የመቶ ብር ጉድ በአዲስ አበባ | 100 Birr in Addia Abeba Ethiopia Vlog
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
ያብ ቻናሉን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
ua-cam.com/users/YABENTERTAINMENT
የኪድን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
ua-cam.com/channels/IYjToVakeglnXJW-ujHqBw.html
እናመሰግናለን አድነቅክ ነኝ
Omg 🙆🙆🙆
Thank you dear abel and yabe በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻቹ 😂😂😂 ውይ ኑሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን 😔
እረ አቤሎ ትለያለህ እናቴን 🙏
በተለይ ስለድንቃድንቅ ነገሮች የምታቀርባቸው ይማርካሉ ድፍረትህ ዋውው ክፉ አይንካህ ሰላምህ ብዝት ይበል መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ።
"100 ብር በኛ ጊዜ ቀረ። በረከቱ ብትል፤ የወር አስቤዛ ነበር እኮ የምንሸምተው። " እንዲህ ስል ከ50 ዓመት በፊት አይመስልም? ግን አይደለም። 1996/97 በ1ብር 5ዳቦ ገዝተናል
እውነት ነው ኧረ እኔ በ1998 አንደ ኪሎ ወዘናው ያማረ ቆንጆ ጥቁር ጤፍ በ1 ብር በ1 ከ10 ሳንቲም ገዝቻለሁ መሀል አዲስ አበባ አይ ጊዜ
በ ብር 5 ዳቦንስ እሱም ሳይገምጣት አይቀርም የትላንት እኮ ነው አይ ጊዜ አቤሎ ስላሳየኸን እናመሰግናለን
ወይ 5 ዳቦ አሁን እኮ በ5 ብር ነው 1 ዳቦ የሚሸጥ
@@Sparkmedia45 በጣም አ.አ ላይ በ100 ብር ከጤፍ ጀምሮ የቤት አስቤዛ አሟልቶ ነበር የሚገዛው ደሞ በዚሁ ሰላም ባገኘን 25 ኪሎ ጤፍ ያውም ማኛ 75 ብር ነበር የአላህ
@@fatimahassan1795 ነበር አይ ጊዜ
ወይ ጉድ በጣም ያሳዝናል በእውነት ወገኔ በኑሮ ውድነት ናላው ዞሮ ብቻ እንደው እንፀልይ ይህ ከፈጣር ምህረትን ይላክልን 🙏😭😭😭
ይህንን ቀረፃ ስታደርጉ አይቻችኋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ አቢ
ዋው ማበብ እዳተ ቢሆን የት ይደረስ ነበር🙄😁😁😁😁
ሰላም ሰላም ዘሬ እንግዳክ መጻፉን ከታቺ ወደላዪነው የማንበዉ 😂😂😂😂😂💚💛❤
የወይኖ ልጅ አቤል ብራህኑ እንኳን ደህና መጣህ
ወይኔ የደሃ ህዝቤ በጦርና በራሃብ ሊያልቅ ነው😔😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን🙏🇪🇹
ሰላማችሁ ይብዛልን ደስ የሚል ሐሳብ ነው መጸሐፍ ገልባጨው በጠዋት አሳቀኝ
ወይ ኑሮ እናመሰግናለን ወንድማችን
አቤል አሪፍ ነው የወቅቱ ጉዳይ ስለሆነነ ጥሩ ሰርተሀሃል
አቤላ ዛሬ ደግሞ በሌላ ጫወታ መጣ ደስ ይላል !!
አቤል ስወድህ፣😍😍😍😍
አዲስየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይ
አቤሎ የኢትዮጵያ ኑሮ እኮ እንደ ዱሮ አይደለም ሁሉም ነገር ውድ ሆነዋል ደሞ አቤላ የአሜሪካ መቶ ዶላር እና የኢትዮጵያ መቶ ብር በጣም ልዩነት አላቸው የረሳሁት ነገር እንኳን ወደ ተባረከች እና ሰው ሁሉ ወደ ሚናፍቃት ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በስላም እና በጤና መጣቹ keep going my big brother ✊
እጅግ ይገርማል ይህን ያህል ኑሮ እንደተወደደ አላወቅንም እኔ ኢትዮጽያ መጥቼ እዝናናለሁ ብዬ አሰብ ነበር ግን አሁን እዛው ያለሁበት አካባቢ ያለየሁትን state ማየት ይሻላል
Thank you Abiel
ማርያምን እኔ ትግራወይT ነኝ ግን እምጓ መጽሓፍ ከልቤ ነው የምወደው 4ዓመት ሞላኝ ካነበብኩት ያቺ ቆንጅየ የ አዲስ አበባ. ወጣት.ገዳም ሄዳ እማሆይ ሆና ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከልቤ ከልቤ እወደዋለሁ. ይህ መፅሓፍ ና የ ደኩተር ምሕረት ደበበ ሌላ ሰው የሚል መጽሓፍ ከልቤ እወደዋለሁኝ ❤️ግን አሁን ዓረብ አገር ነ ኝ. መፃ የት ላግኝ?
