Please let us all to God Almighty because the world is going crazy No body is fearing God, everything the world is doing is against God's law, let the Lord have mercy on us
so this channal isn't a free speech so i will post about u in other popular channals that u don't want ethiopia without truble if u defend for the people who are thinking them self as superior u are wrong and that makes u as one of them i think they should make a video about this channal they have to know what kind of poltics u are playing but we will see who will win on this teribbel decions sorry for my spelling 😅
የሀገራችንን ክብር መገሻለጥ መጀመሩ ነዉ። በዝህ ሁኔታ በቅርቡ የአፍሪካ ህብራት ፅ/ቤት ከአዲስ አበባ ይናሳል።
ቐቐቐቐቐቐ
ገረድ ዝምብለሽ ተገረጂ
That was my concern for long time.
ኢትዮጵያ ላይ ማንም ምንም ሊወስን አይችልም ከእግዚአብሔር ውጪ።
ማን ስለሆነች?
12:35 @@geshaethiopua449
አገር ስለሆነች @@geshaethiopua449
ብልጽግና አመራር ገና የሀገራችንን ጥቅም ገና ብዙ ያሣጣታል
በሊቢያ ነው የምኖረው UA-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
ከኢትዮጵያ እሱ ጋር ይሻልሀል
❤❤
ወንድሜ እኔም ልመጣነዉ እዛዉ ጠብቀኝ😂😂😂😂
@@Travor-dx8iw😂
Adergyalew eshi le Hager yabkh
ተረቱ ተመቸኝ
ተመርጧል ተመርጧል ግብረሠዶማውያን ናቸው እያበዱ ያሉት
ግንኙነቱ ለጋራ አይደለምዴ ደስታው የወንዱ ብቻ አይደለም እንደውምኮ ተጠቃሚወቹ ሴቶች ናቸው አያዋጣቸውም
እነሱ ካስቻላቸው ይሞክሩት።
❤❤❤
ገብረሀናምናምን አትበል አገራችን የማንም ሜዳሆነች ብሎበሎቅትታችን በአለምተለጠፈ ወይዘድሮ እሄ ሁሉ የደህንነት ድክመትነው።
ነገሩ ካልገበህ ተው ደግሞ ጋዜጠኛን ልትፎግር አትችልም።
🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
Enanem aregegn
በጣም ይገርማል ሰለ እንግዳው ሰውዬው
Daily tube ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ ለድምጽ አልባ ሳውዝ አፍሪካ ለምንኖር ድምፅ ናችሁ ሁሌ 🙏🙏
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር
ይባላል እንዳትንቀው ነው
ወይ ጉድ ሴቶቻችን ልጆቻችን የእነዚህ የነጮች ሴቶች ጉዳይ ከመንገድ እየወጡ ሰለሆነ የአላህ ቁጣ እንዳያመጡብን ያሰፈራል። የእነዚህ ዲሞክራቶች ከመንገድ እየወጡ ስለሆነ በምርጫ እየጠበቁ መቅጣት ነው
ሲጀመር ትራምፕን የሚጠሉት ሌዝቢያን እና ጌዎች ናቸው
ባከህ ተመሳጥረው የትግራይን ወርቅ የሚዘርፉትን ክፋደራል አስከ ትግራይ ከትግራይ አስከ ባአዳን የተቡዋደኑትን ጉማሬዎች ስለጣቆሰ
ነው ::
ህዝብ በዛብን እያሉ የሚጨነቁ አነሱ ስለሆኑ አንደ መልካም ዕድል ይቆጥሩታል : በጦርነት ከሚያልቅ ቀላሉ መንገድ መከልከል ይሻላል 😂
ወንድ ከሴት ጋር መተኛት አልበቃ ቢሏቸው ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ከሴት ጋር በሚተኛበት ሀገር ሴቶቹ ያለወንድ አራት አሜት መታቀብ ከቻሉ ይሞክሩ!! ፈጣሪ ይፋረዳቸው!!
መጀመርያ የቻይና ሰንደቅ ይመልሱ😅😅😅😅😅😅😅
የአፍሪካ ሕብረት ውሳኔ ሊሆን የሚገባው ሰላም እንዲገኝ 1---የግብጽ
2---የኢትዮጵያ
ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ከሶማሌ በተመሳሳይ ሰዐት ማስወጣት ። ከሁለቱ አንደኛውን ማስቀረት ጦርነት በሕዝብ ላይ ማወጅ ነው።ሕብረቱ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል !!!!!
