የፋኖ የጋራ ኮሚቴ እና የክልሉ መንግስት የተመጋገቡበት አስደንጋጭ ውሳኔ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • x.com/ACM_Addis24
    t.me/+8dPbAqLe...

КОМЕНТАРІ • 92

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 10 днів тому +6

    ታሊባን ቦኬሃራም አንድ የሚታወቁበት ትምህርት ጠል ናቸው

  • @dawitgetachew3973
    @dawitgetachew3973 10 днів тому +1

    እነዚህን መሀይማንን የፋኖ መሪ ተብየዎች የአማራ ህዝብ ሀይ ካላላቸው በልጆቻቸው እድሜ እና ህይወታቸውን የመከራ ያድርጉታል ።

  • @dtaamen2559
    @dtaamen2559 10 днів тому +6

    ማሰብ የሚችል ሰው የለም አይባልም። በርግጠኝነት ያንተን ያክል ማሰብ የማይችል ማንም የለም።

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 10 днів тому +2

    ኤርሚያስና ኃይለየሱስ ግሩምና እውነት እይታ ነው በርቱ

  • @Gebby85
    @Gebby85 10 днів тому +3

    ሁለት ደንቆሮ ህልውና ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አታውቁም።😢😢😢

  • @dawitgetachew3973
    @dawitgetachew3973 10 днів тому +2

    ይሄን የአማራን ትግል የሚመሩ ሰዎች ግን እነማን ናቸው? ከፊት ያሉት አማራ ይመስላሉ ። ከሆላ የሚዘውራቸው ግን በአማራ ስቃይ እየተዝናናኑ የሚስቁባቸው ይመስለኛል እንዴት አንድ የ5 ህጻን ልጅ ት/ህት ቤት እንዳትሄድ ይባላል ።ይሄ ትውልድን መግደል ነው ።ልብ ያለው ልብ ይበል ።

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 10 днів тому +6

    Haileyesus is trying to look like intellectual but he is typical ካድሬ...ወሬው የብልፅግና ካድሬ ነው

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 10 днів тому

    አርፍ እይታ ነው በርቱ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 10 днів тому +3

    የቦኮሐራም ፖሊስ እና የአሸባሪነት ወንጀል ተከትሎ ይሆናል እንጂ በጤና አይመልም፥ ከጽንፈኝነት አልፎ በሸባሪነት መቀጠሉን የወሰኑ ይመስላል።

  • @gebrelema579
    @gebrelema579 10 днів тому +1

    ተሳዳቢ ራሱን ደርጋሚ አንሁን ሌሎች ክልሎች ከነችግራቸውም ቢሆን ምርታቸውን በስፋት እያመረቱ ነው አማራ ክልል ላይ ግን ችግሩን አባሳችሁበት።

  • @NurhsenUsmne
    @NurhsenUsmne 5 днів тому

    ትምህርት ብቻ አይደለም ጤና ተቆም ግብርና የተከለከለ

  • @drfasikawteshome8091
    @drfasikawteshome8091 10 днів тому

    አማራን የካደ ከዚህ በኋላ ምህረት አይደረግለም።አበቃ ይሄ ትግል የብዙ አመት መታፈን መሰቀቅ መናቅ መዉደቅ መደፈር የመጣ ነዉ።

  • @NurhsenUsmne
    @NurhsenUsmne 5 днів тому

    ያሳዝናል

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 10 днів тому

    ድካማችሁን አከብራለሁ ግን የህልዉና ፈተናን በተመለከ ገለጻዉ ትክክል ነበር። የአማራ ህዝብ በእርግጥ የህልዉና ስጋት , Securiy dilema ሠለባ ነበር።😢😢

  • @user-mg7ed6hp9z
    @user-mg7ed6hp9z 10 днів тому

    ሌላውን እንደምትፈሩ አማራን የምትፈሩበት ቀን እየመጣ ነው

  • @seifuamerga2014
    @seifuamerga2014 10 днів тому +2

    እርሚ ይህ ሰው ትንታኔው ትክክል አይደለም

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 10 днів тому

      በጣም ትክክል ነው‼

    • @seifuamerga2014
      @seifuamerga2014 10 днів тому

      @@prabdantube3827 ጦርነትና ግርግር ባለበት ትምህርት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 10 днів тому +1

