አሊባይ ያቆብ ከጨለንቆ //ጎግል ባልነበረበት ዘመን የኢትዮጵያ ጎግል ነበርኩ፡፡ ልዩ ጨዋታ ከአሊባይ ጋር/በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

КОМЕНТАРІ • 309

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 2 роки тому +45

    👏ምን አይነት የተባረኩ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ያድልልን ዘራቸውን ይባርክልን አንደበተ ርቱእ ጣፋጭ እና ተጫዋች ፈታ ያሉ ሰው እድሜአቸውን ያርዝምልን።💚💛💝

  • @kamilaymiftawakamilaymifta290
    @kamilaymiftawakamilaymifta290 2 роки тому +29

    ያአላህ አቶ አሊባይ ከጨለንቆ አቤከቤ ከአሰላ ምርጥ ትዝታዎቼ ረጅም እድሜን ተመኘሁ

    • @btin1791
      @btin1791 2 роки тому

      አቤ ከቤ የቅርብ ነው እሳቸው የጥንት ነቸው

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 2 роки тому +43

    ማሻ አላህ ከነ ሚስታቸው ፈታ ያሉ ሰው ናቸው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን መውሊድ የማታከብሩ ሙስሊሞች አደራችሁን እንዳትሳደቡ በእስልምና አንድ ሰው ካጠፋ ነሲሀ ምክር መስጠት ብቻ ነው የሚፈቀደው ግድ እኛን መሰሉ አይባልም ሁሉም በመሰለው ይጓዝ

    • @zelalembelay1621
      @zelalembelay1621 2 роки тому +4

      ጎበዝ አስተዋይ ነህ መዉሊድ የሁሉም እስላም ጉዳዩ አርጎ የማያዩ አሉና።።ባረክአላፊክ!

    • @yonatansamuel3268
      @yonatansamuel3268 2 роки тому

      Allah hidaya yestacew 🙏 🙏 🙏 እግዚያብሔርን ፀልዩልኝ እያሉ 😔 😔 😔።
      Allah khatimachenen yasamerelen

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 2 роки тому +32

    ሀጂ ሀሊባያቆብ ከጨለቆ ወየዉ ትዝታችን መቼም አንረሳቸዉም የኢትዮጵያ 📻ሬዲዮ የመጀመሪያው ተሳታፊ ከልጅነታችን ጀምሮ ነው የምናውቃቸው 🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🤗 መልካ የመዉሊድ በአል ከነመላ ቤተሰቦችዎ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +42

    የሀረር ሰው አራዳ የገባው ህዝብ ነው ሀጂ አሊባይ ያቆብ በጣም ድንቅ ግሩም ስብህና ያላቸው ታላቅ ሰው ናቸው ክብር ይስጥልን ሚስታቸው ልጆቻቸው ውብ ቆንጆ ናቸው ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤😘

  • @sitinayimam8206
    @sitinayimam8206 2 роки тому +16

    የደደር ሆስፒታል የስራ ባልደረባዬ እና ጓደኛዬ ረዚዋና መሐመድ ( አሊባ ያቆብ) ቤተሰቦች ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችዉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 роки тому +16

    ዋው ዮኒዬ ለሰው አለክ አክብሮት ትህትናክ ሰላምክን ያብዛው ማሻአላህ በስም ነበር የማቀው ሀጂ አሊባይ ያቆብ ከጨለቆ ማሻአላህ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ማሻአላህ እዴት እደምታምሩ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 роки тому +12

    የሰው ልጅ ማለት እርሶ ኖት እኛ ኢትዮጵያ ን ሀገር የሚሰድብ የበላበትን አንተ የወጭተውላጅ ያደንቃል አላህ ይጠብቅህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አሜን

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 роки тому +3

    ትንሽ ሁነን አሊ ባይ ያቆብ ከጨለንቆ ሲሉ ሰማወት ነበር የኔ አባት አቦ ረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 2 роки тому +6

    ለምድነዉ ግን የዉስሊም ቤት ዉበቱ ይለያል ወላሂ ደሞ ልጆቹ ማማራቸዉ ማሻ አላህ አባትና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 2 роки тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ሃጅ እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን እጅግ ትልቅ መልእክት ነው እንወድሃለን❤️

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 2 роки тому +16

    የሚገርም ሰውየ ነው ወደ ኮምፒውተር ዮሴፍ መደረግ አለበት አቦ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።።