ኢትዮጵያ ምን አጥታ ነው አንዴ ሶማልያ ሌላ ጊዜ ከኤርትራ ጋር ሰጣገባ ውስጥ የምትገባው ከሁለቱ አገሮች ለረጅም ዓመታት ደም የተቃባን ስለሆነ ከነዚህ አገሮች መራቅ ጥሩ ነው ካልሆነ ግን በጦርነት አዙሪት ውስጥ ልንገባ እንችላለን ።
አይ ፈታ ማታመጣው የለክ😂
ለምን ብረት ለጥፎ እድሜ ልካቸውን አይኖሩም። ይህንን ክፉ የፅንስ ማቆረጥ ጉዳይ የማይወዱ ሴቶች ወንዶቹን ይጠቀማሉ
ቀፋፊ ዘመን ነዋ ባለጌዎች ናቸው እይይይ ዲሞክራሲ ልክ ለወንዶች ብቻ የተፈቀደ አደረጉት እኮ 😂😂😂😂 እኛ አያስፈልገንም ለማለት ነው???? ያስቃል ዱሮም ለወንድ ብቻ መዝናኛ ሆኛለሁ ካለች እኮ አመፅ ሳይሆን ፍቺ ነው የሚያስፈልጋት 😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም የአሜሪካዊ ሴቶች ይህን አላደረጉም ለማንኘውም ህወሃቶች እንጃላቸው እርስ በእርስ ተበላልተው ሊጠፉ ጫፍ ደርሰዋል
እረ በሱ ብቻ አይደለም የተቃወሙት ትራምፕ በሴት ደፈራ ክስ ላይ እያል እንዴት ይመረጣል በሚል ነው መጀመሪያ ዜናህን አጣራ እባክህ 😊
እግዳዉ ሰዉየዉ አሥቦትቆየ አልተሣካም
Please let us all to God Almighty because the world is going crazy
No body is fearing God, everything the world is doing is against God's law, let the Lord have mercy on us
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
You are so funny❤
በአካል ላይ የሚደሠተው ወንድ ብቻ ነውንዴ😅😅😅
አሜሪካዊ ሴቶች ስሜት አናታቸው ላይ ሲወጣባቸው ወንድ ላይ የጣሉትን ማቀብ በሳምንት ውስጥ ያነሱታል። ይሄ ቃሌ ነው
የወሲብ ማዕቀብ በወንዶች ላይ መጣል የማይታሰብ ነው። ደሞስ በማን ሊብስ...??!!
አሹ አህይ አህይን ቢረግጠው ጥርስ አይሰበርም BERKS ❤🎉😢😅
Amedam menem Ameste yelame tultula
በርቱ ብቅ በሉ !!!
የአሜሪካ ሴቶች 4 አመት ከቆዩ እናያለን
ሴት ናት ማአቀብ የምትጥለው ያውም በወሲብ 😂😂😂😂
ዘነዘና ክተቱበት በላቸው
ሙድ ሲይዙ ንው አያስቺላቸዉም 😂😂😂
እነም ብሰጡም አልቀምስም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የአሜሬካ ወንዶች አረፈ በሉኛ
ጆሮ አይሰማው የለም? ባሎች ማዕቀቡን በደስታ ተቀብለው ቢያራዝሙትስ??
ከማን ይሆናል ዲሞክራቶች ናቸው ሴት ጥቁር እያሉ በመለያያ ሀሳብ ፖለቲካን የሚመሩት ስለዚህም ዘረኝነትን በማሳሰብ በማስፈራራት ፖለቲካ የሚሰሩት።
አብይ ካልወረደ የኢትዮጵያ ሴቶችም ዳቦዋቸውን መከልከል አለባቸው😂
Sewi below Negeri yideraderali yemili Negeri New
ሴቶች ያዋጣል ካሉ ይችን አድማ ይሞክሯትና በማን እንደሚብስ ያዋታል
😂😂❤
Ras
Amets yenfah ...yehe adis abeba meseleh ethiopia meseleh endie...muaretegna
እነኚህ ሴቶች በፊትም ወንድ ያልፈለጋቸውና ዞር ብሎ ያላያቸው: ትዳርም ሆነ የወንድ ጉዋደኛ ያልነበራቸው: ትፋተው ለብቻቸው የሚኖሩና ያረጡ ብቸኞች ናቸው:: ከነኚህም ውስጥ ቢሆን አንድ ከመቶ ድርሻ የላቸውም::
ehe gazetegna emenugni Amhara new kine endegudi new degmo swodew 🥰😂
Tuletula
ዋዉ ያማል ቅኔዉ
ፈታ ዳይሊ ወይስ ትራምፕ ዳይሊ ነው የዚህ ቻናል ስም፡፡ በተከታታይ 10 ቪድዮ በላይ ስለ ትራምፕ
የጊዜው ጉዳይ ስለሆነ አይገርምም
በሌላ አባባል አድማው ለ4ዓመት በአሜሪካ ምድር ሰርግና ጋብቻ የለም ማለት ነው?
