"ለማ መገረሳን ጠርተናል"አቡነ ሉቃስ፣ብልጽግና የተቆጣባቸው አምባሳደር፣ ጀኔራሉ ስለባሕርዳር ጎንደር ዘመቻ፣ የብርሃኑ ነጋ እርምጃ፣ የሶማሌላንድ ጄኔራል|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 189

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 27 днів тому +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 27 днів тому +8

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 27 днів тому +8

    ድልለአማራፋኖ ❤❤

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 26 днів тому +2

    በአባታችን የአየግዛብሄርን ድንቅ ስራ አይተናል

  • @abeba2241
    @abeba2241 27 днів тому +17

    የምሁርና የጀግኖቹ ስብስብ ፋኖ ገና በዓለም አቀፍ ገንኖ ይወጣል ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 💪🏿❤️❤️❤️

    • @zakiabrahim2164
      @zakiabrahim2164 27 днів тому +2

      በዓለም የተወገዘ አሸባሪ ብዱን ነው. አክራሪ ኦርቶ ስብስብ ነው.

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 27 днів тому

      የሚድያ ጀግኖች ፋኖም እኮ ከ አብይ የማይተናነስ ወንጀለኛ ነው እኮ አብይን ሺ አመት ግዛን በላችሁ እግሩ ስር ስግዳቹ የሾማችሁት እናንተ

    • @Mazrook
      @Mazrook 27 днів тому +1

      stone age backward mentality.

    • @debelasefere
      @debelasefere 26 днів тому

      ​@@zakiabrahim2164 Yes we are Orthodox... timb galla

  • @SancoSanco-lu5fm
    @SancoSanco-lu5fm 27 днів тому +16

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 27 днів тому +5

      አባታችን አብነ ሉቃስ አቀኛ ለህዝባቸው የቆሙ ናቸው!! አብይ ፈሳም ነው.

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z 27 днів тому

      በትክክክል🥰😊​@@user-hv1sk2zx6u

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x 27 днів тому +35

    ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለአብይ አሸባሪው

    • @saragirma-bb4mg
      @saragirma-bb4mg 27 днів тому +1

      ከናንተ በላይ መርገምት አለ እንዴ ተምች
      ህዝብ።

    • @debelasefere
      @debelasefere 26 днів тому

      ​@@saragirma-bb4mg timb shelle

    • @fes592
      @fes592 26 днів тому

      ​@@saragirma-bb4mgተምች እና ምስጥ ማን እንደሆነ ይታወቃል። እራስሽን አትስደቢ።

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h 27 днів тому +24

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 27 днів тому +1

      የዲያብሎስ በረከት ነው??

    • @esate725
      @esate725 27 днів тому

      ​@@mahdergebrgziabher6900ማህደረ ዲያቢሎስ

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 27 днів тому

      Abune Lukas is nothing but a coward

    • @Salmon-ex3ce
      @Salmon-ex3ce 27 днів тому

      ጋላ ከዚህ ቤት ምናለው​@@mahdergebrgziabher6900

    • @Salmon-ex3ce
      @Salmon-ex3ce 27 днів тому

      ​@@esate725ጋላን ግማት

  • @user-sl5xu3fq5l
    @user-sl5xu3fq5l 27 днів тому +8

    ቀጥሉበት እንደ እንግሊዝ እግር ኳስ እናንተን በመጠበቅ አንቅልፍ አጣሁ ዜናውን ካዳመጥኩ በኃላ ጠገብኩ አወዳችዋለው በርቱ

    • @YesufSeid-mv2kx
      @YesufSeid-mv2kx 26 днів тому +1

      አጣሁ ዜናውን ካዳመጥኩ በኃላ ጠገብኩ አወዳችዋለው በርቱ

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n 26 днів тому +1

    አቡነ ሉቃስ አባታችን እድሜ ይስጠወት

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 27 днів тому +18

    #ትግራይ 💛❤️✝️🙏🙏🙏

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6w 27 днів тому +5

    Information is power, u are our heros❤❤❤

  • @user-kw5yh2oj2j
    @user-kw5yh2oj2j 27 днів тому +2

    We love u አባታችን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 27 днів тому +4

    እውነትን ተናግሮ እመሽበት ማደር ይሻላል እና አባታችን ሉቃስ በአባትነታቸው ማድረግ ያለባቸውን አድርገዋል እና እሳቸውንየአባትነታቸውን ተወጥተዋል እና ማንኛውም አእምሮ ያለው ህዝብ ለዚህ ግፈኛ መንግስት መቃወም አለበት ::

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 27 днів тому

      One of those fotes who used to Abiy Nabiy Crowd.

