ትዝታችን በኢቢኤስ የፊትበር ሰፈር ትዝታዎች ጋር Tezetachen On EBS Addis Ababa Fit Ber SE 17 EP 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 165

  • @tebebugemechu2980
    @tebebugemechu2980 4 роки тому +23

    ነፍስ ያለው ጋዜጠኛ ዮኒ ምርጥ ሰው

  • @astergessesse4023
    @astergessesse4023 4 роки тому +6

    ዮኒ የልጅነቴን ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ በልጅነቴ የተጫወትኩበት ዉይይይይ ሰፈሬ 😭😭😭😭😭 እረ ስንቱ!!! ውድ ሰፈሬ ፍቅር አብሮነትን ሰላምን መተሳሰብን የተማርኩብሽ ማማዬ ዛሬም ተበታትነን በያለንበት አንቺን ናፋቂ ነን ምናለ ዘመን ወደኋላ ቢመለስና ሳይፈርስ ዘለአለም በኖረ😭😭
    የፊት በርና የፍል ውሃ ልጆች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ!!!! እናመሰግናለን ዮኒ

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 4 роки тому +3

    ሠፈሬ ወርቅ የሁነች ስው ወርቅ የሁነ ሠርቶ መኖር ብቻ ተበታተነን በለንበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን።

  • @muluchokele9357
    @muluchokele9357 4 роки тому +7

    "የትም ተወለድ ፊትበር እደግ" ቀበሌ 24 የልጅነት መንደሬ
    It is a blessing to see it all, it was home, lots of memories and love, thank you🙏🙏🙏❤💞❤

    • @morningmorning1191
      @morningmorning1191 4 роки тому

      ይናፍቃል ፓሊስ ገራጅ ሰፈሬ ቀበሌ 21 ሎተሪ ክለብ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል እናት ዳቦ ቤት በአስር ሳንቲም ዳቦ ስንበላ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ በተለይ አሸብር አርኮ እና ናዚው አርያ ሁላችሁም የሰፈር ልጆች

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 роки тому +8

    ዬናስ deserves to be nominated and given a tremendous award for this show!!

  • @alemzewdu7235
    @alemzewdu7235 4 роки тому +1

    Thank you so much God bless you ያደኩት ፓሊስ ገራጅ ፊት ለፊት ነው ብዙ ትዝታ ነው የፈጠረብኝ

  • @beruktawitalemayhu7795
    @beruktawitalemayhu7795 4 роки тому +22

    ወይኔ ሰፈሬ የአሮጌው ቄራ የፊት በር ልጆች የሰፈሬ ሰዎች በያላችሁበት ''እግዚአብሔር'' ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

    • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
      @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 роки тому +1

      እኔ የፈትበር ልጅ ባልሆንም ብዙ ትዝታ አለኝ ብዙ ጥሩ ጎደኞች ነበሩኝ የኔም ሰፈር ለፊት በር እርብ ነበር እኔም ብዙ ትዝታዎች አስታወሥኩኝ

    • @meserettesfaye433
      @meserettesfaye433 4 роки тому +2

      Beruktawit Alemayhu አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 роки тому

      ብሩክዬ ላንቺም የኔ ውድ

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 4 роки тому +1

    ሰፈሬ ፊትበር የተወለድኩባትና ያደኩባት ነች እኔ የብቅል ግቢ ወይም ኮባ ግቢ ልጅ ነኝ የፊትበር ትዝታው በጣም ብዙ ነው ፊትበር የሌለ ማህበረሰብ የለም ከተማረ እስከ አልተማረ ከደሃ እስከ ሃብታም በአሁኑ አጠራር የሌለ ቤሔር የለም የሚገርመው አንድም ቀን ስለቤሔራችን ተጠያይቀን አናውቅም ንፁህ ፍቅርና ንፁህ ኢትዮጲያዊነት ብቻ ፊትበር ለቸገረው ሰው አዋጥቶ የሚሰጥባት መንገድ ላይ እየለመነም ይሁን እየሰራም ማደሪያ የሌለው በሚሞት ጊዜ እንኳን ሰዉ አዋጥቶ አልቅሶ የሚቀብርበት ፆም የማይታደርባት ምርጥ ሰፈር መፍረስ የሌለበት ነበር ፊት በር የፊት በር ልጆች ሁላችሁም በሰው አገርም ተሰደን ያለነውም በአገርም ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ፡ዮኒ እናመሰግናለን ተባረክ ልጅነቴን አስታወሰኝ ፊት በር ያራዶቹ ሰፈር