ፈታነት ሁሉንም ቻናል እባክህ አንተው አቅርብልን ደስ ብሎኝ የማዳምጥህ አንተን ነው
ይቺ ምስጥ ግብጽ ያጥፍሽ
ለ4 አመት😂😂😂😂😂
ጥለዛው ተመችቶኛል🤣🤣🤣
ወይ አማሪካ የጉድ ሀገርኮነች😂😂😂
ይችላሉ ግን ከ ወንድ ተለይቶ መኖር
የአሁኑ ይባስ ነዉ አለሟ ተጨንቃለች
😂 Because they are using Toy😂
ቆንጅየዋን ሊበላ ሲል በርግጫ አበጠረችው ይመቻት
ተረቱ ጭራውን አላወኩትም?
ለአራት አመታት ምንም አይቀምሱም😂😂😂😂😂😂😂😂 ምግብ አደረጉት እንዴ?!?!! የሁለት ወገን የፍላጎት ጉዳይ መስሎኝ 😂😂😂😂😂😂😂እይይይይ ዘመነ ልቅ ሲደብር 😂😂😂😂
This is The hepocrat Democratic Democracy of The USA 😂😂😂
So what
ማሕበረሠብ እምነት እና ሥርአት አልበኝነት ሞልቶ ሲተርፍ መገለጫዎቹ ...
Vote for Quran
ቁራንህ ይጥፋ ይህንን የሰይጣን መፅሀፍ ማንም አይፈልገውም እዚያው ቃልቻ ቤት ተጠቀሙበት እንደለመዳችሁት😂😅😅
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
😂😂😂😂😂ተፀፀቱ?
እንደ ጋዜጠኛ መጠን የሱማሌ መሬትና ህዝብ በዘበኝነት ካላገለገልን ብላችሁ የሙጥኝ? እረ ኣረፋ ትደፍቃላችሁ እንዴ? ወይ ኣለመታደል በተሰጥህ ጸጋ እንደ መስራት የሌላውን ሃብት መመጥና መመኘት ከየት ሊያደርሰን ይሆን? ለዚያውም🎉በሰው ሃገር ነውር
አይ አማሪካን ሴቶች 😅ውሻ የሚያስበዱ ደሞ በወንድ ሊጨክኑ?ለማንኛውም ትራምፕየ 48ኛንም ፕሬዝደንትነት ያሸንፉ ይሆናል 😂49 እና 50ንም
ኤጭ ነውረኛ ከነጮቹ የአንቺ ንግግር
ጌታ ይገስፅሽ
አሏደረሰኝም
kkk yetua set nat chila kewesib yemittakeb
Setoch weys bushtiwoch???
😂😂 sew balew new? setoch wen dem balew bereget enante Begoma aidel ...
በቃ አሁን ኢትዮጲያ ለሱማሌ ላንድ እውቅና ለመስጠት ተመቻት
Minim aykemesem tebela😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Le rasua bilaa tisetalech 🧕🍆🍞
😂😂😂😂
so this channal isn't a free speech so i will post about u in other popular channals that u don't want ethiopia without truble if u defend for the people who are thinking them self as superior u are wrong and that makes u as one of them i think they should make a video about this channal they have to know what kind of poltics u are playing but we will see who will win on this teribbel decions sorry for my spelling 😅
😂😂
Fake news
አለቃ ገብረሃና ፌክ ሰውዬ ነው
ዘነዘና ክተቱበት በላቸው
😂😂😂😂