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 2 роки тому +3

    ይሄኮ ትዝታን በኢቢኤስ ሚቀርብ ነበር ሰፊ ጊዜ ሰታቹ በሰፊው ብታወራቸው ጫወታቸው ደስ ይላል ቤተሰብ እንዲህ ሲበዛ ደስ ሲል የኔንም ልጆቾ እንዲህ ባበዛልኝ

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 2 роки тому +7

    አሊ ባይ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ጋር ሀረሬዎች ይመቻችሁ

  • @topefa271
    @topefa271 2 роки тому +4

    ዮኒዮ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሉን መሆን የምትችል. ፈገግታህ ደስታህ የእውነት!!
    ኑራልን

  • @redwantube6790
    @redwantube6790 2 роки тому +5

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው፡፡ አላህ ትልቅ እድሜ ይስጣቸዉ፡፡

  • @birukneng9649
    @birukneng9649 2 роки тому +10

    I am so happy to see this wise father. Hajii aliba yakob long live our father, we love you from 🇺🇸 . Harargeetii nagaa nuff dhamii beeka Kenyaa…….much love ❤️ for your whole family

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 роки тому +2

    ዩኒዬ የሰውአቀባበልህ የምትጠቀማቻው የአክብሮት ቃላቶች ጣፋጮችናቸው አድናቂህነኝ ማሻአላህ አባታችን ከመላውቤተሰቦቻቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ውበት ሲለካ ሂጃብነውለካ

  • @user-fv9hf5wf3h
    @user-fv9hf5wf3h 2 роки тому +4

    አልያ ያቆብን ስላየኃቸው ደስ ብሎኛል በድምፅ ነበር ማቃቸው ኢትዮጵያዊ ሬድዮ ጥያቄና መልስ ትውስ ከሚሉኝ ሰወች አሊባይ ከጨለቆ ሹመት ፀሀይ ከጎደር አቤ ከቤ ከአሰላ ሽኩር ተማም ከነጋዴ ባህር በጣም ምወደው ፕሮግራም ይወናስ ስላየኃቸው አመሰግንሀለሁ !!

    • @agoliga7646
      @agoliga7646 2 роки тому

      ሹመት ከጎንደር የተረሳና ታዋቂ ሰው

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 роки тому +9

    የመጬ አራዳ ነዉ ማሻሀላህ እድሜ ጤና ከመላዉ ቤቴሰቦት አባ❤❤

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 роки тому +2

    አሊበባይን ከ25 አመት በላይ እወደዋለሁ የአሊባይን የህይወት ታሪክ ተፅፎ ሳናናብ ከቀረን አንድ ቤተ መፅሀፍት እንደተቃጠለብን አስቡት።

  • @user-so2le7lq8j
    @user-so2le7lq8j 2 роки тому +1

    ጋሽ አሊ ባይ የልጅነት ትዝታችን ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰቦት ጋር::

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 роки тому +7

    ኢትዮጵያውያ የሆላድ ላም ናት 🙄ደስ የሚል አነጋገር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጠወት አባታችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤️❤️🙏

  • @endrisseidgerba5135
    @endrisseidgerba5135 2 роки тому +6

    ስላየነዎት ደስ ብሎናል ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @quranlejemariwoch4649
    @quranlejemariwoch4649 2 роки тому +1

    ሀጅ አሊባይ ያቆብ
    እውነት ደስ የሚል ትዝታ
    ዮናስ ማሻ አላህ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +19

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 роки тому +6

    መሽአላህ ዩኒ የጠፈውን ሠው ሁሎ ብቅ አደረክልን

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 2 роки тому +3

    የምር በጣም ግልፅ አባት ናቸዉ ረጂም እድሜ ተመኘሁ ከነቤተሰቦት

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 2 роки тому +10

    ማሻ አላህ ፂሙ ስያምር

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj6572 2 роки тому +2

    በናተ ጊዜ ቀረ ፍቅር ጨዋታ አላሀ ዕድሜ ይስጦት☝☝☝👍👍👍👍

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 роки тому +3

    ሐጂ አሊባይ ያቆብ :: ድንቅ ኢትዮጵያዊ :: እድሜ እና ጤና ከባለቤትኸ እና ከልጆችህ ጋር ይስጥህ :: ዩኒ ድንቅ ጋዜጠኞ ውለታህ በዛብን :: በርታ :: የተረሱትን የኢትዮጵያ ልጆች ወደ ሚዲያ ስለምታቀርብልን ተባረክ ::

