Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የምትወደዱ ጥንዶች ናችሁ:: ግን አሁን አሁን ሳምሪ አስተያየትሽ አነጋገርሽ ወጣ ብሎል ባልሽን እንዴት እንዴት ነው ምታወሪው? ኮመንት አንብቢና ወደራስሽ ተመለሽ:: በጣም እየተመፃደቅሽበት ነው::
ፈኒዬ ትምህርት ተማርና የራስህ ደመወዝ ይኑርህ ወንድም አለም ወንድ ልጅ ክሴት መጠበቅ እንዳይኖርበት የራሱ ነገር መኖር አለበት ወንድ ልጅ ሲያጣ ያማል ተማር ተማር ተማር እህታዊ ምክሬ ነው!!! ሞኝ አትሁን ፀባየኛ ነህ ሲበዛ
ይቺ ምክር ለኔም ትሆነኛለች እውነት ነው
@@shemeleskebede5028 Shemeles Abdisa ante nebse geday kenehen tebeq
Kentesh newou
Abete Hateyate yerasachehune nhurhu Enzehe kelejenete Aberew yedeghulene nachew programachewene Eneshu yawekalhu ❤
@@fanayewfasil5384 betam megegna kenatam nesh balege
ፋኒ ውዴ ተማር የራስህ ነገር ሊኖርህ ይገባል ይቺ ልጅ ሁኔታዋ ደስ አላለኝም
የለውሞ እደ😳😳
በጣም ደስ የምትሉ ጥንድ ናችሁ ሴት ልጅ በትዳሩዋ ነፃነት ሲኖራት በጣም ደስ ትላለች
ሳምሪ በቅንነት ልንገርሽ እምከታተላችሁ ገና በፊት ሳትጋቡ ነው ግን ስትናገሪ ከድምፅሽ መቅጠን ጩኸት ተጨምሮበት ሰው ይረብሻል በዛ ላይ እረፍት የለሽም ከሰው ጋር ጥል ያለሽ ነው የምትመስይው በጣም ታክቻለሽ አስተካክይ በስማም ኦቨር አሪፍ ሁኚ የፋራ አክት አታሳይ ሰው ፈታ ብሎ እንዲያይሽ አድርጊ እየተማረ ያለ ሰው እኮ እንዲ ኡኡኡ አይልም እንዴ የበፊታችሁ ስርአት ደስ ይላል ።
ትክክል❤
ትክክል በፊት ደሰ ትል ነበር አሁን ግን???
በትክክል በጣም ተቀይራለች በዛላይ ንቀቷ😊
Exactly
ሴትየዋ ግን በሰላም ነዉ የምትንጣጣዉ ዩናቶ ቢጤ
😂ሳምሪ ስታወራ እኔን ደከመኝ 😅 none stop
😂😂😂😂😂 ግን ኣይደክማትም መቼ ነው ርጋ ብላ ምታወራው
።😂😂😂😂
ወይኔ ባላገር ሲሰለጥን በጨለማ ጥላ ይሰርጋል አለች አለ ያገሬሰው ሳምሪ ኧረ ተረጋጊ አማርኛሺን አውሪ እንሊግዘኛ ውን ከግሊዝኞቹጋ ስትሆኝ አውርው ወይይ በጣም ነው የተቀያየርሺው ።
ምንትጮሀለች የናቶ ልጅ ፋኔ እርጋታው ደስ ሴል
ፋኒ ለመናገር እንኮን ፈራ ተባ እያለ ይመስላል እና ትዳርሽን ከአደጋ ጠብቂው❤❤❤
ሳምሪዬ ኮመንትም ይኮራረጃሉ መሰለኝ። ለኔ ባልሽ ጋር ያለሽ ነፃነት እንጂ ብዙ ማውራትሽ አልታየኝም። ከአይን ያውጣቹ
ሳምሪዬ እኔ ወዳቹሃለዉ ግን ከድሮ ብዙ ለዉጥ አምጥተሻል ባልሽን አክብሪ ባል የተከበረ መሆን አለበት
ሳምሪ ቀስብለሽ ለማውራት ሞክሪ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ስትጣጪ የሰለጠንሽ እንዳይመስልሽ ሳሚ ችሎታውን ይስጥህ::
ስሙ ፋኑኤል ፋኒ ይመስላል
ፋኒ ትምርተክን ተማር ልጅቶ ታስፈራለች ጭራሽኮ እድናገርኳን ፍቃደኛአይደለችም ምን ትመስላለች ቀለቀል😂😂😂😂😂😂
ሳምሪ በጣም ተለዉጠሻል አስተያየት ኮመንት ስሚ በፊት ለፋኒ ስታናግሪ ስርአት ነበረሽ አሁንግን ንግግርሽ ወሬሽ ንቀት አለዉ በዛላይ አወራርሽ ሁሉ ተቀይሮአል ፋኒ ወንድም አለም ትምርትክን ተማር የራስክን ገቢ ያዝ እንደእህት ልምከርክ ነገሮች እያየናቸዉ እየተቀየሩ ነዉ ስለዚ ይዘክ ተገኝ ።ሳምሪ ወደቀድሞ ሁኔታሽ ተመለሺ እዚ ቪዲዮ ላይ እንኳን በጣም ኮመንት ተሰቶሻል
Red flag ,red flag ,red flag
ሲጀመር ሳምሪ ጀግና ናት እድገታችሁ እራሱ በኣንቺ ነው የሚመስለኝ ፈጣን እና ጀግና ነሺ😊
