በሀገራዊ ለውጡ ተስፋና ስጋት ዙሪያ የተደረገ የምሁራን ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • በሀገራዊ ለውጡ ተስፋና ስጋት ዙሪያ የተደረገ የምሁራን ውይይት (Scholarly discussion on the hopes and concerns of national change)

КОМЕНТАРІ • 39

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 роки тому +2

    I appreciated Fana broadcasting agency for hosting us the most prominent young politicians ever since modern day. I am so amazed about those young people perfect and articulated ideas. I feel great hope and confidence better than anytime about the new change reforms . Our mother Ethiopia be happy because you're children are on the Wright tracks of changes.
    God bless Ethiopia!
    God bless all of you!

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 4 роки тому

    Amazing Discussion. This kind of discussions are very important to clear the tension that has been created by the MafioISIS in the twenty seven Years. Thank You for the organizers.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому

    በሰለጠነው ዓለም ውስጥ በስፋት የሚነገረው ተመርጦ ጥሩ የተሠራውና ተስፋ የሚሰጠው ነገር ነው። ይህ ደግሞ ያለፈውን ቁስል ይጠግናል፣ ያለፈው ንጉስቁልና ረስቶ የነገን ተስፋ ለመያዝ ትልቅ ሚና አለው።
    የትግራይ ህዝብ ውብና ደግ ኢትዮጵያዊ ነው። እንደ ህዝብ አብረን ተስፋ ልንሰንቅ ፣ ልጆቻችንን በፍቅርና በሰላም ልንገነባ። ላገኘነው በረከት ፈጣሪን ልናመስግን ይገባናል። ሰላም ፍቅርና አንድነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን። ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    ያገርንም ለዉጥንምእየመጣም ይልለም የሚመጣም በህዝብንም እዉቀትም በህዝብንም እርብርብንም እንጅይ ባንድንም መርይም ጭሆትንም አደለም ጉልቻም ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም ነዉ ለህዝብንም ትብብርንም እዉቀትንም ስራም ለእድገትም ብልፅግናም። ስራም የህዝብንም ፍላጎትንም ነጣም ፖሊስንም የስራም እዉቀትም እንዲሰፋምእንዲሰራም ማድረግዉንም ሱደግፈዉ ነፃም አድርጎም የስራም ግፍይትም ባጀትንም አቅርቦትም የማትርያልም አቅርቦትም የእዉቀትንም ችሎትም መደገፍንም ሀገርህንም በስራም በህዝብንም ጉልበትም ማንቀሳቀስንም ግንባታም ይሳለጣል እዉቀትንም ይለዋወጥልል አየርንም ባየርም በስእልም ነፃም ፖሉስዉንም ለልማትም ለእድገትም እንቅፋትም የማይሆንም መርይም ካለም ነዉ ይህ ነዉ አድንም መርይም ንዱሰራም እንዲገነባም ሲያስችልም ለህዝብንም ንቅናችንም ሀይልም ለዉጥም ይሆናል ለዉጥንም ይመጣል ይህንም አይነትም ብቃትም የሰጠም መርይም ለእድገትም ጥርዉንም መርይም ለእድገትዉም አመችንም ይባላል ።እራስዉንም መቶም አይገነባልህም መርይም ማመጎስንም እራስህንም መጣል እራድህንም እንደማታዉቅንም መስራትም የስራም ምንገድም የማታዉቅዉትም ማመስገንም ጭሆትንም ትሰጣላችሁ ይንም ጥፋት ንግግርንም ነዉ እና ከዙህንም ሙገሳም መጠንቀቅንም እራስህንም ሜራል ምቃት የለለህንም ጥንብ ነኽም ማለትም ነዉ

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Рік тому

    እኔን ሙህር ያድርገኝ !!
    የማነው ዢልጥ ?
    ለምኜ ስላመጣሁት ገንዘብ አትጠይቁኝ!!ፓርላማው አያገባውም !!ያለው ማን ነው ?
    እንኳንስ ለሕዝቡ ለፓርላማውም የሚሰሩ ስራዎች ግልፅ አይደሉም !!🛑🛑🛑🛑

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому +1

    ኣይ ድንጋይ ራስ ሁላ

  • @techawatch
    @techawatch 2 роки тому

    እውነት ግን በምሁራን ስም የዚህን ያክል ዘገምተኛ አለ ማለት ነው? አሁንም ሀገራዊ ለውጥ ሲሉ አያፍሩም ግን? የህውሀትን እና የኦነግን ህገ መንግስት አስቀጥላለሁ እያለ፣ከህውሀት ጋራ ድርድር አድርጎ አብሮ ለመስራት እየሞከረ፣እነ ስብሀት ነጋን እየፈታ፣አሁን በግልጽ ህዝብን ባይወክልም ትግርኛ ተናጋሪ በኦሮምኛ ተናጋሪ ከመቀየሩ በቀር ምንም ለውጥ የለም ይሄንን ልባችሁ ያውቀዋል።አሁን እኮ ከህውሀቱ ይብሳል ድሮ ቢያንስ አገር ውስጥ ሰላም ነበረ አሁን እኮ ሀገር ውስጥ ሰላም የለም፣የኑሮ ውድነት ተባብሷል፣አፋኝ ቡድን ተቋቁሟል ካድሬ ሆድ እንጅ ጭንቅላት ስለሌለው አይናቸውን በጨው አጥበው ነው በፋና በመንግስት ሚዲያ የሚናገሩት።እውነቱን ነው አርቲስቱ ባንድ ፉጨት የተሰባሰቡ ምንም የማያውቁ ሰወች ነው የመጡት ብሏል።

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 роки тому +1

    ይህ መደረክ ለሰላማዊ የኢተየጵያ መሠረታዊ ለውጥ ፍቱን መድሐኒት ነው። በዚህ አጋጣሚ አዘጋጁን አደንቃለሁ። በዚህ ዓይነት ቀጥልበት።

  • @heavenlyሰማያዊ
    @heavenlyሰማያዊ 2 місяці тому

    ሙሁራን? መምህራን?