    ትምህርት ብቻ አይደለም ሁሉም የልማት ስራ እያደናቀፉ ልማት አጣን የሚሉ ምን አይነት እብደት እንደሆነ ይገርማል። ለምሳሌ በአለም ደረጃ ትልቅ በአፍሪካም አንደኛ ደረጃ ይሆናል የተባለው በአማራ ክልል የሚገነባው የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዳይገነባ እና መንገዱ እንዳይሰራ በታጣቂዎች ከፍተኛ ትግል እያደረጉ በውጊያ ውስጥ በመከላከያ ታጅቦ እየተሰራ ቢሆንም በጊዜው እንዳያልቅ ትልቅ እንቅፋት ሆነዋል። አባይ ሲገደብ እያንዳንዱ ማቴሪያል ወደግንባታው እንዳይደርስ በየመንገዱ በገዛ የኢትዮጵያ ልጆች ሲደረግ የነበረው ውጊያም ቀላል አልነበረም።እንዲህ ያለ ስብስብ በእውነት የተረገመ ስብስብ ነው

  • @nesromohammed9114
    @nesromohammed9114 10 днів тому +1

    ሙስሊሞች ላይስ የደረሰውንስ ለምን አታነሡቱም ወይስ መርጦ መልቀስ!!!

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 10 днів тому +1

    በነገራችን ላይ የክልሉ ት/ት ቢሮ ደብዳቤ የፀጥታ ስጋ በግለሰብ ደረጃ የሚያጋጥማቸውን ግለሰብ መምህራንን ነው ሚመለከተው ሚመስለኝ። ለምሳሌ ተ/ቁ 8 ላይ መምህሩ ሲነሳ በቀሪ መምህራን ላይ የክ/ጊዜ ጫና እንዳይፈጠር ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት ይገልፃል። እና የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢ ያሉ መምህራንንና አመራሩን በሙሉ አይደለም። 3ቱም ገፅ ደብዳቤ እኔ ጋ አለ አድራሻ ካገኘሁ ልልክላችሁ እችላለሁ። በተረፈ አጀንዳችሁ በጣም አሪፍ ነው፣ ለሀገር በሀላፊነት ስሜት እየሰራችሁ ነው በርቱ

  • @ermijob3139
    @ermijob3139 10 днів тому +2

    እብዶችን እየሰበሰበክ ማውራቱ ከመፍትሄው ይልቅ ችግሩን ማባባሰ ነው የሚሆነው::

    • @stifmg8885
      @stifmg8885 10 днів тому

      ሰውየውን አያውቀውም። የሆንች ሰርቲፊኬት አሳይቶት ምሁር መስሎታል። ቆሻሻ ሰው ነው።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 10 днів тому +2

    የተማሩት የደረሡ ተብታባ በአዲን መኖር ያልተፈቀደለት ህዝብ አልተማረም ብለህ ትተባተባለህ።

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 10 днів тому +1

    Siridhaa ithopiyya tiqadam❤

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 10 днів тому +2

    የሚገርም ትንተና የመላ የአማራ ክልሉ ችግር እውነታው ::

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 10 днів тому

    Real Amhara intellectuals should campaign for commencement of education in the region. Fano should stop act like "bokoharam" of nigeria.

  • @juzekmato
    @juzekmato 10 днів тому +2

    መኖር ነው ሚቀድመው ወይስ መማር???? እዚህ መግባት አትችልም እዚህ መኖር አትችልም እየተባለ ያለ ሕዝብ ነው እኮ.. እየተገደለ እየተፈነቀለ ሃብቱ እየተዘረፈ ያለ ሕዝብ እኮ ነው ያለን ::

    • @AmorawDagne
      @AmorawDagne 10 днів тому

      አዎ በራሱ በፋኖ እየተሰቃየ ነው እየታረደ ነው

  • @desalegnanja5905
    @desalegnanja5905 10 днів тому

    ሁለታችሁም ብልጽግና ይራራልን እንደሆነ ብላችሁ የመለማመጥ ንግግር ነዉ የምትናገሩት።

  • @tilahuntemechew10241
    @tilahuntemechew10241 10 днів тому +3

    እሴት ማጣቱን ሳይሆን የሚያሳየው ብልፅግና በአማራ ክልል ውስጥ ምንም ተቀባይነት የሌለው መሆኑ ነው። ቢመርህም ዋጠው

    • @araddaayadete8979
      @araddaayadete8979 10 днів тому

      stopping social services will only negatively impact Amhara people not pp cadres!!

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 10 днів тому

    በአንዳንድ ጉዳዮች ልዩነት ቢኖረኝም መደመጥ ካለባቸው media አንዱ የአንተ ነው በእውቀት ላይ ተመርኩዘ ነው ትንታኔ የምትሰጠው።

  • @user-mg7ed6hp9z
    @user-mg7ed6hp9z 10 днів тому +2

    በአፍህ ጫት ይዘሀል ሱሳም አንተ ብሎ መካሪ

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 10 днів тому +1

    ይሄ የብልፅግና እይታ ነው. The first and most important point here is recognizing their question/cause means respecting people and working for peace.

    • @be-liever
      @be-liever 10 днів тому

      Government have been begging for peace but Amhara people need Authority not peace that the problem and they want to Overthrow legitimate government.