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 4 роки тому +1

    አዲስዬ ትዝታሽ ብዙ ነዉ እናመሰግናለን ዮኒ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 4 роки тому +10

    ዮኒ የልጅነቴን ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ ሎተሪ ክለብ በልጅነቴ የተጫወትኩበት ዉይይይይ ሰፈሬ 😭😭😭😭😭 ሊጋባ ጣሰው ጊቢ ህብረት ሱቅ ደቦቃ (ስላሴ ገበያ) መኰንን ነጋሽ ጊቢ ጆኒ ወፍጮ ቤት ትኩስ ዳቦ የበላሁበት እናት ዳቦ ቤት እረ ስንቱ እናመሰግናለን ዮኒ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 4 роки тому +1

    Thank you ebs i grow up in Ara tkilo fite ber in front of bete mengest you remind me my childhood i grow up by Haileselasse Time my father workibg in bete mengest ,now i am living in Gernany.

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    የ ፊት , ፊል
    የፊት በርና የፍል ውሃ ልጆች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 роки тому +6

    ዮኒ በጣም ነው የምናመሰግንህ ከባህር ማዶ ሆነን ስናየው ሁላችንም እያየነው በትዝታ ወስደህናል … ሁለተኛውን ክፍል ከተጨማር መረጃዎች ጋር አብረን ለመስራት ተመኘን …ያቆየን እናመሰግናለን

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 роки тому +1

    አቤት ደስ ሲል ይህን የፍቅር ዘመን እግዚአብሔር አምላክ የመልሰው

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 4 роки тому +2

    I grow up here i have a lot of memories, thanks.

  • @gedag5658
    @gedag5658 4 роки тому +2

    Teweleje yadekut fitber new ahun yemenorew US new fitber betefersem betezeta abragn lezelalem tenoralech. Eyalekesku new yihen video yayehut tnx.Yoni tnx.ebs.👍

  • @kassahunmereawi1120
    @kassahunmereawi1120 4 роки тому +2

    Omg ,I can't resist my feelings . Thanks a lot

  • @birukalemu7625
    @birukalemu7625 4 роки тому +1

    ዩኒ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው እራስህን ይምትመስል ድንቅ ግዜጠኝ አርቲስት ሁሉ ነገር ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @samuelbeyene2621
    @samuelbeyene2621 4 роки тому +4

    ዮናሰ አመሰግናለሁ ሐያት ሰፈሬ ነዉ ከቦሌ ነው ወደዛ የሔድነው መለኛው ግሮሰሪ ቤቴ መግቢያ ላይነው ሁሉንም አውቃቸዋለሁ አኔ የምኖረው አሜሪካን ነው የሰው ፍቅር እና ትዝታ ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል

  • @ermiasmesfin5829
    @ermiasmesfin5829 4 роки тому +1

    ዬኒ እግዚይብሔር ክብረትን ይስጥህ የናፈቁንን የሸገር ሰፈሮች ስደት ላይ ሆነን ስለምታስጎበኘን ምርጥ ፕሮግራም ነው አንተም አብረውክ የሚታትሩት ክሩዎችም በርቱ እናመሰግናለን።

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 4 роки тому +3

    This the best show thank you yoni

  • @alemayehuzike6015
    @alemayehuzike6015 Рік тому

    Yone kebede you are the best. I left police garage 43 years ago, You weren’t even born when I was there but you cover every corner Amazing. Thank you for great memories.

  • @reigndeere2356
    @reigndeere2356 4 роки тому +1

    Thank you so much! Missing Addis

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 4 роки тому +2

    Wow arif perogeram new bezihe ketelebet ke cherkosr sefer neagn (m)

  • @ብሥራተየድንግልልጅ
    @ብሥራተየድንግልልጅ 4 роки тому +7

    ሠፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ዋው❤❤❤

  • @2024710404
    @2024710404 4 роки тому +1

    This is the best one yet! Love it !!!

