"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 546

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 6 місяців тому +22

    1 ቀን ሆነ 2 ቀን ሆነ
    3 ቀን ሆነ ምንም የለም
    4 ቀን ሆነ 5 ቀን ሆነ
    6 ቀን ሆነ ምንም የለም
    በ7ኛው ቀን ቃሉ እንዳለው
    የኢያሪኮ ን አጥር መሬት ላይ ጣለው መሬት ላይ ጣለው
    አውትዬ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታችን የተባረክንበት ነው❤️👏

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 5 місяців тому +4

    አውትሻ አንተኮ ጌታ በመንፈሱ እንደተናገረልህ እየዘመርክለት ያለህ የኢየሱስ ክርሰቶስ ወታደር ነህ። ይህንን አልበም በጣም ከመውደዴ የተነሳ በቀን ቢያንስ አራት ጊዜ ሰማዋለሁ ደግሞም አልበሞችን ከቁጥር አንድ አልበም ጀምሮ በመስማት ወደ ጠለቀው መንፈሳዊ ልምምድ ውስጥ እየገባሁኝ ነው። አገልግሎትህና ቤተሰብህ በጌታ ምህረትና ጸጋ ይጠበቅ ።የሚነሳብህ የጥልቁ አጀንዳ በኢየሱስ ስም ሽባ ይሁን።

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh 6 місяців тому +29

    አፈዘዋለሁ አደበዝዘዋለሁ ብሎ የባሰ አደመቀህ ጠላት።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @LegesseGatsi
    @LegesseGatsi Місяць тому +3

    እግዝአብሔር ይባርክህ አንተ ለኛ ለቅዱሳን የተሠጠህ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @MarezaMareza-n4x
    @MarezaMareza-n4x 5 місяців тому +3

    ሁልግዜ የእግዚአብሔር እብሮነት አይለይህ በዝማሪህ ሁልግዜ ህይወትናመንፈስአገኛለሁ ሳዝንመፅናኛይሆኛልስ
    ላንተጌታይባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏

  • @mesaytefera3526
    @mesaytefera3526 7 місяців тому +16

    አቤት እንዴት መታደል ነው የኢየሱስ መሆን😇 "መሆኔ መሆኔ መሆኔ" አውትሻ ተባረክ❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Місяць тому +1

    ተባረክ !ተባረክ !ተባረክ ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !!! ሁልጊዜ የምታከብረው አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውም ይብዛልህ። ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 7 місяців тому +24

    እጀግ የተባረክንበት ድንቅ አልበም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!

  • @DiluMerdokiosMedalicho-z8q
    @DiluMerdokiosMedalicho-z8q 6 місяців тому +8

    ባንተ ዉስጥ ስላለው የዝማሬ ቅኔ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተና ትውልድህ ይባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 місяців тому +5

    መንፍስ ቅዱስ ተባረክ አለፈክ እያፂናናህን ስላለ ❤❤❤
    አውትዬ ለምልም የእኛ በረከት ❤❤ስለ አንተ የእግዚአብሔር ስም ይባርክ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 7 місяців тому +3

    ክብር ምስጋና ዝማሬው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤ ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому +2

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነህ❤️✝️😃👏👏💕

  • @TewodrosYosef-eo7dw
    @TewodrosYosef-eo7dw Місяць тому

    ገና ደሮ መገናኛ ሰፈር ያየሀ ጌታ አንደዝሀ ለኛ በረከት መንቂዓ ልአደርግህ ወዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በዚህ በቻ አያበቃም ካንተ የሚወጣው ተወለድ ለበዝዎች መዳን መክነያት newe::አምምምመ ተባረክ.

  • @eyasulamango98
    @eyasulamango98 7 місяців тому +5

    ጸጋ ይብዛልክ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 6 місяців тому +4

    ቃላት የለኝም በረከታችን አዉትሽ እንወድሃለን በቃ ከበረከት ወደ በረከት ወሰድከን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azimachiasefaw7210
    @azimachiasefaw7210 6 місяців тому +8

    "ተበረክ አውቱዬ ዘመንህ ይባረክ በጣለትህ ፈት ካፈ ካፈ በል,(በዳረካው ልክ ምንልሁንልህ ቃለት አጠው...) በምለው ዝመሬ ተበረኬዋለው🙏