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed5688 2 роки тому +5

    ሃጅ አሊባይ ከጨለንቆ የኢትዮጵያ ሬድዮ ጥያቄ ና መልስ ትልቅ ትዝታየ ነው።

  • @kamilhamid
    @kamilhamid 2 роки тому +2

    ሀጂ አሊባይ በኔ ዐዕምሮ ውስጥ የነበረው ሌላ ነበር አሁን ሳየው ግን ማሽአላህ ነው ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ከነባለቤትዎ ይስጥልኝ!!

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u 2 роки тому +1

    ዋው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰው ሁሉ ይወዱሻል እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @robatiktok3765
    @robatiktok3765 2 роки тому +9

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ❤❤❤

  • @letsee3616
    @letsee3616 2 роки тому +3

    ሀጅ ኣሊባይ ያቆብ ከጨለንቆ ምርጥ ሰው! የአዲስ አበባውንም አምጡልኝ እባካችሁ! በጣም ይፎካከሩ ነበር! አቤ ከቤም ከአሰላ! የጎንደሩ ገበሬ ስሙ ጠፋኝ!.....

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 2 роки тому +6

    ይገርማል ሀገራችን ሰፊ ሆና ሳለች የኛ አስተሳስሰብ መጥበቡ ጨለንቆ የሚባል ከተማ ሰምቼ አላውቅም ለመጀመሪ ግዜዬ ነው ሱብሀን አላህ

    • @firrikoosuma4005
      @firrikoosuma4005 2 роки тому +3

      በ ኦሮሚያ ውስጥ አኖሌና ጨሊ ጨለንቆ የታወቁ ናቸው፣ጨለንቆ ላይ ሚኒልክ ከ 10,000 በላይ አደሬና ኦሮሞ ሙስሊሞችን በአንድ ቀን ያረደበት ነው ።ለተጨማሪ መረጃ የ ኡስታዝ አህመድን ጀበልን መፅሐፍ አንብብ።

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 2 роки тому

      እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያቸው ስሰማቸውም

    • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
      @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 роки тому

      @@firrikoosuma4005 ክክክክ እኔም እንኳን ከአድስ አበባ ክልል ወሎ ውስጥ ብዙ አገሮች ሲጠሩ የሰማሁት ሰምቸው የማላውቀው ይሄ ጁንታ የሚባሉ ወረርሽኝ ከገባ ወድህ ብዙ አገሮችን ሰማሁ

  • @meklit9854
    @meklit9854 2 роки тому +2

    ከ ኢትዮጵያ ሬዲዮ ልተጠናከረው ዘገባ አሊባይ ያቆብ ከ ጨለቆ😍 ስወዶት የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብዎ❤🇪🇹🙏

  • @habibhabi3477
    @habibhabi3477 2 роки тому +1

    እውነት በጣም ይገርማል በሬድዮ ስማቸውን እሰማ ነበር ስላየሃቸው በጣም ደስ ብሎኛል አንበሳ አሊባይ

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 роки тому +8

    ዋው ጋሽ አሊ ባይ ከጨለንቆ ሰለአየሆት በጣም ደስ ብሎኛል በሬድዮ የነበራቸው ተሳትፎ አስታውሳለሁ ሚገርም ጭንቅላት ነው ያላቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።