መነፀሩ ምንም አላማረብሽም የ50 አመት ሴትዮ መሰልሽ
😂😂😂😂
Yes
😂
እንድየ ሳምሪ ተረጋጊ እንጂ እንደት ነው ምታውሮው ኣዳማጭ ምሆን ጥሩ ነው ከማውራት እወዳችዋለው❤❤❤❤
Egzhio she is too much talkative. Samri slow down its not good at all for you . Respect your husband!!
ፋኒ ፅናቱን ይስጥህ የኔጭዋ አፋን እዴትነው ችለከው የምኖረው😂😂
ፋኒ ምትገዛቸው ካሜራ ላይት ኮንፒተር ቪዲዮ ኤዲት ጥራት ሚገርም ነው ምን ያህል ለተመልካች ክብር እንዳለህ ያሳያል በርታ
Drive እያረጋችሁ እሄን ማድረግ በጣም በህጉም አይፈቅድም ለ accident ጥንቃቄ ብታደርጉ safe ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላል የድሮ ስው, ያገራችን ስው!🙏🏾✌🏽🕊️
እረ ተረሃግተሽ አውሪ እባክሽ ባልሽን አክብሪ እሱንም አዳምጭው ምንድን ነው እንደዚ የሚያደርግሽ ትምህርት ሲትጀምሪ ተቀያየርሽ ወይስ ይሄ ትክክለኛ ማንንነትሽ ነው ፋኒ አይዙህ ሚስኪን
my guess this girl cannot make friendship. And as most influencer When they get more followers and make money she is showing her real character 😊
ምን ያጨማልቅሻል በረዶ ይቆላልኝ አልሽ ቱ ፍኒ ትግስቱን ይስጥህ ለካ የጂጂ ዝሆኔ ልጂ አይደለሽ 😳😳😳😳😳😳
😂😂😂😂😂
ሰሚሬ ግን እየሰከረሺ መጣሺ ሳምሬየ ተረጋጋጌ
ሳምሪ ምነው ንግግርሽን በእራስሽ ጊዜ አበላሸሽው ለምን ስክን ብለሽ አታወሪም አንች ጀግና ታታሪ ቆጅየ የፊኖ እና የናታን እናት❤❤❤
አሮጌ መስላ መጣች ወይ ፋኒ ጅላንፎ ነገር ነህ ሚስትህ ነርሲንግ ማር ትልቅ ስኬት አርጋው በገናው እየረገጠችህ ነው😅😅😅ተማር ባንን ወይ የቀመሰችው አላት የነርሲንግ ጓደኛ😅😅😅😅😅😅😅 ደብረሃታል ይገርማል😂😂😂
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
Selelahu aleyhi weselem
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኔ ብቻ ነኝ ይች ሴትዮ እያሥጠላች የመጣችው ለምን ትጮካለች ፋራ 😂😂😂😂ይች ሴትዮ እንደ እናትዋ ጨለለች😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢ምሕረት የውርደልኪ ፋኒ ሓወይ ጥንቅቅ ደኣ በል ጋልዛ ጋላ ትቀያየር ያ ዘላ😢😢😢😢😢
@@HayatAhmed-j9m ልጅስወልድ ስርአትዋም ቁጅናዋም ጠፋ በጣም አስጠልታለች
@DemisHayle ኖኖ ልጅ መውለዳም መልኳም ኣይኮነን ጠፊኡ ስነስረዓትዋ ነው የጠፋው የሆነ የእናትዋ ባህሪ ስግጥና እያመጣች ናው ፋራ እንደ ፋኒ ዓይነት ወንድ ክቡር የተከበረ ቤተሰብ ልጅ ናው ፋኒ መቼም እንደ እሱ ዓይነት ባል ኣታገንም ደሞ የምትጮከው ነገርስ ቅቅቅቅቅቅቅ ኣይሰማትም መሰል ስትጮህ
@@HayatAhmed-j9m እኔምኮ ስርአት እሚባልነገር የላትም ልክ እደናትዋ እየሆነችነው በጣም ተቀየረች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው ፋኒ የጭዋልጅነው
@DemisHayle ኣረ እሱ ምን ይሆናል ኣውልቆ ይጥላታል ከዛ ከእዛች ዝሆን እናት ዋጋ የሽምግሌ ቂጥ ታጥባለች ግዲ ቅቅቅቅቅ
Don't be show off when you respect ur husband ppl will respect you.fani updates ur self with education don't stay at home .