  • @eyasuhagos1471
    @eyasuhagos1471 4 роки тому +2

    በድንገት ጋደም ብየ ስልኬን እየተመለከቱኩ ነበር
    በአጋጣሚ ስለታሪከኛዋ ፊት በር ተመለከትኩ
    ብቻ ምን ልበላቹሁ ተጀምሮ እስከሚያልቅ እየተቁነጠነጥኩ
    ነው የጨረስኩት ።በተለይ በየመሀከሉ የሚታዩ ቆየት ያለ የፊት በርን ገፅታ የሚያሳዩ የፊልሞች ሳይ አይኔ በእምባ ይሞላ ነበር በትዝታም ወደውሀላ ተመልሼ ስደሰትም ሳዝንም ፕሮግራሙን አይቼ ጨረስኩ ። መላው የፊት በር ሰዋች ባላቹሁበት ሰላም ሁኑልኝ ።

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 4 роки тому +1

    ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል 👍❤❤❤❤

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 4 роки тому +1

    wow betam enamesgenalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 betam new des yalgn seferen selayehu OMG 😍

  • @Abawtes
    @Abawtes 4 роки тому +1

    wow Yoni you bring back all the good memories ....what a great and lovely program.

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 роки тому +1

    ዮኒ እባክህን የአሮጌ ቄራን ትዝታ ድጋሚ ስራልን ድሮና አሁን እንዲህ አምሮባት ደግሞ እንያት ኢትዮጵያ መጥቼ ሳያት ደንቆኛል ❤️🙏❤️

  • @tenagneworktessema7888
    @tenagneworktessema7888 4 роки тому +1

    Am born and raised at Fir Bir - My parent met there and got married as well at Firt Bir. What a nostalgy. really you broiught me back to my childhood.. Were force to leave due to the development and all of us catered every where. Miss Fir bir - the arada

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 роки тому

    እኔም ፊት በር ነው ያደኩት ዮኒ አንድ ትዝታ ላጫውትህ ቤተመንግስቱ ይሁን ወይ አስፉልት ለመሥራት አላቅም ልጅ ስለነበርኩ ድንጋይ በዲማሚት ስፈነቀል ቤታችሁን ልቀ ቁ እየተባለ ቤተሰቦቼ እኛን ይዘው የሸሹ ነበር ሰፈርተኛው ጭምር ታዲያ አንዴ ከሸሸንበት ስንመለስ ጣራውን ቀዶ የገባ ጥቁር ድንጋይ አገኘን በግምት የሦስት አመት ልጅ እሆናለሁ ያሳደገኝ አባቴ አቶ ሙላት ይባል ነበር ነፍሱን በገነት የርግልኝ የሚሠራው ቤተ መንግስት ውስጥ ነበር ፈረስ ነበረው የማስታውስው አይ ትዝታ የአቶ ሙላት ቤተሰቦች ነበርን እቤታችን መሐበር ሲደገስ ከቤተ መንግስት እምቢልታ የሙዚቃ እኒስትሩመንት የሚጫወቱ የሙዚቃ ባለሚያዎች መተው ሲጫወቱ ትዝ ይለኛል ከጀርመኒ 😍🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰😷😷😷😷😷😷😷

  • @zumateme6121
    @zumateme6121 4 роки тому +1

    ዮኒ ምወድ በምክንያት ነዉ!!!! በያለንበት ይተብከን ምርጦች።

  • @abumod308
    @abumod308 4 роки тому +5

    ዮኔየ አድናቂህ ምረጥ ሰዉ ነህ የድሬ ልጅ

  • @AhmedAli-cz4pt
    @AhmedAli-cz4pt 4 роки тому +1

    Yoni you’re doing a wonderful job for remembering our childhood in ADDIS 👍👍👍👍🙏🙏🙏thanks a lot my dear!!