  • @markosmarye
    @markosmarye 7 місяців тому +13

    👏አይሰማኝም ባዶነት
    ኢየሱስ ስላለ በእኔ ቤት ❤❤❤

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 7 місяців тому +6

    አሜን ሀያል ነው በቃሉ የፀና

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 6 місяців тому +4

    አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ውንድማችን ❤

  • @BirukmulatuMumago
    @BirukmulatuMumago 6 місяців тому +10

    ጌታ ጨርሶ ይባረክ ወንድም ያንተ መዝሙር እርቦት ላዋሌ ምግብ ነው 💯♥️

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 6 місяців тому +11

    ጨዋ የግዚር አገልጋይ ዕድሚህ ዘመንህ ይባረከ በጣም የተወድድከ ዘማሪ ነህ ቢተሰብህ ሁሉ ይባረኩ የኛ በረከት

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 6 місяців тому +5

    አውቱየ መዠሙሮችህ ሁሉም የሜባረኩናቸው ቅባት አለባቸው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ አገልግሎትህን ይባርክ የአባቴልጅ ለምልም ጠጋው ይብዛልህ❤

  • @MuhidinNademo
    @MuhidinNademo 6 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድሜ የዘመኑ መዝሙራ ዳዊት

  • @hailegebrielfurga9817
    @hailegebrielfurga9817 6 місяців тому +1

    አውትዬ ምርጥ የተባረከ ጌታን የሚያከብር የመዝሙር አልበም ነው።ህይወትህም መዝሙርም ለጌታ ያለህን ፍቅር እና የሚከፈልን ዋጋ ያሳያል።ቀጣይ ዘመንህም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የበለጠ የምታመሰግንበት ያርግልህ።

  • @eliyastesfaye868
    @eliyastesfaye868 7 місяців тому +11

    አመን አመን ሃሌሉያ ……… እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 7 місяців тому +7

    እንወድሀለን እናከብርሀለን ታላቅ ወንድማችን. አውቴ 🎉

  • @bettyalu7
    @bettyalu7 6 місяців тому +7

    ሳልቸኩል ከአንተ ጋር ከአንተ ጋር ተጉዤ የተናገርከኝን ቃል ኪዳኔን ይዤ
    ፀሐይዋ ሳትጠልቅ ሳትጠልቅብኝ
    በሰላም ደረስኩ ማንም ሳይቀድመኝ❤❤❤❤❤❤❤ሃሌ ሉያ።

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @meselechzafu4768
    @meselechzafu4768 4 місяці тому +1

    ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክህ በጣም ነዉ በመዝሙሮችህ የምባረከዉ ከዚህ በላይ ዘምር ፀጋዉን ጌታ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kelvin-q2h
    @Kelvin-q2h 6 місяців тому +4

    ስለ ፀጋህ ጌታ ይባረክ።ተባረክልኝ እንወድሃለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SolomonGezahegn-rg1rf
    @SolomonGezahegn-rg1rf 6 місяців тому +3

    አሜን ቀኑ ደረሰ ቃሉ መጣ ያስጨነቀንን መሬት ላይ ጠለው ሃሌሉያ Our blessing Awti God bless you more and more!

  • @EliasGulilat-e5v
    @EliasGulilat-e5v 5 місяців тому +1

    ደግሞ በዝማሬሕ ልትባርከን ብቅ አልክ ዝማሬዎችሕ ሁሌም አጠገቡም ተባረክ

  • @EtEt-cn9mp
    @EtEt-cn9mp 7 місяців тому +11

    አውታሩ ተባረክ መዝሙርክን በጣም ተባርኬበታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masratmoussa1829
    @masratmoussa1829 5 місяців тому +3

    ተባረክልን ውድ ስጦታችን🙏🙏🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @jemilayegeta
    @jemilayegeta 4 місяці тому

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረኬ በት አለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesbirega3471
    @mekdesbirega3471 6 місяців тому +4

    WOW, All songs are BEAUTIFUL!!!! GOD Is so good and FAITHFUL!!!!!! God Bless you!!!!!!!♥️♥️♥️♥️♥️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 7 місяців тому +27

    ኮመንት ስንሰጥ
    1)መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን እናም ምን ያህል ትክክለኛ ምልከታ እንዳለን መገንዘብ። ሀይማኖታዊ ምልከታና አስተያየት አላልኩም።
    2)ሰማዩ ምን አለ? ምል ዕይታም ይኑረን።
    3)ስለ ሙዝቃስ ምን ያህል እናቃለን?
    4)እኛስ ምን ያህል ነው ህይወታችን በአምልኮ የረሰረሰው??????
    5)ከዘማሪው የጠላን/ያልተመቸን ካለ ዘማሪውን መጀመሪያ በግል ማናገርና መሰል ነገሮች ብናደርግ ደግ ነው እንጅ አንዳንድ ሰዎች የስድብ ትምርት ቤት አለ እንደ ብዬ እንድጠይቅ ያረጋኛል በበኩሌ። ሌሎች ደሞ መዝለፍና ስም ማጥፉትን እንደ ፀጋ ስጦታ ምያዩትም አሉ።
    እንጠንቀቅ፣ እናስተውል፣ ደግ ደጉን እናስብ እስኪ