ይችልጅ ልጅስትወልድ በጣም ተበላቀጠች የናቷልጅ መቃራ ፋኒ ምርጥ ሰው አቤት ትህትናህ ፋኒ ልስዋ አትገባም
You are so true nursing the people who work with you drain all your energy not the work I I heard you
We love you samriye keep doing ur thing . No time for haters
አወራርሽ ምንድነው ይደብራል እረጋ በይ እደሴት
ሳብሬ ምንድነዉ እደዚ የሚያንጣጣሽ እስቲ እረጋ በይ???
😂😂😂
የነሳምር ፍቅር ሳይ ነዉ ትዳርእምመኘዉ አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ❤❤❤
የጥንት የጠዋቶቹ እናንተው ትሻሉናላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የቡታጀራዎቹማ ተግማሙ
yes
Kentesh new
በስደተኛ አይቀናም
@@yonatanteshome2121 bemn tikenalch ???😂😂😂
ፈኒ እንደ እውነት ከሆነ ትክክል ነህ አያምርባትም ሳምሪ የአይን መነጵር ከሆነ ቀይሪው ከፊትሽ ጋር የሚሄድ በጣም ያስጠላብሻል
ሳም ጀግና ቆራጥ ሴት ናት በዛ ላይ ነቄ ቀልጣፋ❤❤❤❤😘😘😘😘
egzabher mirt bal setoshal ken ina mata getachin eysusin amsgigni❤
Yne enat manm yemaral eko lela mn addis ngr ale endze meyantatash classu kalhone algrbagnm🤔
6:07 7:28 The level of respect she shows for her husband on her popular channel is terribly amazing.🥴
😮😮
ለለለለለለለለለለለለ አልሽኮ ሳምሪ በጣም እየጮህሽ ነው ታውቆሻል
slow down doesn't mean you going to school make him down letter respect as your baby dad
ስወዳችሁ እኮ ምርጥጥንዶች እነ ፊሎ የት ሄዱ ኢትዮጵያ ተዋችኋቸው እንዴ ናፈቁኝ❤🎉
Samri rega blesh awri, eyanadedshiw new yidebral betam,tsinatun yisth wendm alem
አትጩሂሆይ😅😅😂😂😂😅😂😂😅😂😂😅
Ech sameri Betam asetelash
ከላስ ልጆቹን ተወት አርጎቸው ለማጣላት. አስባችሁ ኮሚቶች ለምን ትኮራረጃላችሁ 😢
Yeneme tiyake newu eye teyayu newu ende mitsefute
ምርጥ ሰው እደናተየለምእውውውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆቹ ጨክነሽ ወዴት አረግሻቸዉ
ኢትዮጵያ
አነጋገርሽ ሲያስጠላ
እረ ሴት መስለሺ ረጋ በይ ሆ አወራርሺ ስያስጠላ ልክ እናትሺ መሰልሽኮ አምላኬ ሆይ አብየት ፋኒ ትእግስቱ ይስጥህ
Respect his choice
ልጆችስ ግን 🎉❤❤❤😊😊
Ethiopia❤
ወይ ሳምሪ ተልባ ሆንሺ እር ቀስስ ሴት ልጅ ለስለስ ስትል ነው እህቴ
በርትተሸ ጨርሽ የኔ ቆንጆ
Ere Sameri zare beselam new ende tinish aregagiwe
Are samri aregagiw endea fetnetsh setaweri fanin adamchiw enji ende
ስለምቀኑባትነዉ እዳለ ኮሜንቱ አድ አይነት እኔ ምንም አልተቀየረችብኝም ቀልጣፋና ቆፍጠን ያለች በሣል ሤትናት ፋኒም እሚጎለዉ ነገርየለም ለዱንያዉ ህይወት ምንም ከይሉ
እኔ ግን ሳምሪየ ስወድሽ ጀግና ነሽ ❤
Errreeeee mentatat.......Samriye wide endedrosh rega blesh asireji.. Mn kimesh nw ahun
ሳምሪ ትክክልል ነሽ ❤❤❤🎉🎉
በፈጣአሪ ሳምሪ አነጋገርሺ በጣም ተቀየረ በሰላም ነው?