ጕበዝ ነህ ያንተ ቻነል የበለጠ ነው. መልካም. ጥምቀተ ብዓል❤
አቤሉየ ስወዲህ ያንተን ለመስማት እቸኩላለሁ በዚህም ሆነበዚያኛዉ ቻናልህ ስወዲህ ኑርልን ወንዲማችን❤❤❤
Abela👍👍👍
Abeloo my best 🤞🤞
አቤሎ ውድድድድድድ ነው የመርገህ የአክሲቴ ልጅ. ነው የምትመስለኝ ተባርክ📖🌷🌱🌲🇪🇹👂🇱🇧👍👈
አቤል ፈጣሪ ይባርክህ
በጣም ደስይላል በርታ ምርጥ ሐሳብነው ሙዝ 20ብር እያለነው ከሀገር የወጣውት
Wlc brother ✌️✌️✌️✌️✌️
😂yab manbeb mulu sw yaregal tglbeto😂😂abela mtsrachw video ymchalu😍
አህሌን አቤል *ድቡጮ🤳*
Tank you able appreciated for avery thing god bless ethiopian people 🙏all ethiopian army and all ethiopian special forces never give up Ethiopians
ወይኔ ልጅ ሆኜ ያአባቴ ጡረታ 60 ብር ነበር ባይገርማቹ 9 ቤተሠብ እንተዳደርበት ነበር በረከቱሥ ብትል
አቤል ምርጡ ኑሮ ውድነው ሀገር እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂እኔኮ ገራ ገባኝ እያነበበ ነው ወይንስ ላለመታይት ፈልጎነው እያልኩ ሆሆሆ😂😂😂
ያገሬ ሰው አሳዘነኝ ደሀው እንዴት ይኑር 😌😌😌😌😌😌
አቤል የወይኗዋ ልጅ በጣም እናመሰግናለን ግን በሁለታኛ ቻናልክ ጠፋሀብን ቶሎ ቶሎ ልቃቅል? 😍😍😍
አቤላ በጣም ነው ምትመቸኝ
😂😂😂😂😂መፃሓፉ ነው ተገልብጦ ለልጁ እያነበበው ያለው😂😂😂 ወይ ጉድ ንሮው ነው ያጦው
ይገርማል እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያምጣልን ኑሮ በጣም ከባድ ነው
የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መጽሃፎች ሁሉም ቤስት ናቸው
በጣም ይገርማል አንድ የቀን ሰራተኝ ሆዱን እንኳን አይችልም ማለት ነው
አው እር ውይን ኦኦኦኦ😰
ወይኔ ዘንድሮ ጉድ እግዜሐር ና ክርስቶስንና ያድነነ ከማቱ ሰውረነ በጣም ያሳዝናል 🙆
የቀን ሰራተኛ በዚህ ሰዓት ከ300 በታች አሰራም
አቤላ አድናቂያቹ ነኝ በርቱ ክፍ አይንካቹ ወንድሞቼ
አቤሎ👍 አለመቆረጡ 👍 ማንበብ ድሮ ቀረ😂 YAB ማስመሰሉን ትተህ የእዉነት አንብብ!