    • @debelasefere
      @debelasefere 26 днів тому

      ​@@ebsamohamed5845essay gallaw 😂

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 27 днів тому +1

    ድልለፋኖድልለፋኖ ዘዶወ ይደምሰሰይህዘዶ ጎሊያድእያለ መኖሩማጌጥ አይቻልም ድልፋኖ ይሁን

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 27 днів тому +3

    Wawuu OlA long live ours hero

  • @atsion7214
    @atsion7214 27 днів тому +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiwedidebay6445
    @samiwedidebay6445 27 днів тому +7

    ኢትዮ ፎረም ❤❤❤

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y 27 днів тому +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 27 днів тому

    Thank U...

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l 27 днів тому

    ያየሰውና ጋዶኛሞች በርቱል ኑሩልን ታንክዩ የቀንየልና ገለቱማ እናመሰግናለን

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q 27 днів тому +1

    ሀዘን ይቀመጥ
    እንኳን ብልግና ብዙ ሕዝብ ሀዘን ላይነው::

  • @helenemso32
    @helenemso32 27 днів тому +1

    Information is power, u are our heros

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6w 27 днів тому +5

    ❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 26 днів тому

    victory for FANO, peace for Ethiopia

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 27 днів тому +2

    🙏❤️💛

  • @temporary995
    @temporary995 27 днів тому +3

    VIVA ETHIO FORUM!!!

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 27 днів тому +2

    Welcome Abebe Beyou

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 27 днів тому

    Our voice ❤❤❤

  • @mekonneneabebe1449
    @mekonneneabebe1449 27 днів тому +4

    Egzabher ke fano gar new

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 26 днів тому

    በላኤ ነብስ ፖለቲከኛ ሉቃስ ገደል ግባ!

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 27 днів тому +2

    🙏🙏🙏

  • @viber907
    @viber907 27 днів тому

    Would like to know if the PM has access to your news?

  • @user-lb1qn6wf6c
    @user-lb1qn6wf6c 27 днів тому +1

    ቀላል ማስተካከያ÷ "በየትኛውም ቦታና ጊዜ እንከራከር" ብሎ ቀድሞ የጠየቀው ትራምፕ ነው:: ባይደን የክርክሩን ቀንና modality ጠቅሶ ነው መቀበሉን ያስታወቀው:: ባይሆን ባይደን "እሮብ እሮብ ነጻ ነህ አሉ" ብሎ ትራምፕን የጎነተለባትን ንግግር ብታስገቡ አሪፍ ማጣፈጫ ትሆን ነበር:: 🙂

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 27 днів тому

    Selam beteseb ethio fourm
    ለማ መገርሳ ለስራ Italy የሄድኩ ጊዜ FAO 4 ጊዜ አግኝቸዋለው ኢትሊ ነው
    ለማንኛውም ኢ ፎረም አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 26 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 25 днів тому

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለፋሽስቱ።

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 27 днів тому +3

    አቡነ ሉቃስ እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርዝምልን

  • @user-bx4ot2vg6d
    @user-bx4ot2vg6d 27 днів тому

    Zergna

  • @solomonraya8823
    @solomonraya8823 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 27 днів тому +1

    God bless you, your holiness for everything you said few months ago in reference to David and Goliath. It’s a matter of time one way or another but it would happen someday. We are always praying to the almighty God to remove cruel leaders from their throne, who are craving in shedding human blood as a sacrifice to their satanic beliefs. Ethiopia doesn’t need a cruel and vicious dictator. What the country needs is a compassionate and empathetic leader who has the country’s best interest at heart, by encouraging Ethiopians who come from all walks of life to work and live together as families, relatives, neighbors, and friends peacefully and harmoniously as it has always been in the past for immeasurable numbers of years.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 27 днів тому

      As it has been in the past you said the Oromo and the subjects of the evil Amhara empire know exactly what you mean. Trust me those days when the Amhara was frist class citizens and the rest of us were serfs would never come back.