Sameri tergagi fani ysaznal unet
8:34 This could be a clickbait drama between the two of them. But this video focuses to a greater extent on how a wife can publicly humiliate or disrespectfully speak to her husband. It is what it is!
ያምራል 😍እህቴ
Wera alebeshe
ውይ ተንጣጣሽ በጣም ደባሪ
ደሞ ትንጣጣለች
ድርቅ ሰትል ውይይይይይይይ
ልጆቹን የት አርጋችሁነው
አቺም. እናትሽም.አያምርብሽም. ሳምሪ 😍😍😍
ያምራል
ውይ ባሎች ድርቅናቸው ደሞ 😅😅😅
ተቅለበለብሽ!!
Samri sitaweri teregagi, yafetenkush meslogn setting lastekakil sil Fani sinawera kene endalhone gebagn
Tsenatun yeseteh fani
Yamribshi yene lyu ❤
ሳምሪመነጽር አያምርብሽ 😂❤
ሳምሪ ተማሪ ስትሆኝ ከማዳመጥ ይልቅ በጣም ተልባ ሆሽ
ምነው እኔ ብቻ ላውራ አልሽ ድሮስ የጂጂ ልጅ አይደለሽ 😅😅
እረ ልጇ አደለችም ብላለች ቤታ አይ ሀበሻ ልጅቷን ተዋት😂😂😂😂❤🎉
ልጆቹስ?
ልጆቹማ ሀገርቤት ገቡ
emiwodach samir yikirbsh arogit maselsh😮
ሣምርዬ ትልቅ ሠው መሠልሽ
Betam teshahaleshe teregage fani eregataw
Can you talk slowly please be calm please
ልጆቹ የታሉ
ፋኒ ምሰኪን እሷ ግን ሚጥሚጣ
Betam yamrbhsal menexeru ket gezashiw pleas ngerin wedichewalew❤
Amrobachehawl😊
መርጦችየ፣እውዳችሁአልሁ
Are sayisikirab adirugugn banatachu yesemir ena yefani bata seboch ❤
ባይንሽ ነው የምታምሪው ሳምሪና
endwe smiri mne honesh new yewnat tlwetashale
ሳምሪ ስታወሪኝ በፈጣም ትፈጥኛለሽ እና ንግግርሽ የህጻል ልጅ አስመሰልሽው ቀስ ብለሽ አውሪ
ምላስም ፕላስቲክ ሰርጀሪ ይሰራል እንዴ ማለቴ የሳምሪ ምላስ ደብል ሆነብኝ በስመአም በሰላም ነው ግን
😅😅
Sameriye menezeru alihedelshim ❤
አያምርም ...ቆንጂት ...😅😅😢😢😢
በጣም የምትወደዱ ጥንዶች ናችሁ:: ግን አሁን አሁን ሳምሪ አስተያየትሽ አነጋገርሽ ወጣ ብሎል ባልሽን እንዴት እንዴት ነው ምታወሪው? ኮመንት አንብቢና ወደራስሽ ተመለሽ:: በጣም እየተመፃደቅሽበት ነው::
ፈኒዬ ትምህርት ተማርና የራስህ ደመወዝ ይኑርህ ወንድም አለም ወንድ ልጅ ክሴት መጠበቅ እንዳይኖርበት የራሱ ነገር መኖር አለበት ወንድ ልጅ ሲያጣ ያማል ተማር ተማር ተማር እህታዊ ምክሬ ነው!!! ሞኝ አትሁን ፀባየኛ ነህ ሲበዛ
ይቺ ምክር ለኔም ትሆነኛለች እውነት ነው
@@shemeleskebede5028 Shemeles Abdisa ante nebse geday kenehen tebeq
Kentesh newou
Abete Hateyate yerasachehune nhurhu Enzehe kelejenete Aberew yedeghulene nachew programachewene Eneshu yawekalhu ❤