  • @Yared542
    @Yared542 4 роки тому

    Yone mereteye yarada lij bereta betam aryf sera eyeserak new 🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bettyeric5454
    @bettyeric5454 4 роки тому +3

    It’s amazing memories i am glad to see my childhood places memories thank you ebs

  • @askeberechabtew7793
    @askeberechabtew7793 4 роки тому

    Yeljinet meborekiyaye sefere yadekubeshi yetemarekubesh tezetaye. Yoni thanks for bringing back my childhood memories.

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው
    @እግዛቤሔርፍቅርነው 4 роки тому +4

    ወኔ ስፍሬ ፍቅራችን አረ ስንቱን አንስተን እንጨረስው ቦኖሀ ሰፍሬ እውነት በጣም ነው የናፈቀኝ እውነትም እናታለም ፊት በር በታተነን በዝህ አጋጣሚ እናቶቻችንን ስላሳያቹን እናመሰግናለን ሰፈሬ መቻም አረሳሽም መጠርያ ክብሬ😍😍😍

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 4 роки тому +1

    Welcome back Yoni love your show ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @meselutasew9636
    @meselutasew9636 4 роки тому +7

    የፊት በር ነሽ የደቦቃ፣ አኔ የጠከራራ
    ያባ ጨምር የፍልውሃ
    ጥርት ያልሽው የምንጭ ውሃ
    የሰፈሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ፡፡
    ዮኒ እናመሰግናለን ግን ስለፊት በር ትዝታ ቀሰቀስክ እንጂ አልተወራም ያንሳል ያንሳል ያንሳል

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 роки тому +2

    As usual, well done Yoni! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 4 роки тому

    ዬናስ የድሮን የአዲስ አበባ ሰፈር ትዝታዎች እያቀረብክ እያስታወስከን ነው ደሞም የአንተ የአቀራረብ ዘዴ በጣም አግዋጊ ነው ጦርሀይሎች ሰፈርና ቶሎሳ ስፈር የተወለድኩበትና ያደኩበት ሰፈር ስለሆነ እየጠበኩ ነው አዲስ አበባዬ ኑሪሊኝ ተመንደጊ ዬናስ እግዚአብሔር ፀሎትህን ሁሉ ይፈፅምልህ 🙏

  • @dagmefikeru2788
    @dagmefikeru2788 4 роки тому +3

    በጣም ደስ አለን ስላየነዉ ሰፈራችን

  • @addisgasser2803
    @addisgasser2803 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 4 роки тому +2

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እምዬ ፊትበር ሁሉ እርካሽ በሀምሳ ሳንቲም ተጠግቦ የሚታደርበት ነበር ሰደት ለያየን ሰፈራችንም ፈራረሰ እስኪ የሰፈሮቼ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ እና እንሰባሰብ

  • @endaletadesse4188
    @endaletadesse4188 4 роки тому +1

    ከልብ ነዉ የምንወድ በርታልን

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 4 роки тому +1

    I like ur show so much keep it up bro 👍

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 4 роки тому +2

    OMG my heart is melting ❤❤❤

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 10 місяців тому

    ዮኒ አመሰግናለሁ! ሰፈሬን አንዴ እንኳን እንደነበረ አለማግኘቴ ቅር ያሰኘኛል

  • @kassahunmereawi1120
    @kassahunmereawi1120 4 роки тому

    Fitber is The little Ethiopia , yarada sefer !!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 роки тому

    ምርጥ ስፈር ነው ፊት በር ሌላው ስሙ ባርሙዳ ነው የሚባለው የገባ ስው ከፊት በር እስክ አምባሳደር ስምጦ ነው የሚቀር አይወጣም ምርጥስፈር ነው ፊት በር ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች❤️❤️❤️

  • @tenagneworktessema7888
    @tenagneworktessema7888 4 роки тому +4

    Kebele 22 - lovely community

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 4 роки тому

      ማን ታውቃላችሁ ከባለሱቅ ስማቸው ከተጠራውሌላ

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 4 роки тому +3

    My father was borne and grew up near fitber kera area and gebrail sefer

  • @frehiwotbaraki435
    @frehiwotbaraki435 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግንአለን 🙏❤️❤️❤️

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዮኒ ያራዳዋች መንደር

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 4 роки тому +1

    Yone kebede as usual ur great and Thanks for bringing awesome show to us keep shining,probably u don't know how many people are going to be happy watching this great show

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 4 роки тому +5

    ውይኔ ስፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ቄራ ደቦቃ ጠከራራ የፍቅር ስፈር

  • @zelalemworku2684
    @zelalemworku2684 4 роки тому +3

    A lot to of memories.