  • @emukhawlah942
    @emukhawlah942 2 роки тому +2

    ዮኒ ምቹ ነህ ብዙ ግጌ ሳይክ ለሀይማኞት ክብር አለክ አታስመስልም ይጨምርልህ 🕊

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому

    ዮን ምርጥሰው ሳሂ ፍሲካ አረበኛ ተቅላቀለልህ ጎበዝ ቋንቋው ያጠቀማለ

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 2 роки тому

    ሀጂ አሊባይ ያቆብ እድሜያችንን ወጣትነታችንን በእውቀት ያረቁ ናቸው ከኢትዮጵያ ራድዮ ጋር

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 роки тому +1

    በጣጣም አርአያ ሊሆነን የሚችል ነው ሀጂ አሊባይ በጉጉት ነበረ የምከታተለው የጥያቄ ፕሮግራም አሊንና አብድረህማን ከጨለንቆ አብዛኛውን መልስ እነርሱ ነበሩ የሚመልሱት በጣም የሚገርመው ሁለቱም ነጋዴዎች ናቸው ዋርያ ቢሲንካ ዮናስ ከበደ እናመሰግናለን የአገር ቅርስ የሆኑ ሰዎች ማስታወስ ደስ ይላል እንደኔ ግን ጨለንቆ ደርሰህ አብድረህማንንም ብታገገኘው በሌላ የስራ አጋጣሚ ከመጣህ እኔ ጅጅጋ ነው የምኖረው ብዙ ጊዜ ባገኛቸው ብዬ ተስፍ አደርግ ነበረ ጥሎብኝ በለሊት ነው የሚጓዘው አልተሳካም ማሻ አላህ ጋሸ አሊ ን ከነቤተሰቦቻቸው አየሀቸው

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому

    የልጅነት ትዝታዬን ነው ያስታወሰከኝ ዮኒ

  • @ethiolove3304
    @ethiolove3304 2 роки тому +5

    እንዴት ደስ ይላሉ እድሜ ይስጣቹ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 2 роки тому +6

    Oh my God am so happy to see him on Tv befit eko beradio melis bememeles 1gna tawaki neberu bakal silayahut des alegn

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 2 роки тому

      ❎❎❎❎❎❎❎ የመላው ሙስሊም ሰዮን የጥቂቶችየብዳሃ ስብስብ ነው

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 роки тому +3

    ማሻአላ ደሥ ትላላችሁ አላህ እዲሜ ና ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ😘😍

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s 2 роки тому +5

    ዮኒ ሰው አክባሪነትህ በጣም ነው ደስ የሚል ባህሪ አለህ

    • @zakiabrahim2164
      @zakiabrahim2164 2 роки тому

      ትምክተኛ ጋዜጠኛ ይመስላል. አንቱ ከማለት ፋንታ አንቴ ይላል.

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 2 роки тому +3

    ፓኪስታንቤት ሰርቼለው በጣም ጥሩዎች ናቻው ልጆቻቸውን ስራት ሲስተሙሩ በስማም ማንንም ሴት አክስቴ ነው ሚሉት ወንድን ኣጎቴ ነው ሚሉት ስወዳቸው።

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 2 роки тому

      እምነታቸው ላይ ጎበዝናቸው እናነው

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 роки тому +3

    ወይኔ አባቴ የኢ.ሬ.ቴ.ድ ጥያቄና መልስ ትዝታዬ ❤❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጣችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ !!!!

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 2 роки тому

    ዩዉኒ. በጣም መልካም ሰዉ. አክባሪ. ነህ. ፈጣሪ. መልካሙን. መንገዲ.ይምራህ ፈጣሪ. ይጠብቅህህ

  • @mralinaji226
    @mralinaji226 2 роки тому

    Ali Bay
    This is Ali Naji l am glad to see you on Yuotube.we are brothers blrssed by your father.That is the goundation.Curiosity , commitment,etc
    We were ftiends.
    I apprecitate your devotion particularly being Ethiopia the super value we share together.
    Ali Naji yuor childhood friend.

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 роки тому

    ዮናስ፤ በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ታሪክ ስለምወድ ። በጣም ጎበዝ ነህ

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 роки тому

    አሊባ ያቆብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልጆችህን ኢትዮጵያን እንዲወዱ አድርግልን

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 2 роки тому +2

    ልጆቹ በጣም ያምራሉ ማሻአላህ

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 2 роки тому +4

    አሊባ ያቆብ ከጨለቆ ሙሰማ ሳኒ?.. ከወልቂጤ
    My favorite

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 2 роки тому +4

    የተደረደሩት ልጆቹም ሆኑ የልጅ ልጆቹ ስላባታቸው ማለት የሚፈልጉት የተለዬ ስሜት ሊኖራቸው ይችል ነበር... የተለየ ስሜት ባይኖራቸ እንኳን ሳታናግራቸው ስሜታቸውን ሳያወጡ ፕሮግራሙን መጨረስህ በጣም ልክ አይደለም!!! እኔን ቢጠይቅኝ "እንዲህ" ብዬ ስለ አባቴ እናገራለሁ ብለው በውስጣቸው አስበው ይሆን ይሆናል.... ነገር ግን እድሉን ሳትሰጣቸው መውጣትህ የመተው ወይም የ disrespect ስሜት ነገር አለው!! ለወደፊት ከተጋባዥ እንግዳህ ሌላ ተጨማሪ ሰው ካለ ከ conversationኑ neglect አታድርግ ... እንዲናገሩ እድል ብትሰጥ መልካም ነው!!!