@@fanayewfasil5384 betam megegna kenatam nesh balege
ፋኒ ውዴ ተማር የራስህ ነገር ሊኖርህ ይገባል ይቺ ልጅ ሁኔታዋ ደስ አላለኝም
የለውሞ እደ😳😳
የለውሞ እደ😳😳
በጣም ደስ የምትሉ ጥንድ ናችሁ ሴት ልጅ በትዳሩዋ ነፃነት ሲኖራት በጣም ደስ ትላለች
ሳምሪ በቅንነት ልንገርሽ እምከታተላችሁ ገና በፊት ሳትጋቡ ነው ግን ስትናገሪ ከድምፅሽ መቅጠን ጩኸት ተጨምሮበት ሰው ይረብሻል በዛ ላይ እረፍት የለሽም ከሰው ጋር ጥል ያለሽ ነው የምትመስይው በጣም ታክቻለሽ አስተካክይ በስማም ኦቨር አሪፍ ሁኚ የፋራ አክት አታሳይ ሰው ፈታ ብሎ እንዲያይሽ አድርጊ እየተማረ ያለ ሰው እኮ እንዲ ኡኡኡ አይልም እንዴ የበፊታችሁ ስርአት ደስ ይላል ።
ትክክል❤
ትክክል በፊት ደሰ ትል ነበር አሁን ግን???
በትክክል በጣም ተቀይራለች በዛላይ ንቀቷ😊
Exactly
ሴትየዋ ግን በሰላም ነዉ የምትንጣጣዉ ዩናቶ ቢጤ
😂ሳምሪ ስታወራ እኔን ደከመኝ 😅 none stop
😂😂😂😂😂 ግን ኣይደክማትም መቼ ነው ርጋ ብላ ምታወራው
።😂😂😂😂
ወይኔ ባላገር ሲሰለጥን በጨለማ ጥላ ይሰርጋል አለች አለ ያገሬሰው ሳምሪ ኧረ ተረጋጊ አማርኛሺን አውሪ እንሊግዘኛ ውን ከግሊዝኞቹጋ ስትሆኝ አውርው ወይይ በጣም ነው የተቀያየርሺው ።
ምንትጮሀለች የናቶ ልጅ ፋኔ እርጋታው ደስ ሴል
ፋኒ ለመናገር እንኮን ፈራ ተባ እያለ ይመስላል እና ትዳርሽን ከአደጋ ጠብቂው❤❤❤
ሳምሪዬ ኮመንትም ይኮራረጃሉ መሰለኝ። ለኔ ባልሽ ጋር ያለሽ ነፃነት እንጂ ብዙ ማውራትሽ አልታየኝም። ከአይን ያውጣቹ
ሳምሪዬ እኔ ወዳቹሃለዉ ግን ከድሮ ብዙ ለዉጥ አምጥተሻል ባልሽን አክብሪ ባል የተከበረ መሆን አለበት
ሳምሪ ቀስብለሽ ለማውራት ሞክሪ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ስትጣጪ የሰለጠንሽ እንዳይመስልሽ ሳሚ ችሎታውን ይስጥህ::
ስሙ ፋኑኤል ፋኒ ይመስላል
ፋኒ ትምርተክን ተማር ልጅቶ ታስፈራለች ጭራሽኮ እድናገርኳን ፍቃደኛአይደለችም ምን ትመስላለች ቀለቀል😂😂😂😂😂😂
ሳምሪ በጣም ተለዉጠሻል አስተያየት ኮመንት ስሚ በፊት ለፋኒ ስታናግሪ ስርአት ነበረሽ አሁንግን ንግግርሽ ወሬሽ ንቀት አለዉ በዛላይ አወራርሽ ሁሉ ተቀይሮአል ፋኒ ወንድም አለም ትምርትክን ተማር የራስክን ገቢ ያዝ እንደእህት ልምከርክ ነገሮች እያየናቸዉ እየተቀየሩ ነዉ ስለዚ ይዘክ ተገኝ ።
ሳምሪ ወደቀድሞ ሁኔታሽ ተመለሺ እዚ ቪዲዮ ላይ እንኳን በጣም ኮመንት ተሰቶሻል
Red flag ,red flag ,red flag
ሲጀመር ሳምሪ ጀግና ናት እድገታችሁ እራሱ በኣንቺ ነው የሚመስለኝ ፈጣን እና ጀግና ነሺ😊
መነፀሩ ምንም አላማረብሽም የ50 አመት ሴትዮ መሰልሽ
😂😂😂😂
Yes
😂
እንድየ ሳምሪ ተረጋጊ እንጂ እንደት ነው ምታውሮው ኣዳማጭ ምሆን ጥሩ ነው ከማውራት እወዳችዋለው❤❤❤❤
Egzhio she is too much talkative. Samri slow down its not good at all for you . Respect your husband!!