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው።የሚ ቀጥለውን ዝግጅትሕን በጉጉት እጠብቃለሁ።🕵

  • @sisaygetachew8386
    @sisaygetachew8386 4 роки тому +1

    የሾለቄ ሰፍር ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ

  • @surafel435
    @surafel435 25 днів тому

    It was so dirty Place to live in . Thanks for Almudi that changed there way of life.

  • @0525ዱባይ
    @0525ዱባይ 4 роки тому +1

    ዮኒ ማኛ እንኳን ደህና መጣህ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 роки тому

    wow sefere emeye fit bere

  • @seblea2090
    @seblea2090 4 роки тому

    ዮኒ ምርጥ 👌👌👍👍💚💛❤

  • @trendycell9915
    @trendycell9915 4 роки тому +5

    ውይ ሰፈሬ እውነት ናፈቅሽን እምዬ ሰፈሬ

  • @bazatekle8929
    @bazatekle8929 4 роки тому +9

    ሰፈሬ ፊትበርን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @tube-bm7ul
    @tube-bm7ul 4 роки тому +2

    ፊት በር ምርጥ ሠፈር ነበር 😍

  • @selame1000
    @selame1000 4 роки тому +2

    ወይኔ ሰፈሬ የያያ ሸንኮራ😍😍😍😍

  • @ahile2942
    @ahile2942 4 роки тому +1

    ውብ አዲስ አበባ ትዝታሽ

  • @bezaananiya6019
    @bezaananiya6019 4 роки тому +1

    Fitber yadegubsh sefere❤

  • @flypicollo
    @flypicollo 4 роки тому +2

    Wed sefere wow so many memories

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 4 роки тому

    Sefera nafekege Thanks 🙏 yoniya

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 роки тому +8

    ፊት በር ውብ ሰፈር አሮጌው ቄሪ ስላሴ ገበያ እሪ በከንቱ ያደኩ የተማርኩበት ጆንኤፍ ኬኔዲ የአሮጌው ቄራ ትዝታ የአንባሻው የጠጅቤቱ ብዛት

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @selama5095
    @selama5095 4 роки тому +3

    እረ ሰፈሬ አይኔ እምባ ሞላ ተወልጄ ያደኩብሽ ቤታችን እንደ ነገ ሊፈርስ እንደ ዛሬ ነበር አገሩን ለቅቄ የተሰደድኩት ። እምባዬን ያፈሰስኩት ቤተሰቤንም ሰፈሬንም መልሼ እንደማላገኛቸው ስለማቅ ነበር

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 4 роки тому +3

    እትብቴ የተቀበረበት ያድኩብሽ ሰፈሬ በሰው አገር ሆኜ ሳይሽ ምን ሃይል ልቤ አዘነ የሰው አገር የሰው ነውና
    አዘጋጁን በጣም እናመሰግንሃልን ወደ ልጅነታችን ስለመለስከንና ስላስታወስከን
    ፊት ነበር እውነተኛ ሰፈር ከነቆሻሻዋ ሁሌ የምትናፍቅ ሰፈር
    ጆንኤፍ ኬኔዲ ትምህርት ቤቴ

    • @Damotra1
      @Damotra1 4 роки тому +1

      enem yetemarkut John of Kennedy new. I visited two years ago .. Its completely on bad condition

    • @ironiam2689
      @ironiam2689 4 роки тому

      ትክክል

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 4 роки тому +6

    ዋው ሰፈሬ ያደኩብሽ ቄራ ስላሴ ገበያ እሙዋ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 4 роки тому +1