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому

      ትክክል እኔም ይጠይቃቸዋል ብዬ ጓጉቼ ነበር

    • @seadahassenmohammed1278
      @seadahassenmohammed1278 2 роки тому

      በጣም ብዙ ልጆች ናቸው ይሄን ሁሉ እንዴት እንዲያናግር ይጠበቃል??አንዷ ስለሁሉም አውርታለች በቂ ነው

  • @user-nz2fk5pz7j
    @user-nz2fk5pz7j 2 роки тому

    አሊ ባይይ አብሮ አደጋችን ነው የምንኖረው አንድ ቤት ነው ቤቱ የኛ ነው እኔ ስሜ ጀማል አብደላ ሳላህ ነኝ የገባህበት የኛ ነው አሊባይ እንዴት ነህ ልጆችቹሽ እንዴት ናቸው ለጁሐራም የከበደ ስላምታ አቅርብልኝ ከዘመዶቻ ጋር እንገናኛለን አሊባይ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ትጉ ነው ሰላምና ደስታ ሙሉ ጤና ከመላው ቤተስብ ጋር ይኑር። ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ በሰላምና ደስታ በፍቅር ይኑር ሐገራችንም አሸንፋ ከውጭና ከውስጥ ጠላት በስላም በብልፅግና ትኑር እወዳቸዋለሁ ጁሐራ ከቤተስቦችሽ ጋራም እንገናኛለን ለልጆችሽ ሁሉ ስላምታ አቅርብልኝ

  • @elledabass3350
    @elledabass3350 2 роки тому +2

    Bravo it's our childhood memory thanks Yonas

  • @melbamedia2690
    @melbamedia2690 2 роки тому

    I have a memory with oromia tv/obn.thank you Hajj ALIBAY YAKUB

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 2 роки тому +1

    i miss harar harargae and chelenko....OMG
    Halibay abo tebarek......Allah yitebikachihu..።

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f 2 роки тому +2

    አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d 2 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደረ ሠን ዮኒ የአ ድና ህህ ነኝ

  • @ahmedseid3213
    @ahmedseid3213 2 роки тому +1

    አሊ ባይ ማሻአላህ ረጅም እድሜ

  • @warined6646
    @warined6646 2 роки тому +1

    እሳቸውን በድምፅ የማያውቅ የለም አሁን ደሞ በቪዲዮ አየናቸው እግዚያብሄር ረጅጅጅጅጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው።

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 2 роки тому +1

    የውናስ መልካም ሰው ተባረክ ወንድም

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 2 роки тому +2

    ውይ በጣም ነው የምወዳቸው አሊባይና ያሬድ ሹመቴ አልረሳቸውም

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ብዙ ግዜ የሬዴወ መላሽ ነበሩ ወላሂ በጣም ማየት እፈልግ ነበር ስላየሆቸው ደስ አለኝ

    • @sofiqa7087
      @sofiqa7087 2 роки тому

      ደግሞ አቤ ከቤ ካሰላ ማይት ነው የምፈልገው

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 2 роки тому

    ሀጂ አሊባይ ያቆብ አላህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ሃርጌሳ ሆኜ ነበረ የማውቅ በጥያቄ ና መልስ ውድድር አሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሊባይ ባኪስታን ዚንዳባድ

  • @spiritbeing3337
    @spiritbeing3337 2 роки тому +5

    አቦ ስታምሩ ማሻአላህ
    ኢድ ሙባረክ።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል የሚየስቀና ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ነው እረጅም አድሜ ይስጣችሁ😍

  • @user-ro5zh7xi4y
    @user-ro5zh7xi4y 2 роки тому

    ዮኒ! በአጭር ሞገድ ይተላለፍ የነበረዉን የኢትዮጵያ ራዲዮ ሀገር አቀፍ ስርጭትንና የልጅነት ግዜዬን አስታወስከኝ፤ በምናብ ብቻ የማዉቀዉን ሰዉ አሳየሄኝ በጣም ደስ ብሎኛል። ምነዉሳ እዚያዉ ረመዳን አብዱሰላም ቤት ጎራ አላልክ?