  • @Marta-eh7hf
    @Marta-eh7hf Місяць тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንልልልልልልልልል ተባረክ

  • @Maria-t4p8d
    @Maria-t4p8d 7 місяців тому +4

    ተባረክአውታሩየየእየሱስየልጅ

  • @tinamulat1745
    @tinamulat1745 6 місяців тому +9

    እንዲህ አይነት መዝሙር ዶ ደግሞ ይዘመር አውታሩ እግዚያብሔር አብዛቶ ይባርክ ❤️❤️❤️💞💞💞😁😀💕

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube 6 місяців тому

    እጀግ የተባረክንበት ድንቅ አልበም
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !! Tebarek ጌታ ጨርሶ ይባረክ ወንድም ያንተ መዝሙር እርቦት ላዋሌ ምግብ ነው

  • @immanuel342
    @immanuel342 Місяць тому

    ኃያልና የሰላም ልዑል ነው፡፡

  • @HaileyesusAlemu
    @HaileyesusAlemu 6 місяців тому +1

    አውትዬ ባንተ ውስጥ ያለውን ጥማትና ሪሀብ ሁሌም ስመለከት በእውነት እግዚአብሔርን ነመሰግናለሁ 🙏
    በጣም አወድሀለው አሁንም የዝማሬው ጅረት አያቋርጥብህ 🙏

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 6 місяців тому

    አሜን የአንተ በሜሆኔ ኮራሁኘ እየሱስ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @desalegnabera171
    @desalegnabera171 6 місяців тому +1

    ተባረክልን መንፈስን የሚያረኩ መዝሙሮች ናቸው

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @MegertuKemal
    @MegertuKemal 6 місяців тому

    ተባረክ ድንቅ አልበም
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ! ተባረክ ድንቅ አልበም
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ! ተባረክ ድንቅ አልበም
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !❤❤❤

  • @ProphetessTirhas
    @ProphetessTirhas 3 місяці тому

    Waw waw Amazing Praise God! More blessings 👏

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 5 місяців тому +1

    ሠላም አውታሩ ዝማሬህ በጣም ይባርካል።ኮመንት ካስፈለገ በሁሉም ዝማሬዎች አንተ የግድ መታየት የለብህም ልክ እንደሳሚ አልበም ብታረገው ጥሩ ነበር።
    ጌታ ይባርክህ።

    • @GabbyDee
      @GabbyDee 5 місяців тому

      God bless you

  • @helenkbrulegetayihuntewold3936
    @helenkbrulegetayihuntewold3936 7 місяців тому +8

    God bless you more and more...... with all your family 🙏

  • @Azt189
    @Azt189 6 місяців тому

    አሜን ውድ ወንድሜ በጌታ ፍቅር ሁልጊዜ ተባረክ❤

  • @hananayele7728
    @hananayele7728 Місяць тому

    እዉነትም እረፍት 🥰 ተባረክ

  • @elisabethgetachew8603
    @elisabethgetachew8603 6 місяців тому

    ተባረክ አውቲ በረከታችን ነህ
    ሁሉም ዝማሬዎች ውስጥን ያረሰርሳሉ

  • @ttlove618
    @ttlove618 5 місяців тому

    You’re blessed

  • @eshetudaniel3407
    @eshetudaniel3407 7 місяців тому +3

    በረከት ያለበት ዝማሬ ነዉ።

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna 7 місяців тому +1

    Thanks beloved, much blessings.

  • @BefekaduPetros
    @BefekaduPetros 23 дні тому

    ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hunhana2008
    @hunhana2008 5 місяців тому

    ጌታ እየሱስ በብዙ ፀጋውን አህንም ጨምር ይበርክ ❤❤❤

  • @yonasendle
    @yonasendle 2 місяці тому +1

    egzeabher yibarkhe

  • @elenitesfaye761
    @elenitesfaye761 5 місяців тому +2

    Every blessing to you and your family, dear brother. Keep on shining for Jesus till the end. Keep up the good work.!!!

  • @rahelmoges2408
    @rahelmoges2408 6 місяців тому +9

    ❤❤❤... I can always listen ur songs non stop, Because it's not only word of God .It's Word of God + Holy Spirit 😇😇😇...

