የአርሰናሉ ደጋፊ በቶተንሃም ሜዳ ምን ገጠመው? የፓስቶኮግሉ አስተያየት አሁንም እያነጋገረ ነው:: ቼልሲና ዩናይትድ ለአውሮፓ ቦታ ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 тра 2024
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 73

  • @TtteTaa
    @TtteTaa 23 дні тому +3

    የቶትንሃም ደጋፊዎች ማለት ፈጣሪ ምን ላድርግልህ ላንተ የማደርገውን ነገር ለባለ እንጀራህ እጥፉን አደርግለታለሁ ብሎ ሲጠይቀው አንድ ዓይኔን አጥፋው እንዳለው ሰውዬ አይነት ናቸው በጋራ ከመጠቀም ይልቅ የጎረቤታቸው ውድቀት አስደስቶአቸዋል በሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፈው በታሪክም በፋይናንስ መጠቀም ይሻላቸው የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ

  • @helenemso32
    @helenemso32 22 дні тому +2

    Dawit Nuguse and Bakal Dani'el Welcome

  • @Ayalew18
    @Ayalew18 22 дні тому +2

    አርሴ በራሷ ችግር ነው ለዚህ ያበቃት በአስቶንቪላ ፣በፉልሃም፣ዌስትሃም እና ኒውካስትል የተሸነፈባቸው ናቸው ዋንጫ ያሳጡት።

  • @user-vn8bq5dv7x
    @user-vn8bq5dv7x 23 дні тому +4

    ኣርሰናል ወዶው ጠልቶው በኣስቶን ቪላ መሸነፍ በሜዳቸው ነው ጥፋታቸውከእጃጀው ወጣ ለምን ከቶትሃም መጠበቅ ጥሩ ኣይደለም ለሚመጣው ዓመት መጠበቅ ነው።

  • @isaqamar466
    @isaqamar466 22 дні тому

    Dawit and Bakaal welcome

  • @wosentarekegn2965
    @wosentarekegn2965 22 дні тому

    Wofe yelem wancha cyamersh yeker arsenal media

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu1801 23 дні тому +4

    ጨራሽ የመሀል አጥቂ ቢኖረው ኖሮ የዘንድሮው ቡድን ያለዋንጫ አያሳልፍም ነበር። በቃ ይሁን። አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ ነጥቡን 89 በማድረስ ይካሰን። ።

  • @user-km5jo3ul5i
    @user-km5jo3ul5i 22 дні тому

    በጣም ደስብሎኝል ሲቲ ዋንጫውን በማንሳቱ ምንም ማርግ አይችልም
    ሁሌ አጃቢ

  • @ibsaibrahim4556
    @ibsaibrahim4556 23 дні тому +1

    HD SPORTS Dawit Nuguse and Bakal Dani'el Welcome ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤️❤️❤️

  • @user-ie9ip3ky9i
    @user-ie9ip3ky9i 23 дні тому +2

    አርሰናል እድሉን አሳልፎ የሰጠው የአስቶንቪላ ጨዋታ ላይ ነው!!አሁን በሰው እድል ምንም ማድረግ አይችልም!!

  • @ballekierafrano6802
    @ballekierafrano6802 23 дні тому +1

    Welcome ዴቭ
    በየመሃሉ ጣል የምታደርጋቸው ጣፋጭ ቀልዶችህን ጆሮዎቼ ናፍቀውት ነበር

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 22 дні тому

    ዴቫየ እንኳን ደህና መጣህልን ድምፅህ ናፍቆን ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የምንወድህ😍😍😍