  • @medinabintendris
    @medinabintendris 2 роки тому

    መሻአላህ እረጀም እዴሜ።እና ጤና ይሰጣችሁ!!
    እንኳን አላህ አተረፍውት

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 2 роки тому

    እደዚ አይነትም ሰው አለ ደስብሎኛል አላህ እድሜ ይስጦ

  • @dearkedir9713
    @dearkedir9713 2 роки тому +3

    እኔ እኮ ሴት ነበር የሚመስሉኝ ድምፃቸው
    እና ሁልግዜ በሥራ ምክንያት በዛ በኩል አልፋለው እናመስግናልን ኢቢኤሶች።

  • @kindihunhassen8851
    @kindihunhassen8851 2 роки тому +1

    May our memory never be forgotten. May Allah grant us life

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ 🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 роки тому +9

    ግሩም ሰው ኖት

  • @yasminshemshadin3210
    @yasminshemshadin3210 2 роки тому +2

    long live baba

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 роки тому +3

    Thank youcYoni for hosting such an inspiring person. I do also remeber another person from Chelenko actively participating in Ethiopian Radio.I think his name was Redewan Abduselam..

  • @etsegenetgonefa9017
    @etsegenetgonefa9017 2 роки тому +4

    ውይ ሀጂ አሊባይ ሲያምሩ

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 роки тому +1

    Mashallah haji Allah edmena tena yistilin lebalebeto ina lijochot melkam hiwot .des yilal yehager fikir malet kesachew memar alebin.

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 2 роки тому

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ሐጂ አሊባይ

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c 2 роки тому

    አላህ አገረችንን🇪🇹 ሰለም የድርግልን

  • @mkabbaamalkaa4764
    @mkabbaamalkaa4764 2 роки тому

    Masha ALLAH RABBI umrii sihaa dheressu Ali keenya

  • @aliyimumme4630
    @aliyimumme4630 2 роки тому +1

    አሊባይ ያቆብ ከጨለንቆ፤ ኑርልን

  • @abelb8555
    @abelb8555 2 роки тому +7

    እስኪ Dislike ላደረጉ ሰዎች የአዕምሮ ጤንነት የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት

  • @aliyimumme4630
    @aliyimumme4630 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው

  • @abduahmed5477
    @abduahmed5477 2 роки тому

    ማሽ አላህ አሊ ባይ ያቆብ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ሬድዬ ጥያቄ አሸናፊ

  • @semiraha5824
    @semiraha5824 2 роки тому +4

    Beautiful family

  • @samgreat8918
    @samgreat8918 2 роки тому +1

    Good programme....Health & Wealth to the family.....

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 роки тому +1

    እግዚዎ 🙆‍♂️ውበት አየው የሙስሊም ችኮች ተከናንባቹ ከጨዋነት ጋር እንዲ እንጥል ካስዋጣቹ አሰብኩት ባትከናነቡ ምን ይውጠን ነበር አላምድርላህይ 😍

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 2 роки тому +1

      ውበት ነው ሂጃብ ግን እኮ እናተም ታዛችኃል

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 2 роки тому

      ለዛኮነው ፈጣሪ እንዲንሸፈን ያዘዘን ውደ

  • @meklit9854
    @meklit9854 2 роки тому +2

    😍ዮንዬ ተባረክ ❤

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q 2 роки тому +1

    የኔ አባት ደስ ይሚሉ አባት😍😍😍😍

  • @ahmedmubarak4081
    @ahmedmubarak4081 2 роки тому

    So beautiful family 👪 ma shallah😍😍😍😍

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 роки тому

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tigistwehrli37
    @tigistwehrli37 2 роки тому +3

    What an interesting story. Beautiful couple and a good role model for the coming generation. They have been together for a long time and the bonding is very vivid. They are a living proof that marriage can last forever! People from Harar region are very loyal, honest and very witty.
    Can someone tell me where Chelenko is??!

    • @abiyotasfaw8764
      @abiyotasfaw8764 2 роки тому +1

      It is located in eastern parts of Ethiopia around kulube gebreal on the way to Harar and Dire Dewa may be aroun 450 km from Addis

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 2 роки тому

    ወይኔ ያን ፕሮግራም በደንብ ነበር ምከታተለው አሊባያቆ ከጨለቆ አቤ ከቤ ከአሰላ አቦ ebs ሶች በረካ ሁኑልኝ