Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መንሱሬ ለኛ ሊቬየንስ ሊዩ ሰምንት ነው እየሰላፊን ነው የለነው ወው እስሎት ይለየል ሁሌም ሊቨርፑል ynwa❤❤❤ 💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
ሊቨርፑል ይለያል ዋው የኔው ሊቨርፑል
😂😂😂😂😂መንሱሬ ሳምንቱ የኛ የሊቬዎች ነዉ በቃ ደስ ይላል ወደ ጫወታዉ ግን ከረፍት በፊት በጣም ያስፈራል ነበር በቃ ተጫዋቾቹ ኳስ ሲያበላሹ ታያለክ አብሶ ትሬንት በቃ ግራ ገብቶት ነበር ከረፍት በዋላ ግን ዋዉ ነበር ብቻ እስከመጨረሻዉ ያጣፍጥልን🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሊቨርፑል ምርጥነቱ እንዲቀጥል እመኛለሁ ።ምኞቴ ሊቬ ብቻ ብቻ
መንሱሬ እግዜር ማነው በአላህ እስተግፊላህ አላህ ልቦና ይስጥህ
ልቬ ይላያል 💪🏿💪🏿♥️♥️ሁሌም ማልካም እድል ለ ልቬ💪🏿💪🏿
መንሱር እናመሰግናለን ቀጥልበት 🤝
Liverpool ahun yemiyasfelgew eskemichlew dres techawtew ahun point mesebseb alebetYour never walk alone💪💪💪
መሱሬ ምርጥ ተንታአኝ ፈጣሪ ይጠብቅ
መንሱር እግዜር ይስጠው ሲል ሰማሁ ልበል ወገን
Yes he is Confused man
😂😂😂@@shemsumahmud7905
የኛው slot ከነንትና ኋላ መቶ ሊጉን ሊበላው ነው ። አርቴታ እንደ ሊቬ እና ሲቲ መሆን ከፈለገ ፀግሩን መላጨት ያለበት ይመስለኛል😉😉ምክንያቱም ሊጉ የመላጦች ሁኑዋል
Ye Liverpool degafii masuriin lake Ina follow adirgut
ልክነህ መንሱሬ ሊቨርፑል በታሪኩ የሚያጠቃ ቡድን ላይ ተበልጦ አያውቅም ነበር፡፡ ከትናንት በስቲያ ግን ውጤት ተኮር መሆኑ መልካም ቢሆንም የመሀል አማካኞች በተለይ ሶቦስላይ እና ማካሊስተር ጥሩ አልነበሩም፡፡ በሁለተኛ አጋማሽ ግን ጥሩ ሽግግር እና የሳላን ፍጥነት እና ብልሀት ብቻ ሳይሆን በ2005 የአውሮፓ በሻምቢዮን ሊግ የሚላን ባሮሽ ዓይነት ብልሀት የታከለበት የኑኔዝ ኳሷን ሳይነካ መተው መልካም አጋጣሚ ነበር፡፡ ሌላው ጆ ጎመዝ ብቃት እና 2 ኳስ መሳት ጥሩ ባይሆንም በማገዝ እና በመግፋት ጥሩ ተግባር ታይቷል፡፡ አሁን ሲቲም የሚደነግጥ ይመስለኛል፡፡ በርታልኝ መልካም ትንታኔ ነው፡፡ቪቫ ሊቬገብረኢየሱስ ነኝ፡፡
‘ግለት’ በለው ትክክል ቀጣይነት ያለው ጫና
liverpool mey king ❤❤❤❤
💪💪💪💪💪Liverpool 💥💥💥
ሰላም መንሱሬ አርሰናል ብዙ ጊዜ ሲመራ(ቀድሞ ጎል ሲገባበት) ይሻለዋል መነቃቃቱና ማሸነፍ እዚህ ላይ ነው ብለህ ታምናለህ አንተ?
Dmitsu mensure bzumm aysemam zare
Yesemachuwal ende ere mensure astekakil le mesimati guwaguchialew
መንሱሬ እኛ እንለየለን ሜንለው በምክኛትነው
Wow liverpool
ይሄ ሳምንት የኛ ነው አርሰናል ሲቲ ተሸንፈው ሊቬ የኛ🎉😂we never walk alone
ኮሜንት የምሰጡ ሰወች ግን ያማቹሀል በምን ሰምታቹት ነው🤔 መንሱሬ ምንም አይሰማማም የድምፅ ችግር አለ አስተካክል ❤🙏
የስልኬ ችግር መሥሎኝ Restart ላደርገው ስል ነው ያየሁት
@@nahomayele6583awo enem
?😮😮😮.
እኔም እደዛ ሆኜ ነው 😁 አሁን ግን ሰርቷል @@nahomayele6583
YNWA Anfilde is the most scariest stadium 🔥🔥🔥🔥🔥
The most and scariest in a single sentence 😂😂
Liverpool 4ever
yeliverpool kiyera merite neber .sawuya yichilali
Aysemam
Intensity-ጫና ይገልፅው ይሆን!