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 10 днів тому

    አይ ትንታኔ መንተባተብ ሆነሳ ጎበዝ።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 10 днів тому

    ፋኖ ነን ባዬች ወጣት ከምት የተረፈ እንዲደነቁር ነው

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho 10 днів тому

    Yasazenale!

  • @user-qz3nd9ss1o
    @user-qz3nd9ss1o 10 днів тому

    ሕልውና ማለት መኖር አለመኖር ጉዳይ ማለትነው አተጀዝባ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 10 днів тому

    መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ጅሉና ጉረኛው የአማራ ጃውሳ እርስ በእርሱ ተባልቶ እንዲያልቅ ነው 😂😂😂

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 10 днів тому +2

    ኤርሚያስ በስማም አያስብልም.....ህልውና ማለት አለመገደል....አትግደሉን እያሉ....ትምህርት....first respect people and their cause...ሌላው ተከታይ ነው

  • @teshadeb509
    @teshadeb509 10 днів тому

    Tx as aleays. Can you also discuss the constitutionality and the rational behind the directive that prohibits non addis ababa ID holders from providing a three wheel (bajaj) transport system. One can not make their living even using thrir own investment(bajaj) unless they have addis ababa resident ID

  • @kfc1970
    @kfc1970 10 днів тому

    34:55 😢ኃይሌ እየሱስ ምን ላርግህ. You are man of fact🙏🏿ይሄ አረመኔ ቡድን ፋኖ ሚባል የቅማንት ንፁሃንን አዘዞ ላይ 5 ቤተሰብ ቤት ዘግቶ የመስቀል እለት በሳት ሲያቃጥል ዝምም ተባለ. ቅማንት ግን አለቀሰ. የቅማንት አምላክ ይደራ ግን ይሰማል. አንድም አማራ ይሄ ነግር ነውር ነዉ ያለ የለም. ሁሉም የ ብአዴን አጨብጫቢ ነብር. ቅማንት የሕዋት ቅጥረኛ ናቸው ብለው ኢትዮጵያን የሰራትን ሕዝብ ዘሩን ሊያጠፉት ሞከሩ. ብአዴንን ስንፋለም አብረው ተሰልፈው ወጉን. አሁን እኛ የቀመስነውን ፅዋ ቅመሱት. ፋኖ አረመኔ የ ኢትዮጵያ ጠንቅ ነዉ. በቅማንት ላይ ያላደረጉት ግፍፍ የለም. ነብሰ ጡር እስከ ሕፃን ገደሉ እብድ ጭምር.

    • @esayastasew3733
      @esayastasew3733 10 днів тому

      እንደዚህ አይነት ቅማንት እና አማራ የምትሉ ሰዎች ተጠንቀቁ ።
      ሁል ጊዜ የቅማንት የቅማንት የምትሉ አቁሙ አንድነት ብቻ ነው ሁሉንም የሚያጸናው ።

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 10 днів тому

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    ይህ ሁሉ የአብይ አጃንዳ ነው- ኢትዮጵያውያን ማሃም የማድረግ - ይንቨርስቲ የሚገባም የሃብታ መክፈል የሚችል እንጂ የገበሬው ልጅ የድሃ ልጅ ይንቨርስቲ እንደማይጉባ አዲስ አበባ ይንቨርስቲ እስታውቃል።

  • @tesfamichaeltadele538
    @tesfamichaeltadele538 10 днів тому

    ጋሼ ዳቦ እና ጋሼ ሙዝ የምትሰጡት ስድብ አዘል ትንተና ያስተዛዝባል። ያው የአስተማሪያችሁን ሀሳብ ፣ እንደ ልጆች እየከናችሁ እንዳለ ይታወቃል። እናም ለማሳመን "ምሁራዊ" መሳይ ትንታኔ በመስጠት መጋጋጥ አያስፈልግም።

  • @JohnEresso
    @JohnEresso 10 днів тому

    Awore nachw lemasimat erasure yikbdli

  • @MolaMola-x8e
    @MolaMola-x8e 10 днів тому

    ለምን አልገባህም ። አብይ አህመድ ጦር ከትምህርት ቤት አፍኑ ይውስዳችው ነው የምትለው ።

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 10 днів тому +1

    በአፉ ውስጥ ባቄላ ይዞ ነው የሚያወራው እንዴ? የሆነ ድቢጥ ነገር ነህ?

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 10 днів тому

    አዛኝ ቅቤ አንጓች::

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 10 днів тому

    Nonsense

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 10 днів тому

    A morally corrupted society is characterized by widespread unethical behaviors, a breakdown in moral values and erosion of resilience.This is what observed in the rigenal state you're taking about.