  • @zerihunRebato
    @zerihunRebato 6 місяців тому +1

    Amen amen amen amen amen amen thank you God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 5 місяців тому

    ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤እገዚቤረይባረክህ የአይጠገብ መዝሙረ

  • @MihereteyobzemaMercy-jw5ls
    @MihereteyobzemaMercy-jw5ls 2 місяці тому +3

    የሚገርመው ወንድሜ አውታሩ ባንተ ዝማሬ የገሃነም ደጆች እረፍት አጡ፣ በአየሩ ላይ ያሉ የአለቃው መንፈስ ሥራውን መስራት አልቻለም፡፡ በተቃራኒው ደግሞ የዘመርክለት ጌታ የዝማሬህን የመአዛውን ጠረን አሽተተልህ ወደደልህ፡፡

    • @genetbiru760
      @genetbiru760 Місяць тому +1

      እውነት ነው ።🙏🙏🙏

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 7 місяців тому +30

    አውቲዬ እንኳንም ጌታ ረዳህ ወንድማችን እንወድሀለን ተባረክ

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wintanakidanehabte1720
    @wintanakidanehabte1720 6 місяців тому

    Glory be to God.
    Nebsen yemiareseres zemare newe
    May the Lord add you more and more grace and gift of writing songs.

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km 5 місяців тому +1

    ግሩም ድንቅ መዝሙር መረዋ ድምፅ ተባረክ

  • @Marta-eh7hf
    @Marta-eh7hf 5 місяців тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @besesongsremix
    @besesongsremix 6 місяців тому

    ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ አውታሩ❤

  • @ZenbabaAbayneh
    @ZenbabaAbayneh 5 місяців тому +1

    Wow!!amazing canticle.God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 5 місяців тому +1

    እሰይ ይፍለቅለቅዝማሬውክብር ለእየሱስ

  • @የደሙፍሬልጅ
    @የደሙፍሬልጅ 4 місяці тому

    አሜንአሜን❤❤❤ፀጋዉንያብዛልህ

  • @flowsket2233
    @flowsket2233 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!

  • @TigistLakew-m3x
    @TigistLakew-m3x 5 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @FrehiwotWorku-g9w
    @FrehiwotWorku-g9w 4 місяці тому

    God bless you awte
    and all the musicians Specially Bereket tesfaye yegebahebet hulu yemisakaleh sew tebarek🥰

  • @hanasilas8097
    @hanasilas8097 4 місяці тому

    7 maref naw🙌🙏

  • @TikikilAyalew
    @TikikilAyalew 6 місяців тому +1

    አሜን ያደርጋል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gamachudachasa24
    @gamachudachasa24 2 місяці тому

    May God always bless your ministry.

  • @KidistTadele23
    @KidistTadele23 6 місяців тому +1

    Awtuye, thank you for being a blessing to our generation.

  • @SelamAsgedomGebremeskel
    @SelamAsgedomGebremeskel 3 місяці тому

    በረከታችን አውታሩ ተባረክ

  • @LemlemBne
    @LemlemBne 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኽ ❤❤❤❤❤

  • @SpiritualStrength111
    @SpiritualStrength111 6 місяців тому +3

    Amazing song.God bless you

  • @MisganaTeferi
    @MisganaTeferi 5 місяців тому

    ጌታ yibariki❤❤❤

  • @mekdesmekdes5192
    @mekdesmekdes5192 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 6 місяців тому

    ስወድሀ እግዚአብሔር ህባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 6 місяців тому

    We are so blessed Awute may God bless you more ❤🙏🙌

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 6 місяців тому

    Amen Amen Amen geta eysuss yebarak tebarak ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WonagoWoche
    @WonagoWoche 6 місяців тому

    Be blessed ❤❤❤❤❤

  • @hdjdbhdjdbbddnd8905
    @hdjdbhdjdbbddnd8905 6 місяців тому +1

    Wow yene wendem geta yebarke

  • @jesushopeofglory
    @jesushopeofglory 3 місяці тому

    🙏🙏🙏 Thankss Jesus. AWATRU qubuu 🎉 Amlack yebarka.

  • @Wisdomleads6838
    @Wisdomleads6838 7 місяців тому +4

    አውትዬ ተባክ! በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ 🥰🥰🥰

  • @YetmworkAlemu-e9p
    @YetmworkAlemu-e9p 4 місяці тому

    Ur 'e blessed🎉

  • @GizeshWork
    @GizeshWork 7 місяців тому +1

    Amen Amen Tebarek. Zemare kebeteh. Ayetata. Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lidiya_gebremariam
    @Lidiya_gebremariam 6 місяців тому +1

    Yes yes yes besebategnaw ken kalu endalew ye eyarikon atir meret lay talew❤❤❤❤elelelelelele

  • @NuroAtara
    @NuroAtara 6 місяців тому

    God bless u forever!❤

  • @MaskarmSaif
    @MaskarmSaif 6 місяців тому

    Amen ameeeeeeeennnn❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv 4 місяці тому

    amen amen amen amen amen amen amen❤

  • @birkealinama5081
    @birkealinama5081 6 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ

  • @TigistWoldesemayat
    @TigistWoldesemayat 7 місяців тому +2

    Amen Amen Amen Elelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