    • @debelasefere
      @debelasefere 26 днів тому

      ​@@ebsamohamed5845 you can't come in my house and be the head of my house . .. ebsa is from Madagascar

  • @Rediisiree
    @Rediisiree 27 днів тому

  • @user-hk1vl6hy2w
    @user-hk1vl6hy2w 26 днів тому

    ኢትዮጵያ ዛሬ ሐገር ልትሆን ነው። ለማ መገርሳ ለአማራም ለኦሮሞም መልካም መሪ ነው። I respect lema megersa

  • @canaan4153
    @canaan4153 27 днів тому

    Yea, please cite your sources like you does today for Addisu's exclusive interview.

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 27 днів тому +1

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 27 днів тому

    Ethio Forum ❤

  • @SolianaHagos-rd2oj
    @SolianaHagos-rd2oj 27 днів тому

    ዋው ኢትዮ ፎሮም

  • @FikruSisay-uj3po
    @FikruSisay-uj3po 27 днів тому

    ይሄንን አሉ ያንን አሉ ተናግረዋል አሉ ሀሀሀ,,

  • @hawietufa8889
    @hawietufa8889 27 днів тому

    He has to Resign and new generations continues to work on school issues

  • @motidag2591
    @motidag2591 27 днів тому +6

    ለምን ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ እርምጃ አሜሪካ ላይ አትወስድም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZemeBuna
    @ZemeBuna 26 днів тому

    ያየ ሰው እራሱ ሰለአማራ ህዝብ ያለክን አመለካከት አስተካክል መጀመርያ ለፋኖ መቼ የድርድር ጊዜ ተሰጠው

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 26 днів тому

    😮😮😮😮

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p 27 днів тому +3

    በቃ መከላከያ አልቋል ለምን ይዋሻል ህዝቡ አማራን ሊጨርስ የሄደ የብልፅግናን ሰራዊት ደግፎ ፋኖን ጠልቷል እልም ያለ ነጭ ውሸት ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @shimelestefera662
    @shimelestefera662 27 днів тому

    😊

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 27 днів тому

    ደስ ሲል! ከትግራይ ክልል በቀር ከትግራይ ክልል በቀር ከትግራይ ክልል በቀር (ሰምታችኋል) ብርሀኑ ነጋ በኢትዮጵያ በሚገኘት ዩንቨርስቲዎች እጁን አስገብቶ ሰራተኞችን ያባርራል። ይገርማል። አሁንም የትግራይን ክልል Upper hand ቁልጭ አርጎ ያሳያል። ይመቻችሁ አቦ!

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l 27 днів тому +2

    አይ ብሪ ሊስትሮ😂😂😂😂

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 27 днів тому

    እውነት የሚፈራው ብልፅግና መቼም የአራችንን ችግር አይፈታም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 27 днів тому +7

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @geremewretta2988
    @geremewretta2988 27 днів тому

    0:28 0:30

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 27 днів тому

    ያየ ድንኹ ኣብይ ቅድምያ ያንተን ፕሮግራም ይከታተላል ኣለኝ ኣንድ ወዳጄ 🥺😂😂😂

  • @goreja100
    @goreja100 27 днів тому

    ምን ብለው ይጥሯቸው ታድያ?

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 27 днів тому

    መምህር ነሽ 9ኛ ዓመት የስራ ልምድ ያለኝ ሲሆን በዚህ ኑሮ ውድነት ደሞዜ 4650 ብር ነው።

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 27 днів тому

    አዲሱ የዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንቶች ምልመላ የሚደረገው በችሎታ ወይስ በዘረኞች ኮታ?

  • @saragirma-bb4mg
    @saragirma-bb4mg 27 днів тому +2

    ለራሳችሁ አልቅሱ እግዚአብሔር ም
    ገማችሁት አንገሸገሻችሁት ።
    መሰሪዎች

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c 27 днів тому +1

    ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላም የትግራይ ህዝቦች 🎉

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 27 днів тому

    አልዋሹም ትክክል ነዉ በድሮን እሚጨፈጭፈዉ ማነዉ ታድያ አብይ ሊባዉ👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 27 днів тому

    ይችን ተርጉማችሁ አድርሱልኝ አሜሬካ በጣም ዘግይታችሆን የምርኮኛ እና ባህል ሀይማኖት በሌላው ስብስብ ሀገር እየፈረሰች ነው ከኦነግ፣ፋኖ፣ከህወሕት ጉን ቁሙ።

  • @user-rk7cl3zt1w
    @user-rk7cl3zt1w 27 днів тому

    የአቡነ ንግግሩ የነበረው ሜሪላንድ ነው እንጂ ቴክሳስ አይመስለኝም::