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 23 дні тому +1

    Well come dave bakale huseno selam beyalew

  • @zad9141
    @zad9141 23 дні тому +1

    ቶትንሀሞች በጣም አሪፊ ነበሩ SON ግን ከሱ የማይጠበቅ እና ማንም የማይስተውን final ኳስ ነው የቀለደበት

  • @Steven.24
    @Steven.24 23 дні тому +1

    Davachene welcome

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 23 дні тому

    selam selam dave well come

  • @color74
    @color74 21 день тому

    Ars❤❤❤❤❤❤Arsenal

  • @yohannesabebe5891
    @yohannesabebe5891 23 дні тому

    Welcome Dave❤❤❤❤❤

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 23 дні тому

    ዴቭ እንኳን ደህና መጣህ ሁሴኖ ዛሬ ቤንች ነው በሙሉ ቡድኑ ናፈቀንእኮ ለማንኛውም በርቱ

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 23 дні тому

    ቶትንሀም ቀሽም ቡድን ነው በዚህ ልክ ፕሮፌሽናሊዝምን ማውረድ ጥሩ አይደለም ባዶ ኳስ መሳት ቢሆንም አርሠናል የአመቱ ምርጡ ቡድን ነው❤❤❤

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 23 дні тому

    ዴቫ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale 23 дні тому +2

    የቶተናም ነገር ባሌን ጎዳሁ ብላ እምሷን በጨት ወጋች የሚባለውን ተረት በነሱ አይቻለሁ

  • @alemsegedajema8431
    @alemsegedajema8431 22 дні тому

    ዴቫ welcome ያው እንዳላቹት የቶትናም ደጋፊ ባያረጉት ጥሩ ነበረ ግን ቡድኑ አጠቃላይ ይደብራሉ we always gunners

  • @TtteTaa
    @TtteTaa 23 дні тому

    የቶትንሃም ደጋፊዎች ማለት ፈጣሪ ምን ላድርግልህ ላንተ የማደርገውን ነገር ለባለ እንጀራህ እጥፉን አደርግለታለሁ ብሎ ሲጠይቀው አንድ ዓይኔን አጥፋው እንዳለው ሰውዬ አይነት ናቸው በጋራ ከመጠቀም ይልቅ የጎረቤታቸው ውድቀት አስደስቶአቸዋል በሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፈው በታሪክም በፋይናንስ መጠቀም ይሻላቸው የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ!!❤❤❤❤❤

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 23 дні тому +1

    ሶን ሆንግ ሚን ስጠላው እኖራለው

  • @workjoozil
    @workjoozil 23 дні тому

    HD❤ዎች ሰላም ነው

  • @matiyasdereje-gm6ys
    @matiyasdereje-gm6ys 23 дні тому

    ARS ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAlemuWoldemariam
    @GirmaAlemuWoldemariam 22 дні тому

    Debi enkuan beselam temelesk

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam 23 дні тому

    mancity❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseifu7940
    @abebaseifu7940 23 дні тому

    Chelsea pride of London

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 22 дні тому

    😮

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 23 дні тому

    የቶትናም ደጋፊእና ተጫዋቾች ፕሮፊሽናልየሚባል ነገር የሚያውቁ አይመስልም

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 23 дні тому

    ቢሆን የሚባል ነገር የለም

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 23 дні тому

    ሰለም ዴቭ ኡንከን መጠቹ ቲለንቲና ለሚንዲናው ሲቲ የለዋቹት አርሰናልን ቢሆን

  • @abebaseifu7940
    @abebaseifu7940 23 дні тому

    Man city will win the PL title on Sunday

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 23 дні тому

    እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ዩናይትድ እና ቶትንሃምን አምርሬ እጠላቸዋለው
    ሁሌም የማስበው የአርሰናልን ከፍታ ነው
    ተቀናቃኞቻችን ከሚሳካላሸው ቡድኔ ይሸነፍ የሚል አሰተሳሰብ ግን በፍጹም የለኝም ሊኖረኝም አይችልም እንደዚህ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች ስታድየም ሳይሆን የአእምሮ ማገገሚያ ነው መግባት ያለባቸው።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 23 дні тому

