm 5 місяців тому +6

    ልዩ ሰው ነው
    ጀግናም ነው
    ያልፈዋል።
    Thank you ✊

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 5 місяців тому +5

    ምግብ ጉልበት የሚሆን ተስፋ አብሪ ዘፈን ዋውውውውው ወድጄዋለው አብዱዬ❤❤

  • @ozzytalks4495
    @ozzytalks4495 3 місяці тому

    This song became My national anthem from now on! የኔ ቢሔራዊ መዝሙር ሆኗል!

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 4 місяці тому +6

    ዘመን የማይሽርህ የ90ዎቹ እንቁ ሁሌም አንደኛ❤❤❤ በስደት በረሀ ላይ ለምሰሩ ወንድሞቼ ሁሉ ተጋበዙልኝ❤❤❤🙏

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 5 місяців тому +18

    አይዞህ አይዞህ ለአዲስ አበባ ልጅ የተዘፈነ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ✅✅✅✅✅

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 2 місяці тому

      እኔስ ለስክድር ነጋ ይመስለኛል

  • @TomasAregaw
    @TomasAregaw 3 місяці тому

    ዓብዱየ የኔ ጅግና፡ናይ ብሓቂ ጹቡቅ ስራሕ፡ቀጽለሉ ዓቅቦ ❤❤❤

  • @Haymanotargaw
    @Haymanotargaw 4 місяці тому +13

    ሲገርም አንድም የሚመረጥ ዘፈን እኮ የለውም በተለይ የእያንዳንዱ መልእክት ይለያል እያደር ልክ እንደወይን ይጣፍጣል አብዱዬ የሚገርም ስራ አበርክተሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 5 місяців тому +110

    No one cares about your story until you win , So WIN 🥇

  • @Naturalism85
    @Naturalism85 4 місяці тому +3

    Ayzoh biniiii❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🚴🚴🚴🚴🚴 mwdekina mensat yallewina💪💪💪bini bini ye Eritrae jegna newwwww🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😘😘 thanks Abdu keyarrr🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abubekerseid6729
    @abubekerseid6729 5 місяців тому +6

    ምርጥ ስራ👏👏 ሙዚቃ ተጠምቼ ነበር አንድኛ ኤ ቢ ዲ ይቻምህ 👍👍

  • @YohannisAbiraraw-th5el
    @YohannisAbiraraw-th5el 4 місяці тому +6

    የሰውን ስሜት የምትዘፍን አቀንቃኝ የጊዜው ተወዳጅ አልበም ተባረክ

  • @AbdeSeid-sq9gx
    @AbdeSeid-sq9gx 4 місяці тому

    አብዲየ ምን እደምልህ አላቅም ቃል ያጥረኛል ግን እደዉ ሆደዉስጥ ያለዉን ነገር ነዉ የዘፈንከዉ ይመችህ አብዲየ ያራዳ ልጂ

  • @bazhirmoHamet
    @bazhirmoHamet 5 місяців тому +164

    I am 🇸🇴 Somalia i love Ethiopian music ❤😊

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 5 місяців тому +8

      King 👑 is ABD

    • @ErmiyasTd
      @ErmiyasTd 5 місяців тому +7

      I'm Ethiopian i love Somalia music 🎶🎵❤❤

    • @mikiyasmamo4412
      @mikiyasmamo4412 5 місяців тому +3

      I’m from somali land

    • @abdizinab5075
      @abdizinab5075 5 місяців тому +3

      I am 🇪🇹 Ethiopian I love Somali music 🥰

    • @redwanmohammed8477
      @redwanmohammed8477 5 місяців тому +3

      We love you too❤❤❤ 🇸🇴 ❤ 🇪🇹

  • @redinho4840
    @redinho4840 4 місяці тому +4

    ወደቅኩኝ አትበል ምንድነው መውደቅ
    ተነሳ እንደገና ደጋግመህ ውደቅ❤

  • @HabtamuHabtamu-lb1fr
    @HabtamuHabtamu-lb1fr 3 місяці тому

    ከሁሉም በላይ ተስፋ ለቆረጥኩት ለእኔ እና ለሌሎች ወንድሞቼ መታሰቤያነቱ ይሁን Thanks Abd heroe

  • @Macbljeless
    @Macbljeless 4 місяці тому +5

    ይሄ ዘፍን ለኔ ነው የዘፈነው አቡዬ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 4 місяці тому +13