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 10 днів тому

    ትምህርት ቤቶች የመንግስት ካምፕ ሆነዉ ባሉበት ስለ ምን ትምህርት ነዉ የምታወሩት? በየትኛዉ በጀትስ ነው ትምህርት ቤቶች የምከፈቱት? You are talking something foolish

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 10 днів тому

    Sewchi kbet wexthe memals bematchilbt bta kamep yhon tmert bet yet New ymimarut

  • @girmafilate8594
    @girmafilate8594 10 днів тому

    አመራሮች ሲቀለድበት ምንም አይነት አስተያየት የማይሰጠው ሀይለየሱስ ስለ አመራ ትምህርት መቋረጥ እገታ የማውራት ሞራል የለህም ለምሳሌ የአመራ ተማሪዎች ታግተው ሲቀሩ በጅምላ ሲገደል ሲፈናቀል አስተያየት ያልሰጠህ አሁን ለህልውን የሚታገለውን መተቸት ባንዳነት ነው የሚቀድመው ህልውና ወይስ ትምህርት መቅደም ያለበት ለይ

    • @araddaayadete8979
      @araddaayadete8979 10 днів тому

      Discuss the issue with the people and let the people decide! Stopping education and commencing after freedom ! But time & children's age will not waite !!

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 10 днів тому

    ጎጃም ለእርሻ ምቹ ነው ይባላል። በበሬ ለማረስ ት/ት ምን ይሰራላቸዋል ብለህ ነው ወዳጄ።

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e 10 днів тому

    ሰሚ ዬላችሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemkibret3516
    @alemkibret3516 10 днів тому

    Satnor timaraleh wey?

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e 10 днів тому

    ውይ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @danezana1148
    @danezana1148 10 днів тому +2

    ኤርሚያስ እና እንግዳህ, የደደብ ጥግ😂

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 10 днів тому

    በዚህ አመት የትምሕርት ጊዜ የለም እንዳለ የአቢይን ወራሪ ከምድሪቱ ጥርግ አድርጎ የሚራገፍበት ነው ባንዳ ይጎትታል አንተም ገና ትጎተታለህ አይቀርልህም ።።።

  • @fesehatsegaye7224
    @fesehatsegaye7224 10 днів тому +1

    Two chickens!!!!!

  • @BelachewWorike-p6f
    @BelachewWorike-p6f 10 днів тому

    Ermi sew Singapore new medeferew defirew defirew eyelid new

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 10 днів тому

    ሀይለ የሱስ ምርጥ እይታና ትንታኔ ነው በዚሁ ቀጥል ለማንም ሰታዳላ

  • @seifuamerga2014
    @seifuamerga2014 10 днів тому

    ኅይለየሱስ እባክህ ምክንያታዊ ሁን

  • @user-hg6sj5ze6b
    @user-hg6sj5ze6b 10 днів тому

    You will pay the price Haile yesuse

  • @TarekHamed-d4u
    @TarekHamed-d4u 10 днів тому

    50 Muslim be zom lay gfachwnew

  • @TarekHamed-d4u
    @TarekHamed-d4u 10 днів тому

    Hilum tesla sikorto zerafi mhonachw aykrm

  • @beletegetenet9624
    @beletegetenet9624 10 днів тому +1

    ኮተት

  • @tinsaey
    @tinsaey 10 днів тому +1

    Haileyesus የምትባል ሰው ግራ የገባህ ካድሬ ነህ.

  • @chernettadele4049
    @chernettadele4049 10 днів тому +1

    ኤርሚያስ የpp activist

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 10 днів тому +2

      የዚህ የዚያ ብለህ መመደብ ትተህ ሃሳቡ ትክክል ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ብትከተል ይሻላል

    • @chernettadele4049
      @chernettadele4049 10 днів тому

      @@habtamubelete5794 በህይወት መኖር ተከልክለህ ስለ ትምህርት ማውራት አይከብድም ???

  • @Gelaw-t4n
    @Gelaw-t4n 10 днів тому +1

    Hulet denkoro

  • @sissaykebu350
    @sissaykebu350 10 днів тому

    ኤርሚያስ እና ሃይሌ የድሮ ፈረሶች

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r 10 днів тому

    ተራ የብአዴን ካድሬ ትንተና

  • @mikimerte
    @mikimerte 10 днів тому

    leboch nachihu

  • @FoxGedam
    @FoxGedam 10 днів тому

    Ahun yihe political analysis new .... or zim bilo tiraz netek new

  • @yebeltaltesfa
    @yebeltaltesfa 10 днів тому

    ባዳ

  • @negash503
    @negash503 10 днів тому

    ቀዳዳ

  • @bizugibramu755
    @bizugibramu755 10 днів тому

    በማታወቀው ነገር ባትበጠረቅ ቀዳዳ

  • @danezana1148
    @danezana1148 10 днів тому +1

    ኤርሚያስ እና እንግዳህ, የደደብ ጥግ😂