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 27 днів тому +1

    አቡነ ሉቃስ የበኩሎትን ተወተዋል ደአ ተበደለ ተሰደደ ተገደለ ቤተክርስቲያን ነደደ ካህናት ታረዱ ተወገሩ ፍረድ ተዛብቷል ብለው አውግዘዋል ይቺ አለም የአሰተኞች ነች እግዚአብሔር ግን አለ በማደሪያው መፍረዱ አይቀርም ሚሊየኖች ተርበው ጥቂቶች የጠገቡበት አገር ኢትዩጵያ 😭

  • @temesgenbirru5
    @temesgenbirru5 27 днів тому

    ትናንት የሰጠሁትን አስተያየት ያነበባችሁት ይመስለኛል።
    አመሰግናለሁ።
    የግል እይታና ፍላጎት እንዳለ ሆኖ በዜና ዝግጅቶቻችሁ ሁሉ ግን ሚዛናዊና ሁሉን አቀፍ ለመሆን ስሩበት። እንዲህ ካደረጋችሁ ኢቲዮ-ፎረም ምርጥ እና በሁሉም ዘንድ ተመራጭ ይሆናል።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 27 днів тому +2

    #ዲኘሎማሲው ላይ ማሸነፍ ይቀጥላል ።#የህልውና እና 🇪🇹 ማዳን ትግል እናሸንፋለን።#ህዝብ ያሸንፋል 💪💪💪🇪🇹

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 27 днів тому

    ብልፅግናን ዉሸት አለም ያቀዋል ብልፅግና👹👹👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 27 днів тому +3

    Abune Lucas was one of the advocator and promoter of Tigray genocide and he is one of the key players in Tigray genocide and thus he's not a religious leader

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 27 днів тому

      Abune Lukas is nothing but a coward

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 27 днів тому

      He is no religious father . He is the father of the evil Amhara expantionists.

  • @fes592
    @fes592 26 днів тому

    ፋኖ ያሸንፋል! አብይዚም እና የምድራችን ተምቾች ይጠረጋሉ።

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 27 днів тому +2

    እኔም: አቡነ :ሉቋስን: እደግፋለሁ*!! What's wrong with him**!!??

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 27 днів тому +4

    ድል የአማራን ኤሊት ጫማውን ላስላሰው ለአብይ አህመድ አሊ 💪💪💪💪💪

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 27 днів тому

      ጋላው አለቀለት እኮ አብይ አሀመድ 😂😂😂

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 27 днів тому

      They have no shame or principle. They would be down with anyone. What an embarrassment

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 27 днів тому

    እውነት እኮ ያማል አደል ?😅

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 27 днів тому

    Abunu poletikegna new. 1000000 sew siyalk yet neber? Be Pretoria behuala new ke baburu yeworedut.

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 27 днів тому +4

    እችን ሙድ ለጋሽ መሀሙድ የአንባሳደሩን ንግግር ብልፅግና አወገዘ ባልና ምስት ማንም ላይ ሙድ አቲዙም ሁለትሽም 666 ናችሁ እኮ

  • @Belay11
    @Belay11 27 днів тому

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት💪💪💪💪💪💪

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 27 днів тому +1

    ብልፅግና እኮ በእንድ ቀን ይደመስሳሉ በአንድ ቀን ምንጭ ያደርቃሉ ተምታቶባቸዋል

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover 27 днів тому

    ብልፅግና ምን ይቆጣባቸዋል ይደሰትባቸዋል በጋራ እየሰሩ ነው

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 27 днів тому

    ብልፅግና ችጎር ውስጥ አገሪቷን መክተቱ እስከአሁን አልተገለጠለትም።

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 27 днів тому +17

    TDF _' ዕጥቁ በፍፁም ክፈትሕ የብሉን ትግራይ ውሕስናዋ የሚያስጠብቅ ሰራዊት ያስፈልጋታል የምትሉ ድጋፋችሁን በ #like ግለፁ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 27 днів тому +3

      ትግራይን የሚጠብቀው ከ አግዚአብሔር በታች የትግራይ ስራዊት ብቻ ነው 100%

    • @aexum1597
      @aexum1597 27 днів тому +1

      Tekekle 👍🏾💪💪💪❤💛❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 27 днів тому

    ዶር/ብርሃኑ የዘቀጤዉን የትምህርት ጉዞ አቃና ችሎታ ዉጤት ፍሬ ይሠጣል ጠንከር ከሺ አንዲ ወጤት ከፍታው የላቀ ነዉ::