    በሁለት ዓመት ሳይኮቴራፒ የማታገኘውን ትምህርት በ 4 ደቂቃ ከ 47 ሰከንድ ውስጥ???? አብዱዬ ሙዚቀኛ ብቻ ሳትሆን ሳይኮሎጂስትም ነህ ለካ። እውነት ተገርሜአለሁ

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 3 місяці тому

    ይሔ ለኔ የተዘፈነ ነዉ በቃ ትችላለህ እድሜ ከጤና ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ABD🙏🙏🙏🤲🤲🤲👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @tizmeaza7053
    @tizmeaza7053 5 місяців тому +18

    ይቺ ዓለም እንደዚ ናት
    ጎብዘህም ይከብዳል
    እንኳን ሰንፈህላት

  • @Stuyvesantgashe
    @Stuyvesantgashe 2 місяці тому +1

    This song resonates with my current situation, I will never give up in life and I will always have faith in the almighty 🙏
    Thanks again 🎉 from South African Johannesburg 😊

  • @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
    @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 4 місяці тому +9

    لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢) አንብበው አብዱ ኪያር አስተንትነው🎉🎉🎉

  • @WendimDes
    @WendimDes 5 місяців тому +418

    Welcome our king❤❤

    • @vlogsmatter8195
      @vlogsmatter8195 5 місяців тому +33

      🎉🎉🎉

    • @AymenSeid-dq3pr
      @AymenSeid-dq3pr 5 місяців тому +14

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seidrabiq-in1ot
      @seidrabiq-in1ot 5 місяців тому

      ​@@vlogsmatter8195😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @seidrabiq-in1ot
      @seidrabiq-in1ot 5 місяців тому +13

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @CR7-s2i7y
      @CR7-s2i7y 5 місяців тому

      😊​@@vlogsmatter8195

  • @mesialeye8475
    @mesialeye8475 3 місяці тому +1

    Fans, let’s show some appreciation for this great Artist by letting the Ads to play on!! I love each and every work! ❤

  • @khalidseid8775
    @khalidseid8775 5 місяців тому +23

    የ አራዶች ከንቲባ 💪🏾💪🏾

  • @AmanTesfay-f9t
    @AmanTesfay-f9t 5 місяців тому +14

    Form Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BatyLove
    @BatyLove 3 місяці тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ከሚባለው በላይ ድንግልን ብቻአሪፍ ነው ከዚህበላይ የምለው ነገር የለም ግን ባለህበት ከነቤተሰብህ ሰላምና ጤና ሁን እንወድሀለን 🎉

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 5 місяців тому +5

    አቦ ምችት ይበልህ!!!!!!
    የ 2024 ምርጥ አልበም 👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @HibratMidea
    @HibratMidea 5 місяців тому +11

    አብዱ ትልቅ ሰው እንኳን ደና መጣ 🔥💀🥰🙏

    • @nejuy3737
      @nejuy3737 4 місяці тому

      Open weekly dishes

  • @eliasnebiyou3394
    @eliasnebiyou3394 4 місяці тому +2

    One of the coolest son of Addis. We need this message for our youth. Ayzoh!

  • @ethioadvice7491
    @ethioadvice7491 5 місяців тому +38

    Endene begugut sitebk yeneber be like❤🇪🇹🇪🇹

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 5 місяців тому +9

    እኔ እሰይፍ ላይ አይቸ ነው የመጠሰሁት ሙዚቃ ላይ ብዙም አደለሁ ግን ለኔ ነው መሰለኝ ❤❤❤❤❤❤ ልዩ ነው 1000😘😘😘😊😊

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 3 місяці тому

    ሰይፈ መላጣው ሲዘፍነው አይቼ ግጥሙና ዜማው መስጦኝ እስቲ ከባለቤቱ አፍ ልስማው ይሄን ዘፈን ብዬ ከቻሳ !
    የሚገርም ግጥምና ዜማ!
    ለኔ ብቻ ሳይሆን በትልቅ እንቅፋት ትንሽ መንገዳገድ ደርሶባቸው መስመራቸውን ሳይለቁ መልሶ በትክክል ለመቆም ተፍ ተፍ ለሚሉ ለብዙ ወጣሪ ሃስለሮችም ጭምር ነው !
    Big up My men ! Big up,

  • @SelamCivil
    @SelamCivil 5 місяців тому +8

    ABD, our brother, welcome back. Lovely song, as usual. Keep up.

  • @bezawitkasa5336
    @bezawitkasa5336 5 місяців тому +4

    አይዞን የኢትዮጵያ ልጆች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