ልብስ ማጠቢያ || ሶላር ቲቪ የሚሰራ || ፍሪጅ || ዋጋ በ2016 ወግዲ ከተማ አሪፍ እቃዎች በ90ሺ ብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

КОМЕНТАРІ • 322

  • @5gtube
    @5gtube  10 місяців тому +62

    እቃ ማዘዝ የሚፈልግ ዋትሳፕ
    0912798855

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 10 місяців тому +1

      ወደ ስልጤ ታርስላቹ ወይ ትእዛዝ ነበርኛ

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v 10 місяців тому

      200 ሊትር ፊረጂ ያቀሳቅሳል ሶላሩ

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 10 місяців тому

      ማሻአሏህ ያምራል ወግድ ነህ እንዴ ወንድም

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 10 місяців тому

      የት ነህ ወንድም እኔ ፍሪጅ እፈልጋለሁ❤❤❤

    • @user-xq6nb6nr7w
      @user-xq6nb6nr7w 10 місяців тому

      የማብራት ወፋጮ ለመስራት እፈልግ ነበር የሚስፈልጉ እቃወች እንደት መግዛት እችላለሁ❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 10 місяців тому +21

    በጣም አሪፍ ነው ሶላሩን ከቲቢ ጋ ገጥመህ ሲሰራ አሳየን እስኪ

    • @FatySam
      @FatySam 10 місяців тому

      ይሰራል

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 10 місяців тому +2

    አሪፍ ነው ፊሪጂኳ እኛ ሀገር ላይ ይከብዳል የኔ 40 ኢንች ነው ቴሌቪዥኒ በቃ ውድ ባለቤቴ ይገዛዋል ኢንሻ አላህ ልብስ ማጠቢው ወላሂ አሪፊ ነው በጣም

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 10 місяців тому +7

    በጣም አሪፍ ነው 90 ሺ እኮ እርካሽ ነው ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ 200ሺ ብር ብበጂትለት ቤቴን አሟላላለሁ ማለት ነው

    • @5gtube
      @5gtube  10 місяців тому +1

      አወን በደንብ ፏ አርገሽ ነዋ

    • @MesNima-fk8vy
      @MesNima-fk8vy 10 місяців тому +12

      እርካሽነዉ ትላለች አቺ ማዳምቤት ስለሆንሽ ነዉ አገርያሉትስ እነሱንያማክላልእዴ

    • @AlemAlem-xj2td
      @AlemAlem-xj2td 10 місяців тому +5

      @@MesNima-fk8vy በጣም ምነው ስደትነው ኑራየአለች እድሜልክ ድሀበተሰብሞልቱን እንደሰው እንሁን የሜል ምኑነው እራካሺ ደሞ መልስ እንኮን አይሰጡም30ሺብር እራካሺ ነው የሜባለው ጉድ ነው። ደሞ ትንሺተላጅናት ትልቆ 30ሺብር 29ሺብር በኮበልቻ

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k 10 місяців тому

      ​@@5gtubeሙሽራው ወንድማችን እደት ነህ እንካን ደህና መጣህ
      እስኪ የት እዳለህና ብውስጥ ስጽፍልህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ብዙ የማዛቸው እቃዎ ነበሩ ግን አትመልሱም

    • @user-sg4rt1dp4m
      @user-sg4rt1dp4m 10 місяців тому +1

      ሀቢብቲ እንደ ፍላጎትሽ ነዉ እኔ 2 መቶ ሺ ምኝታ ክላስ እና አረብያ መጅሊስ ብቻ ነዉ የቻለዉ

  • @ekru7258
    @ekru7258 10 місяців тому

    ማሻአላህ ሶላሩ በጣም ሀሪፍነው አንተው ወስደህ የምትገጣጥም ከሆነ አዝሀለሁ ሀይቅ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 місяці тому

    ወንድሜ ስለመረጃ በጣም እናመሰግናለን በጣም ስፈልግ የነበረ እቃ ነው ያሳየህንና ክበርልን❤❤

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu 10 місяців тому +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሻአላህ አንድ ቀን ቤቴ ገና አላለቀም

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 8 місяців тому

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን አገላለፅህ አሪፍ ነው በርታልን በንድማችን

  • @martaayela6763
    @martaayela6763 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ደባረክ ተባረክ solri lisbi maxmi yichl ❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ሰላም ከረግልን አገራችንን ለባህርዳር አገር እፈልጋለሁ ስመጣ ከአንተ ነው የምገዛው

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ነው። ፊርጁንም ቀሰለውንም ያንቀሳቅሰዋልዴ ። 90ሺ አሪፍ ነው

  • @Zuluhussen
    @Zuluhussen Місяць тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ እገዛሀለሁ

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ቅርብ ቀን እናዘዛለን🥰🥰🙏🏼

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍእቃነው በርታ ወድሜ

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 5 місяців тому

    አምፖሉን ብንቀይረውስ አይሰራም እንደ ዘመናዊ አምፖል ከሰራ ሀሪፍ ነው

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d 10 місяців тому +3

    ለገጠሪ አሪፍነዉ❤❤

  • @zubaida4409
    @zubaida4409 10 місяців тому +6

    ለማንኛዉም ፊርጅ ይሆናል ወይስ ለሶላል ተብሎ የተመርተ ፊርጅ አለ?

  • @SelenatQtr-rn1dl
    @SelenatQtr-rn1dl 10 місяців тому

    ❤❤wow solaru betam arif new insha'Allah 🙏 enam ke fetari gar egezahalehu

  • @user-cs7gx2zj4h
    @user-cs7gx2zj4h 10 місяців тому

    በጣም ጡሩናዉ ዬት አካባቢ ነህ ኢሲካ ገጣር ሔዳሂ ቲጋጥማላህ ሶላር ኢና ፍርጂ ኢፋልጋላዉ

  • @user-cq5lm2pg9q
    @user-cq5lm2pg9q Місяць тому

    አሪፍነው

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba2 10 місяців тому +2

    አሪፍ ሶፋ እና አረብያ መጅልስ አሳያን

  • @user-gw1vx2cn7o
    @user-gw1vx2cn7o 10 місяців тому

    በጣምጥሩ ነገርነ ዉ ያቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ቤቴን ጨርሼ በቆይ እገዛ ነበር

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 10 місяців тому +2

    ዳብል በማድረግ ሀይሉን መጨመር ይቻላልዴ ባለ 180 የሆነ ነገሮችን ለምጠቀም. የሚችል ይመልስልኝ.

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g 10 місяців тому

    በእውነት በጣም አሪፍ ነው ብቻ አዲስ አበባ ሁን እጅ አዝሀለሁ ቤቴ አልቋል

  • @ssds463
    @ssds463 10 місяців тому +1

    አተ""አማናያለሕልጂነሕ""ሐይቅለኔምታደርሥልኝአለሕ

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jv 10 місяців тому +1

    በጣም የምፈልገውን እቃነውያሣየኸን ሺኩረን ወድም

  • @user-so2we5qq9f
    @user-so2we5qq9f 10 місяців тому +2

    Enemi solaruni baxami no wodaku❤

  • @FatySam
    @FatySam 10 місяців тому +3

    ሶላሩ ለፉሪጁ ለልብስ ማሽኑን ይሆናል

  • @user-ws5bi3wf7c
    @user-ws5bi3wf7c 10 місяців тому

    Mashaalah beweta wedme solarun gojam tadersaleh efelgalehu ine

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ወድም በጣም ጡሩ መረጃ ነው

  • @user-rh8rg5mp7t
    @user-rh8rg5mp7t 2 місяці тому

    እናመሰግናለነ❤❤❤❤❤

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d 10 місяців тому +13

    አሁን እኛገርላይ ተላጃ ምን ሊሠራ ማብራት የለ ሠጋ ቢረጉበት ማብራት የጠፋ ግዜ ይገማል

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 10 місяців тому

      😂😂😂😂❤

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 10 місяців тому +1

      gomani temitemi dencha salita enisakimetabitalina😂😂😂😂😂enima teneshuwani legaza eyalikunawa😂😂

    • @hayatmahmud3287
      @hayatmahmud3287 10 місяців тому

      ​@@najata.medeyanajatamedeya2069😅😅

    • @user-yc5gw7wh2c
      @user-yc5gw7wh2c 10 місяців тому +2

      አይ መግዛቱ ጡሩነው ኢሻአላህ ሀገራችን እየተሻሻለች ሰመጣ ይሆናል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому

      ችግር አታዉሪ መብራት ሁሌ አይጠፋም

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ እኛምእናዛን

  • @user-km2nf1py2w
    @user-km2nf1py2w 10 місяців тому +2

    መሻአላህ❤❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 10 місяців тому +1

    በርታ እናመሰግናለን🥰🥰

  • @leratub6791
    @leratub6791 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሁሉም ጥሩ ነው

  • @AaA-lh1lt
    @AaA-lh1lt 10 місяців тому +1

    ኦረወንዲሜ ሁለት ናሶስት ሳሀን ካልሆነ አይሰራም
    2ሳሀት
    2ባትሪ ነዉ መሆን ያለበት ካልሆነ ለመብራትና ለሳምሶግ ቲቪ ብቻነዉ የሚሆነዉ ያዉም ኢትዮ ሙቀት እለሌበት ሳዑዲም እየዘጋነዉ በሙቀት አራት ሰዐት አምስት ሰዐትነዉ የሚሰሬዉ

  • @amilotaass9182
    @amilotaass9182 10 місяців тому +2

    ለስንት አመት እንጠቀማለ ወንድም

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 24 дні тому

    ሁሉም ቦታ ክፍለ ሀገር ታደርሳለህ ሶላሩን

  • @jemal507
    @jemal507 10 місяців тому +4

    LG ቲቪና :ፍሪጅ:ልብስ ማጠቢያ :እስቶፍ አሳየን

    • @RehatLove
      @RehatLove 10 місяців тому

      አሁን እኮ ከገባየ ላይ ጠፍተዋል እነዚህ ምርቶች

    • @rahealraheal1881
      @rahealraheal1881 10 місяців тому

      ​@@RehatLoveለምን ?

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m 10 місяців тому

    በጣም.አሪፍ.ነው.ማሻ.አላህ🙏🙏🙏👌👌👌

  • @aahlam82
    @aahlam82 Місяць тому

    ወአለይኩም ሠላም ሦራሉ ፍርጂ ያንቀሣቅሣል ወንድሜ?

  • @user-so2we5qq9f
    @user-so2we5qq9f 10 місяців тому +1

    Eshi wondime inmsgnaleni❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ij2sq6mc1s
    @user-ij2sq6mc1s 5 місяців тому

    ማሻአላህ ወግዲ የት አከባቢነው አረ

  • @abudhabi9195
    @abudhabi9195 2 місяці тому

    የት ሐገር ነው ያለሕው እፈልጋለሑ

  • @SameraHalaba
    @SameraHalaba 10 місяців тому

    አስለማልኩም ወርማቱለሂ ወበርክቱሁ አሀሌን ወሰህሌነ ማሸአለህ ማሽአለህ

  • @ለሁሉምቀንአለው
    @ለሁሉምቀንአለው 9 днів тому

    43'ቲቪ ቻርጅ ቤት ፀጉር ቤት ትልቅ እስፒከር አምስት አምፓል ሙሉቀን የሚሰራ
    1ኛ የፓኔሉን መጠን
    2ኛ የባትሪውን መጠን
    3ኛየመቆጣጠሪያውን
    4ኛ የኢንፐርተሩን መጠን እና ሌላም እቃወች ካሉት ዋጋቸውን እና አድራሻችሁን ፃፋልኝ መገጣጠም ችግር የለውም ባለመቶ አምፔር ስለነበረኝ አውቀዋለሁ

  • @AtamiAtami-sy9ow
    @AtamiAtami-sy9ow 7 місяців тому +1

    ለኔምግዛለኝ

    • @5gtube
      @5gtube  7 місяців тому

      0912 79 88 55 ዋትሳብ

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m 10 місяців тому

    ወሏሂ እኔ ፊሪጅና የልብስ ማጠቢያ አጠቃላይ ሁሉንም ማሽኖች ማንቀሳቀስ እሚችል ሶላር እፈልጋለሁ ስንት ብር ይፈጃል ፊሪጁና ማሽኖቹስ የሶላር ተብሎ ለብቻ ነው እሚሰራው ወይንስ ማንኛውም ይሆናል በአሏህ መልስልኝ

  • @user-ls2jk1ui1i
    @user-ls2jk1ui1i 8 місяців тому

    በጣም ኣሪፍ ነዉ የንየ ወድም❤❤❤❤❤

  • @syiamdafis2616
    @syiamdafis2616 10 місяців тому

    Mashaaallah batem arif new

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 7 місяців тому +2

    ለምጣድ ካለህ ንገረን ያገሬ ልጅ

    • @5gtube
      @5gtube  7 місяців тому

      ለምጣድ የለም

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 10 місяців тому +1

    Salam salam mashallah mashallah choukrane al hamdoulilah❤❤❤❤👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 10 місяців тому +2

    ሶራሉ ነው የተመቸኝ

  • @zemzemmart4507
    @zemzemmart4507 10 місяців тому +1

    ሚሺአላህ

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 10 місяців тому

    አናመሠግናለን

  • @Betiye
    @Betiye 10 місяців тому

    Tebareki wodji

  • @kasaneshiayalew535
    @kasaneshiayalew535 10 місяців тому

    በጣም ሀሪፍነዉግን የት ነዉ ወግዲነዉ የሚለውአይደል

  • @ALHAMDULILA803
    @ALHAMDULILA803 10 місяців тому

    Walahii mashaa allah new ishaa allah

  • @xtratoxic6130
    @xtratoxic6130 5 місяців тому

    እስቶብ የለም ኢቶ ያ ትልቁ ባላራትእምድጃ

  • @sebotube-3637
    @sebotube-3637 10 місяців тому

    በርታ እናመሰግናለን

  • @user-kl2vx9em5n
    @user-kl2vx9em5n Місяць тому

    አዲሰ አበባ አለህ

  • @sufeyasufeya8569
    @sufeyasufeya8569 7 місяців тому

    እኔ ፍሪጅ እና የልብስ ማሽን እና እስቶብ እፈልጋለሁ ቁጥር አሥቀምጥ

  • @AjjsJsjs-wo5ob
    @AjjsJsjs-wo5ob 10 місяців тому

    Masha Allah betam arife new

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 5 місяців тому

    እረበአላህ ወግድነህደ እፍልጋለሁ

  • @GiasBdweGiasBd
    @GiasBdweGiasBd 10 місяців тому +1

    43ኢድህ ቴሌብዝን በደብል ኢስክሪን ኤ ጂህ ስንት ነዉ

  • @hggu6240
    @hggu6240 10 місяців тому

    Mash allah brta

  • @yordibayu678
    @yordibayu678 9 місяців тому

    ወንድሜ እንጀራ ምጣድ ይስራል እንዴ ሶላሩ እባክህን እስኪ ንገረኝ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 10 місяців тому

    ወንድም የሁል ግዜ ተከታታይህ ነኝ ሮቶ እሥከ አክሠሠሪው እሥከ ባለሞያው የ3 ሺ ሌትር አቅርብልን

  • @habebasaidhabebasaid5882
    @habebasaidhabebasaid5882 10 місяців тому

    Mashaa,allaah jzk❤❤✅✅✅✅

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 10 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 10 місяців тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-xb5xn1ir8c
    @user-xb5xn1ir8c 8 місяців тому

    ወድም ሦላሩ ለሢንጀር ይሠራል እንደ????

