ግዕዝ ቅዳሴ ሐዋርያት መልክአ ቁርባን ሰላም ለኪ ጀምሮ እግዚኦ ሰላመ ሀባ ለሐገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @kesischekole
    @kesischekole  Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ።ሁላችሁም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅ ልኝ።

  • @dibekulutsegay4233
    @dibekulutsegay4233 Рік тому +2

    ጥኡመ ልሳን አባታችን ሆይ ሰአታት እንዲህ ቢያሰሙን ከሞገስነ እስከ መሀረነ አብ

    • @kesischekole
      @kesischekole  Рік тому +1

      መልካም የኔ ልጅ።

    • @kesischekole
      @kesischekole  6 місяців тому

      ቅደም ተከተሉን ይዠ አደርሰዋለሁ።

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜንንንንንንን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን፣ አባተችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን።

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MeseleAbrie
    @MeseleAbrie 6 місяців тому

    ጥዑመ ልሳን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዳሴ በእዝል በጉጉት እየጠበኩ ነው የሚመቸዉት ከሆነ ቢለቁልንና እንዲህ ቢያሰሙን ደስታውን አንችለውም ፡፡

    • @kesischekole
      @kesischekole  6 місяців тому

      አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።ዕዝል ቅዳሴ ሐዋርያት ደርሻለሁ ተከታተል።

  • @yonasandargie-cp9tx
    @yonasandargie-cp9tx Рік тому +1

    እሺ።