  • @tewodrosbekele264
    @tewodrosbekele264 4 роки тому +1

    የመንግስት ውይም የእብይ ፍልፍሎች ከየት ነው የተሰባሰባችሁት አሁንስ ምንድን እየተደረገ ነው

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 4 роки тому +2

    27+1 😂😂😂
    Everybody is nonsense they don’t have any idea what they talking about.
    Just praising Abiy Ahmed

    • @tewodrosbekele264
      @tewodrosbekele264 4 роки тому

      K ጌታዬ እግዚአብሔር ይስጥህ አህዮች ናቸው የተሰባሰቡበት

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 Рік тому

    አሁንስ ምን ተገኝ???????

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

    አቤትውሸት እደዚህይመራል አሁነው ህዝብየተጨፈጨፈው ኧረ ትግራይምንአረገበ አብይአይነት ወይይይይይይይሸሸሸየዛሬውን ነው አሁንእናተ ብልፅግናናችሁን ??????????☝️☝️☝️☝️

  • @AxumawitTube
    @AxumawitTube 4 роки тому

    ከጎንደር እና ከባህርዳር የተወከሉ የትግራይ ተወካዮች

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 4 роки тому

      They're true an Ethiopian citizen. I believe, Tegray is the center of an Etiopinzem. Maybe if you are trying to demonized those young intellectuals, I would like to reviewing your negative ideas again and again.

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 4 роки тому +1

    *የሚኒሊክ ቫይረስ ተሸካሚዎች ብቻ ናቸው የሌላውን ነጻነት የሚጠሉት😡*

  • @سعيدالثيوبي-ز8م
    @سعيدالثيوبي-ز8م 4 роки тому

    አሪፈነው

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Рік тому

    ብልግእንእ ፖርቲኢ፡አደዛዥእ፡እፅእ፡ነዉእ፡ወረሞኦ፡ዘረኛአ፡ብሎምእ፡ልብየለልዉእ፡ሌላዉንእ፡ቢሄርአጥፍቸእ፡ታላቋንእ፡ወረሞኦለመመስረትእ፡ማሰቡኡ

  • @AxumawitTube
    @AxumawitTube 4 роки тому

    ነጎዳ ሓጋይ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

    ከሁን ምንአገኛችሁ ለብቻችሁ አይ ባዳወች ይድፍችሁ

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Рік тому

    ሰገጤ ሁሉ !! የብልፅግና ኮልኮሌ ካድሬ ሰብስበህ ሙህር ትላለህ ?🛑🛑🛑🛑

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 4 роки тому

    ፋናውች ጥሩ እየስራችሆ ነው ግን እስቲ የሕዝብ ድምፅ ሆኖ የውክልና ውይይት ይብቃ ወደ ክልል ሂዶ ከዛም ወደ ቀበሌ እና ህዝብን አወያዬ ያኔ ሕዝቦ በለውጦ ምን ይላል የሚለው ይታወቃል።አሆን የኢትዮጵያ ሚዲያወች በሞሎ ተመሳሳይ ስው ነው የሚቅርቦልን ሌላ ስው የሌለ ስኪመስል ድረስ እስቲ እናነት ለየት በሎ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 4 роки тому

    This may be a good an informative discussion by brilliant Ethiopians, , but no need to go back. Please. What is the point of this? Ehadeg is gone, focus on the present, rebuild the nation.

  • @hailumakonnen1711
    @hailumakonnen1711 4 роки тому

    lt is a pity.All are shadow followers.you don't have your own thinking.you don't know what dynamism results in.by the way how is the perdiem?

  • @hadizmekelle1309
    @hadizmekelle1309 4 роки тому +1

    ኣሽቃባጮች ነገ ሌላ መንግስት ሲመጣ ደሞ ሸብረክ እንደምትሉ እናውቃለን። please be your self and talk whatever you thogh. don't be follow unconceptable peoplels

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому

    👎👎👎👎👎👎💀

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому

    👎👎👎👎👎👎

  • @assefabekele523
    @assefabekele523 4 роки тому

    በነውጥ መሪው ኮለኔል አብይና የሱ ውትፍ ነቃዮች 27 ዓመት ሙሉ የክፋትና የጭቆና ዘመን ተድርጎ መወራቱ ያሳዝናል!!
    ምናለ በህወሓት/ኢህአደግ ዘመን ስለተሰሩ ብዙ ቁምነገሮችና ሳይደረጉ የቀሩ ወይም የተፈፀሙ በደሎች እያጣቀሳቹ ብታወሩ!!
    የጥላቻና የደርግ ልጅነታችሁ ባታሳዩን ይሻል ነበር ግን ያው የእባብ ልጅ እባብ ነው!!
    ፋና ብሮድካስቲንግ እንደዚህ ዓይነቱ ሰዎች ሰብስባችሁ ማቅረባችሁ ራሱ ማንና በማን እንደምትመሩ ብናውቅም ቅሉ ማዘናችን ሳንገልፅ አናልፍም!!

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 4 роки тому

      Do you understand very well our country Ethiopia is at end of the oldest Era and the beginning of the New Era? Please, could you reviewing your ideas again and again.
      God bless Ethiopia!

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому

    👎👎👎👎👎👎

  • @binhabesa5898
    @binhabesa5898 4 роки тому

    👎👎👎👎👎👎👎