      ብሽሽቁ መሥመርሲስትየሚፈጠር ጥላቻነውይሄ በሀገራችንምእንደዛውየሚቀጥለው ዓመትይብሣል እንጂአይቀንሥም

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 22 дні тому

    Deva dimstihin besemahutbet joroye endet yan keshim ephrem isemalw

  • @samuelgirma7896
    @samuelgirma7896 23 дні тому

    Aresna is cursed not to take the title. Had it been Arsenal won Astonivila, it would have taken the tiltel.but, we have still glimper hope , the hope yet not burried

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 22 дні тому

    Tottenham ye Arsenal dereja ayidelem kinat new

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 22 дні тому +1

    የአርሴናል ደጋፊ በቶትነሐም ሜዳ የገጠመው ዘገባ እንዴት አዝናኝ ነው በተለይ የካልሲው ነገር እንዴት አዝናኝ ነው የሆነው ሆኖ አርሴናል ኤቨርተንን 2-0 ያሸንፍ እና ሲቲ ከዌስትሀም 1አቻ ወተው ዋንጫውን አርሴናል ያነሳዋል

  • @workjoozil
    @workjoozil 23 дні тому +1

    በዚህ ልክ አርሰናልን ምን አድርግናችው

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 22 дні тому

    Tottenham የመጨረሻ ደደብ አስተሳሰብ ያላቸው ደጋፊዎች ስለ ቡድኑ ስኬት ይለሰቅ ከባላንጣ መበሻሸቅ ነው ቅድሚያ የሰጡት
    ጅል ናቸው

  • @cococake6803
    @cococake6803 22 дні тому

    Is hussien still around? He must be so angry kkkkkkkkk

  • @ballekierafrano6802
    @ballekierafrano6802 23 дні тому

    አረ ዴቭ በፈጠረህ
    ቴንሃግ እንዲቆዩ እንፈልጋለን!

  • @samijosi802
    @samijosi802 22 дні тому

    ሁሴን ዛሬም ጠፋ????

  • @kinfefantu4652
    @kinfefantu4652 23 дні тому +2

    Habesha bicha mikegna yimeslegne neber gin ye ferenje mikegna yastelal honom gin teamir bemechereshaw ken yifeteral teamirim tayalachihu.(SON of a beach) awko naw yesatew bemecheresham yemechereshawin sak ensikalen.

  • @user-lm5fr8qs2x
    @user-lm5fr8qs2x 23 дні тому

    መቼም ቢሆን ቡድኔ ተሸንፎ ማየት አልወድም።

    • @Bezabihchemo
      @Bezabihchemo 22 дні тому

      ተጫዋቾቹማ ፕሮፌሽናል ስለሆኑ መሰለኝ እንደደዛ ሲተጉ የነበረው አንጂማ ሲቲ 5-0 ነበር ሚያሸንፈው

    • @user-lm5fr8qs2x
      @user-lm5fr8qs2x 21 день тому

      @@Bezabihchemo city meche ende Tot edile agegne meches kusun tekotatero techawete kasatute Wichi merte neberu

  • @wosentarekegn2965
    @wosentarekegn2965 22 дні тому

    Arsenal wancha kemibela Tottenham division bewwrde 😂😂😂😂😂 seyamersh yeker wNcha libela😂😂😂😂😂

  • @SisiAsmar
    @SisiAsmar 22 дні тому

    Husen😂😂 yet gebah?