ፋኒ ፅናቱን ይስጥህ የኔጭዋ አፋን እዴትነው ችለከው የምኖረው😂😂
ፋኒ ምትገዛቸው ካሜራ ላይት ኮንፒተር ቪዲዮ ኤዲት ጥራት ሚገርም ነው ምን ያህል ለተመልካች ክብር እንዳለህ ያሳያል በርታ
Drive እያረጋችሁ እሄን ማድረግ በጣም በህጉም አይፈቅድም ለ accident ጥንቃቄ ብታደርጉ safe ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላል የድሮ ስው, ያገራችን ስው!🙏🏾✌🏽🕊️
እረ ተረሃግተሽ አውሪ እባክሽ ባልሽን አክብሪ እሱንም አዳምጭው ምንድን ነው እንደዚ የሚያደርግሽ ትምህርት ሲትጀምሪ ተቀያየርሽ ወይስ ይሄ ትክክለኛ ማንንነትሽ ነው ፋኒ አይዙህ ሚስኪን
my guess this girl cannot make friendship.
And as most influencer When they get more followers and make money she is showing her real character 😊
ምን ያጨማልቅሻል በረዶ ይቆላልኝ አልሽ ቱ ፍኒ ትግስቱን ይስጥህ ለካ የጂጂ ዝሆኔ ልጂ አይደለሽ 😳😳😳😳😳😳
😂😂😂😂😂
ሰሚሬ ግን እየሰከረሺ መጣሺ ሳምሬየ ተረጋጋጌ
ሳምሪ ምነው ንግግርሽን በእራስሽ ጊዜ አበላሸሽው ለምን ስክን ብለሽ አታወሪም አንች ጀግና ታታሪ ቆጅየ የፊኖ እና የናታን እናት❤❤❤
አሮጌ መስላ መጣች ወይ ፋኒ ጅላንፎ ነገር ነህ ሚስትህ ነርሲንግ ማር ትልቅ ስኬት አርጋው በገናው እየረገጠችህ ነው😅😅😅ተማር ባንን ወይ የቀመሰችው አላት የነርሲንግ ጓደኛ😅😅😅😅😅😅😅 ደብረሃታል ይገርማል😂😂😂
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
Selelahu aleyhi weselem
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኔ ብቻ ነኝ ይች ሴትዮ እያሥጠላች የመጣችው ለምን ትጮካለች ፋራ 😂😂😂😂ይች ሴትዮ እንደ እናትዋ ጨለለች😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢ምሕረት የውርደልኪ ፋኒ ሓወይ ጥንቅቅ ደኣ በል ጋልዛ ጋላ ትቀያየር ያ ዘላ😢😢😢😢😢
@@HayatAhmed-j9m ልጅስወልድ ስርአትዋም ቁጅናዋም ጠፋ በጣም አስጠልታለች
@DemisHayle ኖኖ ልጅ መውለዳም መልኳም ኣይኮነን ጠፊኡ ስነስረዓትዋ ነው የጠፋው የሆነ የእናትዋ ባህሪ ስግጥና እያመጣች ናው ፋራ እንደ ፋኒ ዓይነት ወንድ ክቡር የተከበረ ቤተሰብ ልጅ ናው ፋኒ መቼም እንደ እሱ ዓይነት ባል ኣታገንም ደሞ የምትጮከው ነገርስ ቅቅቅቅቅቅቅ ኣይሰማትም መሰል ስትጮህ
@@HayatAhmed-j9m እኔምኮ ስርአት እሚባልነገር የላትም ልክ እደናትዋ እየሆነችነው በጣም ተቀየረች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው ፋኒ የጭዋልጅነው
@DemisHayle ኣረ እሱ ምን ይሆናል ኣውልቆ ይጥላታል ከዛ ከእዛች ዝሆን እናት ዋጋ የሽምግሌ ቂጥ ታጥባለች ግዲ ቅቅቅቅቅ
Don't be show off when you respect ur husband ppl will respect you.fani updates ur self with education don't stay at home .