ውድ ቦታ ሄደከ ነው ሆቴል 100 ብር ምንም አታረግበትም መለስተኛ ምግብ ቤት ብት ሄድ 2ለት በየአይነት በልተክ መልስ ሁላ ይተርፍሀል በተረፈ channel ልክ አሪፍ ነው፡፡
ምርጥ ሰዎች
ልጅ እኮ መፅሀፉን የያዘው ሊያነበው ሳይሆን ከቀረፃው ለመደበቅ ነው የመሰለኝ ፈሪ ነገር ይመስለኛል አስቂኝ ናችሁ ወይ 100ብር በዚህ አይነት ሀገሬ እንዴት ነው መግባት የምንችለው
አሪፍ ነው በግዜ እንድናስብባት ሹክረን
አቤሎ ሁለቱንም ስብ አድርጌለሁ ትእዛዝክን ተግብሬአለሁ ወንድምዬ
አይይይ ሻይ ብትጠጡ ይሳካ ነበር ቀጥሉበት አቤላ
Wowow walhi batmei xurwneo ❤
አቤሉ ስወድክ መፀሀፈ አንባቢው ግን አሳ ቀኝ
አቤሎ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰
በነገራችን ላይ እመጓ በጣም አሪፍ መፃፍ ነው 👌
አባላ ተመቸኸኝ የህብረተሰቡ የሁለግዜ ችግር ዳሠሀል አድስ አባባ የሙዝ ዋጋ ይሻላል ድሬ ላይ ሙዝ 1k45bብር ብርቱኳን 70ብር ነው እኛጋር በዚህ ሳምንት ሁሉም የንግድ ማለትም አጠቃላይ የአሸስቤዛ ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት ታሽገዋል
አቤሎ እንካን በሰላም መጣህ ብለናል
ይዶሮ ዘመን ጌታ ያጣልን❤
ዳቦው ግን ምን አለው ውስጡ ደሞ እቡጥ ለሌው
ወይ አገሬ 🤔🤔🙃
ዉይ ዉይ ኢትዮጵያ ኑሮ 😭 ዳሃ የት ይሂድ 😭አምላኬ አጋራችንን እይ
እኛ ሰፈር ኑ እና የ 3 ቀን ምሳ ትበላላቹ በ 90 birr
አቤልየ መነው አንድ ቀን ካተ ጋ ከጋቤና ብቀመጥ እዴሉን አገኝች በጣም ነው የምተመችኝ 😍😄
አቤሎ መጸሃፍ አባቢው ተመቸኝ😂😂😂😂
Wow.abela👍👍👍
መፅሓፍ ገልብጦ ማንበብ ድንቅ ችሎታ ነው በእንግሊዝኛ ይሞክርና በgot talent ይወዳደር
ይሁና እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
በጣም ይገርማል !!
በጣም ደስ ይላል!!!
Sitisiq desi sitil😚abelo adinaqh negn😘😘😘
በርታ
ድሀእዲትነውየሚኖረው😭😭😭😭👈
ከኛም መቶ ሪያል ያን ያክል የተካበዴ አይዴለምን በሀሉም ቦታ ኖሮ ውድ ነው አቤሎ
ክክክክክክክ በጣም ተምሬለዉ ይገረማል አገራችን
Barta barta bro
ደሥ ስትሉ እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
Wuyi ethio nuro🙆♀️🙆♀️😍
go a head...👍👍👍
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
የጦርነት ውጤት ይህ ብቻ ነው ምንም ትርፍ የለውም::
Broye tebabrilgn chanalen share argilign benatih
አቤል እያብ የት ሄደ ቆየው ካየሁት please ንገረኝ❤❤👏
እናመሰግናለን💚💛❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ሠላም አቤሎ ይመችክ
ኑሮ በዘዴ የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ብቻ ነው የሚያዋጣው 😴😴
Good morning abel 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Abelo wedema zara zana alakerbekem eda selam nek gen alemetalegim eko
Selam yeweynawa denanek eski benatsha aserag
Yelijuu negeri 🤣🤣🤣🤣🤣gobezi 🤣
አቤሎ ስወድህ
አንባቢው ግን ይመቸው ገና ቪዲዮ ሲጀምር እደ አባቢ ሰው ሙድ ይዛለው ሲል ሙድ ተያዘበት 😂😂😂😂😂😂😂😂
selam selam abela demo tefet blhal
arif new bro ketilibet
Tefah abela
አቦ ይመቻችሁ
Thanks so much abloy
በጣም ጥሩ ውላቹሀል የነዳጅ አላሰባቹም በታክሲ እየተጎዘ ለሚውለው የሀገሬ ህዝብ ደሞ አስቡት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ
Yegermal nuro wedentu 🙏🏼
Ene emelew leju yetgelbet msafe new manbee yemgemerawo tsastu mesluh nber café setetu degemew 😂😂😂
እናመሠግናለን ግን አሤፍራችሁን ወደ ሀገር እዳገባ ኧሯ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
እረ አቤሎ ዪገረማል ዪዛሬ አራትአመት ሙዝ አስራአምስት ብር ነበረ 🤭🤭🤭🤭🤭
በጣም ይገርማል ብራችን እንዴት ነው የወደቀው ለማንኛውም 100 ለሁለት ምንም አይደል ተመስገን ነው
ብርሃኑ በደቡብ አፍሪካ በመቶ በመቶ ርአንድ ብዙ ነገር መሸማት ትችላለ ተመሰገን ነኝ ከደቡብ አፍሪካ
💚💛❤እንዴ አቤል ፒያሣ በመቶ ብር ተው ዳቦሕን ገዝተሕ ብላ በውሐ ወንድሜ ወይ መቶብር 💚💛❤
አንውሀግዞ
አቤል ኑሮ ደመዝተኛን ገልብጦ እየ...ነው፡፡ በቀልድ መልክ ጥሩ ሀሣብ ነው ያቀረባችሁት
ውሀው fair nw
ጥሩ አንባቢ ነው
Abel abel 👍👍