የሊቨርፑልን ዘገባ ስትሰራ ሁል ጊዜ ሚዛንህ ይዛባል። የሆነ ችግር ያለብህ ይመስላል።
wooow
ስሎት ከጀርገን የሚሻልበት ነገር 65 ደቂቃ ላይ ይቀይራል ሊቬ በጀርገን 85, 75 ደቂቃ ከሞላው በኋላ ነው ብዙ ጊዜ የሚቀይረው
መንሱሬ ድምፅህ ርቃል ኣይሰማም
liverpool ahunem kechana netsa mehonu ezi endiders yaderegew yemeslegnal.
YNWA
❤❤❤
Still we didn't face big team to be a champion u have to win last season champion.
❤❤❤❤ልቨ ኡኩ ነዉ
መንሱሬ ሰላም ነውየምትችል ከሆነ የቀድሞው ብራዚላዊ ኮከብ አድርያኖ ብትሰራልን በአክብሮት እጠይቃለው አመሰግናለሁ
Livee ❤❤
Sound
liver pool
ለምነው ድምፁ የማይሰማው
❤❤👍👍👍👍🙏
Gakpo yishalal
እረ በደብ ነው እሚሰማው
መሱሬ ድምጽ ቀንሷል
መንሱሬ የድምፅ ችግር አለ አስተካክለው
አረ ዛሬ ስለ ኦልትራፎርድ ጫወታ ምንም አትለንም እንዴ?????
Mensur demets eko yelewem
ድምፅ በጣም ቀንሷል
Voice not heared
Mensur please do not record the sound in Mono. we can't listen it in some headphones?
አረ መንሱር ምንም እኮ ኣይሰማም የድምፅ ችግር አለበት
Gakpo more sharp nw diaz abakagn nw
ድምፁ አይሰማም
ሊቨርፑል አንዴ መቅዘን ከጀመረ ማንም አያቆምለትም...ለዛ ነው ማይታመነው ልክ እንደ ሁለት አመቱ አርሰናል
Liverpool ጥሩ ሳይጫወት እንደዚ ነጥብ መሰብሰቡ ገርሞኛል ተጨዋቾች የስሎት አጨዋወት ተረድተዉ እንደሚሻሻል እርግጠኛ ነኝ
Liverpool wànca indaybela bicha alekiligñ.le united degafiwoch
😅
ድምጹ አይሰማምይስተካከልልን
❤❤
መንሱሬ ለኛ ሊቬየንስ ሊዩ ሰምንት ነው እየሰላፊን ነው የለነው ወው እስሎት ይለየል ሁሌም ሊቨርፑል ynwa❤❤❤ 💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
ሊቨርፑል ይለያል ዋው የኔው ሊቨርፑል
😂😂😂😂😂መንሱሬ ሳምንቱ የኛ የሊቬዎች ነዉ በቃ ደስ ይላል ወደ ጫወታዉ ግን ከረፍት በፊት በጣም ያስፈራል ነበር በቃ ተጫዋቾቹ ኳስ ሲያበላሹ ታያለክ አብሶ ትሬንት በቃ ግራ ገብቶት ነበር ከረፍት በዋላ ግን ዋዉ ነበር ብቻ እስከመጨረሻዉ ያጣፍጥልን🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሊቨርፑል ምርጥነቱ እንዲቀጥል እመኛለሁ ።ምኞቴ ሊቬ ብቻ ብቻ
መንሱሬ እግዜር ማነው በአላህ እስተግፊላህ አላህ ልቦና ይስጥህ
ልቬ ይላያል 💪🏿💪🏿♥️♥️ሁሌም ማልካም እድል ለ ልቬ💪🏿💪🏿
መንሱር እናመሰግናለን ቀጥልበት 🤝
Liverpool ahun yemiyasfelgew eskemichlew dres techawtew ahun point mesebseb alebet
Your never walk alone💪💪💪
መሱሬ ምርጥ ተንታአኝ ፈጣሪ ይጠብቅ
መንሱር እግዜር ይስጠው ሲል ሰማሁ ልበል ወገን
Yes he is Confused man
😂😂😂@@shemsumahmud7905
የኛው slot ከነንትና ኋላ መቶ ሊጉን ሊበላው ነው ። አርቴታ እንደ ሊቬ እና ሲቲ መሆን ከፈለገ ፀግሩን መላጨት ያለበት ይመስለኛል😉😉
ምክንያቱም ሊጉ የመላጦች ሁኑዋል
Ye Liverpool degafii masuriin lake Ina follow adirgut
ልክነህ መንሱሬ ሊቨርፑል በታሪኩ የሚያጠቃ ቡድን ላይ ተበልጦ አያውቅም ነበር፡፡ ከትናንት በስቲያ ግን ውጤት ተኮር መሆኑ መልካም ቢሆንም የመሀል አማካኞች በተለይ ሶቦስላይ እና ማካሊስተር ጥሩ አልነበሩም፡፡
በሁለተኛ አጋማሽ ግን ጥሩ ሽግግር እና የሳላን ፍጥነት እና ብልሀት ብቻ ሳይሆን በ2005 የአውሮፓ በሻምቢዮን ሊግ የሚላን ባሮሽ ዓይነት ብልሀት የታከለበት የኑኔዝ ኳሷን ሳይነካ መተው መልካም አጋጣሚ ነበር፡፡ ሌላው ጆ ጎመዝ ብቃት እና 2 ኳስ መሳት ጥሩ ባይሆንም በማገዝ እና በመግፋት ጥሩ ተግባር ታይቷል፡፡ አሁን ሲቲም የሚደነግጥ ይመስለኛል፡፡ በርታልኝ መልካም ትንታኔ ነው፡፡
ቪቫ ሊቬ
ገብረኢየሱስ ነኝ፡፡
‘ግለት’ በለው ትክክል ቀጣይነት ያለው ጫና
liverpool mey king ❤❤❤❤
💪💪💪💪💪Liverpool 💥💥💥
ሰላም መንሱሬ አርሰናል ብዙ ጊዜ ሲመራ(ቀድሞ ጎል ሲገባበት) ይሻለዋል መነቃቃቱና ማሸነፍ እዚህ ላይ ነው ብለህ ታምናለህ አንተ?
