Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን። በጣም እናመሰግናል ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎት ። ሚስጥሩን አብዝቶ አምላክ ይግለፅልዎት።
ቃል ሂወት ያሰማልን
እግዚ አብሔር ይስጥልን!! በጣም እናመሰግናል!!
መምህር ቢቻል የዬእለቱ ክብረ በዓል ከነ መልኩ አቓቓሙ ቢሉልን በጣም ጥሩ ነደር ፡ በተለይ በውጩ ዓለም የምንኖር ብዙ ጊዜ ማህሌት ስለማይቆም የመልክእ አቓቓሙ ብዙ ጊዜ መደናገር ይታያል፡ የላይ ቤትና የታች ቤት፡መለየት ያስቸግራል።እግዚ አብሔር ያክብርልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
መልኩ ብቻ ቢሆንም ችግር የለውም። አባታችን በርቱልን!!።
በርቱልኝ አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማለን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በርቱልኝ አባታችን መልካም ለው።
የኔታ ከበሮ አመታቱንም አንድ ላይ ቢያሳዩን
Kale hiyiwet yasemalin betam Desi yimil timehirt new enameseginalen
ላይ እና ታች ቤት ልዩነት ምንድን ነው? መቼስ ነው አንዱ አንዱ ሚባለው?
ከላይ ተነስቶ ይመጣና ከታች ጀምሮ እየሰበሰበ ከፍ እያለ ከፍ እያለ በጀመረበት ይጨርሳል ይህም የፍጥረታት ስርአት ነዉ ሁሉም ከላይ ወደ ታች ብቻ አይሄድም ይህንን ለመረዳት ዋናዉን የመገለጥ ክፍል ማግኝት ያስፈልጋል እርሱም ዘመኑ አሁን ነዉ
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን። በጣም እናመሰግናል ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎት ። ሚስጥሩን አብዝቶ አምላክ ይግለፅልዎት።
ቃል ሂወት ያሰማልን
እግዚ አብሔር ይስጥልን!! በጣም እናመሰግናል!!
መምህር ቢቻል የዬእለቱ ክብረ በዓል ከነ መልኩ አቓቓሙ ቢሉልን በጣም ጥሩ ነደር ፡ በተለይ በውጩ ዓለም የምንኖር ብዙ ጊዜ ማህሌት ስለማይቆም የመልክእ አቓቓሙ ብዙ ጊዜ መደናገር ይታያል፡ የላይ ቤትና የታች ቤት፡መለየት ያስቸግራል።
እግዚ አብሔር ያክብርልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን።