🔴ሶላር ከነቲቪው እናቴን ግዘቼ እናቴን ስርፕራይዝ ላደርጋት ነው🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +43

    ua-cam.com/video/cmeXrWzUtuE/v-deo.html
    እናቴን ስርፕራይዝ ላደርጋት ነው ሶላር ግዘቼ🥰🙏

    • @Tube-ib9go
      @Tube-ib9go Рік тому +3

      ስንት ነው ዋጋው

    • @user-gp9cj9fx1b
      @user-gp9cj9fx1b Рік тому

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልህ ዋጋውን ንገረን

    • @zabibamohammed9890
      @zabibamohammed9890 Рік тому

      ማሻ አላህ አላህይጨምርልክ

    • @woyay2095
      @woyay2095 Рік тому

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @user-kh6sg5bk7w
      @user-kh6sg5bk7w Рік тому

      ማሻአላህ ጀም

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Рік тому +140

    ዋጋውን ስንትነው ለምን ታጓጉን አላችሁ ዋጋ ብትነግሩን እገዛለን
    ማነው ዋጋ ይነገር የሚል ላይክ👍👍👍👍👍አረጉ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      የኔ ውድ እህት ደምሪኝ

    • @semiradawudesemiradawude5429
      @semiradawudesemiradawude5429 Рік тому +3

      @@wellotube2 እሽ ውዴ እሲ አከፋፈት ንገሪኝ ስለይቲውቭ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому +1

      @@semiradawudesemiradawude5429 አቡጊዳ ብለሽ ስትፅፊ እሱ አንድ ባንድ ያሳይሻል ምርጥ ሀቀኛ ልጅ ነው እሱን እያየሁ ነው የከፈትኩት ማሬ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому +1

      @@semiradawudesemiradawude5429 ወይም ስለ ዩቱብ አከፋፈት ብለሽ ፃፊ እና እይ አለለሽ ግን የአቡጊዳ ይመርጣል

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 Рік тому +1

      እንደመር እርስበርሳችን እን ደግ ውዶች

  • @emebetmeshesha3395
    @emebetmeshesha3395 Рік тому +8

    1,ስንት ዋት ነው የሚያመነጨው?
    2, ማንኛው ነው ማለትም ዝናብ, ጉም እና ዳመና በሆነ ጊዜ የሚሰራው ነው ወይስ ፀሐይ በሆነ ጊዜ ብቻ የሚሰራው?
    3, ዋጋው ስንት ነው? ማሳሰብያ=- ሶላር ስትገዙ ባለሞያ ይዛችሁ ነው ምክንያቱም ቤት ውስጥ ያላችሁ ዕቃ ማለትም ቴሌቭዥ, ፍሪጅ ወዘተ ስንት ዋት ይፈጃል የሚለውን ባለሞያ ያጠናል ከዚያ በኃላ ነው መግዛት::

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +33

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ህዝቦች

  • @user-yc7tf6gb6k
    @user-yc7tf6gb6k Рік тому +2

    ላይክክክ አረኩህ እናቴ ውስጤ ስለሆነች ጀሙ

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x Рік тому

    ጄምዬ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዚ እናትና አባትህን አቅፈህ ስታስደስታቸው አዬሁ በጣምነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Рік тому +10

    ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Рік тому +6

    በሥደት ያላቹሁ ወጥቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን

    • @sameerasameera8996
      @sameerasameera8996 Рік тому

      አሚንንንንንን ዋናው እሱ ነው የምር ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@sameerasameera8996 ደምሪኝ

  • @meselebzuye1868
    @meselebzuye1868 Рік тому +1

    የመግዛቱ እቅዱ አለኝ ግን አገልግሎቱን አስረዳን ለምሳሌ ፊሪጂ ስንጠቀም

  • @tube5860
    @tube5860 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ጀም ማሻ አላህ በቻልከዉ አቅም እማዬን ከማስደሰት ወደኋላ እንዳትል ……ምክንያቱም ( ጀነት) ከእናት እግር ስር ነች ቃል (SAW)

  • @ath1381
    @ath1381 Рік тому +2

    ኢሄ ነገር ዋጋው የአሚሮ እናት እጠይቃት ጀማል አይናገርም ወሬ ቢቻ ነው

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +12

    ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን
    ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹

    • @user-dj6yv6kj8u
      @user-dj6yv6kj8u Рік тому +1

      ሶልየ ደምረኝ 😍😍

    • @user-dj6yv6kj8u
      @user-dj6yv6kj8u Рік тому +2

      አገራችንን ኧረ ሠላሟንይመልስልን እፍፍዛሬስ የአገር ሠላም ናፈቀኝ😭😭😭

    • @emantube9175
      @emantube9175 Рік тому +1

      @@user-dj6yv6kj8u አህለን እንዱማመር

    • @user-dj6yv6kj8u
      @user-dj6yv6kj8u Рік тому

      @@emantube9175 እሽ ውደ😍😍

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Рік тому +1

    ማሻአላህ ጀሙ አላህ ይጨምርልህ ወላጆቻቺንን ማስደሰት ቀላል አጀር አደለም።

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE Рік тому +1

    ማሻላ ወድሜ ሣይሕ እራሡ ወድሜ ትመስለኛለህ አድ ወድም ነው ያለኝ አላህ ቤተሠቦችህ የድሜ ፀጋ ያድርግልህ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Рік тому +2

    ማሻአላህ አላህብይጨምርልህ ወንድም በርታ አላህ ያግዝህ

  • @user-jl5mm5hx4b
    @user-jl5mm5hx4b Рік тому +2

    ዋጋዋሰንትነዉማሺአላህ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Рік тому +1

    አላህ ይጨምርልህ ወላጅን እንደማስደሳት ደስታ የለም ማሻአላህ

  • @user-jh5yq1bz5l
    @user-jh5yq1bz5l Рік тому +1

    ስንት ነው ይሄው ልጅ ቴሌቭዥን እያልች አስቸግራኛለች ገጠር

  • @zweloyoutube6042
    @zweloyoutube6042 Рік тому +1

    ለመብራት ብቻ እሚያስጠቅመው ስንት ነው ገጠር ፊሪጂ ስለማይጠቀሙ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Рік тому +2

    ማሻአላህ ጀም ኢንሻአላህ ለኔምታድርስልኛል ሁሉነገርይርጋጋርናእሽ

  • @tube2432
    @tube2432 Рік тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላም ላገራችን ጀማል ትለያለህ ማሻኣላህ እኔ ማውቀው ወንድ ልጅ ለራሱ ብቻ ሲስገበገብ ነው ማየው አንተ ግን እናትህን አባትህን ትከባከባለህ

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 Рік тому +2

    Jamaliye yene Widi berta fexer yixebqi yene liyu😍😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sosneademse7220
    @sosneademse7220 Рік тому

    ጀሙየ ከዛ ከስር ስቃይ ወተህ ለዚህ በቃህ ስራህ ይባረክ ይመርቁሀል ቤተሰቦችህ

  • @safenaa9852
    @safenaa9852 Рік тому +1

    ሳትዋሽ total ስንት ጨረስክ ልገዛ ነው

  • @user-ll9gp2qs6j
    @user-ll9gp2qs6j Рік тому +2

    ዋጋው ስንት ነው ለምን አትናገርም

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያክብርህ እኛን ለዚህ ያብቃን

  • @user-gr2ku9bh1v
    @user-gr2ku9bh1v Рік тому +1

    ዋጋው ስት ነው ለናቴ ሰብታይዝ ላርጋት አቦ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Рік тому +2

    ስንት ነው ዋጋው ጀማዬ

  • @ytub8615
    @ytub8615 Рік тому +2

    ዋጋው ለምንድነው የማትናገሩ ግን
    ብኃላ ለምገዛ ሰው ለመሸወድ እንድመቻቸው ነው እኮ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +6

    ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል🥀👈

  • @user-en8ss3ef9j
    @user-en8ss3ef9j Рік тому +1

    ጎበዝ ወላሂ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Рік тому +4

    ጎበዝ የኔ ወድም በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @ዜድነኝየመርሳዋ
    @ዜድነኝየመርሳዋ Рік тому +1

    ሁሉም ሁኖ ዋጋው ስት ነው መለሽ አይተህ እዳታልፍ

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 Рік тому +2

    ሰላም ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ማሻ አላህ በጣም ጥሩ በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ትምህርት አዘል ልቀቁ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ

  • @fkbf7788
    @fkbf7788 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ለናቴም ሠርብራይዝ አድርግልኝና ተመረቅ ሀጃህ እድወጣ ወድሜ ከዱሮ ጀምሬ ተከታታይህ ሀያት ነኝ ባክህን ወድሜ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 Рік тому +1

      @@wellotube2 ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      @@hayattube5754 ደምሬሻለሁ አብሽሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@hayattube5754 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝ

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 Рік тому +1

    ማሻአላህ ጀማል ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ

  • @fatimatube9941
    @fatimatube9941 Рік тому

    ቆይ ማንኛውም ቴሌብጂን ነው የሚሰራው ሶራሉ ወይስ የራሱ የሶራል ተሌብጂን አለ

  • @kuwaitindia611
    @kuwaitindia611 Рік тому

    ጀማልየ ባአላህ ለወድሞችህ ድምፅ ሁን እዳታልፈኝ

  • @MuhammadAli-sg7or
    @MuhammadAli-sg7or Рік тому +2

    ዋጋዉን ለምን አትናገርም?

  • @fatimaali7736
    @fatimaali7736 Рік тому +1

    ማሻአላህ
    በጣሀይ ነው የሚሰረው ነው እደነው አጠቃቀሙ መልስ እፈልጋለሁ

  • @user-tn5uh3ek4f
    @user-tn5uh3ek4f Рік тому +3

    መጨአላ ጀም አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ

  • @user-dh4sd2hx4n
    @user-dh4sd2hx4n Рік тому +1

    ጀማል ስንት ነው እኔ እፈልጋሁ

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Рік тому

    ማሻአላህ ሌሺየገዛችሁበትዋጋአትናገሩም ኢንሻአላህ ለኔምትገዛልኛለህ

  • @zinatzinat555
    @zinatzinat555 Рік тому

    ማሻአላህ ቤተሠቦችህንአላህ እድሜናጤና ይሥጥልህ ወድም አብሺር ኢሻአላህ እናዛለንእኛም

  • @hawwa-vc5jx
    @hawwa-vc5jx Рік тому

    ቆይግ እናተኢትበሮች እቃ ታሳዮናላችሀ ዋጋ የማትናገሩት ለመንድንነዉ???

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c Рік тому

    ወአለይኩሙ አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ማሸአለህ ጀማል በርታ የነት ሁለተ ሚንም ቢሰረለቸዉ አተከዉም የነተችን ድከም ኢድሜቸዉን አለህ የርዝመቸዉ

  • @meselebzuye1868
    @meselebzuye1868 Рік тому

    በክረምት ሰአት እቤትላይ ስለሆነ ዝናብ አያበላሸዉም መልስልኝ

  • @m.4582
    @m.4582 Рік тому

    ጀማል እዳታልፈኝ ስት ነው. በአላህ ከ 32 ኢንች ቲቪ ጋር

  • @fafie1553
    @fafie1553 Рік тому +2

    ማሻአላህ ስንትነው ሶላሩ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      ፋሪ ደምሪኝ እህቴ

  • @hawahawa426
    @hawahawa426 Рік тому +2

    ዋጋዉሥንትነዉጀማልየ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Рік тому +1

    በወጣው ይተካህ ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому +2

    ዋጋው ስንትነው

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r Рік тому

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ

  • @user-rq1fn4hv5h
    @user-rq1fn4hv5h Рік тому

    ሀብብ ዋጋውን ከዛ ደሞ ስልክህ ላክልኝ❤

  • @user-me8ph5qp7g
    @user-me8ph5qp7g Рік тому +2

    ዋጋው ስት ነው ሴላሩ

  • @zayibaatube2547
    @zayibaatube2547 Рік тому +1

    ማሻ አለህ 🥰🥰አላህ ባወጣኸው ይተካህ

  • @zainabibrahim1712
    @zainabibrahim1712 Рік тому

    በአላህ ጀማል ይህ ሶራል ዋጋው ስንት ነው በታጣም እፈልገዋለሁኝ እናደሞ እስቶቭእና ምጣድ አያስጥቅምም

  • @zinetmuhaba9266
    @zinetmuhaba9266 Рік тому +3

    ስትነዉ ብሩ

  • @user-ch5fx2ro6q
    @user-ch5fx2ro6q Рік тому

    ስት ነው ለምን አትናገሩውም ??

  • @hmaktube3106
    @hmaktube3106 Рік тому

    ወላሂ ቤተሰብን ሚያስደስት ሰው ሞቼ ነው ምወደው ማሻአላህ

  • @temu3295
    @temu3295 Рік тому

    ዋጋውን ንገርን ስት ነው

  • @hayatahmad5806
    @hayatahmad5806 Рік тому +1

    ወለይኩም ሰላም ጀም ዋውውው እንዲህ ነው ልጅ ማለት

  • @zabibamohammed9890
    @zabibamohammed9890 Рік тому

    ማሻ አላህ ጀሜ በርታ አላህይጨምርልክ

  • @kunfeyakun8182
    @kunfeyakun8182 Рік тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ዪላል ዋጋዉ ስንት ነዉ 👍👍👍👍👍👍

  • @fatuma234Endris
    @fatuma234Endris Рік тому +2

    እረበሠውየውአይባልምላኢላሀኢለላህበል ። ማሸአላህ

  • @PkPk-zl3nw
    @PkPk-zl3nw Рік тому +1

    ስላም አለፍርም ፍላወር ጀማረነኝ በዓልና ሬንጅ ለምን ይቸግረናል

  • @saiedyeasin1210
    @saiedyeasin1210 Рік тому +2

    ማሻላ ጎበዝ

  • @user-xv4fh6ne5v
    @user-xv4fh6ne5v Рік тому

    ስት ነዉ ጀሙ

  • @user-ob8wh2vn7h
    @user-ob8wh2vn7h Рік тому

    ማሻአላህ እድህ ነው ልጂ ማለት

  • @user-xd4qj6iu6q
    @user-xd4qj6iu6q Рік тому +2

    ብሩ ንገረን በአላህ ይሁንብህ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Рік тому

    ዋጋወን ለምን ትናገርም

  • @zahraemam6172
    @zahraemam6172 Рік тому

    ወረባቦ ትወስዳለህ ወይ

  • @tube8186
    @tube8186 Рік тому +5

    ፊትህ ለእሥርኞች ለወንድም እህቶቻችን ወንድሜ ጀማል እድለኛ ሆናችሁ ሀገር ገባችሁ እሥርኞችን ግን አሁን የሚያሥታውሣቸው አጡ አላህ ነው ገዳፊው አላህ ይገድፋቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @PkPk-zl3nw
    @PkPk-zl3nw Рік тому +1

    Somali በአዋጅና ወረቀት በእናቱና ወረደ አበራሽ

  • @user-jz3mt7eq3w
    @user-jz3mt7eq3w 8 місяців тому

    ዋጋዉ ሰት ነዉ ታዳ

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa Рік тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ታበርክ አላህ አላህ ይውዳድልህ አላህ ያስዳስትህ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድምለም ዋዉ ጎበዝ ወንድም በርታ ፊጣሪ ይጠብቅህ አሜን ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን አሜን

  • @jennyantabo5500
    @jennyantabo5500 Рік тому

    ማሻአላህ ግን ዋጋው ስንት ነው ንገረን ጀማል

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Рік тому

    ሳላር ስንትብርነው

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 Рік тому

    ሥንትነዉ ጀማሌ

  • @ሙሉአምባቸው
    @ሙሉአምባቸው Рік тому

    ስንት ነው

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 Рік тому

    ዋጋው ሥንት ፈጀ

  • @mnbmnb-nc7gf
    @mnbmnb-nc7gf Рік тому

    ስንትነውዋጋውጀማልእንገዛለን

  • @ሰአድነኝተወደቃሉ

    ዋጋዉ ስትነው አንዱ ብቻዉን ፊርጅ አያቀሳቅስም እዴ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Рік тому

    አሁላይ ሥንት ነው ዋጋው ጀማል

  • @ummuhayaat3935
    @ummuhayaat3935 Рік тому +1

    WL wr wb
    Maashaa Allah Tabarka Allah

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Рік тому +2

    እባክህ ጀማል እኔም እፈልጋለሁ

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @tedrsa5547
    @tedrsa5547 Рік тому +2

    አላህ ይቆይህ ወላሂ ማሻአላህ

  • @samiraali5582
    @samiraali5582 8 місяців тому

    ጀማል በፈጠረህ ዋጋውን ንገረኝ😢

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r Рік тому

    ጀስው አላህ ይጨምርልህ

  • @halemamuhi4145
    @halemamuhi4145 Рік тому

    ዋጋ ሰንት ነው

  • @sofiyashmels4863
    @sofiyashmels4863 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ስንት ነው ወንዲም

  • @user-qe2yq5fm4v
    @user-qe2yq5fm4v Рік тому

    ሰንትነዋጋው

  • @jtkdtfjzjzgjjzt5682
    @jtkdtfjzjzgjjzt5682 Рік тому

    ዋጋው ሰት ነው

  • @user-ib8hz4eu5z
    @user-ib8hz4eu5z Рік тому +1

    ገጠር ይሠራልእደ እረንገሩኚ ኡኡኡ

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 Рік тому

      አወን ሶላር እኮ መብራት ለሌላቸው አካባቢወች ሀሪፋ ነው

    • @user-ib8hz4eu5z
      @user-ib8hz4eu5z Рік тому

      @@hyathyat9071 አመሠግናለሁ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Рік тому

    ዋጋዉ ስንትነዉ በሮ መልሷን በኮመት ከች አታጓጉን ሆ

  • @shemsiyatube2850
    @shemsiyatube2850 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @PkPk-zl3nw
    @PkPk-zl3nw Рік тому +1

    ስለ ማን ያወራል ስማቸወንና በጣም

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 Рік тому

    ማሻአሏህ ሥንት ገዘሀው