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 23 дні тому +6

    እኔም የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የቶትንሃም ደጋፊ ያደረጉት ምንም አልገረመኝም እኔም ማንችስተር ዮናይትድን አምሬ የምጠላው ቡድን ነው የቶትንሃም ደጋፊዎች ያደረጉት በማንችስተር ዩናይትድ እና በአርሰናል መክከል ቢፈጠር እርግጠኛ ነኝ እኔም አደርገዋለው

    • @teshomemiki4128
      @teshomemiki4128 23 дні тому +2

      😂😂😂😂ቡድንህ እንዲሸነፍ ትደግፋለህ አይደል😂😂😂😂

    • @GjvjbGhkjjj
      @GjvjbGhkjjj 23 дні тому

      ሰንኮ አውቆ ነው የሳተው በረኛውና አሰልጣኙ ግን ምርጦች ናቸው

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 22 дні тому

      ስፖርት እኮ እንደዚህ አይደለም ብቃት ካለው አምኖ መቀበል አንዱ ነገር ነው።ማሸነፍ፣እኩል እና ጥሪ ተሸናፊ መሆን ነው መርሁ እንጂ ጦር ሜዳ ወይ የፖለቲካ ውድድር አይደለም

    • @saraahmed293
      @saraahmed293 22 дні тому

      @@woldefantu75 ወንድሜ እሱ ሳይገባኝ ቀርቶ አይደለም በተለየ መንገድ የማንችስተር ዮናይትድ ደጋፊዎች ያሳደሩብኝ ጥላቻ ይመስለኛል በቃ ማንችስተር ዮናይትድ የተባለ ክለብ ወርዶ ባየው የሁልግዜ ደስታዬ ነው ይኤ ደሞ የኔ የግሌ ስሜት ነው በተረፈ ለኳስ ተመልካቹ ለደጋፊው ጥላቻ ኑሮኝ አይደለም

  • @amanson5826
    @amanson5826 23 дні тому

    Mancitydegafiwoch emnugh wonchawentiblutachew gin 2samentbehala wonchawenlaresenlet tisetalachew😂😂😂😂😂

  • @konjokonji3240
    @konjokonji3240 23 дні тому

    ዛሬ ቀዥባችዋል እንዴ ኢሮፓ ሊግ ስንት ክለብ ነው የሚገባው ቼልሲ ካሸነፈ ኦር አቻ ከውጣ ኢሮፓ ሊግ እንጂ ኮንፍረንስ አይገባም ሁለት ክለብ እኮ ነው ለአውሮፓ ሊግ የሚገባው

  • @user-oq3dl2ef6p
    @user-oq3dl2ef6p 22 дні тому

    Hy Dave where he is
    That old husen arsenal fun
    How he is now

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 23 дні тому

    Arsenalen betam new yemitelaw ena son goal leyaskotere sehed ende pep guardiola new yewodekut.arsenal kemibela setan bebela des yelegnal.

  • @BerhanuReta-ud8ew
    @BerhanuReta-ud8ew 22 дні тому

    ነገም ሌላ ቀን ነው ይጠብቁ ሮሜሮ ሲያላግጥ ነበር ግን ማይረሳው ከሻሼ 6 ነጥብ ወስደናል

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 23 дні тому

    አርሰነልን ኢንደሚታጊፉ ኢነቃን ኡኮ ኡሴን ጉራኛ ዬት ገበ ቀደደ በለው ኢሱን አርሰናል ቸምፒዮንስ ሊግ የሻኒፋል ቢሎ ናበር አየቅመ መንቺስታር ዪናይቲድን ተች በለው

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 22 дні тому

    ማን ያቃል ምን አልባት ታአምር ይከሰት የሆናል መዶሻዎቹ ሲቲን ያሸንፉ ይሆናል ያኔ ቶተንሀሞች ይሳቀቁ ይሆናል

  • @TtteTaa
    @TtteTaa 23 дні тому

    የቶትንሃም ደጋፊዎች ማለት ፈጣሪ ምን ላድርግልህ ላንተ የማደርገውን ነገር ለባለ እንጀራህ እጥፉን አደርግለታለሁ ብሎ ሲጠይቀው አንድ ዓይኔን አጥፋው እንዳለው ሰውዬ አይነት ናቸው በጋራ ከመጠቀም ይልቅ የጎረቤታቸው ውድቀት አስደስቶአቸዋል በሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፈው በታሪክም በፋይናንስ መጠቀም ይሻላቸው የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