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 27 днів тому

    How USA will work pro Ethiopia? my suggests on this is never through this or that manner USA always working against Ethiopian strength is its strategic policy at table never closed

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 27 днів тому

    ፋኖ ያሸንፋል።
    Fano wins❤
    ድል ለአማራ ፋኖ😂
    Victory for Amhara Fano🎉
    ዘንዶው እየተቀጠቀጠ ነው😂
    The Dragon is being Crushed😂

  • @biniamwubiye3763
    @biniamwubiye3763 27 днів тому +2

    A⁰bune Luckas weregna nachew.....hymanotachn asedabie

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 27 днів тому

    ድል ልተምቤን ፋኖኖኖኖኖኖ ክክክክክ

  • @user-dt8jy3sw2y
    @user-dt8jy3sw2y 27 днів тому

    ፋኖን የሚያቁመው የለም የፋኖ ትግል የሚቆመው አብይ ሲወገድ ብቻ ነው የፋኖ ቀይ መስመር እያሉ ነው።

  • @user-pb6zm7qx4v
    @user-pb6zm7qx4v 27 днів тому

    እናንተ ግን ስለዩኒቨርሲቲና የትምህርት ፓሊሲ አስመልክታችሁ እየተቃወማችሁ ነው?

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 26 днів тому

    ብልጽግና ምን ያስቆጣዋል የአሜሪካ አምባሳደር እንደሆን በማያውቀው ታሪክ ውስጥ ጥልቅ ብሎ የልቡን እየተናገረለት

  • @mohafetah80
    @mohafetah80 19 днів тому

    የ አህያ ከንፈር ገዳይ ና ጨካኝ ሚለው አይገልፀውም !!! አንዳንድ ሠዎች ለክፉ ሠው ሠይጣን ነው ሲሉ እሰማለው ይህ አባባል ግን ስህተት ነው ምክንያቱም ሠይጣን ሥትገዛለት ይራራል ባንልም አይገድልምም ፣የጥይት ዋጋንም አያስከፍልም።

  • @saragirma-bb4mg
    @saragirma-bb4mg 27 днів тому

    አማራ የምድር እርግማኖች ።

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 27 днів тому +2

      ጥብ፡ጋላ፡የአማራን፡ጦስ፡ይዛችሁ፡ገደል፡ግቡ፡ነቀርሳ፡አንላቀቅም

    • @maraselam9500
      @maraselam9500 27 днів тому +1

      ከናንተ በላይ እርግማን አለ እንዴ ኮተታም

  • @berihutadesse9549
    @berihutadesse9549 27 днів тому

    Lukas qetafi

  • @Yg1829
    @Yg1829 27 днів тому

    Are bole Arabsa 3 condominium nuru yetebalutn yelmate teneshi dimis hunulachew bakachu

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 27 днів тому

    ለምንድነው ሁሌ የሰሜኑን ሀይማኖት ከፖለቲካ ጋር የምታያይዘው?
    ያ! አስከፊው ሰው በላው ስርዓት የሰሜን ሀይማኖት በላይነት ታስታውሰኛለህ.

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 26 днів тому

    ለኢትዮ ፎረም ምሥጋናዬ ይድረስ !
    ለመማር ዝግጁ የሆነ ልቦና ቢኖረን ከአሜሪካዊው አምባሳደር መማር ምንም ችግር የለውም ፤ ችግሩ ያለው ከኛው ክፋትና ትዕቢት ነው ።
    በዬትኛው አቅሙ ነው የአሜሪካ አምባሳደርን መውቀስ የሚችለው ? ማዘን ግን ይችላል ።
    ሰውዬው አምታታች ሳይሆን ዕውነትን የሚናገር ነው ። ምርጫው በ2012 ተካሂዶ ቢሆን ኖሮ በእርግጥ ሕጋዊ ሊባል ይችል ነበር ።

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 27 днів тому

    የሻዕቢያ ተላላኪ ባንዳው ብርርር የኢሳያስ ዲያቆን ስለ ሆነ ጦጵያን እንደ ዩኒቨርስቲ አልበዋ ኤርትራ ሊያረጋት ትንሽ ነው የቀረውና ተማህልሎ ያመጣው ስለሆነ ወርቅን ፋንድያ የሚል ጉንዳኑ እሰየው ይመችህ ነው ነገሩ!😭😭😭😭

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 27 днів тому

    አይ የብልፅግና ጉደኛ የሆነ መንግስት