Dmitsu mensure bzumm aysemam zare
Yesemachuwal ende ere mensure astekakil le mesimati guwaguchialew
መንሱሬ እኛ እንለየለን ሜንለው በምክኛትነው
Wow liverpool
ይሄ ሳምንት የኛ ነው አርሰናል ሲቲ ተሸንፈው ሊቬ የኛ🎉😂we never walk alone
ኮሜንት የምሰጡ ሰወች ግን ያማቹሀል በምን ሰምታቹት ነው🤔 መንሱሬ ምንም አይሰማማም የድምፅ ችግር አለ አስተካክል ❤🙏
የስልኬ ችግር መሥሎኝ Restart ላደርገው ስል ነው ያየሁት
@@nahomayele6583awo enem
?😮😮😮.
እኔም እደዛ ሆኜ ነው 😁 አሁን ግን ሰርቷል @@nahomayele6583
YNWA Anfilde is the most scariest stadium 🔥🔥🔥🔥🔥
The most and scariest in a single sentence 😂😂
Liverpool 4ever
yeliverpool kiyera merite neber .sawuya yichilali
Aysemam
Intensity-ጫና ይገልፅው ይሆን!
የሊቨርፑልን ዘገባ ስትሰራ ሁል ጊዜ ሚዛንህ ይዛባል። የሆነ ችግር ያለብህ ይመስላል።
wooow
ስሎት ከጀርገን የሚሻልበት ነገር 65 ደቂቃ ላይ ይቀይራል ሊቬ በጀርገን 85, 75 ደቂቃ ከሞላው በኋላ ነው ብዙ ጊዜ የሚቀይረው
መንሱሬ ድምፅህ ርቃል ኣይሰማም
liverpool ahunem kechana netsa mehonu ezi endiders yaderegew yemeslegnal.
YNWA
❤❤❤
Still we didn't face big team to be a champion u have to win last season champion.
❤❤❤❤ልቨ ኡኩ ነዉ
መንሱሬ ሰላም ነው
የምትችል ከሆነ የቀድሞው ብራዚላዊ ኮከብ አድርያኖ ብትሰራልን በአክብሮት እጠይቃለው
አመሰግናለሁ
Livee ❤❤
Sound
liver pool
ለምነው ድምፁ የማይሰማው
❤❤👍👍👍👍🙏
Gakpo yishalal
እረ በደብ ነው እሚሰማው
መሱሬ ድምጽ ቀንሷል
መንሱሬ የድምፅ ችግር አለ አስተካክለው
አረ ዛሬ ስለ ኦልትራፎርድ ጫወታ ምንም አትለንም እንዴ?????
Mensur demets eko yelewem
ድምፅ በጣም ቀንሷል
Voice not heared
Mensur please do not record the sound in Mono. we can't listen it in some headphones?
አረ መንሱር ምንም እኮ ኣይሰማም የድምፅ ችግር አለበት
Gakpo more sharp nw diaz abakagn nw
ድምፁ አይሰማም
ሊቨርፑል አንዴ መቅዘን ከጀመረ ማንም አያቆምለትም...ለዛ ነው ማይታመነው ልክ እንደ ሁለት አመቱ አርሰናል
Liverpool ጥሩ ሳይጫወት እንደዚ ነጥብ መሰብሰቡ ገርሞኛል ተጨዋቾች የስሎት አጨዋወት ተረድተዉ እንደሚሻሻል እርግጠኛ ነኝ
Liverpool wànca indaybela bicha alekiligñ.le united degafiwoch
😅
ድምጹ አይሰማም
ይስተካከልልን
መንሱሬ ሰላም ነው
የምትችል ከሆነ የቀድሞው ብራዚላዊ ኮከብ አድርያኖ ብትሰራልን በአክብሮት እጠይቃለው
አመሰግናለሁ
❤❤
መንሱሬ የድምፅ ችግር አለ አስተካክለው
ድምፁ አይሰማም