    ግንብ ሠፈር ሠፈሬ የፍቅር መንደሬ ኪሎ ከተሠደድን እንጂ ማነህ የሠማነው ኪሎ ማነው ሚባለው በር ሲንኳኳ ብቻ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 роки тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ ዮኒ አመሰግናለሁ የልጅነቴን በትዝታ እየወሰድከን ነው ፊት በር ሰፈሬ ባይሆንም ናዝሬት ት/ቤት ሰፍር ባድግም ቤተሰቦች ጋር እንዲሄድ ነበር የኮሶ መድሃኒት ለመጠጣት የማይረሳኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @michelhaile-mariam9159
    @michelhaile-mariam9159 4 роки тому

    Many thanks

  • @tena319
    @tena319 4 роки тому +1

    btame enamesgenalhu

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 4 роки тому +1

    ወይኔ ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረብሽ አነቀጠቀጠኝ
    ሳይሽ ትዝ አለኝ ፍቅርሽ

  • @tesfayegetachew1296
    @tesfayegetachew1296 4 роки тому +1

    ፊት በር ነሽ የደቦቃ፣ አኔ የጠራራ
    የቀበሌ 25 የጎመን ተራ
    ያባ ጨምር የፍልውሃ
    ጥርት ያልሽው የምንጭ ውሃ
    ዮኒ እናመሰግናለን

  • @ቁርአንትዩብ
    @ቁርአንትዩብ 4 роки тому

    Betam des ylal .Abwaranem asaun

  • @tsehayassefa4014
    @tsehayassefa4014 4 роки тому +2

    ተወልጄ ያደኩበት እትብቴ የተቀበረበት አሁንም ወደፈት ትዝ የሚለኝ ፈትበር ላይ ተወልዶ ፈትበር ላይ ያደገ ይኖራል ዘላለም እንዳስገደደ የተባለበት ሠፌረን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @sirgutbekele4298
    @sirgutbekele4298 4 роки тому

    Wow yoni ene minim alimi akerarebih endet des endemil eshetu kegeletseh belay hulem begugut new yemitebikih degimom melikam ye abatoch Ken biyehalew

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 4 роки тому +1

    Can you pleas make sengatra

  • @azebasmelelsh6083
    @azebasmelelsh6083 4 роки тому

    Wiy sefera😍😍i miss you

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዮንዬ ምርጤ እኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ ምርጥ ያራዳ ልጅ ፕሮግራምክን እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ሰላምክ ይብዛልኝ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ስታወራ እኮ ምስጥ ብለክ ስለሆነ እዴት ተመስጬ እደምሰማክ

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 4 роки тому

      ምንድነወ፣ይሄ፡ክክክክክ፣ብሎ፣ነገር?

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 Місяць тому

    Our fitber❤❤❤❤

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast3026 4 роки тому +24

    ኧረ ሠፈሬ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ጥርሴን የነቀልኩብሽ የዛሬን አያድርገውና አፍርሠው በታተኑን

  • @beteytariku9950
    @beteytariku9950 4 роки тому +3

    ምርጧ እናት አለም ፊት በር ይው ትውልድ ያስታውስሻል ልጅነት ያበቃው አቺጋ ነው ምርጧ ሰፈሬ

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 4 роки тому +1

    ደቦቃ ለሁሉ የሚበቃ!
    ስድስት አመት ኖሬበታለሁ!

  • @ሊሊሊሊ-ጀ1ኀ
    @ሊሊሊሊ-ጀ1ኀ 4 роки тому +4

    ወይይይይይ ሰፈሬሬሬ

    • @bazatekle8929
      @bazatekle8929 4 роки тому

      የአሮጌው ቄራ ልጅ አርቲስት ይገረም ደጀኔን ቢያቀርበው ጥሩ ነበር ለሚቀጥለው እንጠብቃለን ሌሎች አርቲስቶችም ስላሉ።

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 4 роки тому +3

    እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam 4 роки тому

    Dawite gulelate gorebata nebre betam des yilale

  • @sarasaracool3325
    @sarasaracool3325 4 роки тому +1

    Selase gebeya Aroge kera Efuuuu

  • @rahelteklu2059
    @rahelteklu2059 4 роки тому

    Ebakh yni wede huletega police tabya yeneberew bota asayn andken etbte yetekeberebet yadekubet yetztaye sefer