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 7 місяців тому

    የኤሌትሪክ ምጣድ ያንቀሳቅሳልንዴ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 9 місяців тому

    ዋው 🌹🌹🌹

  • @deiebemnaiche7246
    @deiebemnaiche7246 2 місяці тому

    ሳላሪ እፈልገሎ🎉

  • @emutube6233
    @emutube6233 10 місяців тому

    ዋዉ በጣም አሪፍ መርጃ ነዉ ቤቴን ልጨርስና አዛችኋለሁ መካነሠላም ታደርሣላችሁ? 2ፈሪጂ 2ሶላር 2በራድ እፍልጋለሁ ከእህቴጋ

    • @user-ui9ug8gx2t
      @user-ui9ug8gx2t 10 місяців тому

      እህቶቸ ግረፈ ከተገረፈ ቡሀላ በረ ቢገጠም ችግረ አለወደ

    • @user-yl4pt3eo3p
      @user-yl4pt3eo3p 10 місяців тому

      ችግርየለውምግንሳይገረፍቢሆንይመረጣል

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p 10 місяців тому +2

    ቁጥህርህ አኔ ሶላር እና ቲቪ እፈልጋለሁ

  • @MeronMm-dh5pp
    @MeronMm-dh5pp 6 місяців тому

    ዋሽ ማሽን የሚያንቀሳቅስ አለ ወይ ሱላር🙏

  • @AdanEch-tj6vk
    @AdanEch-tj6vk Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hl9fm7op6j
    @user-hl9fm7op6j 3 місяці тому +1

    የቲቪዉ አፖል ጋር ነዉዴ የሚሸጠዉ የቲቪ ሶራል እፈልጋለሁ

    • @5gtube
      @5gtube  3 місяці тому

      አወን 10 አፖል አለው

    • @user-hl9fm7op6j
      @user-hl9fm7op6j 3 місяці тому

      @@5gtube አመሠግናለሁ ወድም

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf 6 місяців тому

    ሶላሩ ልብስ ማጣቢያዋን ያንቀሳቅሳል ????

  • @tigisttigist1342
    @tigisttigist1342 10 місяців тому +1

    2 amet beft 15000 neber yegezahat firjan etif chemere😢😢

  • @housenmusa
    @housenmusa 10 місяців тому

    Good luck

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 10 місяців тому

    አዲስ አበባ ታደርሳለህ

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr9653 10 місяців тому

    ጣራ አይሰብርም ግን እንደማየው ከሆነ እየተጨነክ ነው የምታነሰው

  • @HawaJafer-dt6ko
    @HawaJafer-dt6ko 9 місяців тому

    ወይት ድርስ ነው የምታደርሱት?

  • @mozamohay3864
    @mozamohay3864 10 місяців тому

    ማሻአላህእኔምእፈልጋለሁ

  • @alexkitealexo8671
    @alexkitealexo8671 10 місяців тому +1

    Hi

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j 10 місяців тому

    የሻወር ገንዳ ሥንትደሁ ንገረኝ ካላሥቸገርኩህ

  • @SshjSsjh
    @SshjSsjh 10 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube 10 місяців тому

    መሽአላህ

  • @rabrj8smerahasss250
    @rabrj8smerahasss250 2 місяці тому

    ስልክህን እፈልጋለው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 10 місяців тому

    Tinsya frje alh sentenew wagews

  • @user-ld5kw8mv6j
    @user-ld5kw8mv6j 2 місяці тому

    ቅሥለውሥንትነው??

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 2 місяці тому

    ለመፍጫ ይሰራል ማለት ቡና ቅመም እንዲህም ጁዝ

  • @setefayisa
    @setefayisa 7 місяців тому

    👍👍

  • @alexkitealexo8671
    @alexkitealexo8671 10 місяців тому

    Well come

  • @user-hb4bf5nx1t
    @user-hb4bf5nx1t 10 місяців тому

    Good ❤❤