አትወለክለክ እንጂ ቀጥ ብለህ ተናገር ቤቴም ራያ ነው አስርህ ጠይቅ አገር እንዲሁም በጭፈራው እምናውቀው ዝነኛው አበበ ኩቢ ጋር ዘና በሉልኝ ሸር አድርጉት!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ያነን ጨለማ አሳልፎ ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 2 роки тому +2

    በርቱ የአማራ ጀግናች

  • @user-bo9hr8rl8u
    @user-bo9hr8rl8u 2 роки тому +1

    ከድርዬ ደሜዋ እናመሰግን አለን የራያው ማኛ ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ ሀገሬ🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci 2 роки тому +2

    ዞብል ጋራ ሁኘ ፉጭቴን በለቀው መጣ የቆቦልጅ ጨወታ የሚያቅው እደው ሥወዳችሁ ደሞቸዊ

  • @user-ix4nx6ro6w
    @user-ix4nx6ro6w 2 роки тому

    አሏህ ይጠብቃቺሁ ያርብ. አማሩ ባህሉ አንድ ነው አቤት ሥናምር

  • @mosskeyu3448
    @mosskeyu3448 2 роки тому +3

    ከድሮ ያገሬ ልጅ ባአልን የተ ፈታ ነው ያልኩት አመሠግናለሁ ሚዞቸን ስለአሳየህኝ

  • @user-tj2mx2fc3v
    @user-tj2mx2fc3v 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @beleteadses3237
    @beleteadses3237 2 роки тому +1

    ያመሠው ይበላችሁ እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞች ስበር ራያ ተመስገን አሉን ወንዶች😍😍😍😍😍

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 2 роки тому

    ድምፃቸዉ ሲያምር

  • @pertadahdoh9453
    @pertadahdoh9453 2 роки тому

    አማራዬ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 роки тому

    ጀግኖቸ አሏህ ይጠብቃቹሁ ሀዋሀትን አሏህ ያጥፋልን

  • @user-qi6yf1kp6o
    @user-qi6yf1kp6o 2 роки тому +1

    ያመት ሰው ይበለን ወንድሞቸ

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci 2 роки тому +1

    አይለያችሁ ማሮቸ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 роки тому

    ሀገሬ ሰላላምሽ ይመለስ ያረብ

  • @user-rz1og5bn8n
    @user-rz1og5bn8n 2 роки тому

    ደስ ስትሉ ዋው የአመትሰው ይበላቹሁ

  • @yoniitube5281
    @yoniitube5281 2 роки тому

    How it is interesting.Areki From rayaa

  • @user-gb8mi1pl2e
    @user-gb8mi1pl2e 2 роки тому +1

    ፍትህህህ ለአማራ ወጣቱ ንቁ ታጠቁ ትጥቅቅ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ ካመቶ በሰላም ያድርሰን ያኔ እኔም አብሪያችሁ አከብራለሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💔💔

  • @PawlosMolla
    @PawlosMolla 2 роки тому

    ዋው ደስ ይላል

  • @user-vt1cr3dv4m
    @user-vt1cr3dv4m 2 роки тому

    እራያበመወለድ ደስተኛነኝ ከምርፈጣሪያ ደግሜደጋግሜ አላህምዱሊላሂልበለዉ

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 роки тому +2

    ግን ከድር ምነው ከሴቶችጋ ተጣልተሃል እንደ ሴቶቹን ለማየት ብሞክር ምንም የሉም በሰላም ነው??????????

  • @user-dm7zb6ql6z
    @user-dm7zb6ql6z 2 роки тому

    አሬራው ዘለቀ የቀላወጠው ❤❤❤❤💓💓💓💓💓💗💗💗💗💕💕💕💕

  • @user-ds8ty1hk1t
    @user-ds8ty1hk1t 2 роки тому

    ይች እብድ አሁንም አለች እንደ እግዚኦ ስፈራት

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ከቀን ጅብ ይጠብቃችሁ

  • @DawitKebede87
    @DawitKebede87 2 роки тому

    ኑ RAYA TV ን በመቀላቀል ባህላቺንን እናሳድግ
    ለአለም እናስተዋዉቅ
    RAYA TV ን ያተርፉበታል ይወዱታል ይዝናኑበታል

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 2 роки тому

    😍😍😍

  • @mohmd8984
    @mohmd8984 2 роки тому

    ራያ አይ ትዝታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe 2 роки тому

    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹😭😭

  • @user-kv4oq4cz4f
    @user-kv4oq4cz4f 2 роки тому

    ወሎ የኔዎቹ🥰🥰🥰🥰🥰💛💋💋💋💋👌

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 2 роки тому

    ታምራላችሁ የከድሞ ሰው ይበላችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому

    💪💪💪💪💪👍

  • @ugjghughj1411
    @ugjghughj1411 2 роки тому

    👍👌👌👌👌💓💖💖💖

  • @jianajiana3746
    @jianajiana3746 Рік тому

    ውድድድድድድድ🍀🍀🍀🍀🍀🍀💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hadeyasn6386
    @hadeyasn6386 2 роки тому

    👌👌👌👌👌👌

  • @hadeyasn6386
    @hadeyasn6386 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-bo9hr8rl8u
    @user-bo9hr8rl8u 2 роки тому

    በዚህ ጭፈራነው የምዳረው ከድሮ ባል ፈልግ🤣🤣😘😘

  • @yerayawa899
    @yerayawa899 Рік тому

    እምወዳችሁ 😍😍