ይችልጅ ልጅስትወልድ በጣም ተበላቀጠች የናቷልጅ መቃራ ፋኒ ምርጥ ሰው አቤት ትህትናህ ፋኒ ልስዋ አትገባም
You are so true nursing the people who work with you drain all your energy not the work I I heard you
We love you samriye keep doing ur thing . No time for haters
አወራርሽ ምንድነው ይደብራል እረጋ በይ እደሴት
ሳብሬ ምንድነዉ እደዚ የሚያንጣጣሽ እስቲ እረጋ በይ???
😂😂😂
😂😂😂
የነሳምር ፍቅር ሳይ ነዉ ትዳርእምመኘዉ አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ❤❤❤
የጥንት የጠዋቶቹ እናንተው ትሻሉናላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የቡታጀራዎቹማ ተግማሙ
yes
Kentesh new
በስደተኛ አይቀናም
@@yonatanteshome2121 bemn tikenalch ???😂😂😂
ፈኒ እንደ እውነት ከሆነ ትክክል ነህ አያምርባትም ሳምሪ የአይን መነጵር ከሆነ ቀይሪው ከፊትሽ ጋር የሚሄድ በጣም ያስጠላብሻል
ሳም ጀግና ቆራጥ ሴት ናት በዛ ላይ ነቄ ቀልጣፋ❤❤❤❤😘😘😘😘
egzabher mirt bal setoshal ken ina mata getachin eysusin amsgigni❤
Yne enat manm yemaral eko lela mn addis ngr ale endze meyantatash classu kalhone algrbagnm🤔
6:07 7:28 The level of respect she shows for her husband on her popular channel is terribly amazing.🥴
😮😮
ለለለለለለለለለለለለ አልሽኮ ሳምሪ በጣም እየጮህሽ ነው ታውቆሻል
slow down doesn't mean you going to school make him down letter respect as your baby dad
ስወዳችሁ እኮ ምርጥጥንዶች እነ ፊሎ የት ሄዱ ኢትዮጵያ ተዋችኋቸው እንዴ ናፈቁኝ❤🎉
Samri rega blesh awri, eyanadedshiw new yidebral betam,tsinatun yisth wendm alem
አትጩሂሆይ😅😅😂😂😂😅😂😂😅😂😂😅
Ech sameri Betam asetelash
ከላስ ልጆቹን ተወት አርጎቸው ለማጣላት. አስባችሁ ኮሚቶች ለምን ትኮራረጃላችሁ 😢
Yeneme tiyake newu eye teyayu newu ende mitsefute
ምርጥ ሰው እደናተየለምእውውውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆቹ ጨክነሽ ወዴት አረግሻቸዉ
ኢትዮጵያ
አነጋገርሽ ሲያስጠላ
እረ ሴት መስለሺ ረጋ በይ ሆ አወራርሺ ስያስጠላ ልክ እናትሺ መሰልሽኮ አምላኬ ሆይ አብየት ፋኒ ትእግስቱ ይስጥህ
Respect his choice
ልጆችስ ግን 🎉❤❤❤😊😊
Ethiopia❤
ወይ ሳምሪ ተልባ ሆንሺ እር ቀስስ ሴት ልጅ ለስለስ ስትል ነው እህቴ
በርትተሸ ጨርሽ የኔ ቆንጆ
Ere Sameri zare beselam new ende tinish aregagiwe
Are samri aregagiw endea fetnetsh setaweri fanin adamchiw enji ende
ስለምቀኑባትነዉ እዳለ ኮሜንቱ አድ አይነት እኔ ምንም አልተቀየረችብኝም ቀልጣፋና ቆፍጠን ያለች በሣል ሤትናት ፋኒም እሚጎለዉ ነገርየለም ለዱንያዉ ህይወት ምንም ከይሉ
እኔ ግን ሳምሪየ ስወድሽ ጀግና ነሽ ❤
Errreeeee mentatat.......
Samriye wide endedrosh rega blesh asireji.. Mn kimesh nw ahun